የሩሲያ የኒኩልየር ተሸካሚ ሚሳይሎች ልምምድና ተጠባቂው የኔቶ ምላሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 15

  • @wollogerageru3100
    @wollogerageru3100 2 года назад

    America 🇺🇸 proud of you 💪🏼💪🏼💪🏼

  • @NBonly
    @NBonly 2 года назад +3

    3-ተኛዉ ያለም ጦርነት ተጀመረ..?? ወይስ ልጀመር ነዉ ..?? ወይስ የሐሳብ መንደርደሪያ ነዉ ..??

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 2 года назад +3

    Long live Russian and African people 's unity. Down imperialism.

  • @Tube-of4vn
    @Tube-of4vn 2 года назад

    ሠለም ለሀገሬ እመማ እትዮጵያ

  • @hassenomer1194
    @hassenomer1194 2 года назад

    Till this moment Turky followed smartest path but finally failed for ambitious reason !

  • @naflemfikre9874
    @naflemfikre9874 2 года назад

    sport tiz alegn

  • @user-ne9hr7ut5n
    @user-ne9hr7ut5n 2 года назад

    ፫ኛ አለም ጦረኝነት ቢጀመር 🤔 ኢትዮጵያ ምንያህል አቅም አላት 🤔 ግብጽ በተመለከተ ???

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 года назад

    ሰብእና ያለው በቁሰ ያላበደ፣ ሀገሩን የሚወድ፣ ጥሩ ሰነ ምግባር ያለው፣ ሸማግሌን የምያከብር፣ ከሙሰና የጸዳ፣ የሰላም ዋጋ የምያውቅ፣ የሀገሩን ጥቅም የምያሰከብር፣ ከፈጠራ ወሬ የተቆጠበ ዜጋ ለማፍራት እንድያሰችል በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ብቃት ባላቸው መምህራን የግብረ ገብና ሰነ ዜጋ ትምህርት ሊሰጥ ይገባል። በዚህ መሠረት ሀገርና ልማት ወዳድ ጨዋና ትሁት ወጣት ማፍራት ይቻላል።
    ።።። ሁሉም ተማሪ ዩነበርሰቲ ሊገባ ሰለማይችል በአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በአናጢነት፣ በግንበኝነት፣ በኤሌክትሪክ፣ በሜካኒክ ሰልጠና እንድያገኙ መደረግ አለበት።

  • @Yotor7
    @Yotor7 2 года назад

    የሩሲያ የኒኩልየር ተሸካሚ ሚሳይሎች ልምምድና ተጠባቂው የኔቶ ምላሽ

  • @wulchafogebre5356
    @wulchafogebre5356 2 года назад +1

    ሩስያ ኔቶ የጦር ኃይል ድንበሬ ደረሰ ብላ የጀመረችው ጦርነት ውጤቱ የባሰ እንዲስፋፋ እያደገ ነው። ይኸው የዲክታተሮች ትርክት ውጤት ይህ ነው። ድል ለኡክሬይን💪💪💪🇺🇦🇺🇦🇺🇦

    • @ethioteach1814
      @ethioteach1814 2 года назад +1

      ውድቀት ለዩክሬን ድል ለራሺያ

  • @abeba3368
    @abeba3368 2 года назад +2

    NATO💪💪🇺🇸💪💪

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 2 года назад

    ፑቲን የበለጠ ስጋት እራሱ ላይ ፈጠረ

  • @user-pn7nj8vm7b
    @user-pn7nj8vm7b 2 года назад +3

    ጀግና ነህ ፑቲን ከነልጆችህ🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪