If you know where they hang out at, then yes they are easy to get access to. Also, the better thing is they don't even have celebrity mentality here so you can have free conversation with them if you get to meet them.
Agewo dance like wolayta because the two were the original people of Ethiopia. Wolayta was there even before agewo. That's historical fact. Wolayta has a continuous presence of 8000 years in Ethiopia unlike others North of wolayta like Oromo, Amhara, Tigre. Most others eventually migrated to their present day homelands, Oromo being the late comers of all. Sidama, Hadia, Kambata, etc lost most of their lands in the South to Oromo migration pushed to their present day location. Agewo and wolayta were the two Norther and central tribes of Ethiopia and the rest came from the South central and South Eastern peripheries while the Amhara and Tigre crossed the sea from Arabia and mixed with the locals. Wolayta actually means mix. the Gamo, Gofa , Dawero are brothers of wolayta. Wolayta however mixed with all new comers, Amhara, Tigre, etc. A short history lesson for you.
ምርጥ የኳስ ሜዳ ልጅ አለምዬ ይመችክ ያራዳ ልጅ በዚህ ዘመን ማን ያልታመመ አለ ሁሉም ታሞል አንደኛ ውድድድድ
😂😂😂
እውነቱን ለመናገር አለምዬ ሁሌም ይዞት የሚመጣው ነገር በጣም ለየትያለና አዲሥ ፈጥሮ ነው ልዩ ክብር አለኝ በርታልኝ እወድሀለው ማለቴ በአድናቆት
ፐፐፐ.. ዘፈኖችክ ሁሉ መልክት አላቸው በጣም አድናቂክ ነኝ ከመዳብ መጥባ ቀልዱስ ቀልድ ነው ዜማና ቅጥምክ የተዋጣለት ነው አባ በርታልኝ የኔ ቅመም በተለይ አይደለምዴ ዋሸውዴ ሚለው ዋው እንደ ምግብና ውሃ ይጠማኛል ሳልሰማው ካደርኩ
wo
በእውነት ግጥሞችህ ውስጥ ይገባሉ እያንዳንዳቸው። ትምህርት። አላቸው የምትገርም ልጅ ነው በርታ
የሸኖ ልጅ ነኝ ስደተኛዋ አታላዬ አታላዬ ካፌ ክፉቃል ባይ ወጣም ያመኛል በጣም 100%።።።።።ኧረ ተመቸከኝ። ያታለልከኝ ቸርነት ጉደታ ባለህበት ኢሄን ሙዚቃ ትላንተ ይገባሀል ልብ ይስጥህ
መቼነው ሀገሬ እምገባው? ሀዘን ይሆን ደስታን እማነባው? ayizoshi yene qongo
ሁሉም ዘፈኖቹ በፈገግታ የተሞሉ ናቸዉ ክሊፑ ሲያምር ግጥሞቹ መልእክት ያላቸዉ
❤️❤️❤️
@@wabbydumga9790😊😊nice pq
@@wabbydumga97900000😊0000000000001❤❤1
❤
❤❤
ሲሞላ ጨዋታው ሌላ
ሲጎድል አንቀን ልንገድል
በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ዘፈን ነው
Hlo
Hanan H malet?
ሙዚቃ መስማት ብዙ አይደለሁም ነገር ግን ያንተን ሙዚቃ በጣም ነው የምሰማልህ አሪፍ ነው የምትጫወተውአቦ ይመችህ ባለህበት
I'm a somalian and I love Ethiopian music/people.....😍😍. Quick question: can people freely meet singers in Ethiopia ???
If you know where they hang out at, then yes they are easy to get access to. Also, the better thing is they don't even have celebrity mentality here so you can have free conversation with them if you get to meet them.
Yes you can meet them
❤
ሳልሰስት ብሰጥ ፍቅሬን ካንጀቴ.......ምርጥ ክሊፕ ነው ወይኔ አለምዬ
ዋው ዋው በጣም ነው ምልክት ያለው ዘፈኖችህ በሙሉ
ዋው ተመችቶኛል
.
.
.
ሲሞላ ጨዋታው ሌላ
ሲጎድል አንቀን ልን ገድል
.
.
.
ወይ ታሪክ
This song will never get old
አቤት አንተ ልጅ ዘፈኖችክ ሁሉ የሚገርሙ ናቸው ኡፋፋፋፋፋ ስወድክ
ያንተ ይሻላል በነገራችን ላይ ሀሳቡ እና ግጥሞቹ ይመቸኛል የዚ ልጅ አሪፍ ነው በርታ አባቴ ዘንድሮ ለነገሩ ያልታመመ የለም
wowo yemral 👍👍👍👍💋💋
kiya sweet 💋💋💋❤❤
እኔም ጤነኛ ማየት ናፍቆኛል
Yamral
ትክክል
አለምዬ ዘንድሮስ ያልታመመ የለም። ሃሪፍ ስራ ነው በርታልን። የተለያዩ ስራዎችን እያሳየኸን ነው።
You revealed my mind with a single verse.ya did.አጋጥሞኛል እኔም አስይዤ ተበልቻለሁ።
ሀሀሀሀሀ ጥሩ እኮ ነው ታዳ በጭፈራ አከሙህ ከዚህ በላይ ድል ምን አለ
This guy knows something about entertainment. Nice!
አሪፍ ነው። ይመጥናል። በርታ
ወይኔ አለምዬ። ክክክክክክክክ። እሪፍ ነው። የኳማቾ ዳሪክተር ነኝ
omg am in love with this song . keep it up almeye
ጋሻው ምስጋን ከራያ ቆቦ ዋው በጣም የምወደው ሙዚቃ ነውማኛ ቀጥልበት አለምየ ማኛ
ምርጥ ዘፈን ምርጥ ክሊፕ! ተወዛዋዦቹ ይችላሉ♥♥♥
ዋው በጣም የሚገርም ሙዚቃ ብዙ ትምህርት አለው ዋው ይመችክ
የሚዘፍናቸው በሙሉ ትርጉም አላቸው (ሞች ይበረታል ገዳይ ከጠፋ )በጣም ተመቸኝ
firdowes Q ወጨኝረለሂ ዠቨ
ያመኘል በጣም ዎው ወድም እናመሰግናለን ወይኔ አለምዬ ወይኔ ኪሊቡ ሲያምር ለስለስ ካለ ዜማ ጋራ ከልብ እናመሰግናለን
እንደኔ በ2020 የሚያየዉ!!!!! በድጋሜ❤❤❤❤👧👧
ዘፈንህን ሁሉ ስወደው ደሞ ከሌሎቹ ለየት ይላል ይመችህ ብሮ
ውድድድድድድድድ ሁሉም ሰው ለሀገሩ መስራት ያለበትንነገር መስራት አለበት። እጅለጅ ተያይዘን ተደጋግፈን ካልሄድን ወያኔ አንዳንድ እያለ ይጨርሰናል ያገሬልጆች ሁላችሁም ተነሱ ታገሉ። ዝምታአያዋጣም የዋህነት አታብዙ ዘራፍፍፍፍበሉ። A ወሎየዋ
ثق
አስተማሪ ምናምን ስትል ሰፍ ብየ ነበር አሞሃል ባክህ አለሙ ነገር ነህ
Saron Milkiyas kkkkkkkkkkkk
Weye redu :-D :-D :-D :-D
የኔ ሳቂታ ፍልቅልቅ እንዴት እንደምወድክ አይዞክ በርታ ቆንጆ
መአዚና የራያዋ ቆምጆ fjtyhe7f7ydgnfdhvdubsg
መአዚና የራያዋ ቆምጆ
በጣም ደስይላል ይመችህ ሁሉም ስራወችህ አድናቂህ ነኝ
I love this song 💖💖💖💖💖😘 and I am ethopian to who is here at 2020 like this
በሳቅ ጨረስኩት.
ክሊፕ. 100%
ድምፀ. 100%
ሁለነገሩ ድስ ይላል. 👍👈10,000
i am from eritrea but i like amharina music i proud of you keep it up 😘
Awet Yohannes me too
You are not Eritrean liar
Awet G/Yohannes 👍
Same
Tesfazghi Negash ፋጊ 🇸🇬🇸🇸
የሚገርም ሙዚቃ የሚገርም ዢዲዮ አለምዬአሪፍ ስራነው ቀጥልበት
ወይኔ አለምየ kikik ይመቻል በአድስ አመት ለማንኛውም እንካን አደረሰን ላአድሱ አመት ጎደኞቸ ያማረ ያበበ የፍቅር አመት ይሁንልን
አይይይይይይይይይይ የባሌማስታወሻ ተጣልተን ይሄን ነበር የጋበዘኝ የኔማርርርርርር እደት እደናፈቀኝ
Aagaw is king i am from Ambo Oromia
ግጥሙን በደንብ ስሙት ምርጥ ነው አስተውላችሁ ስሙት
💚💛❤
Mule shikor mara eye zfetweka Ethiopia music 🙏🙏🙏🎵🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አዴናቂህ ነኝ በረታ ሙዚቆችህ ሁሎ ትረጉም አልው በረታ
አግሠው
ሠው
ውባልም እንግዳ ሠላምዋው ለከአግሠው
+J H 8iiii
ውባልም እንግዳ ሠላም ለከአግሠው 🎷🎷🎷🎶🎶🎶🎧🎧🎧🎧
ቆንጆ ሙዚቃ ነው አብሶ ክሊፑ ክተለመደው ወጣ ያለ በመሆኑ አሳምሮታል
Is that only me this guy's face reminds Teddy Afro. Specially when he smiles.
Yeah
😍😍😍መጨረሻላይ ያለን ነይዛሬ የሚለው በፊት አልነበረም አሁንጨመርክበት ለማንኛውም ይመቻል አለምዬ
ብእህንግዜያታመመስውያለአመስለኝምፍንቖነውበነገራችን አድናቅህነኝበርታ
😃😃😃😃😃😃😃ያመኛል በጣም እ የዶክተሮቹ ዳንስ ይመስጣል😜😜😜😜
kkkkkkkkkkkk በቃ ዘናናና በሉልኝ 😍😍ሱሶቼ ዉድ ኮማተሮች😘😘
Micky Boss 😣😣😣😣😣 ቅ ነው edi lol
Micky Boss 😓😓 😜😜
እትና ነኝ Almalkii kkkkkk
እትና ነኝ Almalkii yene marrrr
Majeed Alsaqri 😜😁
የኔ ቆንጆ አለም ስወድህ እጅግ በጣም ምርጥ ነው አድናቂ ህ ነኝ ከ....❤❤❤
Love from an Eritrean
ገራሚ ክሊፐ። ሁሌም። ያስደም መኛል። ምርጥ። በጣም። ልጆቹ ገራሚ ፐፐፐፐ
ያመኛል በጣሜ መዳም ስጠራኝ እኔ ዘፈን እያዳመጠኩ
hahah lemadam new suka suka menelate
Ledet Latta ውድድድድድድድውውውድድድድድድድ
Ledet Latta (
Kiye
Filimii
ወይኔ አለምዬ በነገራችን ላይ እኔ ግጥምና ዜማ አሪፍ የሆነ ሞቅ ያለ ሙዚቃ አፍቃሪ ነኝ አሪፍ ነው በርታ በዚው ቀጥልበት
በጣም ምርጥ ነው በርታ
ምርጥ ሙዚቃ..... አቤት የአገዎች ጭፈራ ግን ደስ ሲል❤
gobez always love it. So creative
የአገው ጭፈራ! አሪፍ! ኢትዮጵያዬ ውብ እኮ ነሽ!
Very unique art and I'm loving it.
አሞኝ ነበር አሁን ትቶኛል እግዚአብሔር የፈቀደውን ሰጥቶኛል እኔ ያልኩትን አልተሰጥሁም ሰው በራሱ ፍቃድ ሳይሆን የሚኖረው በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው
ጥሩ መልክት ነው አይጎልም ዛሬ ወትሮም ያልሞላ........
B.B.
መኖሬ ባንተ ነው sara kassa l
ዋው ሙዚቃ ብሎ ዝም ነው በርታልን bro 🇪🇹❤❤
waw alemiye u are so cool best voice wz best music arrangement i like especially ur title selection ''yamegnal betam '' wolkayite from israel
ምናለበት የእውት ዶክተሮች እንዲ ቢሆኑ ሁሌቀድሜ እኔነበር እምታከመው አለምዬ ምርጥ በርታ
የዚህን ልጅ ኢንተርቪ ማዳመጥ እፈልጋለው
ማርታ ናሆም men Lemehuen
ማርታ ናሆም yena balena ye 2 lejochu abat new akteme tetanki yehon haha
ኖ ለባልነት አይደለም በቃ ስለአንድ ሰው ማውቅ አይቻልም
ማርታ ናሆም entrvew alfwal eko
ዋውውውውው ነው አለምዬ በርታልን ብዙ እጠብቃለን ካንተ ድሌ ዛሬ ነው ድሌ ዛሬ ነው ድሌ ዛሬ ነው አቦ ይመችክ እናመሰግናለን
ITS FINALLY HERE! AFTER SO LONG!
አስይዘው በሉኝ ጨዋ ናት ብዬ ወይኔ አለምዬ ፡፡በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው፡፡
waaaaawaaawwwwww😍😍😍👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎧🎧🎧🎤🎤🎤🎤🎸🎸🎸🎸🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻📀📀📀📀📀📼📼📼📼📼🎧🎧🎧🎧🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺👏👏👏👏👏
limuye Girma 6I'm of
😆👍
👍😆
limuye Girma
limuye Girma uuuu8o0
ግሩም ስራ በተለይ የቃላት አመራረጥ በርታ አሌክስ "ዋሸሁ እንዴ ?"
ደግሞ በዝህ መጣህ ወይኔ አተ ልጅ አረ ምን አባቴ ልሁንልህ እኔንም ወይኔ አስባልከኝ i love you ሙጭ እሽ
Makda You Tube lo
ወይነ አለምዬ ሞች በረታል ገዳይ ከጠፋ ተመችቶኛል,___
#አዲሱን አመት ወይኔ አለሜ ብዬ ከጀመርኩ ምን ልሆን ነው ወይውይ ውይ
Lelaalem Abrham
Lelaalem Abrham kkkkkkkk
Lelaalem Abrham
Lelaalem Abrham 💚💛❤👍👍👍👍👍👍wooowooooow👍👍👍👍👍
Lelaalem Abrham
ካፌ ካፉ ቃል ባይወጣም.ያመኛል በጣም።አለምዬ አድናቂክ ነኝ።የኢትዮጲያ ቆንጆ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድ ይመችክ።
😁 ደስ፡ ይላል፡ አለምዬ .... በርታ!
Yene Mar oo😘😘😘😘😍
እመሙ አልጀመረኝም ሲጀምረኝ ድክተችን ትጠሩልኛላቹ አድናቂክ ነኝ ከመቂ ልጋብዝህ የማጎ ጭማቂ
ምነዉ ሸዋ ወይኔ አለምዬ ክክክክ ዶክተሩን አሠራችሁት የታባቱ
Hello my love
TST APP kkkkkkkkk
ኤልዳና ሊድካ ከከከከከከ
TST APP 🖒🖒🌷🌷🌷🌷💑💑💑🎻🎻🎻📀📀kkkkkk
TST APP hi
ዋውውው በጣም አድናቂህ ነኝ ተማድነቄ የተነሳ የፍቅር ቢጤ ጀመረኝ ሰይፉን የምታቁ ተባበሩኝ ቁጥሩን ያገር ልጅ ለመቸ ነው
«ሳልሰስት ብሰጥ ፍቅሬን ካንጀቴ
ምን ይሉኝ ሳትል ወጣች ካናቴ›እኔም ተቸግሬለሁ
😂😃😃😃
Kkkkk awrdata
GOD bless you I love this brother
Abrlbhaham Weldemichaellppgppppppp onn h
Abraham Weldemichael 334tyy
ወይኔ አለምየ አስይዘው በሉኝ ጨዋናት ብየ😂😂😂😂😘🤣🤣🤗🤗🤗
ይመችህ አቦ ~ ያልታመመ የለምና ~ፎንቃ ነገር ነህ ግን!!!!!!
ሟች ይበርታል ገዳይ ከጠፋ.›ተመችቶግናል አለምዬ
አበቡሽ አበባ ከሚኪ ዘፈን ጋር ይቀራረባል
ዋሽሁ እንዴ
Ethio Son alwashihm min kortoh
ሙዚቃወችህ ን ሁሉ እደንቅልሀለሁ በርታ ጎበዝ ደሞ እወድሀለሁ
ዋው ያምራል ያስቃል። ደሞ በለው ደሞ ዛሬስ ጩጮቹም ደክተሮቹም አልቀሩ ክክክ
ሀረግ የወሎ ልጅ Otb 😃😄😄😂
ሀረግ የወሎ ልጅ Otb ሀሀደስ
Tm
Hdr
wow👍👍👍 it is great
I like the vidio mostly
melkektu meindenaw? ezihe akebabi yesrabet nager algebayeim?
Reem Alreem wewwwwwwww
❤❤❤❤❤❤❤ክሊፑ በጣም ያምራል ግጥሙ ምልክት በጣም ደስ ይላል
እኔም ያምኛል
ስወደው ይህንንዘፈን። ውይይይይይይ
great music and vocal.
የአለምዬ & ታረቀኝ ስራ በጣም ነው ሚመስጡኝ በርቱ
nice one dude
አድናቂህ ነኝ በርታ ይመችህ አለምዬ
አንተ በአለምዬ ስትታመም እኔ በነርሶቹ ታመምኩ ለማንኛውም ይመችክ
ወይኔአለምየ፡ልክነህበጣምይመቻልበርታአፍቃሪወችህምእየበዙነውእሡይርዳቸውለማንኛይቱእንደምትሆንእንጃ፡ሠርግህንያሠማን
እኔም ያመኛል ውስጤ ነህ ክክክ
Nice ወንድ ልጅ ጥሩ ና ባለ ምርጥ ዘፋኝ ነህ፤፤❤❤❤
ዋው ያምራል ተመቸከኝ
Haymi Cool kkkkk
እንዴት እንደተመችኝ ወይኔ ወይኔ አለምየ አየዞን
Agewo dance like wolayta because the two were the original people of Ethiopia. Wolayta was there even before agewo. That's historical fact. Wolayta has a continuous presence of 8000 years in Ethiopia unlike others North of wolayta like Oromo, Amhara, Tigre. Most others eventually migrated to their present day homelands, Oromo being the late comers of all. Sidama, Hadia, Kambata, etc lost most of their lands in the South to Oromo migration pushed to their present day location. Agewo and wolayta were the two Norther and central tribes of Ethiopia and the rest came from the South central and South Eastern peripheries while the Amhara and Tigre crossed the sea from Arabia and mixed with the locals. Wolayta actually means mix. the Gamo, Gofa , Dawero are brothers of wolayta. Wolayta however mixed with all new comers, Amhara, Tigre, etc. A short history lesson for you.
Hahaha😂😂😂አሪፍ ነው, አጀማመሩ ደግሞ በጣም ያስቃል!!