ጎልጎታ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መቃብር ጋር ያየሁት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 май 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 641

  • @HabFkr-pn7hl
    @HabFkr-pn7hl 2 месяца назад +188

    በክርስቶስ የምታምኑ በሙሉ እንኳን አደረሳቹ ✝️ ✝️ ✝️

    • @mouawecell3097
      @mouawecell3097 2 месяца назад +4

      ❤ እንኳን አደረሳችሁ

    • @BirtukandiroWagii
      @BirtukandiroWagii 2 месяца назад +3

      Enkan abro adersen 🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️✝️

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 месяца назад +2

      እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ የተዋህዶ ቤተሰቦች

    • @user-sw1ml4iz6k
      @user-sw1ml4iz6k 2 месяца назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

    • @user-qz8ee5sn5v
      @user-qz8ee5sn5v 2 месяца назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን⛪❤

  • @demaktarik11
    @demaktarik11 2 месяца назад +131

    እግዚአብሔር ለሁላችንም ፍቃዱ ሆኖ ቦታውን ለመርገጥ ያብቃን መልካም የፋሲካ በዓል ይሆንላችሁ!

  • @HulegebTube-1
    @HulegebTube-1 2 месяца назад +73

    ለመላው ክርስቲያን ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ ይሁንልን ❤❤❤❤❤

  • @Israel9563
    @Israel9563 2 месяца назад +30

    እግዚአብሔር ይስጥህ ቃል የለኝም በውነቱ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤ስል ሀይማኖታችን እንድናቅ እያረከን ነው 😊😊😊

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 2 месяца назад +8

    ተነስቷል የመቃብር ደጃፍ ተከፍቷል❤❤የነበረ ያለና ለዘለላም የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ፍተኛና ኋለኛው ዘመናት የማይሽሩት የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እሱ ጌታዬና መድሀኒቴ ነው ስሙ ይክበር❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @yewerkwuha799
    @yewerkwuha799 2 месяца назад +36

    አቤሎ እንዴት እድለኛ ነህ ለኛም በዛሬው እለት እንድናይ ስለለቀክልን እናመሰግናለን🙏❤😊
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ።!

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 2 месяца назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @amanuelebrahim1585
      @amanuelebrahim1585 2 месяца назад +1

      ለመላው ክሪስቲያን ነው የሚባለው

    • @yewerkwuha799
      @yewerkwuha799 2 месяца назад

      ​@@amanuelebrahim1585tenefa ante atinegiregnim

  • @HanaKidus-cy3nq
    @HanaKidus-cy3nq 2 месяца назад +36

    #### 😭😭😭😭🙏 በማርያም በማርያም ኣቤሎ የእናቴ ልጅ እባክህ ተባበረኝ እዚህ ቅዱስ ሰፍራ እናቴን መላክ በጣም ምኞቴና ፍላጎቴም ነበረ እምታቀው ነገር ካለህ እባክህ በቅዱስ መስቀሉ ስም ልለምንህ ይህን ኮመንት ካየህ ኣትለፈኝ ኣደራ ወንድምዬ ⛪️🕯😭😭😭😭😭😭🤲🙏 ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኩዋን ኣደረሳችሁ ኣደረሰን በማይከፈል ዋጋ ከዘለኣለም ሞት ወደ ህይወት በሞቱ ሞታችንን ሻረልን ኣቤት ደግ እነቱ ተ መ ስ ገ ን ኣማኑኤል ሆይ 🕯🤲 ⛪️🕯😭😭😭😭 ኣንተ ጎንበስ እኔን ቀና የሾህ ኣክሊል ደፋህና ላመስግንህ በምን ቅኔ የኔን ለኣንተ የኣንተን ለእኔ ⛪️😭😭😭😭😭🕯🕯🕯🕯🤲🤲🙏🙏

    • @user-zt5bz5fy2p
      @user-zt5bz5fy2p 2 месяца назад +6

      ኢትዬጵያ ብዙ የጉዞ አጓጓዥ ሞልዘቷል ሠርች አድርጊ ወይም ዪቱብ ላይም ታገኛለሽ ዉጭ ከሆንሽ ቤተክርስቲያኖችን ጠይቂቻዉ ሁሌ በልደቱና በፋሲካ ጉዞ አላቸዉ

    • @Yenantwtube.
      @Yenantwtube. 2 месяца назад

      ዶንኪ ቲዮው የጉዞ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ማማዬ ኢትዮጵያ ከሆኑ አስመስግቢያቸው አሁን ጦርነት ስለሆነ አራዝመውታል።

    • @gebregziabheraberash4121
      @gebregziabheraberash4121 2 месяца назад

      ​@@KiyaBiruk-wd8xq
      YES !!!KEBERE LE EMEBETACHENE ENATONE ENATACHENE BELENE ENDENETERATE YEFEKEDELENE AMLAKE SEMOO YEBAREKE AMÈNE 🤲🤲🤲🙏

  • @fasileyayuethiopiandj
    @fasileyayuethiopiandj 2 месяца назад +27

    እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 2 месяца назад +1

      አሜን

    • @geteneshbenti1798
      @geteneshbenti1798 2 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን

  • @mulugetazena4290
    @mulugetazena4290 2 месяца назад +9

    ላንተ ያለኝ አድናቆት ከፍ ያለ ነዉ። አገረህን ጨምረህ የማናዉቀዉን በየአለማቱ ያለዉን እዉነታ እና አዳዲስ ድንቃ ድንቅ ነገሮችን ስለምታጋራን ከቤተሰቦቼ ጋር በመሆን ከልብ ነዉ የምንከታተልህ👍
    መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልህ ወንድማችን❤

  • @user-dg9np6cf21
    @user-dg9np6cf21 2 месяца назад +6

    እውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ነገር ተምርሬያለሁ ❤🥰

  • @malatayu7702
    @malatayu7702 5 дней назад

    ምን አይነት መታደል ነዉ ተባረክ ባት የክርስትናየን ታሪክ በይበልጣ እዳቁ እረዳህኝ ተባረክ🙏❤❤❤❤

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578 Месяц назад +2

    ታድለህ አቤል ሁሌም የምመኘው ቦታ ነው ፈጣሪ ፈቃዱ ከሆነ ይሄንን ቦታ ሳያስረግጠኝ እንዳይገለኝ እየፀለይኩ ነው ።

  • @Ethiofxstrategy
    @Ethiofxstrategy 2 месяца назад +9

    አቤላ እናመሰግናለን ይህ ሁሉ የሆነው
    ለኛ ነው ክብር ለፈጣሪ ይሁን ❤ለመንግስቱ ያብቃን
    🎇መልካም በአል🎇

  • @saltanmm7797
    @saltanmm7797 2 месяца назад +6

    አቤል እግዚአብሔር ይባርክህ እኛንም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን ልዩ ቦታ ነች ኢየሩሥ አሌም ❤️❤️❤️

  • @Birtukan565
    @Birtukan565 2 месяца назад +9

    እግዚአብሔር አድሎህ ነው አቤል መባረክ ነው የተመኘ አያገኝም የተፈቀደለት ነው እንኳን ደስ ያለህ በእውነት

    • @Birtukan565
      @Birtukan565 2 месяца назад +1

      @@PurimPurim-ye8ofእሱ የፈጠረውን አምላክ እየሱስ ክርስቶስን አምኖ የተሰቀለበትን የተገረፈበትን ህመሙን ለማሰብ በመብቃቱ ታድሏል የድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን ይመስገን

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌ እስራኤል መሬት ሳልረግጥ ጎልጎታ ሳላይ አትግደለኝ የምን ጊዜ ፀሎት ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xq6nb6nr7w
    @user-xq6nb6nr7w 2 месяца назад +4

    አቤልየ ታቃለህ ለካ አባት አለን እኔሰንፌ እንጂ ለካ ዋጋ ተከፋሎልኛል😢😢😢

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 2 месяца назад +4

    ለዚ መብቃትህ ፈጣሪ ስለመረጠህ ነዉ ተባረክ ታድለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @T8Gz-rq9st
    @T8Gz-rq9st Месяц назад +1

    ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ለዚ የተቀደሰ ስፍራ ለማየት እግዚኣብሔር ፍቃዱ ይሁንልን🙏❤

  • @user-fm6hz7cs4f
    @user-fm6hz7cs4f 2 месяца назад +91

    በጉጉት ስጠብቅ ነበር

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 2 месяца назад +2

      me to

    • @maramedia3478
      @maramedia3478 2 месяца назад +2

      በሰው እጅ የተገደለንሰው እንዴት ነው አምላክ ብላችሁ ምታመልኩት በአይሁዶች ነው የተገደለው ስለሆነም ሰው

    • @maramedia3478
      @maramedia3478 2 месяца назад +1

      እየሱስ የተባለ ሰው በአይሁዶች ነው የተገደለው ራሱን የማይከላከል ሰው ለራሱ ያልሆነነን ሰው እናንተ አምላክ ብላችሁ ስታመልኩት ይገርማል አንድን ሰው ማመምለክ ያሳዝናል እጅ እግር አይን የሰራላችሁን አምላክ እረስታችሁ ሰው ታመልካላችሁ

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 2 месяца назад +9

      @@maramedia3478 በሰው መሞቱን አመንክ በሶስተኛው ቀን ስለመነሳቱስ ታምናለክ/ሺ

    • @user-fm6hz7cs4f
      @user-fm6hz7cs4f 2 месяца назад +7

      @@maramedia3478 ምድነዉ በዚ እየመጣቺዉ የምትርመጠመጡ ከናተ ማን ደረሰባቺዉ ሲቀጥል የናተ አምላክ ምንም ብርሀን የለለዉ በጨለማ ዉስጥ ያለ ጥቁር ድንጋይ እድናመልክ የምትፈልጉ ምድረ አህዛብ ቱ

  • @mrsworkiya7407
    @mrsworkiya7407 4 дня назад

    አባቴ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ አባቴ አባቴ የዳቢሎስ ዉጊያ አስጨንቆኛል አባቴ ቶሎናድረስልኝ ባባአባትየ ናልኝ እባክልህ ልቤተጨቆልሀል እራሲአሞኛል ማህጠኔን ምአሞኛል መላዉአካላቴ ተጨነቀ አባቴ ብዙነዉችግሬ ማራናታቶሎና አባባአባትየ ናፍቀከኛል አባቴናልኝ እባክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mrsworkiya7407
      @mrsworkiya7407 4 дня назад

      ጥሪየን ሰምተህ እደምትመጣ አምንሀለሁ አተስትመጣእድናለሁ እየሱስ ክርስቶስ እጠብቅሀለሁ አደሪህን እዳትቀር ናልኝ

  • @user-dz1uq5jr9v
    @user-dz1uq5jr9v 4 дня назад

    ወንድሜ እድሜ እና ጤና እመብርሃን ታድልልን
    ቃላት የለኝም የምገልፅበት እግዚአብሔር ፈቅዶልህ ስላስመለከትከን እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤❤
    በርታ የተዋህዶ ልጅ

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ማራናታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል አብሎ ተባረክ መልካም የጌታ ትንሣኤ ይሁንላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 2 месяца назад

      ለሁላችን አሜን

  • @kal7566
    @kal7566 2 месяца назад +5

    በህይወት እያለሁ ለመሀድ የምመኛት እዮሩሳሌም ናት ጌታ ሆይ ኣደራህን 😢😢❤ እናመሰግናለን ኣቤል የምወድህ ❤❤

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 2 месяца назад

      እግዚአብሔር ይርዳክ ለቦታው ያብቃክ

  • @ZewdituZinabe
    @ZewdituZinabe 2 месяца назад +6

    እንኳን አደረሳችሁ 🥰ቤተሰቦቼ ❤️

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h 2 месяца назад +2

    አቤል ?! እግዚአብሔር በፀጋ እና በበረከቶቹ ይጠብቅልን ወንድሜ ። በተስጥዖህም አድናቂ ነኝ። ትጉህ ስለሆንክም የደረስህበት ቦታ ይገባሃል ። ይጨምርልህ።

  • @yonasmebrat4661
    @yonasmebrat4661 2 месяца назад +3

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

  • @user-pq7pb8zr5f
    @user-pq7pb8zr5f 2 месяца назад +1

    እንኳን ለጌታችን ለመዳህኒታችን ለእየሱስክርስቶስ ትንሳኤ ብአል በሰላም አደርሳችሁ ውድኦርቶዶክሳዊያን ስላስጎበኘኸን በጣም ነው ምናመሰግን አቤል የወይኖ ልጅ

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 5 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገር❤❤❤❤

  • @BabeFikru
    @BabeFikru 9 часов назад

    😭😭አባቴ እደዚህ ዋጋ ከፍለህልን እኛልጆችህግን አሳፈርንህ ይቅርበለን

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 2 месяца назад +1

    አቤል ጥሩ አገላለጽ ነው ጌታ ይባርህ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ አለሙን እንዲሁ ወዶዋልና

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y Месяц назад +1

    ይህንን ሥፍራ ማየት መታደል ነዉ ❤❤❤

  • @gelawdiwoschanal3253
    @gelawdiwoschanal3253 2 месяца назад +1

    በአምሮአችን ከተሳለው እና አሁን ያለበትን ነባራዊ የጌታችን የመቃብር ቦታ ከጥንታዊ ገፅታው ጋር ለማስታረቅ ያብራራህበት መንገድ መልካም ነው እናመሰግናለን መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንልህ።

  • @Minas15592
    @Minas15592 2 месяца назад +2

    ❤❤❤ እምዬ ኦርቶዶክስ እናቴ እንኮን አደረሳቹ❤❤❤

  • @birkuandualem6535
    @birkuandualem6535 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቤሎ። ሁለት ቀን ሙሉ ልቤን አንጠልጥዬ ስጠብቅህ ነበር አሳረፍከኝ።🙏🙏🙏

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 2 месяца назад

      Me to

    • @MdMohammedshakur
      @MdMohammedshakur 2 месяца назад

      እረንቁ ፈጣሪ ዘላለም አይሞትም ተመራመሩ ነፍስ በግሏ ነው እምትጠየቀው ሰው አትከተሉ ሞት ፋጡራንንጂ ጌታን አይገለውም ጌታ ሞተ ተቀበረ የምትለዉ ቃልና ሰማይና መሬት በውስጣቸው የያዙትን ይዘው ሚዛን ላይ ቢቀመጡ የናንተ ቅጥፈት ያመዝናል ፈጣሪ ሙቶ እንደገና ሰው ቀበረው ማለት እቃቃ ጫወታ ነው ለማይሞተው ፈጣሪ ሞተ ተነሳ ተቀበረ ከሚሉት ሁሉ ጠራ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 месяца назад +5

      😂😂😂😂 መሀመድ ከክርስቶስ ልደት ሞት ከአምስት መቶ አመት የመጣ በራሱ ነብይ ነኝ ያለ ማን ይቀበልሻል ቁራን የተፃፈ ከምፅሀፍ ቅዱስ እንጂ ከሰማይ በፍፁም አልወርደም እስልምና ሚባል ሀይማኖት አነበርም ኢየሱስ በምድር ሳለ የሰበከው ክርስትና መሲሂ እንጂ አህዛብ እስላም አይደለም ኢየሱስ አህዛቦችን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አጥምቋቸው ያለ ለእናንተ አይነቱ ነው ደሞም ተጠንቀቁ ብዙ ሀሰተኛ ነብያቶች ይመጣሉ ብሎም አስጠንቅቆዋል መሀመድ ከጭቃ የተሰራ ጣኦት ያመልክ ነበር ቁራን ሲያፅፍ ሃያ አምስት አመት የፍጀበት ስም እየቀያየር ነው ለምሳሌ አዳም አደም ሄዋን ሀዋ አብርሃም ኢብራሂም ሰለሞን ሱለይማን ማርያም መርየም ወዘተ በስማም ቢስሚላ እያለ ነው የተርከላቹ አላህ ድፍን ነው ይላል ቁራናቹ እንዴት ድፍን ሆኖ ሳለ እኔ በአሳሉ ፈጠርኝ ትላላቹ እኛ የፈጠርን ኢየሱስ ክርስቶስ በአምሳሉ እንጂ ድፍኑ አላህ አይደለም ማንም በአንቺ በአርብኛ በደነዘዙ ኡስታስ አይሸወድም ይልቁኑ አብቢ አላህ ለፍርድ አይመጣም መሀመድም ሳውዲ አጥንቱ ካለ እስካሁን አይመም ክርስቲያን ለነብስ መዳኛ መጤ ያልሆነች ሀይማኖት ብቻ ናት ሌላ ሁሉ መጤ በውሸት በጦርነት የተመሰርተ ሀይማኖት ነው ማፈርያ​@@MdMohammedshakur

    • @chanietsehay7477
      @chanietsehay7477 2 месяца назад +2

      @@ZorishMenjeta ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን የልቤን ተነገረሸልኝ

    • @user-xl4yo6on7d
      @user-xl4yo6on7d 2 месяца назад

      ​@@ZorishMenjeta👍👍👍👍

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m 2 месяца назад

    በእውነት ግሩም ድንቅ ነው ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ከምድራዊቷ ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ለማየት ባታድለኝም አማናዊቷን ሰማያዊ ኢየሩሳሌምን አትንሳኝ 😢😢 ወንድማችን ታድለህ በቃልኪዳኑ ከገሀነበ እሳት መራራነት ይሰውርህ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን ወንድማችን አሜን❤❤❤

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 2 месяца назад +4

    እውነት ስለሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ዋለ በአደባባይ ሲሰቀል ሲገረፍ😢😢😢😢😢

  • @muserahimet3312
    @muserahimet3312 2 месяца назад

    የወይኗ ልጅ ሰላምህ ይብዛ እያሳየኽን ያለው ታሪኮች ልበል ምን ልበል እውነታዎች በቃላት መግለጽ አልችልም በጣም ነው ደስ ያለኝ ውስጤም ሀሴት ነው ያደረገው ፈጣሪ ፈቃዱ ቢሆን ከነባለቤቴ ቦታውን ማየት ነው የተመኘውት ለአንተግን ከይቅርታ ጋራ እኔ አይቼው ስላስደሰተኝ እና ከዚህ ታሪክ ጋራ ተመሳሳይ ስለሆነብኝ የጎንደርን ፋሲለደስ በእንተ አቀራረብ ብታቀርበዉ የብዙ ኢትዮጵያውያን ቀልብ የሚስብ ይመስለኛል አመስግናለዉ ወንድሜ

  • @Seblearega-uu8dj
    @Seblearega-uu8dj 2 месяца назад +1

    እግዛብር አምላክ ሆ እባክህ እርዳኝ ጥሩ ሥራ ሠርቸ ላሥደሥትህ

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x 2 месяца назад +3

    ታድለህ እግዚአብሔር ይስጥልን 🎉 እግዚአብሔር እኛንም ለበርከቱ ተሳታፊ ስላደርገን ተመስገን

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 2 месяца назад +1

    የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል አደረሳችሁ

  • @MenkirMgst
    @MenkirMgst 29 дней назад

    አምላኬ ሆይ ይህንን ቦታ አይቼ እንድባረክ እርዳኝ።

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 2 месяца назад +3

    አቤሎ እድለኛ ነህ ማርያምን ❤
    ለመረጃህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @gjfy2434
    @gjfy2434 2 месяца назад +15

    ሙሥሊሞች ግን እዚህ ምን አመጣችሁ ኧረ ተፋቱን በሄድንበት አትከተሉን በማያገባችሁ አትጎቡ ለናተ ያልገባችሁ ለኛ ይገባናል እኳን አደረሣችሁ ወገኖቼ😍🙏🙏

    • @saronisrael752
      @saronisrael752 2 месяца назад +1

      የፈተፈተ ፍትፍቱን ይጎርሳል እነሱ ለነገር ቢገቡም ፍቅር ይስባቸዋል

    • @SemiraSeid-95
      @SemiraSeid-95 11 дней назад +2

      የመሪየም ልጅ ኢሳ እንወደዋለን ከእሱ በፊት እደተላኩት ል እደ አብረሀም ሙሳ ያአቁብ ኑህ ልክ እደነሱ ኢሳም የአላህ መላአክተኛ እጅ ሌላ አይደለም
      እናተ ክርስቲያኖች እና አይሁዳውያን ከምትሉት ሁሉ አላህ የፀዳ ነው ጥራት ይገባው ላኢላሀ ኢለላህ መሀመድ ረሱለላህ ነብዩ መሀመድም የመጨረሻው ነብይ ነው በዚህ ያላመነ ጀነት ለሱ የሰይጣን ምኞት ናት አላህን ፉሩ አያት በሰራው ወጀል የልጅልጅ ተጠያቂ ሊሆን አይችልም ሁሉም ሰው ምድር ላይ እያለ በሰራቸው ሀጢያት ቢሆን እጅ
      አላህ ደሞ ማሪ እና አዛኝ ነው ከኛ ሚጠበቀው ተፀፅተን ወደ አላህ መመለስ ነው፡፡

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 7 дней назад +1

      የአላህ ባላህ እዝነትጂ እኛ ሰወች ምንም የማናውቅ የማናስተውል ነን ለካ ኧክርስቲያኖች አስተውሉ እደትነው ፈጣሪ የሚሞተው እውነት ፈጣሪ ቢሆ በሰው ልጂ በፈጠረው ፍጡር እደዚህ ሊሰቃይ አይችልም።

    • @floramiemanit9876
      @floramiemanit9876 7 дней назад +1

      ​@@Rahmajemal-cx5wdአንች ቆሻሻ ሙስሊም ዝም በይ እስኪ መጀመሪያ የራስህን የስይጣናዎ አምልኮህን ቀይረህ ነው እኛን ማውራት

    • @Rahmajemal-cx5wd
      @Rahmajemal-cx5wd 7 дней назад +1

      ከስድቡ ይልቅ ለጥያቄው መልስ ካለሽ አምጭ

  • @user-ns1yi3er2w
    @user-ns1yi3er2w 2 месяца назад +5

    ዛሬ አደኛ ነኝ እኳን አደረሳችሁ

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 2 месяца назад +1

    አቤልየወይኗ ልጅ...እንኳን አደረሰህ....አንተ ተባርከህ እኛም እንድንባረክ ስላደረክ...እናመሰግናለን...

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 2 месяца назад

    Amen! Amen! Kebru ysfaa!
    Antenem Fetari abzeto yebarkeh be Tensaew yehn teretehen lasaakalh Amlak mesgana yedresew Amen!

  • @user-ok9su9py9b
    @user-ok9su9py9b 2 месяца назад +3

    ሞት ድሎ አሪጎ የተነሠው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ደግም መጥቶ ይወስዳናል🔥🙌

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 месяца назад +1

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 2 месяца назад

    በጣም ጎበዝ አቤል በጣም ደስ ያለኝ ደጋግመህ ስለጌታችን ስታወራ ይረዝማል ላሳጥረው ሳትል ጌታችን መድኀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አያልክ በመሆኑ ደስ ነው ያልከኝ ከትንሳኤው በረከት ሁላችንን ይክፈለን መታደል ነው

  • @beletuadise
    @beletuadise 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምታስጎበኘን 🥰👏

  • @user-dh6ur7rd2r
    @user-dh6ur7rd2r 2 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አቤሎ እግዚአብሔር አምላክ የወጣትነትህን እና የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በጣም እናመሠግናለን መልካም በዓል ይሁንልህ።

  • @YeshigetaYeshi
    @YeshigetaYeshi 7 дней назад

    Kalehiwet Yasemalen Wenidim Tebarek❤❤❤

  • @negestretta1307
    @negestretta1307 2 месяца назад +3

    Ezi bota mehed hilme new,egziabher yasakalgn

  • @tup6492
    @tup6492 2 месяца назад +3

    zare 😊andegna negn enkunhan aderesachu 🙏🙏

  • @museethiopia-pb9pm
    @museethiopia-pb9pm 2 месяца назад

    ጊን ቦታዉን አይቸ ይሁን ሚሞታዉ ❤❤❤ማን ያውቃል የገታ ፊቃዲ ከሆነ ❤❤❤ አበሎ ተባረክ ባላይሚ ኢንኩዋን በዚ በሲልከ በማየተ ተባሪኪያለዉ ❤❤❤❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 месяца назад

    ተባረክ እግዚአብሔር ለዜ ቅዱስ መሬት እንድረግጥ ያብቃኝ 🙏🙏🙏ይሁንልኝ

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ እናመሰግናለን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ❤❤❤

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 2 месяца назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @user-oh9mm2qq4e
    @user-oh9mm2qq4e 2 месяца назад +2

    ክብር ምስጋና ለ መድኃኔዓለም ለ እየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-jl7tl7oe1d
    @user-jl7tl7oe1d 5 дней назад

    Amne fexary yibarkik egnam botawo lamehed yabqal❤❤❤❤

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv 2 месяца назад +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንኳን አደረሳችሁ

  • @ertselam
    @ertselam 2 месяца назад +3

    ጌታ ሆይ እኔንም ፍቅድልኝ 🙏 አቤል ታድለህ!!!!

  • @user-vs4pg5rj5r
    @user-vs4pg5rj5r 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ፀጋዉ ያብዛልህ ወንድሜ ታድለህ ይሄን ቅዱስ ቦታ ለመጎብኘት ላበቃህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን⛪🙏🌿💝

  • @user-sj6cw4hk9z
    @user-sj6cw4hk9z 2 месяца назад

    ጀግና ነክ በጣም ደስ ይላል መልካም ፉሲካ ደግም አቤላ በ እሥራኤል አንድ ቦታ ማየት እንፈልጋለን ያ ቦታም ራእይ16:16 ተሰፍሮ የሚገኝ የአርማጌዶን ስፍራ ደግሞ ያ ቦታ ታሪክ ለአንተ አለነግርም.እንደምታስጎበን ተስፋ አናደረጋለን

  • @TsehayneshTeklu-rl4iw
    @TsehayneshTeklu-rl4iw 2 месяца назад

    አቤል በጣም ድንቅ ልጂ ነህ አገላለጽህን በጣም ወደድኩት።ተበረክ።እኔም በጣም አመሰግንሃለሁ። መልካም በዓል።

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 2 месяца назад

    እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም አለም

  • @user-eg7uc1hc9u
    @user-eg7uc1hc9u 2 месяца назад +1

    መጽሐፍ ቅዱሳዊ የሆኑትን ስታስጎበኘን ይበልጥ ውስጤ ደስ ይለዋል በርታ ❤

  • @kesetemebrato5548
    @kesetemebrato5548 2 месяца назад +1

    ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ እዚህ ቅዱስ ቦታ መገኘትህ 🙏 ፡ አሁንም ኢየሱስ ህያው ነው

  • @AffectionateMarsh-fe1jy
    @AffectionateMarsh-fe1jy 2 месяца назад +2

    እም ብርሀን ትጠብቅህ❤😊

  • @Nestopiaa
    @Nestopiaa 2 месяца назад +2

    እንኳን አደረሳቹ Abelo Nice Video

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 4 дня назад

    ተባረክ አቤልዬ🙏🙏🙏🙏

  • @bereketmulugeta9702
    @bereketmulugeta9702 2 месяца назад +1

    wow bro እንደዚህ አይነት የድንግል ማሪያምን ልጅ የናዝሬቱ ኢየሱስ እንደዚህ አድርገህ ወንጌልን በማስረዳትህ or በማሳየትህ በሰማይ ክብር አለህ እሺ

  • @wudenane6364
    @wudenane6364 2 месяца назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ በጣም ነዉ ደስስስስስየምለዉ እናመሰግናለን🥰🥰🥰🙏

  • @RobaSaid-tz5sn
    @RobaSaid-tz5sn 2 месяца назад +3

    እንደው ጌታዋን ያቀፈች መቃብር ምን አይነት ጨካኝ ብትሆን ነው እንዴት አስቻላት 🤔🤔

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 2 месяца назад

    እናመሰግናለን ድንቅ አቀራረብ ስርዓት ባለው ታሪካዊ አካሄድ ስላሳወከን ❤ከጌታችን ከመድኋኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ መካነ መቃብር ሰፍራ ለኛም በረከት ይሁነን 🤲

  • @user-ry8le8ey5o
    @user-ry8le8ey5o 2 месяца назад

    አቤል የኢየሱስ እውነተኛ ምስል የተገኘበትን የመግነዙን ጨርቅ የተገኘበትን ትክክለኛ ውጤት ስራልን

  • @camptube1
    @camptube1 2 месяца назад +1

    Thank you ABELA from CAMPTUBE ወገኖቼ እንኳን አደረሰን

  • @ZewdituZinabe
    @ZewdituZinabe 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🤲አሜን አሜን አሜን

  • @user-ho6ww2oc6y
    @user-ho6ww2oc6y 2 месяца назад +6

    አለሀምዱሊላህ

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 2 месяца назад +1

      ወላሂ ሱመ አልሀምዱሊላህ ጌታ ከተቀበረ ሰማይና ምዲርን እሱ የፈጠራቸውን ለሶስት ቀን በሙሉ ማን ጠበቃቸወ?

    • @user-wb1eo2rs4o
      @user-wb1eo2rs4o 2 месяца назад +2

      አልተሰቀለም አልተደበደበም አልሞተም አልተቀበም ነገር ግን ወደ ሰማይ ወቶል የተሰቀለዉ የተደበደበዉ የሞተዉ የተቀበረዉ ያ ሰባቄዉ ቃሉን ያፈረሰዉ ሰዉየ አዉ ህዚቦቹ ለእየሱስ ምግብ አዉረዲልን ከሰማይ አሉት ምግቡም ከሰማይ ወረደ ከዛ ከመሀከላቸዉ አንዱ ካደ አላህም የካደዉን ሰዉየ በእየሱስ ፍት አመሳሰለዉ እየሱስን ወደ ሰማይ አነሳዉ ያሰባቄዉ ተቀጠቀጠ ተሰቀለ ይህ ነዉ ታሪኩ

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 2 месяца назад

      getachin eyesus krstos besga new yemotew bemenfes gn hyaw new

    • @beletetigist9830
      @beletetigist9830 2 месяца назад +1

      እሺ የተሰቀለው እየሱስ አደለም ሌላ ሰው ነው ተመሳስሎ የተሰቀለው ከተባለ የክርስትስ ሐዋሪያያቶች ሞተ ተቀበረ ብለው አዝነው እነሱም እንዳይገደሉ በተዘጋ ቤት ውስጥ ተደብቀው ባሉበት የተገለፀላቸው ማን ነወ ? አርባ ቀንም በተለያየ ጊዜ እስከሚያርግ ድረስ አይተውታል ሲፅፉም ያየነውን የዳሰስነውን እንነግራችኻለን ነው ያሉት ኮፒውን ኢየሱስን ነው ማለት ነው ?

    • @user-yv5tg1df9o
      @user-yv5tg1df9o Месяц назад

      Logic atiteyikua, emnetna critical thinking yileyayalu Yanten trgumun matawkewun Arebigna drset askemteh, teyikuachew blew yesetuachun tera tiyake kemeteyek yerasehn anbib.

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 2 месяца назад +2

    Jesus for all

  • @user-je6xg4sj5d
    @user-je6xg4sj5d 2 месяца назад

    እኳን አደረሳችሁ ወገኖቸዋ ለአመት ሰውይበለን የመግስቱ ወራሽያርገን አቤሎ የ እናመሰግናለን መልካም በአል🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @destafeyissa7656
    @destafeyissa7656 2 месяца назад

    እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል አደረሰን።ይህንን ፕሮግራም እያየሁ ያለሁት የቅዳሜ ሹር ቀን በመሆኑ በጣም ደስተኛ ነኝ።ወንድሜ አቤል ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ።

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. 2 месяца назад

    ዋውውው እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ስላየህው እኔም ያየሁት ቦታ መስሎኝ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን በረከትህ ይድረሰን።

  • @user-ve8xm3kj4p
    @user-ve8xm3kj4p 2 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አቤሎ

  • @shamceyahsoso8852
    @shamceyahsoso8852 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ እረጅም እድሜ ጤናና በረከት ይስጥህ ከልብ እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 2 месяца назад +1

    እውነት ❤ መታደል ነው ይህን ታሩካዊ ቦታ ማየትህ ሀሉም ያልፍል የማያልፍውን በረከት መካፍልህ መታደል ነው ❤ from saudj

  • @user-hq5rs3gw6s
    @user-hq5rs3gw6s 2 месяца назад +2

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም እናመሰግናለን

  • @qatarqatar9515
    @qatarqatar9515 2 месяца назад +1

    እናመስግናለ እግዚአብሔር ፍቅዶ እስክ ናይ አንተ ስላሳየከን 🙏

  • @user-fh6vk1zf6p
    @user-fh6vk1zf6p 2 месяца назад +2

    አቤላ የእስራኤል እንዴት እንደተበተነች ብትሰራልን 🙏🙏🙏

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies 2 месяца назад

    እንኳን አደረሳችሁ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 2 месяца назад +4

    ፈጣሪ እየሱስ ተሰቀለ ሞተ ተቀበረ የመቃብር ቦታው በጣም ትገእሙኛላችሁ ፍጡር እንዴት በፍጡር ያምናል እየሱስ ሰው ነው ፍጡር ነው አልተሰቀለምም አልሞተምም እኔ ፈጣሪ ነኝ ብሎም አልተናገረም ሲቀጥል ብዙ ጊዜ የማየው ነገር ኦርቶዶክሶች ላይ በብዙ ነገር ትምላላችሁ ብዙን ነገር ትለምናላችሉ ለምሳሌ በገብርኤል በማሪያም ባርሴማ ወ ዘ ተ ሁሉን ማረግ የሚችለው አንድ ፈጣሪ ብቻ ነው አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራችሁ

    • @TeameGebreyohans
      @TeameGebreyohans Месяц назад +1

      ገና ምድር በክርስቶስ ታልፋለች

    • @user-um6cm8er6k
      @user-um6cm8er6k 20 дней назад

      ኧረ አለማወቅሽንና ያለመባረክሽን ይዘሽ ቁጭ ብትዪ ምናለ?? ዝም ብለሽ እንደ አባትሽ እንደ ኤሳዉ የምድር በረከትሽን እየበላሽ ብትቀመጪ ምናለ?አህዛብ ከዚህ ዉጪ ጌታ በሀይለ መስቀሉ ይገስፅሽ!!😂😂😂😂😂😂

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s 2 месяца назад

    አቤላ እናመሰግናለን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንካን አደረሳቹ መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላቹ

  • @martamar8772
    @martamar8772 2 месяца назад +1

    እደሜ ና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @user-wk3lb7pf4k
    @user-wk3lb7pf4k 2 месяца назад +1

    Ewnet arif new betam egziyabher ybarkh 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏 keep it up

  • @RahelKuhil-ro5mc
    @RahelKuhil-ro5mc 2 месяца назад +2

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን እየብ እናመሰግናለን እንካንኣደረሳቹ

  • @Zerihunalx-student
    @Zerihunalx-student 2 месяца назад +1

    ⛅⛅⛅አቤሎ እንዴት እድለኛ ነህ ለኛም በዛሬው እለት እንድናይ ስለለቀክልን እናመሰግናለን
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ።

  • @user-hu3sg1eq1j
    @user-hu3sg1eq1j 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክን ይሄን ድንቅ ቦታ ስላሳየሀን

  • @MekdesMolla-qd9nb
    @MekdesMolla-qd9nb 2 месяца назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher 2 месяца назад +1

    ደንቁ ጌታችን እየሱስ ድንቅ አድርጋል