Ethiopia Sheger FM Mekoya - የመንግስቱ ልጅነት እና የግድያ ሙከራዎች@ShegerFMRadio | መቆያ | TizitaZeArada

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2024
  • #TizitaZeArada #ShegerShelf #Mekoya
    #Ethiopia #Ethiopia #ShegerShelf #ዕንባእናኩነኔ #AndualemTesfaye #ShegerShelf #AlexAbrham #ዙቤይዳ #ShegerFM #Mekoya #EsheteAssefa #MohamedHamdanDagalo #Sudan #KidameChewata #Ethiopia #ShegerMekoya #Mekoya #EsheteAssefa #JOHNSCOBELL #BashaAwalom #Spy #EddieChapman #Ethiopia #ShegerFM #TizitaZeArada #HaileSelassie #HaggaiErlich #ethiotizita #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #addisabeba #fetadaily #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ቀይሽብር #ኢትዮትዝታ #meazabirru #drabiyahmed #sahleworkzewde #ebstv #seyfuonebs #ems #ethio360media #ebc #fana_tv #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation
    ፍፁም ነው እምነቴ ( የከፍተኛ 15 እውነተኛ ታሪክ)
    መቆያ;- ሀገር የፈጠረ መሪ : በእሸቴ አሰፋ - ህዳር 29፣2016
    Sheger FM Tintane - የተረሳ ጦርነት! በእሸቴ አሰፋ /Sudan War/ Eshete Assefa
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - ደርግና የጀነራሎቹ የሞት ድግስ ( ክጥንስሱ እስከ መጨረሻው ግምቦት - 8 ) @ShegerFMRadio | መቆያ |
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - የጀነራል መርዕድ የመጨረሻ ሰዓታት (ተረከ መጸሃፍት) @ShegerFMRadio | መቆያ | Tizita Ze Arada
    መቆያ - ታዋቂው የጃፓን የጦር መሪ /Isoroku Yamamoto በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    sheger FM Mekoya - የ 14 ሚልየን ሞት እና ሰርጋጅ መርከቧ አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Mekoya - ስለ እውቁ እንግሊዛዊው ጋዜጠኛ ዴቪድ ፍሮስት (David Frost) በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM Mekoya - የቀይ ባህር ጦርነት እና አስገራሚ ተፋላሚዎች ሁቲ Red Sea W$ar and Economyአስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    ግብፅ ለምን ተበሳጨች? ዓለም አቀፍ ትንታኔ - በእሸቴ አሰፋ @ShegerFM1021Radio
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - እስር ቤት ያላሰረው ታሰሪ አስገራሚ እውነተኛ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Yechewata Engida - Dawit Tsige Interview With Meaza Birru ልዩ የበዓል ጨዋታ Part 2 @ShegerFM1021Radio
    Sheger Shelf - በአንዷለም ተስፋዬ ጥር 3፣2016 - Andualem Tesfaye @ShegerFM1021Radio
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - የኡራጋይ 571 አውሮፕላን በረራ የአለማችን ትልቁ ተአምር አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Sheger mekoya-የፈረንሳይ ወታደራዊ በአፍሪካውያን |West Africa France-eshete assefa
    Mekoya - ውበቷ ያስገደላት ሰማዕት - በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger Mekoya - Sergei Aleshkov አስቀያሚውን ጦርነት በህፃንነቱ የተጋፈጠው ህፃን ሰርጌይ ታሪክ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger Mekoya - Henry Kissinger ስለ ሄንሪ ኪሲንጀር በእሸቴ አሰፋ መቆያ @ShegerFMRadio
    Mekoya - አሜሪካ በስለላ ታሪኳ ያስገረማት ሰላይ! Victor Manuel Rocha ቪክቶር ማኑኤል ሮቻ By Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ
    የቀይ ሽብር ምስክርነት / ትረፊ ያላት ነፍስ
    Ethiopia Sheger FM Mekoya - ጭንቀት የበዛበት የመንግስቱ የ3 ወራት ከስልጣን እስከ ስደት አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    ትረካ ፡ ዘላን - አዳም ረታ - አለንጋና ምስር - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023
    ትረካ ፡ አውጫጭኝ - አብዱ ራህመቶ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023
    Sheger FM Mekoya - እስራኤል ማን ነበረች? ፍልስጤማውያንስ እነማን ናቸው? አሁንስ? በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM Mekoya በሞት ቁማር የተበላው ጀነራል አማን ሚካኤል አምዶም አስገራሚ ታሪክ በ ሚኪያስ አለሙ
    Sheger FM Mekoya - እስራኤል ማን ነበረች? ፍልስጤማውያንስ እነማን ናቸው? አሁንስ? በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    Sheger FM Mekoya ሞሳድ እና ሐማስ Mossad vs Hamas በአሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
    የመንግስቱ ሀይለማርያም ደብዳቤ ከዙምባቤ/Mengstu Hailemariam's letter from zimbabwe #ethiotizita #mekoya #Aseb #አሰብ
    ቆይታ በጓድ መንግስቱ ሀይለማርያም መኖርያ ቤት - ገን ሂል / residence of Mengistu hailemaryam @gunhill Addis Agelgil
    የምድር ሲኦልን የመራው ሰይጣኑ መሪ አስገራሚ ታሪክ #shegermekoya #salon terek
    Sheger FM Mekoya - አስማተኛው አልሞ ተኳሽ ሲሞ ሀያ Simo Häyhä በእሸቴ አሰፋ
    አለምን ጉድ ያስባለውና እንደ ጣኦት የሚመለከው መሪ በእሸቴ አሰፋ mekoya Salon Terek
    sheger mekoya: ፊደል ካስትሮ fidel castro ሸገር መቆያ እሸቴ አሰፋ eshete assefa
    sheger mekoya የደርግ ሊቀመንበር አማን አምዶም እና መንግስቱ eshete assefa እሸቴ አሰፋ
    አስሩ ጉልበተኞች በእሸቴ አሰፋ sheger mekoya salon
    አስገራሚውና የሰው ጅቡ የሀገር መሪ በእሸቴ አሰፋ sheger mekoya Salon Terek
    sheger Mekoya - አሜሪካ የሸሸገችው ሽብርተኛ ? who sheltered America በጌታሁን ንጋቱ
    Tizita The Arada - ኃይለሥላሴ አነሳሳቸው እና አወዳደቃቸው Haile Selassie: His Rise, His Fall by Haggai Erlich
    Sheger Mekoya - አነጋጋሪው መሪ አስገራሚ ታሪክ Eshete Assefa
    Sheger FM Mekoya - የሀበሻ ጀብዱ - የጣሊያን አውሮፕላን መከስከስ (መቆያ)
    Sheger FM Mekoya - የሀበሻ ጀብዱ - የራስ ስዩም መንገሻ መምጣት
    Sheger FM Mekoya - የሀበሻ ጀብዱ ራስ ካሳ በ ተፈሪ አለሙ
    Sheger Mekoya - ashraf marwan የ 6ት ቀን ጦርነት እስራኤልን ያዳነ የግብጽ ዜጋ ሰላይ ጌታሁን ንጋቱ
    FM , radio , News , Shegermeazabirru , ShegerFmyoutube , Shegermeaza , Chewata , Shegermekoya , mekoya , esheteassefaprogram , Shegershelf , shegercafe , Mekoya On RUclips , Sheger Mekoya - Maurice Bishop በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa , eshete assefa , sheger mekoya , sheger fm 102.1 mekoya , Mekoya , EShete Assefa Mekoya , KIdame keseat , kidamen keseat ebs today , kidamen keseat ebs , kidamen keseat , sheger mekoya new 2022 , mekoya kidame , Mekoya eshete , eshete assefa mekoya , mekoya eshete assefa Salon Terek mekoya sheger fm 102.1 mekoya sheger fm 102.1 mekoya ሸገር መቆያ
    መቆያ makoya sheger fm መቆያ ሸገር sheger makoya, mekoya sheger fm 102.1 new, መቆያ በእሸቴ አሰፋ eshete assefa sheger fm 102.1 mekoya eshete assefa mekoya sheger eshete assefa sheger radio sheger mekoya new 2021 sheger fm sheger mekoya eshete assefa eshete assefa mekoya
    እሸቴ አሰፋ sheger fm 102.1 mekoya መቆያ እሸቴ አሰፋ sheger fm mekoya
    ሸገር ኤፍ.ኤም 102.1 መቆያ እቆቅልሽ ጥያቄ mekoya sheger fm salon tube
    Ethiopian Awaze News Alemneh Wasse Salon Terek
    salon tube ,ethiopian tereka , amharic book,Ethiopian Audio Book,ትረካ , amharic audio books , amharic book audio , tereka , ethiopian history in amharic , terka ethiopia , amharic book , sheger shelf , Sheger FM 102.1 Radio ,

Комментарии • 67

  • @yohansejonejone3628
    @yohansejonejone3628 Месяц назад +3

    ሠውዬው ለምን ዕድሜው ረጅም ሆነ ?ፈጣሪ ከእውነት ጋር አብሮ ይሆናልና ነው ፡፡

  • @user-is8sd4hi5m
    @user-is8sd4hi5m 4 месяца назад +7

    መንጌ ሀገርወዳድእና በእኩልነት የሚያምን የጀግና ጀግናነው እይሄ የማይካድ ነው

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 4 месяца назад +7

    ሸዋ የጀግና ዘርነን ❤❤❤❤❤

  • @mohamedsirage7474
    @mohamedsirage7474 2 месяца назад +3

    አላህ ይጠብቅህ ለልጆች ኑረላቸው

  • @user-kh1cv2ry1w
    @user-kh1cv2ry1w 5 месяцев назад +9

    የኢትዮጵያ አቀኛ ና እውነተኛ ልጅ መንጌ እድሜ
    ይስጥእ rial Presedant for Ethiopia m

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 4 месяца назад +4

    መንጌ የኔ አባት ሺ አመት ኑርልኝ

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 5 месяцев назад +4

    ታላቁና ጀግናው የአንድነት መሪ መሪያችን መንጌ ሁሌም ታሪክ ሲያስታውሰዎት ይኖራል ፈጣሪ አምላካችን ለሚወዷት ሀገርና ለሚያከብርዎትና ለሚያከብሩት ህዝብዎ ያብቃዎት እንወድዎታለን ።

  • @mohamedsirage7474
    @mohamedsirage7474 2 месяца назад +2

    ጤና ይሥጥህ ኩፉ አይንካ በጤና ያኑርህ ❤❤❤

  • @AbebaDabessa123
    @AbebaDabessa123 4 месяца назад +3

    መንጌ የኔ ጀግና ሺ አመት ኑርልን

  • @user-hb1mf9xv3b
    @user-hb1mf9xv3b 2 месяца назад +3

    አንደንድ ሰዎች ልጠሉ ይችላሉ ነገር ግን በሙላዊ ኢትዮጵያዊ ህዝብ ዜንድ እጅግ በጣም የሚወደዱ መሪ ኖት ሰለዝህ ፈጣር ዕድሜና ጤና ይስጦት

  • @YfaGutena
    @YfaGutena 2 месяца назад +3

    መንግሥቱኃ፡ማርያም፡የደሀ፡አባት፡ማንእዳንተማ፡እርስዎ፡ከሀገር፡ከወጡ፡ጀምሮ፡ሀገራችን፡የኛ፡አይደለችም፡ሀገር፡የለንም፡ባንዲራ፡የለንም፡ኢትዮጵያዊነት፡ቀረ፡ሀገር፡ቅርጫ፡ሆነች፡በጣጠስዋት፡የደሀ፡አባት፡አተ፡የደሀ፡አባት፡ነህ፡ፍቅር፡ነህ፡አሁንም፡ዕድሜ፡ይስጥኽ፡አክባሪኽ፡ነኝ

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 5 месяцев назад +7

    መንጌ ወደዳቹም ጠላቹ ከዓፄ ቲዎድሮስ ቀጥሎ ጀግናና ሐገር ወዳድ መሪ ነው ለዚህም ምስክር ኧረ የአንባ ልጆች

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 5 месяцев назад +4

    መንጌ ሐገር ወዳዱ አንተን በአካል ሳላገኝ እንዳትሞት ተወደደም ተጠላም መንጌ ጀግና ቆራጥ ለሐገር ወዳድ ጀግና መሪ ነው ለዚህም ምስክር የህፃናት አምባ ልጆች ምስክር ናቸው!!

  • @user-sp1dd3ot5q
    @user-sp1dd3ot5q 4 месяца назад +9

    አምላኬ ሆይ አባቴን ጠብቅልኝ
    ኢትዮጵያ ለመግባት ያብቃህ

  • @abatefulaskelecha8857
    @abatefulaskelecha8857 5 месяцев назад +7

    ፈጣሪ ትረፍ የለዉ !

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 6 месяцев назад +8

    አገላለፁ ብዙም ከእውነታው ባይርቅም አንተ የነገርከን 4ተኛውን ነው ከወጡም በኋላ 3ጊዜ በድምሩ ከ7ጊዜ በላይ ፈጣሪ የሚጠብቃት ነፍስ

  • @user-ru9gr3dz6r
    @user-ru9gr3dz6r 5 месяцев назад +11

    መለስ በድግምት ባይሆን አያሸንፍም ነበር

    • @holbrook-ul9cf
      @holbrook-ul9cf 5 месяцев назад +2

      ደርግን ያሽነፈው የ ኤርትራ ታጋዮች ናቸው መለስ ደሞ በነሱ ታግዞ 4ኪሎ ገባ መንጌ ፈርጥጦ ዚምባብዌ ገባ እንካሁን እዛው ይኖራል😊

    • @goodnews2392
      @goodnews2392 5 месяцев назад +3

      መንጌ የምንግዜም ጀግና መሪ ነው። ለዚህ ነው ፈጣሪ እድሜ ጨምሮለት በህይወት ያለው። እድሜ ይስጠው አሁንም።

    • @helenahelena7617
      @helenahelena7617 2 месяца назад

      እሥቲ ዝም በይ ካላወቅሽ አሁን ለምን አሸንፈዉ አልገቡም ነበር?ያኔ አማራ እና ትግራይ አንድነት ነበራቸዉ ኤርትራን ጨምሮ ቅኝ ግዛት መሯቸዉ ሥለነበር ተባብርዉ ነቀሉት​@@holbrook-ul9cf

  • @TageneMokierya
    @TageneMokierya 3 месяца назад +3

    ዛሬም እጅግ የማደንቀው አገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ መሪ ፕሪዘዳንት መንግሰቱ ሀይለማማርያም ።

  • @user-km8qj8vg7d
    @user-km8qj8vg7d 3 месяца назад +2

    አባቴ እወድካለው ልክ ልጅ አባቱን የሚወደውን አይነት ውዴታ ከልብ የሆነ

  • @user-tx2nu4qe6g
    @user-tx2nu4qe6g 4 месяца назад +4

    አንተን ለመግደል ያሰቡት ሁሉ ሞታቸውን ኖረህ ማየትህ ከአንተ ሳይሆን ከፈጣሪ ነወ እላለሁ

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 4 месяца назад +2

    መንጌ ቆራጥ ነው የማትወዱት የፊውዳል ቅርጫፎች ናችው መሬታችንን ለጭሰኛ አካፈለብን የሚሉ በጣት የሚቆጠሩ እንጂ አብዛኛው የባላባት ልጅ ከመንጌ ጋር ተባብሮል በደል የማይፈልግ ነገን የኢትዬጵያ ልጆች እኩልነትን የሚፈልጉ አግበስብስ የራሱ ጥቅም እንጂ ስለሚበቅለው ስለነገው ሀገር ተረካቢ አያስብም ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ነፍጠኛዬ❤❤❤❤❤

  • @user-pf4yb6mw8w
    @user-pf4yb6mw8w 4 месяца назад +2

    Menge indante ayinet jegina dagim yiwoled yihun menge 1000 met nur henok ke Sidama

  • @user-xb9yt6os3p
    @user-xb9yt6os3p 3 месяца назад +1

    🙏❤️❤️

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 6 месяцев назад +6

    My Goodness!! This is unbelievable
    Mange was looks like Brilliant boy from beginning. The most surprised thing is, from where did you get guys his pictures? I never believe that he can give you his any information . But it is important to explained our ethiopian history to new generation and others people whether it is good or bad . All things are ethiopia History!!!!

  • @YfaGutena
    @YfaGutena 2 месяца назад +1

    27:42

  • @user-ik5eu1kf2d
    @user-ik5eu1kf2d 18 дней назад

    ሁለ ተኛው ተንተና ነው ትክክል

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 5 месяцев назад +3

    ምንም ቢቆይም ሰለመንጌ አንድ ልበል እኔ የሱመን ትዉልድ ነኝ መንጌን ጊዜአልሰጥ አሉት አላፈናፍን አሉት እን ኢትዮጵያን ሳትገነጠል ይዞ ይቆይ ነበር ባዛን ጊዜ ዉጊያዉ ተጧጥፎ እሱ ለለኤርትራ በሄሊኮፍተር ነበር ዉሀ ይልከዉ ሸቀጥ የተባለ መጀመሪያ ወዛ ካልተላከ ለሌላዉ አይሰጥም መጌ በኢትዮጵያ አንድነት ካመናችሁ ወንበሬን ልቀቅ ሲል ያንድ ጎሣ ሀገር አፍራሾች በጭራሸ አሉ ነጮቹ አሣፍነዉ አሰወጡት ከዛ ሀዝቡ ወኔዉ ጠፋ አጨብጭበን አሰገባናቸዉ የዛሬዋን ወደብ አልባ ና ፈሪ ትዉልድ መጣ ወሬብቻ መግባባት የማይችል ትዉልድ

  • @TasisaMekonen
    @TasisaMekonen 4 дня назад

    መንጌን የድሃ አበት ለኔ ደግሞ ከዚያ በላይ ነህ የት አግኝቼህ ልሳምህ ፎቶህ ብቻ ቤቴን ሞላው።

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 4 месяца назад +1

    እደነዚህ አይነት ዱርይ ከመጣ ኢትዮፕያ የተግማማችው😢😢😢😢

  • @user-ll2yi5dr3o
    @user-ll2yi5dr3o 3 месяца назад

    መጌ በአተ መሪነት ተዎድኩ 19 77 አ ም ተወለድኩኝ ሺ አመት ኑር አገራቺንን ለም አርገሐታል አብይ የሚባለው አዎደማት ሕዝቧንም ጨረሠሕ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 4 месяца назад +1

    መንጌ ቢኖር አንበታተንም ነበር.

    • @aseabe4843
      @aseabe4843 3 месяца назад

      አይ አለማወቅ !!! በሥራ አሳብቦ እሱ በባሌ ፤ ሚስቱ ደግሞ በቦሌ ፤ ሀገር ጥለው መኮብለላቸውን ሀገር የሚያውቀውን ነው ። ልጆቹን ደግሞ አስቀድሞ በአጎቱ አሥራት ወልዴ በዝምባብዌ አምባሣደር የነበረው አማካኝነት እንዲወጡ ተደርጓል ። መፈርጠጡ ካልቀቀረ አስቀድሞ ቢፈረጥጥ ኖሮ የወያኔና የአሁኑ ተረኞች መጫወቻና መቀለጃ አንሆንም ነበር ።

  • @debebea7669
    @debebea7669 2 месяца назад

    ኢትዮጵያዊ ፋሽስት ግፈኛ አረመኔ።

  • @TilahunSigegne
    @TilahunSigegne 4 месяца назад +1

    መንጌ ሀገር ወዳድ መሪ

  • @belaytessema3004
    @belaytessema3004 6 месяцев назад +8

    This monster killer and murderer who destroyed the life’s of the nation military and civilian hero’s and thousand of civilians

  • @sabilalmerdi1429
    @sabilalmerdi1429 5 месяцев назад

    አሁን የመንግሥቱ የፊት ቅረጽ ከመላዉ ኦሮሚያ የሚመስል ይገኝ ይሆን

  • @SolomonEshete-me6hu
    @SolomonEshete-me6hu 4 месяца назад +3

    መንግቱ፡አረመኔ፡ነው

    • @mohamedsirage7474
      @mohamedsirage7474 2 месяца назад

      አታሣሣት አረመኔ አንተህ ነህ መነግሥቱ ሣይሆን ኩፎ

    • @mohamedsirage7474
      @mohamedsirage7474 2 месяца назад

      ኩፎ ሠለሞን

    • @dawittamerat191
      @dawittamerat191 Месяц назад

      ​@@mohamedsirage7474ስንት ዐመትህ ነው Esti Anbib

  • @SamsamaSamsama788-er3pg
    @SamsamaSamsama788-er3pg 3 месяца назад

    ነብስ ይማር መንግስቱ

  • @asterabebe9166
    @asterabebe9166 5 месяцев назад +7

    መንግስቱ ጨካኝና የበታችነት የሚሰማው ኢትዮጵያን ኮሚኒስት ያደረገና የጣላት አንዱ ተጠያቂ ሰው ነው።

    • @AbebaDabessa123
      @AbebaDabessa123 4 месяца назад

      አይመሥለኝም ታሪክአምብብ

    • @aseabe4843
      @aseabe4843 3 месяца назад

      ​@@AbebaDabessa123እሷም የምታውቀውን ሀቅ መሰከረች ፤ አንቺ ነሽ እስካሁን ያልባነንሽው ።

  • @samggjudy7
    @samggjudy7 2 месяца назад

    ከጓድ መንግስቱ አብዮታዊ አመራር ጋር - ወደፊት!

  • @dawittamerat191
    @dawittamerat191 Месяц назад

    ክፉ ሰው ቶሎ Aymotim

  • @NuredinAwelu
    @NuredinAwelu Месяц назад

    አስተያየት ሰጪዎቹ የሱ ብጤ ደደቦች መሆናቸውን ተረድቻለሁ

  • @mohamedsirage7474
    @mohamedsirage7474 2 месяца назад +1

    መንግሥቱ መረጥ መንግስት የደሐ አባት

  • @dawittamerat191
    @dawittamerat191 Месяц назад

    ፈርጣጭ

  • @onlymine4294
    @onlymine4294 6 месяцев назад +3

    መንግሥቱ ሀይለማርያም ለምእራባዊያን ትልቅ ስራ የሠራ ኢትዮጵያ ለዚህ ያበቃ የተማረውን ጥርግ አድርጎ የጨረሰ በሲአዬ የሚጠበቅ ነበር

    • @antealehegnhailu2589
      @antealehegnhailu2589 5 месяцев назад

      ደግ አረገ ጀግና ስለሆነ ነው አብይ አለ አይደል ሴታሴት ኩል የሚኳል በእጅ አዙር ሰው የሚገል መንጌ ሐገር ወዳድና አዳማጭ መሆኑን ጠላቶቹም ይመሰክሩለታል አንብብ ከዛ ትወደዋለህ

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 29 дней назад +1

    እንታይ ራስህ ፋሽስት ነህ መሪነት ድራፍት ጠጥቶ ማጓራት መስለህ እናዳንተ ያለ ወስላታ ችሎ መርቷል ለማንኛውም እንተ ፋሽስት ያልከው የሻዕቢያ ወኪል ነህ

  • @seifedinsheicho1915
    @seifedinsheicho1915 2 месяца назад

    መንጌ ቆፍጠና መሪ

  • @kiberenigestsebez6633
    @kiberenigestsebez6633 5 месяцев назад +2

    ጨካኝ፡ግን፡ፈሪ፡ሠው፡ነበር
    ሸሸቹህ፡ብሎ፡ሥንት፡ወታደር፡ረሽኖ፡ረሡ፡ፈረጠጠ። ደደብ

    • @AbebaDabessa123
      @AbebaDabessa123 4 месяца назад

      አይመሥለኝም እሥቲ ታሪክ አምብብ ወይም ጠይቅ

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 5 месяцев назад +23

    መንጌ ሐገር ወዳዱ አንተን በአካል ሳላገኝ እንዳትሞት ተወደደም ተጠላም መንጌ ጀግና ቆራጥ ለሐገር ወዳድ ጀግና መሪ ነው ለዚህም ምስክር የህፃናት አምባ ልጆች ምስክር ናቸው!!