Andand Negeroch - ከአዲስአበባ ሴቶች ማህበር አመራሮች ጋር የተደረገ ቆይታ! @ShegerFM1021Radio

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2025

Комментарии • 9

  • @aziቲ
    @aziቲ 6 месяцев назад

    ወይዘሮ ፅሐይ ግን ከንግግር አቸው ስረዳ እዬዋሹ ይመስላል! ጠያቂው ግን እናመሰግናለን !ሀይለኛ ጠያቂ ነህ❤💚😍

  • @Samiyna
    @Samiyna 6 месяцев назад

    የቤት ኪራይ ቅጣቱ ምንድነው ቆይ?? ህግ የለም ወይስ የተለየ ህግ ነው የሚከተሉት??? ወይስ ህዝቡ ምንም አያቅም ይከፍል ነው ወይስ የግለሰብ ቤት እንኮን እንደዚህ አድርገው አያቁም የሶስት ወር ሳይቀበሉ የሚቆዩም አሉ። ሲበዛ አሳፋሪ ነው ቅጣቱ እንደ ጋዜጠኛ በዚህን ያክል ኢትዮጲያ ውስጥ ቅጣት ካለ ንገረን እስኪ ።

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 6 месяцев назад

    🤩🧠♥️✊💫💫💫💫💫⚖️👊

  • @HiwotHayilu-m4x
    @HiwotHayilu-m4x 6 месяцев назад

    ሲጀመር ይህ በእኛ ሴቶች የሚነግድ ማህበር ነው።ወ/ሮ አፀደ የምትባል ሴት የማህበሩ ነቀርሣ ናት። ጋዜጠኛው ራሱ የእሷ ደጋፊ ነው ለምን ያባብላታል? ለምን ድምፃችንን አይሰማም? ወራዳ ተግባሯን በመረጃ አስደግፈን ልከንለታል። ቲቢተኛ ስርዓት የሌላት ለማህበሩ የማትመጥን ጋጥ ወጥ ሴት ናት።
    የተናገረችው አንድም እውነት የለውም። ፕሬዝዳንቷ ለመስራት የሚፈልጉትን ተናግራለች። ጥሩ ቢያንስ በጨዋና በተማረ አንደበት ተናግራለች። ይህችን ግን ስሟት በፍፁም ይህን ማህበር አትመጥንም። ሳምንት እድል ስጡኝ ።
    ብዙ ጥያቄ አለኝ እባካችሁሸገሮች

  • @Samiyna
    @Samiyna 6 месяцев назад

    ሌቦች እኮ ናቸው በብር ሁሉንም ይጨርሳሉ ካርታ የሌለው ቤት ብቻ ሰብስበው የአከራይ ተከራይ ውል ሲመጣ የወረዳ ሰው ይዘው ይዞራሉ ካርታ ፍለጋ። ሌላውን ተውት እና የቤት ኪራይ ሲጨምሩ አዳነች አበቤ ጨምሩ ብላን ነው ያሉት ማን ይሙት አዳነች እንደዚህ ትላለች አሁን????
    የ1ሺ ቤት 9ሺ አድርገው ጨማምረው????? ብሩስ የት ነው የሚሄደው??? መጋዘን የተቀመጡት ዕቃዎች በስብሰው የሚበላሹ ንብረቶች ?? እዛው ሰራተኛ ስለሆንኩኝ አዋራኝ ብዙ ነው ታሪካቸው አያልቅም።

  • @KenaniGesh
    @KenaniGesh 6 месяцев назад

    የ8ሺ ብር የሚያከራዩትን ቤት ሳንከፍል 10ቀን ካለፈው ቅጣቱ 4ሺ ብር ነው😂😂እንሳቅ እንጂ። ህግ የማያቃቸው ህጋዊ ሌቦች ናቸው። ለሴቶች ተብሎ የመጣውን ሲንጀር ሸጠው ለኪሳቸው ዳይፐሩን ዋይፕሱን ወደ ቤታቸው ይዘው ይሄዳሉ። ለሴቶች ምንም የማይጠቅሙ ሌቦች። አሁን ደግሞ የአከራይ ውል የላቸውም ክፍያ የሚቀበሉት በእጅ በእጅ ከዚህ ብሆላ ህጋዊ ካልሆኑ ኪራይም አንከፍልም። ቅጣቱንም አንከፍልም አያስቡት። እንደ ጋዜጠኛ ከሆንክ እድሉን ስጠን ቀጣይ እናውራ ወይም መረጃ እንስጥክ አዋራን

  • @Samiyna
    @Samiyna 6 месяцев назад

    ሌቦች እኮ ናቸው በብር ሁሉንም ይጨርሳሉ ካርታ የሌለው ቤት ብቻ ሰብስበው የአከራይ ተከራይ ውል ሲመጣ የወረዳ ሰው ይዘው ይዞራሉ ካርታ ፍለጋ። ሌላውን ተውት እና የቤት ኪራይ ሲጨምሩ አዳነች አበቤ ጨምሩ ብላን ነው ያሉት ማን ይሙት አዳነች እንደዚህ ትላለች አሁን????
    የ1ሺ ቤት 9ሺ አድርገው ጨማምረው????? ብሩስ የት ነው የሚሄደው??? መጋዘን የተቀመጡት ዕቃዎች በስብሰው የሚበላሹ ንብረቶች ?? እዛው ሰራተኛ ስለሆንኩኝ አዋራኝ ብዙ ነው ታሪካቸው አያልቅም።