"ለትዳሬ ምን ላድርግ?" በፓ/ር ቸሬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe the precious blood of Jesus Christ is paid for everyone and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Комментарии • 162

  • @Gani-f8p
    @Gani-f8p Месяц назад +1

    yessssssssss❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanannurden4122
    @hanannurden4122 Год назад +7

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥ

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s Год назад +2

    ረዥም እድሜ እና ጤና የማይወሰደው ሰላም ይስጥ ተባረክ 🙌🙌🙌👏👏👏❤❤❤💚💚

  • @azebg7176
    @azebg7176 Год назад +17

    ቸሬየ ያንጄቴ ኘው የተናገርከው ክፉ አይንካህ ።

  • @biniambini4199
    @biniambini4199 4 месяца назад +1

    በጣም አመሰግናለዉ ረዥም ያገልግሎት ዘመን ይሁንልህ

  • @amen2146
    @amen2146 Год назад +5

    ውይ ቸርዬ ፀጋውን ያብዛልህ። ሰው የልቡን ሲነግሩት የቆረቆሩ ያህል ይስቃል አሉ እያሳሳክ ቤታችንን ስላከም ኑርልን

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Год назад +4

    በባልና ሚስት መሀል ችግር ሲፈጠር ተነጋግራችሁ ፍቱት እንጂ በምንም መንገድ ለቤተስብም ሆነ ጏደኛ አትናገሩ
    ንፅህናችሁን ሁለታችሁም ጠብቁ it is important
    በልጆች ፊት አትነታረኩ መኝታ ቤታችሁን ዘግታችሁ ውዝግባችሁን ጨርሳችሁ ችግርን ፍቱ
    አትኳረፉ መኳረፍ ትዳርን ይጎዳል ልጆችንም ይጎዳል ቤተሰብ አንድ አካል ነው አንዱ ሲጎዳ ሁሉም ይታመማልና ሰላምን ፍጠሩ ጊዜአችህን አብራችሁ አሳልፉ
    ካገባችሁ በኇላ ዙረት ውጭ ማምሸት የጏደኛ ጋጋትን አስወግዱ በሰላም ኑሩ ተዋደዱ ተከባበሩ ጋብቻን አታካብዱት ተዝናንታችሁ በፍቅር ኑሩ እንጂ አትጨናነቁ!!!እግዚአብሄርን እመኑ

  • @gg-ou5vk
    @gg-ou5vk Год назад +2

    ውይ ፓ/ር ቸሬ ትምህርትህ ደሲ ሲል

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Год назад +8

    የሚገርም ትምህርት ነው።
    የሌለኝን ከኔ ለመቀበል የሚፈልግ ሰው የሚያደክም ህፃን ሰው ነው። Such person defines the one they love from meeting their own personal needs and expectations.

  • @amikobey326
    @amikobey326 Год назад +4

    ቸሬ ምርጥ ሰው

  • @user-rz4kh2dq6g
    @user-rz4kh2dq6g 8 месяцев назад

    ወዎ እንደ እግዚአብሔር ያለው መንም የለም🎉🎉🎉❤🎉❤

  • @martakassa3089
    @martakassa3089 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @abricoproduction413
    @abricoproduction413 Год назад

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @urud8496
    @urud8496 Год назад +3

    ዘመንኸ ይባረክ

  • @fikrtemulugeta8191
    @fikrtemulugeta8191 9 месяцев назад

    ❤አመሠግናለሁ ትልቅ አባት ነህ ይህን ስል ይህንያልኩምርጥአባትነውብቻእግዛአብሔርእዳተባሉሠዎችተጠቅሞስለሚያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር ዘመን ህንይባርክህ🎉 ምክንያቱም መካሪ አባት ነህ ስል የአባተንፍቅረአጥቸስላደኩእናያንየአባትነት ፍቅር በባለቤቴስላየሁት ምርጥ እና ውድ ድንቅ ትዳር እንዲኖር ደግሞ አንተ ደግሞ ስለምታስተምረኝአመሠግናለሁ🎉

  • @abricoproduction413
    @abricoproduction413 Год назад

    ቸሬ Thank u I give more power

  • @abricoproduction413
    @abricoproduction413 Год назад

    Thank you ቸሬ I got more power

  • @woinshetarega9835
    @woinshetarega9835 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ምርጥ ሰዉ።

  • @meseretabebe4985
    @meseretabebe4985 Год назад +1

    ene ortodox negne gen temehertochew betam yemigerem naw ,bezu temerialew amelak edemena tena yeseteh !!

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv Год назад +2

    ዘመንህ ይባረክ ቸርዬ ብርክርክ በል ልጆችህ ትዳርህ ኑሬህ ይባረክ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ

  • @asefashtesfai6995
    @asefashtesfai6995 Год назад +5

    Amazing God bless you!!!

  • @mekdesdebir4385
    @mekdesdebir4385 Год назад +2

    Yelib adrs!!!

  • @hiwotmasresha9822
    @hiwotmasresha9822 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር👏

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 Год назад +3

    ቸሬዬ እግዚአብሔር ይባርክህ የልቤን ነው የተናገርከው

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx Год назад

    Fetari Abzito yibarkikik paster chere❤❤❤❤

  • @winiboo9641
    @winiboo9641 Год назад +14

    God bless you pastor. You are truly a blessing to this generation. I have taken a notes from your teaching. When we know the truth. Truth will set us free even though we don’t feel comfortable to talk about such topics but it’s necessarily for our own good.

    • @seblezerabruke9872
      @seblezerabruke9872 Год назад

      Ww

    • @seblezerabruke9872
      @seblezerabruke9872 Год назад +1

      Ww

    • @azebeshete7665
      @azebeshete7665 Год назад +1

      ፓስር ቸሬ የእግዚአብሔር ምክር በስቶልሀል እሁንም ይብዛልህ እለም በክፉ ስወች ተተቅማ ክፉ መርዝዋን መርጨት ስትጀምር የእግዚአብሔር ምክር በልጆቹ አልፎ ይገልፃል

    • @jerryjerryjerry6767
      @jerryjerryjerry6767 Год назад

      @@seblezerabruke9872 ጥ ትእችጝ ዓክልበ ጅ ነው
      ዥኽው ሥጋ ውዴ ጽእ

    • @emnetabassefa9716
      @emnetabassefa9716 8 месяцев назад

      Kits

  • @user-mx3jg2hf4d
    @user-mx3jg2hf4d 9 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባረክ ወንድሜ 20:27

  • @aliveli436
    @aliveli436 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቸሬዬ

  • @user-sx6mo8dh5y
    @user-sx6mo8dh5y 9 месяцев назад

    ውድ ሰው ተበረክልን.

  • @user-ep7ym6je9z
    @user-ep7ym6je9z Год назад

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ ከተሳተ መንገድ ክርስቶስ ባንት ውስጥ ባስቀመጠው ፀጋ ተመልሻለው ደርሰሕልኛል

  • @user-pr5oy2bx5x
    @user-pr5oy2bx5x 10 месяцев назад

    አቦ ትለያለህ❤❤❤

  • @user-ln3rj3zn6q
    @user-ln3rj3zn6q 10 месяцев назад

    Tebark tsegawu yibizalih idimeh yirzem........!

  • @user-me1ey7it8v
    @user-me1ey7it8v 5 месяцев назад

    Keberleny

  • @meseluasfaw6166
    @meseluasfaw6166 Год назад +1

    Amen

  • @dukewado1206
    @dukewado1206 Год назад

    10Q pastor

  • @biraraendalew
    @biraraendalew Год назад +1

    I always watch Pastor Cherie's videos!
    I appreciate you.

  • @helensema7904
    @helensema7904 Год назад +2

    እግዚያብሄር ይባርክህ

  • @mek2222ify
    @mek2222ify 2 месяца назад

    God bless you.

  • @tutusimon1804
    @tutusimon1804 Год назад +1

    ለትውልድ ሆነሀል ያፅናህ

  • @zeze577
    @zeze577 Год назад +1

    God Bless you

  • @nadacorm
    @nadacorm Год назад

    Amen amen amen

  • @AyeleAbiyo
    @AyeleAbiyo 11 месяцев назад

    God bless you pastar you are truly Alessing to from your tabarek geta yibarik

  • @hidatyohannes1715
    @hidatyohannes1715 Год назад +1

    Yes

  • @tarikemulatu7671
    @tarikemulatu7671 Год назад +2

    God bless you ❤

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 Год назад

    እንወድሀለን ፓስተር ቸሬ እውነት ነው friendship መቅደም አለበት

  • @Bezunesh-gu3zt
    @Bezunesh-gu3zt Год назад

    Geta tsegawin yabzalih

  • @meserettefera1424
    @meserettefera1424 Год назад +1

    ቸሪ እውነት ብለሀ

  • @user-el9gv7iz3v
    @user-el9gv7iz3v Год назад

    ❤እንወድሀለን

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 Год назад +1

    Mareyemen baxame nwe yemakaber basitare char mamer esiki legn arebe ager le alenweu bale tidarochi meni enadirgi mekaren

  • @rebeccad5561
    @rebeccad5561 Год назад

    ፓስተርዬ ጌታ ይባርክህ

  • @selameyassu918
    @selameyassu918 Год назад +2

    Wow. Thank you 🙏

  • @user-nh8qu8pd8k
    @user-nh8qu8pd8k 7 месяцев назад

    geta ybarkk

  • @netsanetabebe4831
    @netsanetabebe4831 Год назад

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ

  • @hayatjemal6208
    @hayatjemal6208 Год назад

    Tankyou

  • @SolomonFekade
    @SolomonFekade Год назад

    Pas.chera.tabareke.enwedhalen

  • @dilodollo708
    @dilodollo708 Год назад

    ፓስተር ቸሬ ዘመንኸ ይባረክ::ተባረክ

  • @fitsumbekele925
    @fitsumbekele925 9 месяцев назад

    Geta zemenihin yibaarikih !!!

  • @kalkidanakale1010
    @kalkidanakale1010 Год назад +2

    Thanks alot stay blessed

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 Год назад +1

    ፓስተር ቸሬ ዘመንኸ ይባረክ!!!!!ኡሌ ምታስተምረው ትምእርት እጅግ አስተማሪ ነው!!!ተባርከአል!!!!!🎷🎻🎺🎺🎷🎸👏👏👏👏👏

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Год назад

    ተባረክ ፓስተር

  • @habtamuhenok6352
    @habtamuhenok6352 Год назад

    አቦ ትለያለህ እግዚአብሔር ባርኮሀል ትዳርህ የተባረከ ይሁን!!!

  • @teddytg8769
    @teddytg8769 Год назад +4

    You are so amazing person🤔 just l share your great speech and experiences. God bless you Bro.

  • @user-yu2bi7qs1p
    @user-yu2bi7qs1p Год назад

    Endew pasterye geta ybarkehe yebzalhe

  • @tseganeshdesalegn-rd7yj
    @tseganeshdesalegn-rd7yj Год назад

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ewunate no gata yebarekek tsega yebezalek

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Год назад +1

    እወደድ ባዩ

  • @sine106
    @sine106 Год назад +1

    ተባረክ

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Год назад

    ዘመንህ በብዙ ይባረክ ተባረክ በብዙ በጣም ነው የሰራሄኝ ተባርከህ ቅር ዋው

  • @alma001-wk6tz
    @alma001-wk6tz Год назад

    tebarekelegn pasetere chere

  • @hidatyohannes1715
    @hidatyohannes1715 Год назад +1

    That's true

  • @hidatyohannes1715
    @hidatyohannes1715 Год назад +2

    God bless you more and more pastor

  • @user-yc7nj9qw1e
    @user-yc7nj9qw1e 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @yodithabtabe4234
    @yodithabtabe4234 Год назад

    የሚገርም ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር🙏

    • @hab280
      @hab280 Год назад

      🥰🥰🥰

  • @maryamsiyum2115
    @maryamsiyum2115 9 месяцев назад

    Ena Orthodox negni ye cher timrti yemchegnal🙏🙏

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Год назад

    Gerami sew neh. God bless you more

  • @almaztesfa1039
    @almaztesfa1039 Год назад

    Tabark zemene Hulu yebark hunatu timirti❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🎸🙏

  • @almazbirhane2658
    @almazbirhane2658 Год назад

    ፓስተር ቸሬ ግሩም መካሪ ( አስተማሪ )🙏🙏

  • @a.jstudios9557
    @a.jstudios9557 Год назад +1

    Cheryee anteko yeswn hywet metadsee nehee egzabher yebrkhee

  • @yem870
    @yem870 Год назад

    Cheryeeeee

  • @hiwotsoboka2070
    @hiwotsoboka2070 Год назад

    Amenn

    • @anleyarragaw4179
      @anleyarragaw4179 Год назад

      ደጋግሜ ስሰማህ የማይሰለቸኝ ነገርስ !! ያቀኛል እንዴ እስከምል ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ ! እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @shewashewa9131
    @shewashewa9131 Год назад

    Tebarekilgn

  • @hidatyohannes1715
    @hidatyohannes1715 Год назад +1

    That is true Amazing l don't know??????? God bless you pastor

  • @tizumk
    @tizumk Год назад +1

    God bless you paster 🙏

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад

    አሜን

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 Год назад +5

    ይገርማል! ይህንን ቪዲዮ የተመለከተው ትንሽ ሰው ነው።
    ርዕሱን እንዲህ ብትሉ "ትዳሬን ምን? ላርገው?" አለ። ፓስተር ቸሬ!!
    ያለ ጥርጥር ከሚሊዮን በላይ ተመልካቾች ያገኛል።
    እናም ቀይሩት!!!

    • @user-qk3df7sf8m
      @user-qk3df7sf8m 9 месяцев назад

      በጣም የሰው ነውር ለመስማት ያለን ጉጉት ለራሳችን ብናይበት የት እደርስ ነበር😢😂

  • @user-uk9ju1ij1j
    @user-uk9ju1ij1j Год назад +1

    ፓስተር ቸሬ ሰላም ነህ ወድሜ ላገኝህ እፈልጋለው ከባለቤቴ ጋር ተጣልተናል ግን አብረን ነው የምንኖረው ተለያይተን ሁለታችንም እንዋደዳለን ግን ነገሮች አራራቁን እኔና ባለቤቴ ከልጅነታችን አብረን ችግሩንም ከባድ ግዜዎችን አሳልፈናልአሁን ግን ተራራቅን ሌላውን ሳገኝህ ባወራህ ደስ ይለኛልእባክህ ቅዲሚያ ስጠኝ አድራሻህ የት ነው

  • @mahiyegeta2387
    @mahiyegeta2387 Год назад

    Thanks pastor

  • @kebineshkebine4990
    @kebineshkebine4990 Год назад

    Geta eyesus yibark paster chere

  • @saraabera8496
    @saraabera8496 Год назад

    Poster chere ameseginalew ❤

  • @lemlemtemesgen3517
    @lemlemtemesgen3517 Год назад

    Egziabher tsegawn yabzalk

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 Год назад

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @godisgoodgood625
    @godisgoodgood625 Год назад

    Betam saladenkek alalfem ende ande balseltan sayew balef ke maza gar Ena des bloyal. ♥ bent betam nbr metelaw Gen ahun tensh amroyen mels argehewal .

  • @solomebezabih
    @solomebezabih Год назад

    Tebarek cherye yezemenachn mirt ye tdar astemari neh

  • @amentilahun7691
    @amentilahun7691 Год назад

    GOD bless you chere these my message

  • @eleni1747
    @eleni1747 Год назад +4

    ቲቪ ላይ የአየር ስርጭት ቢሠጠው

  • @nathannatu
    @nathannatu Год назад

    ይገርማል ስለትዳር ትንሽ አወኩ

  • @giftisori5719
    @giftisori5719 Год назад

    Ameeeeen Tabarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 Год назад

    Esteee rassen ladesse bantee negeger Egzabher zemenn yebarkellen paster embehane tekefeehhh❤

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 Год назад +1

    yeruqi fiker baxame kabadi nwe ena endin kaxile meni enadirgi

  • @wubayehuaweke5145
    @wubayehuaweke5145 Год назад

    Wey len new mesel abo nice person