ኔቶ በሩሲያ ድንበሮች ላይ ሀይሉን በብዛት ሊያሰማራ ነው - ፋና ዳሰሳ (በላይ በቀለ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июн 2022
  • ኔቶ በሩሲያ ድንበሮች ላይ ሀይሉን በብዛት ሊያሰማራ ነው - ፋና ዳሰሳ

Комментарии • 36

  • @NBonly
    @NBonly 2 года назад +9

    ቀናት ተቆጥረዉ ፣፣ አርብ እስኪደርስ በጉጉትና በናፍቆት የሚጠበቅ ሳምንታዉ ፕሮግራም ዳሰሳ ፣፣፣ ሳምንቱን ሙሉ በተለያየ የዜና አዉታሮች የሰማናቸዉን ጉዳዮችን..!! ከጆሮ አልፎ ዉስጥን ሰርስሮ በሚገባ ድምፅ ፤፤ እጅግ በተዋቡ ቃላት የቀረበ ፣፣ ግሩም ትንታኔን ፣፣ በበላ አበቀለ አንደበት መስማት ልዩ ያደርገዋል ..!! የኔ ጀግና ሰላም ለንተ ይሁን ..!! ድል ለሩሲያና ለመሪዋ ..!!

  • @solomonkidane3869
    @solomonkidane3869 2 года назад +3

    በአሁን ስዓት ምንም ይሁንምን! ለሀገራችን በቸኛ አማራጭ ሩሲያ እና ቻይና መሆናቸውን ፣ወዳጅም ጠላትም ሊያውቀው ይገባል።

  • @wediofla3230
    @wediofla3230 2 года назад +1

    Sudan is moving 10,000 troops close to Ethiopia's border. You should be worried about than about NATO - Russia conflict.

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 2 года назад +1

    እነዚህ ፍናፍንት የሠይጣን ልጆች ጌታ ነቅሎ ይጣልልን

  • @solomonlamma8575
    @solomonlamma8575 2 года назад +1

    የኢትዮጵያን ህዳሴ ግድብን አስመልክተው የሚወስኑት ውሳኔ አሁንም ያላቸው የጠራ አደለም ግልጽ የሆነ ውሳኔን ማስተላለፍ ነበረባቸው ። ምክንያቱም ለኢትዮጵያውያን ነዳጅ እንደማውጣትን መጠቀም ስለሚቆጠር

  • @leykunkasa6324
    @leykunkasa6324 2 года назад +1

    Word

  • @eyuba7979
    @eyuba7979 2 года назад +4

    3 ኛው ጦርነት በቅርቡ

  • @tewabemekonnen3043
    @tewabemekonnen3043 2 года назад

    Habitam Sayhone Ye Alem Seyitanochi New Mebale Yalebachew

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 2 года назад

    በላይ በቀለ!በዚህ የጦርነት ዘመን ከሁሉም የፖለቲካ ሀይል ያልተጣበቁ ገለልተኛ እውነተኛ አንጋፋ ጋዜጠኞች ወደነበረባችሁበት ፋና መመለሳችሁ ታሰፈልጋላችሁ።ቀጥሉበት።።

  • @housseinharbuhoussein5830
    @housseinharbuhoussein5830 2 года назад +1

    ኔቶ እና አሜሪካን ኤክስ ኤክስ

  • @saved1580
    @saved1580 2 года назад +1

    ኮሜዲያንና አሻንጉሊት መንግስት አገር ሲመራ መጨረሻው እልቂትና ፍርስራሽ ነው።

  • @kangmoabel
    @kangmoabel 2 года назад

    🇷🇺❤

  • @TG-44
    @TG-44 2 года назад +1

    Mota le Joe Biden👎Lord wordlessly Putin King 🙏😥😥🙏😥🇷🇺🇷🇺🇷🇺

  • @abelsolomon4656
    @abelsolomon4656 2 года назад +1

    ሰላሙን ያውርድልን 🙏🙏🙏

  • @hathilinh86
    @hathilinh86 2 года назад +1

    ??

  • @abdishukuri5267
    @abdishukuri5267 2 года назад +1

    Neto kotatam sebseb nw

  • @nstube4015
    @nstube4015 2 года назад +1

    አሜሪካ ከዚህ ሥራዋ ብትቆጠብ የተሸለ ነዉ ለአለም ሠላም ሢባል እንዲሁም ግብረአበሮቿም ጭምር

  • @tewabemekonnen3043
    @tewabemekonnen3043 2 года назад

    Ye Americaw Biden Sayhone Ye Americaw Seyitan

  • @getachewterefe1545
    @getachewterefe1545 2 года назад +3

    ባይደን ጨምዳዳ ሽማግሌ !!

  • @berhaneabrha2904
    @berhaneabrha2904 25 дней назад

    ለሩስያ ማቀብ ምን ዋጋ ኣለው ሩስያና ኣጋርዋ ያሽንፋሉ ምን ጥርጥር የለም ።

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 2 года назад

    ye africa habit yemizerfubet adis medeleya.egna menfelgew melkam deplomcy enji eja zur kegn gizat aydelem.mechem bihon ke america ena ke mirabawiyan melkam neger yegnal bilo maseb mogninet new.

  • @jifokoo6798
    @jifokoo6798 2 года назад

    Wow ድል ለዩክሬን ሞት ለወራርው ሩስያ

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 2 года назад +3

      ድል ለሩሲያ ያለያም አቺንም ይዞ የሚሄድ የ3ኛ የአለም ጦርነት ፈላፈኑ አቺንም ይዞሽ ላጥ ነው

  • @abeba3368
    @abeba3368 2 года назад +1

    የአለም ጥላት አባገነኑ ፑቲን ነው ምክኒያቱም Nato ገናለገና ከበበኝ በማለት አለምን እየበጠበጠ ያለው ፑቲን ነው መጨርሻው ወይ መስማማት ወይ እንደጋዳፊ