Hi wondimachn endet koyahilin timhrtochik betam unique and specific yehonu nachew agelaletsikim betikuret new ende leloch atzebararikim.. O+ endemahone ye negerkegn hulu mokire sertolignal mulu tena aginchalew thank you edime ena tena temegnahulik bye.
I have type diabetes and high blood pressure but I have been consuming lentils in all forms. Today I am going to clear my cupboard of any lentils and other beans in the Avoid list for type O blood.Thank you very much for the in-depth information about the type O diet.
I'm O blood type. After I watched some of your videos, I noticed that there are a lot of food I have to stop eating. Most the food you mentioned not to eat, I've been eating them. Like, avocado, potatoes, milk(better, cheese), orange, Lentil, and more so lately I open my fridge and find nothing to eat except those. And I wonder why the good once are not to be eaten
Just wanted to know what is your specialty.Are you medical doctor or do you have specialty in nutrition? If not what is your resource for your information
ፈጣሪ እንደዚህ ለህዝብ የሚጨነቁትን ያብዛልን ፈጣሪ ክፉ አይይህ ፈጣሪ ሞገስ ይሁንህ ተባረክ
ወንድሜ ሰለምትሠጠው የጤና ትምህርት እ/ር ይባርክህ🎉
አመሰግናለሁ ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ት/ርት ነው ያገኘሁት እኔ የደም አይነት 0+ ሲሆን የአርትራይተስ ታማሚ ነኝ ስለዚህ በጣም እጠቀምበታለሁ ተባረክ
አይትራተሰ ካለብክ ቲማትም አትብላ እኔም አለብኝ .! ኤሰሪሳይሰ ጥሬ ሰጋ የምትበላ ከሆነ አታዘውትር በዛላይ ኦ ብላድ ያወፍረናል።
@@abyssiniaethiopia5331a
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠው :: በእንግሊዘኛ ስማቸውን እናውቀውም :: ሌላው ገለፃ በምታደርግበት ጌዜ ተክሉን / ምርቱን / በስዕልላይ ብታቆየው ይበልጥ ትምህርታዊ ይሆናል ::
It's nice to see Ethiopian Doctor giving back 2 his people🇪🇷🙏 bless you doc.
ዶ/ር በጣም ተመችተኸናል ኦዎች ነን በግሌ ላማክርህ የፈለኩት ነገር ስላለኝ እንዴት አገኘሃለሁ እኔ ኢትዮጰያ ነው ያለሁት አንተ ውጪ ሀገር ያለህ መሰለኝ ባገኝህ ደሰ ይለኛል እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥህ ፈጣሪ ኑርልን
ወንድሜ ሰለምትሠጠው የጤና ትምህርት በጣም አመሠግናለሁ🎉
በእውነት አንተ ስው እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ የደም አይነት ኦ ይመለክተኛል ከአሁን በውሀላ እከታተላለሁ
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ያለህን እውቀት ሁሉ ሳትሰለች እያስረዳህ ነው እኛም እንዳንልህ
ተባረክ እንደእናንተ አይነቱን እግዚአብሄር ያብዛልን
የእህል ዝርዘር ብትገልጽልን ጥሩ ይመስለኛል
I'm so glad to have like you dr.we really appreciate. it so amazing information you give too for your peoples. Thank you so much dr.
እግዚአብሔር እድሜውን ጤናውን እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ 🙏
Hi wondimachn endet koyahilin timhrtochik betam unique and specific yehonu nachew agelaletsikim betikuret new ende leloch atzebararikim.. O+ endemahone ye negerkegn hulu mokire sertolignal mulu tena aginchalew thank you edime ena tena temegnahulik bye.
ተባረክልኝ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድ ዐለም ♥
ዘመንህ ይባረክ
አይነቱ ብዙ ስለሆነ አይነቱን በስእል አሳዬን አመሰግናለሁ
አሳይቻለሁ
?
You have to watch the whole video.
ተባረክ ወንድሜ ጎበዝ
ሽሮ በእንጀራ አይበላም ብለሃል እንዴት ይበላል
በጣም፡የማከብርህወንድማችን፡እድሜ፡ይስጥህ፡
You take along time explaining with out you naming the grains. Please try to name the beans first.
ውይ ውይ ዛሬ መርዶ ነው የነገርከኝ 😁 ስክዋር አለብኝ ግን እጅግ ደግሞ የምስር ወጥ ወዳጅ ነኝ ገና ምስር ስትል እባክህ እባክህ ትችላላችሁ በል እያልኩኝ ነበር 🤦♀️ Wow your are amazing 🤩 በጣም ፕሮግራምህን እወደዋለሁ እጅግ ጠቃሚ ነው በትዕግስት ስለምትገልፅው አንድም ነገር መሬት ጠብ አይልም I am so grateful for your program God bless 🙏
ልፋትህን ይቁጠርልህ እግዚአብሔር ከአሁን በፊት ስለዛች ቀባጣሪ ስንዱ ስትዘክረን ነበር ምንም አሁን ሀይ ባይ ብታጣም ያኔ ን አነስግኘሀለሁ አሁንም ተባረክበርታ
❤አመሠግናለሁ. እግዚአብሔር. ይባርከ.በጣም.ህይወት.ቀያር.ትምርት.አግቻለሁ.ለኔ.ወድሜ
እነመስግናለን ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ቢንቶ ቢያንስ የኔ ምርጥ ምግብ ነው በተለይ በፃም ጊዜ እንደ ስጋ ነው የሚጠቅመው አሁን ብዙ ጥቅም አገኝን። ተባረክልን በርታ በርታ አገላለፅህም ደስ የሚል ግልፅ ነው። ቁንደ በርበሬ ለደም O አይፈቅድም ማለት ነው? ይኔ ደም አይናት O ስለሆነ ነዉ በደንብ የማንጠቀመውን ቅመሞች አስረዳን እባክህ ከልብ እናመስግናለን ።
ተባረክ መጣም እና መሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ
Wow አንተ ብርቱ ሀያል ሰው በርታ በዚሁ ቀጥል we will always love u!
እናመሰግናለን ላተም እድሜና ጤና ይስጥህ
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው 👌🙏
You gave every body very important lesson . Thank you so much .
እኔም ኦ ነኝ የምፈልገው መረጃ ነው ያገኘሁት እናመሰግናለን
በጣም በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ኑርልን
በጣም እናመሰግናለን በጣም ተጠቅሚለዉ ተባረክ🙏
እናመሰግናለን ወንድም አለም
አመሰግናለሁ ተባረክ በብዙ
ተባረክ በእውነት ለጤናይ ትልቅ አስተዋጾ አድራገአል
አሜን
በጣም ኣራዳ ዪትበር ነክ ብልጠት የበዛበት አገላለፅ ስለሆነ ማመን ያስቸግረኛል።
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
ዋው ይገርማል ዘመንህ ይባርክ እውነትን መግለጥ ለራስ ነው💕🍒🍇
ሀይ
Betam harif temhert nw eja Ethiopia betam abelal dekama nen ewqt yelenm betam gerasey
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እኔ ኦ የደም አይነት ነው ያለኝ አመስግናለሁ ተባረክ
በጣም ጥሩ ትምህርት ተባረክ
Great lessons thank you so much for brief information all time...Dr. God bless you your carrier & service. 🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን ግን 0+ እና 0 ብቻ ሲሆን ምንድነው ልይነቱ ግራ ገብቶኛል
የሚገርመው እኔ በጣም ነው የምወደው ከተለያየ የጎመን አይነት ጋር ነው የምሰራው ቀላቅየ ዘፍዝፌ አድሬ እና በጣም ነው የምወደው
you are wonderful brother !!! I just started to watch your presentation really ❤️ bless you please keep 🙏
የኔጉድ ነው ሁሉምበሽከኔጋ አለ እናመሠግናለን
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን!!
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ
አሜን
@@EthioFamilyTube❤
በዚህ አጋጣሚ በጣም አድርጌ ላመሰግንህ እዎዳለሁ...
እንደምን ሠነበትክ የፋሚሊ ቲዩብ አዘጋጅ ወንድሜ ሁሉ መልካም ? ሥለትምህርትህ እና ሥለምትሠጠን ኢንፎርሜሽን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ በአንተ ትምህርት ምክንያት በጤናዬ ለውጥ ሥላመጣሁ አመሠግናለሁ.
Selam Wedemi betam enamesegnalen merci
ጥሩ ነው ትምህርት አግኝቼበታለሁ በርታ
Betam New Mamesegnew Tebarek
Betam Inamesegnalen 🙏
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
Thank you
God bless you more
Thank you very much Doctor ❤❤❤❤
plss z meanu and foods for blood group B thanks
በጣም እናመሰገናለን
Thank you such much l See Always your video
ሚኪ እባላለው ከ ደ /አፍሪካ ብዙ ግዜ እከታተልሃለው አንድም ቀን ኮመት አላስቀመጥኩም ለዚህ ደሞ ይቅርታ እጠይቃለው አመሰግናለው ዶክተር እኔ የደም አይነቴን check አልተደረኩም ግን ካስተማርከው ትምህርት ተነስቼ የደም አይነቴ A እንደሆነ ገብቶኜ ምክንያቱም ያልካቸው ምልክቶች በሙሉ አለብኝ በተለይ መጨረሻላይ ያልካት አፍንጫዬን እንደ ሳይ-ነስ ነገር አለብኝ እና ያልካቸውን ምግቦች ትቼው እሞክረዋለው የሚገርመው ዶክተርዬ ፆም ሲገባ እነዚ ነገሮች ይቀንሳሉ በጣም አሁን እራሱ የገናን ፆም ስለ ፆም ቀንሶልኛል ትንፋሽ ቁርጥ ቁርጥ የሚለው ነገር ቀንሷል እናመሰግናለን ዶክተርዬ
ተባረክ እናመሰግናለን። 🙏🏾
Enameseginal derta🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን ተምሪያለሁ ተባረክ
ለ ኦ የደም አይነት ፍራፍሬ አላቀረብክም ብታቀርብልን መልካም ነበር በተረፈ እናመሰግናለን
Thank you so very much for your time in providing us a useful information on health matters. Bless you.
I have type diabetes and high blood pressure but I have been consuming lentils in all forms. Today I am going to clear my cupboard of any lentils and other beans in the Avoid list for type O blood.Thank you very much for the in-depth information about the type O diet.
Selam lante yihun Wendemy✋
Sile timrtih betam Amsgenhalehu! Weyo leka egre rase minilew kamegagebachin chiger mehonun gebagn ere tebarek! Yikrita teyke👆ene soya milk rase bebet bemzegajet itekem neber gen yekulalit teter operation silareku tratre atimegebi tebey akaretkut ahun bitekem min yimeslihal demo sende le "o" yifekedal wey? Yikreta arezemkut!
GETA EYESUS abzeto yibarkh❤
ሰላም ላንተ ይሁን ሰለጥራጠሪ ሰታሰተምረን ሰእሉ ላይ የሚፈቀድና የማይፈቀድ ያልከው የፃፍከው ልክ አይደለም አሰተካክለው
እባክህ ወንድሜ? የፖታሲየም መጠን የበዛበት ሰው መመገብ ያለበት የፖታሲየም መጠናቸዉ ዝቅ ያሉ ምግቦችን ብትነግረን ጥሩ ነው
Thank you so much for sharing. I love your video!
በሽታ ረስተሀል ገሎየመሚመልሰ
tnx bro! benath melslgn llijoch mtn mazegajet chigr alew?
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ነገር ግን ብዙ የእግሊዝኛ ቃላት ስለምትጠቀም ለፍቶ ከንቱ እንዳትሆን በተቻለ መጠን በሚገባን ቛንቓ ቢሆን አመሰግናለሁ።
O+ ነኝ የደም አይነት በጣም አመሠግናለው ብዙ ነገር ነው እንዳውቅ ያረከኝ
አመሰግናለሁ
እኛም እናመሰግናለን
እጅግ በጣም ጎበዝነህ በጣም ትመሰገናለህ ግን ፎቶግራፍ ያስፈልጋል ሌላው ለልጆች ገምቢ የሆኑ ምግቦች ካሉ ጠቁመን በተረፈ እናመሰግናለን
Thanks so much brother God bless you always!!!
ብሮ እናመሰግናለን ግን አትጥፋብን ቢያንሰ በሳምንት 😍😍😍😍
በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ አንተ በምታስተምረው መሠረት ለመመገብ ይቅርና ዓይነቱን ለማግኘት ችግር ነው ስለትምህርቱ እናመሰግናለን።
I'm O blood type. After I watched some of your videos, I noticed that there are a lot of food I have to stop eating. Most the food you mentioned not to eat, I've been eating them. Like, avocado, potatoes, milk(better, cheese), orange, Lentil, and more so lately I open my fridge and find nothing to eat except those. And I wonder why the good once are not to be eaten
😆 same here but it’ worth it girl
😄😄😄😄me too
ተቸገርን እኮ አቬካዶና ከምስር እርቀን 😜ከተነገረን ያው ማቆም ነው .😇
እግዝኣቢሄር ይባርክህ
አሜን
ወንድሜ ትምህርትህን አዳምጣለሁ በጣም ጥሩነው እኔግን በጣም የምሰቃየዉ በጨጓራ ህመም ነው እባክህ ምክርህን ለግሰኝ ከሱ የምድንበትን አመሰግናለሁ
የደም አይነትሽን ንገሪኝ
እንኳን በደህነ መጣህ በመጣቅ ደከምን
Betam amesegnalehu, timhretu betam tekami selhone.
እናመሰግናለን❤❤❤❤
Tebarek
Thank u so much! Betam tlik tmhrt newu yagegenhubet
Bezu gize ega hager atern lesuronet enetekemalen kechalk leyetegawu yedem aynet endemihon btnegren, Thanks
Just wanted to know what is your specialty.Are you medical doctor or do you have specialty in nutrition?
If not what is your resource for your information
Exactly! I was trying to find out his credential.
Good job, bless you more and more
ሰላምህ ይብዛ እኔ የሆነ ሰው ከሥጋ ጋር እንዳትመገቡ ሲ ል ሰምቻለሁ የሚጠቀሙት ግን ነቹን ነው ባስፈላጊ ነገር ነው ያነሳአው አመሰግናለሁ
Enamesegenalen🙏🙏👑
Egzabher yebarekeh
ጌታ ይባርክህ
እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን!!!
ታሜ ❤
Thank you for you advice God bless you
አሜን
እጂግ በጣም እናመሰግናለን ለምሰጠን ምክሮች
እናመሰግናለን ወንድማችን🙏🏽
ሀይ ታምራትዬ ሰላም አህ እውነት በጣም እናመሰግናለን
እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ
aባቄላ እና ሽብራ ብቻ ነው የምናገኘው.ኢትዮጲያ ላለን ጭምር ጥናት ብታደርግ ጥር ነው ???
Great explanation thanks 🙏🏼