ህይወት በመንግስቱ ቤተመንግስት / የ14ኛ በር ሚስጥር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024

Комментарии • 75

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 Месяц назад

    ohhhh Betam Yasaznal yanaddal tariku

  • @gadi6563
    @gadi6563 9 месяцев назад +6

    አይ የቀጠሮ አለማክበር!!!! መስከረም 12 ቀን 1969 ጎይቶም ቀጠሮ ባለማክበሩ ጭራቁ መንግስቱ ሃ/ማር።ያም ከሞት አመለጠ የኢትዬጵያም ድጋሜ ውድቀት ያኔ ጀመረ!!!!!

  • @sanibc12
    @sanibc12 9 месяцев назад +4

    የሚገርም ታሪክ ነው።

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu6102 8 месяцев назад +3

    ይሄ ባሪያ መሀይም የጀመረው ዘረኝነት እና ጭፍጨፋ ነው እየተባባሰ ዛሬ የደረስንበት የደረስነው😢😢😢😢😢

    • @em6708
      @em6708 8 месяцев назад +1

      ጨፍጫፊ ነበር ዘረኛ ግን አይመስለኝም

    • @kedist1978
      @kedist1978 2 месяца назад

      @@em6708ዘረኛ ነበር ነፍጠኛ ይውደም እያለ ሁሌ ይፎክር ነበር

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 9 месяцев назад +6

    ይሄ ሠይጣን ሥንቱን አረሸነ ።የሚያሣዝነው እንኮን ይቅርታ ሊጠይቅ ወይኔ እንትናን ሣልገለዉ መቅረቴ እያለ መቆጨቱ ነው።

  • @abelsamuel5410
    @abelsamuel5410 8 месяцев назад +1

    ዘግናኝ ታሪክ....

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 9 месяцев назад +2

    Thanks for sharing ❤

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  9 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  9 месяцев назад +1

      You are so welcome

    • @sammymanu7584
      @sammymanu7584 4 дня назад

      @@EthioTizitaa thank you sharing. I think Ethiopian want to know specially the new generation do not know the past history.

  • @TadWoderyeleh
    @TadWoderyeleh 9 месяцев назад +2

    ሙሉ መፀሐፉን ብትተርክልን መልካም ነው

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 9 месяцев назад +2

    የኢትዮጵያ ሰውበላ አውሬዎች ምጥሩታሪክአለን ካዶዋ በሰተቀር አለም ድሮምአሁንም የሰውበላአውሬዎችነች።

  • @befekadueskinder4421
    @befekadueskinder4421 Месяц назад

    ከኪስህ እያወጣህ የምታወራ እንደሆንክ አቀራረብህ በግልፅ ያስታውቃል

  • @nati_tp
    @nati_tp 8 месяцев назад

    ደስ የሚለው ነገር እግዚአብሔር እንጂ ሰው ሰውን አይገልም ወይም አያልቅለትም ጌታ ነው ቀንህን የሚቆርጠው

    • @sirakmekonnenofficialchann9051
      @sirakmekonnenofficialchann9051 25 дней назад

      ናቡቴ እንዲሞት የጌታ ፈቃድ ነው የምትለው ክፋ ደም አፍሳሾች በምድር ሞልተዋል የዚህን አለም ገዢ አውሬ ሀሳብ አስፈፃሚዎች ሰው በከርስቶስ ደም ካልተሸፈነ ከክፋ ሰዎችም ከአውሬውም አያመልጥም ጌታ ለሰው ሁሉ መልካም ነው በአእርግጥ ሰው የዘራውን ያጭዳል

  • @amelmalandarge3415
    @amelmalandarge3415 8 месяцев назад +1

    የዚህን አረመኔ ፋሽስት ተግባር ልጁ ዶ/ር ትዕስት ትሰማው ይሆን?? በዚህ ሰው በላ አባቷ ታሪክ ምን ይሰማት ይሆን?? ሌሎቹ ልጆቹስ የዚህን ደም መጣጭ አባታቸውን ታሪክ ያውቁ ይሆን??

    • @kedist1978
      @kedist1978 2 месяца назад

      ቢሰሙም አያምኑም ጆሮ ለባለቤቱ እንደተባለው። መልአክ ነው ብላ መናገር ነው የቀራት እሱ የሚለውን ነው የምታንፀባርቀው። ይመስኛል ለ ልጆቹ ጥሩ አባት ነው ። ለኢትዮጵያ ህዝብ ግን አጋንንት ነው

  • @AlemuAlemubekele
    @AlemuAlemubekele 9 месяцев назад +11

    ማንም አይሰማህም ብዙ like አገኛለው ብለህ ከሰብክ መንጌ እኮ በሀገር ፍቅር የሰከረ ዜጎችን በእኩልነት የኖረ ገበሬን የመሬት በለቤት የደረገ ኢትዮጵያ ን የሰከበረ ስለ ባንድራ ስባል እንኳ ን ሰው ውሃ እንኳ ን ይቆማል የተባለለት ጀግና ነዉ

    • @gadi6563
      @gadi6563 9 месяцев назад +4

      ,ምድረ አረመኔ ጭራቅ የአቦጊዳ ሽፍታ ሁሉ እናነተም ገዳዬች እነደነበራችሁ ለማወቅ ግዜ አልወሰደብንም
      *ዘር አይውጣላችሁ
      *በጭንቀት ያኑራችሁ

    • @lisro21
      @lisro21 2 месяца назад +1

      More like ራስ ወዳድ::: ያላቅሙ ዙፋን ለይ ተንጠልጥሎ : የ ጦር መሪወችን ጨፍጭፎ : ጦሩን ለአደጋ አጋልጦ : በጭንቅ ሰአት ፈርጥጦ የሄደ ይሁዳ ነው:: አሁን ላለው ውጥንቅጥ ተጠያቂው መንግስቱ ነው:: ስንቱን ጀግና ማግዶ እሱ አሁንም አለ::

    • @LiseyasSanchase-kq8xd
      @LiseyasSanchase-kq8xd 26 дней назад +1

      ሥለ አመራርና ሐገር ፍቅር የማታውቅ ደደብ በመሖንሕ ነው ድጋፍሕ። አረመኔ። መንግሥቱ ሥለ ዕኩልነትም የሚያውቀው ነገር የለም። መሬትም ለአራሹ ያለው ዕሡም አደለም። አንብብ

  • @dronedd2244
    @dronedd2244 8 месяцев назад +2

    ይሄ መፅሀፍ ሙሉ ህፀፅ ያለበት የብዙ ታሪኮች መፋለስ የታየበት ወደልብወለድ የቀረበ አፈታሪክ ነው።
    ከመተረክ በፊት መመርመር እውነትነቱን መመዘን ይገባል።

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 9 месяцев назад

    አመሰግናለሁ!!!!

  • @berihudagnhoy844
    @berihudagnhoy844 9 месяцев назад +3

    የአረመኔ መንግስት መርማሪዎች እውነትን ለማግኘት ብለው አይደለም የሚደበድቡት እውነቱን ወደ ውሸት ለመቀየር እንጂ::

  • @mariamichael4416
    @mariamichael4416 9 месяцев назад +1

    I appreciate you your title, and what you saying it’s lineup. This is the reason that I subscribed today and your channel.. most of you tuber their title does not much to what they saying. If you could pop with a great job you’re doing you will have so many people to follow you. I just wanted to say that great job.

  • @מלקמובלאי-ר6נ
    @מלקמובלאי-ר6נ 5 месяцев назад

    በሰው ቦታ ሁነው ሲዩት ሁሉም ቀላል ነው

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 9 месяцев назад +1

    እናንት ጠማሞች የመንግሥቱ ቤተንግሥት ያደረገው ማን ነው?

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  9 месяцев назад

    ህይወት በመንግስቱ ቤተመንግስት / የ14ኛ በር ሚስጥር

  • @seifukebede9824
    @seifukebede9824 9 месяцев назад +5

    በወያኔ የደረሰው ደግሞ ከዚህ የከፋ ነው ምን ደርግ ትላለህ???👿👹👹👿🤮🤮🤮

  • @nahommimi9882
    @nahommimi9882 9 месяцев назад +1

    እወነተኛነቱ ያጠራጥራል ስለብረሃነመስቀልና ባለቤቱ የተፃፈው የማይመስል ነው።

    • @kedist1978
      @kedist1978 2 месяца назад

      መፅሐፍ ገዝቼ በዚህ ሰው የተፃፈ ብዙ ለማመን የቸገረኝ ነገር አለ

  • @Gire-j4w
    @Gire-j4w 5 месяцев назад

    ወ/ር እሽቱ ወንድሙ በጣም ዋሽህ አልታሰርክም አንተ ባሰኬት ኳሰ ሰትጫወት ወርቀህ ጡረታ ወጣህ የምታወራው ሁሉ ውሽት ነው አብሬህ የሰለጠንኩ ነኝ ብዙ አብረውን የሠለጠኑ ሰላሉ ይተዘቡሐል ቅፅል ሰምህን ልንገር እሽቱ ቁላ ራሰ ትባላለ ቁመት ረዢም ነህ አልሞትክም?

    • @kedist1978
      @kedist1978 2 месяца назад

      መፅሐፍ ገዝቼ በዚህ ሰው የተፃፈ ብዙ ለማመን የቸገረኝ ነገር አለ

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 9 месяцев назад +4

    መንጌ ሁሌም ጀግናና ቆራጥ ነው

    • @originalabesha7480
      @originalabesha7480 8 месяцев назад

      Nebse Bela jegna mitil kehone antem yesew dem alebih malet new?

  • @solocmc
    @solocmc 7 месяцев назад

    እሸቱ መንግስቱን መግደል ነበረብህ

  • @zakirzaki3538
    @zakirzaki3538 5 месяцев назад

    Geramino

  • @temesgenmendera6049
    @temesgenmendera6049 9 месяцев назад +18

    በመጀመሪያ ነገር : "የመንግሥቱ ቤተ መንግሥት" የሚባል ነገር የለም :: መንግሥቱ ኃይለማሪያም ቤተመንግሥት የሆነ ህንፃ አላስገነባም : ቤተመንግሥቱ ባለቤት ነበረው እርሱም አፄ ምንሊክ ናቸው : ዛሬም የርሳቸው ቤተመንግሥት ነው : ነገም የእርሳቸው እንደሆነ ይቀጥላል ::

    • @danielkebede247
      @danielkebede247 9 месяцев назад +2

      Great , we need more people like you brother.
      Yes it belongs to emperior menelik. 7:05

    • @yoftahegsilasse4742
      @yoftahegsilasse4742 9 месяцев назад +3

      ታዲያ አሁን ያለው ማን ነው የብልግና መንግስት አይደለም?😂😂😂 ታሪክ ታሪክ ነው አፅ ምንልክን በጊዜው ከሀገራቸው ለሰሩት መልካም ተግባር እናመሰግናለን ለማንኛውም ደርግ ነበረት ወያነ ነበረበት አሁን ደግማ ብልፅግና እየኖርበት ነው የበተመስቱ አሁናዊ ሀቅ ነው። በተረፈ በታሪክ አንመፃደቅ ባይሆን ከታሪክ እንማረበት

    • @ሪታሪዮ
      @ሪታሪዮ 9 месяцев назад +2

      😅😅😅😅ወይ ጉድ ድመት መንኩሳ ኣመልዋ ኣትረሳ ያለው ማን ነበር

    • @ethiotezeta7061
      @ethiotezeta7061 8 месяцев назад

      ሳይገባህ ሌላ ፖለቲካ ታወራለህ??

    • @originalabesha7480
      @originalabesha7480 8 месяцев назад +1

      Yeager enji yemililik man aregew? Arrogance is not acceptable!

  • @davidkassa4231
    @davidkassa4231 6 месяцев назад

    4x4= 16 ካሬ ሜትር ውስጥ መቶ ሰዎች ? መቀለድ አለብህ !!!!

  • @solocmc
    @solocmc 7 месяцев назад

    ከተለያየ መፅሐፍ የተወሰደ

  • @FissehaMulugeta-wr4kk
    @FissehaMulugeta-wr4kk 9 месяцев назад +9

    ምነም ተባለ ምን ፕሬዘደንቱ እወነተኛ መሪ ነበሩ

    • @weddyneguse9643
      @weddyneguse9643 9 месяцев назад

      🤪🤪🤪🤪

    • @tigistwoubalem4867
      @tigistwoubalem4867 7 месяцев назад

      ብትነግረን ብናውቀውኮ ከፍርድ እንድናለን

  • @yonigebru7587
    @yonigebru7587 9 месяцев назад

    Keep it up soon you will have much subscribers but stay far from one side rather the truth
    Good job

  • @anondes1099
    @anondes1099 9 месяцев назад +2

    አሁን በኢህአፓ ዲሲፕሊን ገና ተገፍትሮ ለገባ እስረኛ እንዲህ በቀላሉ ያውም አባላቱን ገሏጾ ተናዘዘ?
    ከአሰቃዮቹ አንዱ ነኝ በል ውሸታም ቀዳዳ!!!

  • @TadWoderyeleh
    @TadWoderyeleh 9 месяцев назад

    እጅግ በጣም ያሳዝናል ስብዕና ሕሊና የት ሔደ?

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 9 месяцев назад +2

    ሰው እንዴት ደርግን ይወዳል ሰው በላ

  • @fitsumsereketedla4190
    @fitsumsereketedla4190 8 месяцев назад

    Derg girm yemilegn ye bechbachochi ena ye mehayim sibisib mehonu new endet new gin yahulu ahya mehayim and lay endetesebesebu

  • @gatyeenyewkebede7513
    @gatyeenyewkebede7513 8 месяцев назад +1

    በጣም ቀዳዳ ነክ መንግሥቱ ዘረኛ ሀይደለም ትንሸ የሚቀራረብ ተረክ እንጂ ዝም ብለክ አታገነው እሺ መንግሰቱ ለሀገሩ የቆመ ሙሰኛ ያልሆነ እንደ ሌላው ሀገር አልዘረፈም እውነታው እዬ ነው ለዛም ነው ምድረ ሀገር ዘራፌ ሁላ

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 9 месяцев назад +3

    ማን ነው የመንግሥቱ ያረገው ይሄ ኩሊ?ይሄ ቤተመንግሥት የቀሃሥ ጃንሆይ ብቻ ነው።ዎረኛ የደርግ ሽንት ሁላ።

    • @EthioTizitaa
      @EthioTizitaa  9 месяцев назад

      የመንግስቱ ነው አላልንም እህታችን
      በመንግስቱ የስልጣን ጊዜ ለማለት ነው

    • @alganeshbahre8598
      @alganeshbahre8598 9 месяцев назад

      Oh my goodness

  • @ChewithChewith
    @ChewithChewith 6 месяцев назад

    መንጌ ቆራጥ መሪ ነው ሌሎቹ ናቸዉ ለምሳሌ አሁን የኦነግ ባለስልጣናት እንደ ቀ እና ኩ የመሣሠሉት

  • @טסנה
    @טסנה 9 месяцев назад

    ወይ ጉድ ምኑ እረመኔ ባርያ ነሯል ግን ስው ካልገደለ አይሆንለትም?? ግን ለምን ያን ሁሉ መግደል መግደል ብቻ????

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 6 месяцев назад

    አቤት ውሸት የወያኔን ግፍ ነው የምታወራው. 😂😂😂

  • @ramadansalim1192
    @ramadansalim1192 9 месяцев назад

    This is a bunch of lies, this shouldn't be displayit.

  • @yigzawmihretie8787
    @yigzawmihretie8787 9 месяцев назад

    አራት በአራት የሆነች ክፍል ውስጥ ከመቶ በላይ ሰው? ስትቀደዱ በልክ አድርጉት 4*4=16 ካሬ ሜትር ምን ሚባል ውሸታም ነው?

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  9 месяцев назад

    ህይወት በመንግስቱ ቤተመንግስት / የ14ኛ በር ሚስጥር

    • @agerenewu8397
      @agerenewu8397 9 месяцев назад

      ምን አይነት ቀዳዳ ነክ ዛሬ ብዙ መረጃና ማስረጃ በምናገኝበት ዘመን ይህን የውሸት ታሪክ ማውራትክ ሰሚ አገኛልሁ ብለህ ከሆነ ወንፊት ነህ ገባህ👎🏽🐕