"የወቅቱ አምላክ ሰው ነው !" ዓለማየሁ ገላጋይ ክፍል 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024

Комментарии • 197

  • @ethiopia1532
    @ethiopia1532 2 года назад +77

    ደራሲው ችግሩ ከእግዚአብሔር ጋር ሳይሆን እራሳችን ከፈጠርነው አምላክ ጋር ነው።

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 года назад +1

      ሃይ Ethiopia ብናወራ ደስ ይለኛል

    • @tamratnemeta3737
      @tamratnemeta3737 2 года назад

      እንደዛ ከሆነ እራሳችን የፈጠርነው አምላክ ብሎ ያስተካክለው

    • @vincentvan680
      @vincentvan680 Год назад +3

      well said🙏

    • @exodus134
      @exodus134 Год назад

      @Elisa- .. and he did say that!🙄😆

    • @habtamuabaye7629
      @habtamuabaye7629 Год назад

      Yes you are right thank you.

  • @serkwassie
    @serkwassie Год назад +11

    ቢሰማ የማይሰለች የሚገርም ሰው መርምሩ ትክክለኛውን ተከተሉ ያለው እግዛብሄር ነው……አሌክስ አትመኑ አላለም ሰው ሁኑ ነው ያለን ረጅም እድሜ ይስጥልን🥰

  • @DareAbel
    @DareAbel 9 месяцев назад +3

    ዓለማየሁ ገላጋይ thank you

  • @aterera1047
    @aterera1047 5 месяцев назад +3

    Keep Alex at any cost , ምን አይነት ድንቅ አሳቢ ነዉ

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ባዕድ አምልኮ አይደለም። እግዚአብሔር አምላክና ጌታ ነው። እግዚአብሔር የፈጠረን አምላክ ነው።
    እግዚአብሔር መልካም ነውና ፈውስ ያድርግልን

  • @abushmezngha3643
    @abushmezngha3643 2 года назад +23

    አሌክስ በጣም ተስማምቶኛል ፍቅር ሳይኖረን እግዛብሔር ለምን ተነካብን ብለን ለምን እንጮዋለን ሳስበው ድንቁርናችን ለምን አብሮን ካላረጀ የምንል ካልሆነ!!የሰራ ያገኛል ያልሰራ አያገኝም እግዛብሔር ከሚጠይቀው ከሚያሰላስለው ከሚመረምረው ጋር ነው እንጂ የህምነትን ማሊያ አድርገው ከሚያሽቃብጡት ጋር አይደለም!!!ለምን ተነካብን የምትሉትን እግዛብሔር በደንብ ዕወቁት እንጂ!!!እግዛብሔር ፍቅር ነው ሌላ ነገር የለሁም እንደሁም ህምነትም አማላክም ፍቅር ነው!! የኔ ሀሳብ ነው ማንንም አይወክልም..

    • @be_hailu5634
      @be_hailu5634 2 года назад +2

      Egziabhier fiker new! Yihew new!
      Abush: I absolutely agree with you on this.

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 года назад +1

      ሃይ Abush ብናወራ ደስ ይለኛል

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 2 года назад +6

    እንዳለ በጣም አመሰግናለሁ ይሄን ጥያቄ ስለጠየከው። እግዚአቤር ለግል ነው። አሌክስ ጋር ያለውንም እግዚአቤር ለመረዳት እሱን ማየት ነው። አሌክስ ገብቶታል። ዋናው ፍቅር ነው። ፍቅር! በፍቅር መኖር…በፍቅር መስራት…በፍቅር ማጋራት። አሌክስ በሁላችንም ውስጥ እያለ ልናወጣው ያልደፈርነውን ሃሳብ አደባባይ ስላወጣኸው ተባረክ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ብዙ መውደድ ማይ ዲር!!

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 года назад

      ሃይ Tsedenia ብናወራ ደስ ይለኛል

  • @exodus134
    @exodus134 Год назад +2

    The entire conversation is enlightening and heartwarming indeed. Minutes 39:10- 41:25 hit the spot in my brain. I will def meditate on that. Thank you.🙏🏽🥰

  • @birukabera5964
    @birukabera5964 2 года назад +4

    ya man u got the point.....I appreciate the way of your free thinking...let us think freely with the gift of God that is our mind!

  • @user-gd3rq6zh5m
    @user-gd3rq6zh5m 5 месяцев назад +5

    If we have as many universities as we have churches Ethiopia would have been in 21st century 👍

    • @aterera1047
      @aterera1047 5 месяцев назад +1

      Also mosques

    • @aschalechtesfaye4687
      @aschalechtesfaye4687 4 месяца назад

      አሁን ካሉት በስንቱ ተምረሃል ?
      Take off your eyes from church

    • @user-gd3rq6zh5m
      @user-gd3rq6zh5m 4 месяца назад +1

      French Revolution succeeded because they get rid off both Feudal and Church!

    • @user-gd3rq6zh5m
      @user-gd3rq6zh5m 4 месяца назад

      Nothing personal ! but it is Historical Fact: The fundamental of French Revolution , read the book 📖

  • @exodus134
    @exodus134 Год назад +1

    The entire conversation (including the comments) is heartwarming; and Minutes 39:10- 41:25 hit the spot in my brain. I will def meditate on that. Thank you.

  • @ytube835
    @ytube835 2 года назад +2

    13:30 እስከ 16:30 --waw በጣም የተመቸኝ ሃሳብ ሚገርም ገለፃ ነው

  • @eatsaladwell1033
    @eatsaladwell1033 2 года назад +4

    I love this guy

  • @teret-teretlelijochbiruhte5201
    @teret-teretlelijochbiruhte5201 2 года назад +8

    This men is beyond 🙏 I love his view of God . The ppl teach us about God I don’t think they have God in them

  • @antenehyeshibelay2956
    @antenehyeshibelay2956 2 года назад

    ለቆሙት ማዘን ደስ የሚል የመረዳዳት ህግ!
    በቀጣይ የምለው ግን እንዳለጌታን ማወደስ ነው ከዛጎል ደርሶ መልስ ከጥቁር ሰማይ ስር የማለዳ ሸክም ኬርሻዶን ስለሠኸን ተባረክ።

  • @nebiyumengistu7774
    @nebiyumengistu7774 2 года назад

    ደስ ብሎኛል ስለፈጣሪ መልስ የሰጠበት መንገድ ግን አልተመቸኝም ምክንያቱም አምላክ አንድ ነው ይህን ካመንን ግን የየሰው እግዚአብሔር እንደሚለይ ነው ሚያሳየው ።

  • @bekelegutema7875
    @bekelegutema7875 Год назад

    Endale you are legendary to this generation.

  • @getahunbelegedejene911
    @getahunbelegedejene911 2 года назад +2

    ለኢትዮጵያ በጣም እየለፋችሁ ነው እና ውለታችሁን ፈጣሪ ይክፈላችሁ......ከባዶ ላይ መዝገን የሚለው መፅሀፍ ለውይይት ቢቀርብ...ከተቻለ

  • @Commercialbank369
    @Commercialbank369 Год назад +3

    The concept of an unknown afterlife, whether it be heaven or hell, can often lead people to focus solely on what they believe will happen in the next life rather than making the most of their current one. This mindset is often reinforced by religious teachings, which can manipulate and control the thoughts and actions of adults. Similar to a child being told to stay inside to avoid a non-existent hyena, many people live in fear of the unknown and fail to take action towards achieving their goals and making a positive impact on future generations. It is important for individuals to critically evaluate these teachings and focus on living a purposeful and meaningful life in the present.

  • @Mamusa1212
    @Mamusa1212 8 месяцев назад

    ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ አሌክሶ....

  • @segelgazeta8445
    @segelgazeta8445 2 года назад +7

    TL 47:00 አካባቢ የተናገረው 'ከችግር ለመውጣት የምንሄድባቸው መንገዶች ራሳቸው ችግር ናቸው...'? ወዳጄ “የችግሮችንን ሁሉ መንስኤ 'እግዜር ይፈታቸዋል' እያልን መፍታት ለማይችለው እግዜር ስናሳቅል መኖራችን ነው። የችግሮች ሁሉ መፍትሄ ሰው ነው። Bravo ደራሲ አሌክስ።

  • @nseid6460
    @nseid6460 2 года назад

    Thank you Alix!!!!

  • @HamsterCEO_me
    @HamsterCEO_me Год назад

    This would be an alarm, i think specialy for this generation and the generation to come, i personaly found alex's idea very astonishing, and also of course the comment delliverd her also reason me to write this comment. thank you

  • @martef6435
    @martef6435 Год назад

    Lene Amlake estinfase nw Hayimanotum Goterawum yasifeligenal🙏

  • @kelemualemayehu2189
    @kelemualemayehu2189 2 года назад +3

    የሚገርም ዝግጅት ነው
    በርቱ

  • @ብሌን-ቐ5ሠ
    @ብሌን-ቐ5ሠ 2 года назад +5

    ለሌሎች እድል ይፈጥራል ያልከው ካንተም በፊት ብዙዎች እግዜርን ስለመዳፈር ፅፈዎል ምንም እዲስ እይደለም እንተም የፃፍከው ክርስትናን ለማጥላላትና ዝቅ ለማረግ ነው::
    እንዱን እምነት ከፍ ለማረግ ሌላውን ዝቅ ማረግ እይጠበቅብህም በጣም ጥላቻህን ነው ያየውት ያደጉት ሃገራትም እምነታቸውን ትተው ምን ስያገኙ እየክ ህንፃ ገንብተው ሰው መሆናቸውን እተውበታል እምነት ደሞ ስራን እይከለክልም ሰርተ በላብህ ብላ ነው የ እምነት ትዛዝ

  • @tam6329
    @tam6329 2 года назад +17

    በኣዳራሹ ከታደመው ውስጥ ከግማሽ በላይ የሚሆነው በቦታው ያለ አይመስልም ወይም ለሚነሱት ሃሳብ የሚመጥን ግንዛቤ ያለው አይመስለኝም። ለሃሳብ የማይመጥኑና ንዴት ጎርሰው ደራሲውን ለመስደብ ፈልገው የመጡና ሳይመቻቸው የቀሩ ብስጭቶች ይታያሉ። በበኩሌ መጽሃፉን ባላነበውም የደራሲው ንግግር የተመቸኝ ሲሆን መጽሃፉን እንዳነበው ጉጉት አሳድሮብኛል።

  • @Sssbabaa
    @Sssbabaa Месяц назад

    ፈጣሪ እዉነት ስለመሆኑ አንዱ ሚያረጋግጠዉ ሶስቱ አብርሀሚክ ሀይማኖት መኖራቸው ነዉ የሁለቱ ሀይማኖቶች መመሪያ የሆነዉ መፃፋቸዉ ፈጣሪ ለቀደምት ህዝቦች ያወረደዉ ቢሆንም ፈጣሪ እነዚን መፅሀፍ ተበርዘዉና ተከልሰዉም ቢሆን አቆይቷቸዋል ምክንያቱም የነዚ መኖር ለመጨረሻዉ መመሪያና መልእክት ለሆነዉ መፅሀፍ ሚያረጋግጡትዉ ነገር አለ
    አንድ ሰዉ እነዚን ሶስቱን ሀይማኖቶች በደንብ ቢያጠና ወላሂ ለሁሉም መልስ ያገኛል ብዬ አምናለዉ ከዛ እዉነቱን አዉቆ ይቀበላል አልያም እዉነቱን አዉቆ ይክዳል

  • @wondante
    @wondante 2 года назад +2

    Wowww 👌

  • @SemahegnSamuel
    @SemahegnSamuel 9 месяцев назад +1

    እኔ መጽሐፉን አላነበብኩም ግን ከአስተያየት ተነስቸ ስለመጽሐፉና የአብዛኛውን ሰው አመለካከት በትንሹ ለመግለጽ እሞክራለሁ መጽሐፉ ሰው በምያመልከው አምላክ ስም ውስጥ ስንፍናውንና ደካማ አስተሳሰቡን ደብቀዋል ሌለው ደግሞ በነገሮች ላይ ያለን አምነት ትክክለኛ አለመሆኑ ነው

  • @abuhuzeyfa2053
    @abuhuzeyfa2053 2 года назад +16

    አሌክስ 7ቱንም ቀናት በሃይማኖታዊ በአል በማጨቅ ስንፍናውን በሃይማኖቱ ውስጥ ለሸሸገ የሀገር ጠንቅ ጥሩ መድሀኒት ነው ያዘዝክለት።

    • @soccerandentertainment4944
      @soccerandentertainment4944 2 года назад +6

      ያንተን ስንፍና ሃይማኖት ላይ ማላከክ ትክክል አይደለም ባንተ እምነት አትስሩ የሚል ካለ አላውቅም እኔ በማምነው ግን የማይሠራ አይብላ ይላል

    • @TheGadegj
      @TheGadegj 2 года назад

      U got a point bro.

    • @TheGadegj
      @TheGadegj 2 года назад

      መራባትን እንደሙያ የሚያስተምር : ምድርን መቆሚያ ያሳጣም ሃይማኖትን ተደግፎ የሚደረግ ጋብቻ አንዱ ነው ለዚህ ምሳሌ ዶ /ር አብይ ናቸው

    • @21MarYam
      @21MarYam 2 года назад +1

      ዲንጋይ አምላኬ መደቀል ስራዬ ነው ከሚል ሀይማኖት የኛ ይሻላል

    • @tamratnemeta3737
      @tamratnemeta3737 2 года назад +1

      መድሀፍ ቅዱስ የማያነብ ትውልድ አረ ወደ ቃሉ ተመለሱ

  • @Dani-ud6gt
    @Dani-ud6gt 2 года назад +6

    -“There is no God, but don’t tell that to my servant, lest he murder me at night.”
    -If God did not exist, it would be necessary to invent him.
    ― Voltaire
    Nice to meet you Alexander

  • @MeronMehari-j1w
    @MeronMehari-j1w Год назад

    ማሰብ መልካም ሆኖ ሳለ ተክክለኛው መረዳት ላይ ለመድረስ ማሰላሰል ቁልፉ ነው ። እስቲ አእናሰላስል ወርቃችንን እንድንረዳው እንዲያው መዳብ መስሎ ከ እጃችን እንዳያመልጠን።

  • @hadram2885
    @hadram2885 2 года назад +3

    In my opinion, if we don't take good things from the past and add something new we can’t go further.

  • @nahoosenay-2127
    @nahoosenay-2127 2 года назад +3

    አለመለየት እንደ ጋሬጣ ይጋረጥብናል የአዋቂነት ውታፍም ተወቶፎብናልም በዚህ ምክንያትም ጡል ብለን እግዚአብሔር ላይ እንጠላጠላለን ።
    ደህነትን እግዚአብሔር ጋር ማጣበቅ ጅልነት ይመስለኛል እንጂ አእምሮአዊ አይመስለኝም ለማንኛውም እንሞታለን !!!!

  • @lidyaabiy151
    @lidyaabiy151 2 года назад +1

    Enamesegnalen

  • @merongedlu8929
    @merongedlu8929 2 года назад +16

    ብዙዎቻችን የህይወት ዝቅታ ውሰጥ ስንገባ የሚሰማን ስሜት እና የምንጠይቀውን ጥያቄ ይመስለኛል የፃፈው።ያው ፍርሀት እና ማስመሰል ስለሚያጠቃን ነው እንጂ
    በበኩሌ እግዜር የለም አልልም ግን የሱንም ሀሳብ የማድመጥ አቅም አለኝ።

    • @destatube6865
      @destatube6865 2 года назад

      ቦታው ላይ መኖር ከሚገባቸው ሰዎች አንዱ ይህንን ኮሜንት የሰጠችው ሜሮን ናት-- አብዛኛው ታዳሚ መታደም የሌለበት ነው-- ሆኖም ግን ያ መልካችን ነው-- አጉል ሰዓት የታየ መልካችን--

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 года назад

      ሃይ Meron ብናወራ ደስ ይለኛል

  • @azizekedir5487
    @azizekedir5487 Год назад

    ማህበራዊ ስነ ልቦናችን መንጋነት ይጫነዋል የራስ እውነትን ለመንጋነት በመሰዋት ነው የምንኖረው። አሌክስ ይህንን የብረት አጥር ፈልቅቆ የወጣ ሰው ነው። በሀይማኖት እምነታችን ላይ ያለንን ጥርጣሬና የሚፈጠርብንን ብዥታ እናብሰለስለዋለን እንጂ አውጥተን አናወራውም ምክንያቱን የመንጋው ጎርፍ እንዳይጠራርገን ስለምንፈራ። ፈርተን ብቻ ዝም አንልም ደፍረው የሚወጡ ካሉ እነርሱን ከሚያወግዙትና ከሚቀጠቅጡት ጋር እናብራለን። ውስጣችን ግን ያከብራቸዋል። ፍርሀትን የሚያሸንፉ ሰዎች እነርሱን መሆን ባንችልም ከኛ የተሻሉ መሆናቸውን በደንብ እናውቃለን።

  • @hiwottub9686
    @hiwottub9686 Год назад +3

    አተ ሰውዬ ምነው ቀለልክ በእምነት ቀልድ የለም እህ ካሉክ ብዙ ታወራለህ

    • @IsraelTofik
      @IsraelTofik 10 месяцев назад

      ቁጭ ብለው ሚሰሙት ጀዝቦች !!

  • @alemuserawit
    @alemuserawit 5 месяцев назад

    ይመችህህ

  • @hanawolde1479
    @hanawolde1479 2 года назад

    I can’t wait for the next part

  • @babelmeru5124
    @babelmeru5124 2 года назад +5

    አሌክስ እናመሰግናለን ። እኔ ግርም የሚለኝ ሁሉም ቤቱን ዘግቶ ከሰይጣን ጋር የሚዶልት ሁሉ በአደባባይ አምላኬ ተነካብኝ ይላል ። የደብተራና የምቀኝነት አጃቢ ሁላ። እኔ በበኩሌ ቪቫ ብያለሁ።

  • @habtamuandualem6567
    @habtamuandualem6567 5 месяцев назад

    ጠያቂዋ ግን ...

  • @narrownagesso3274
    @narrownagesso3274 5 месяцев назад

    አዳስ ነገር ለማምጣት እና ችግር ፈቺ ለመሆን መሥራት አለብን የሚል የመሰላል ከዚህ የሚያልፍ ከሆነ ሠፊ የመረዳት ቅርጫፎች መጡ ማለት ነው ተናጋሪው ይህ እንዲሆንም expect የሚያደርጉት ይህ መጠበቃቸው ከመጽሐፉ የሚጠብቁት ወጤት ነውና ባናደክማቸው

  • @ahatimaattigray1036
    @ahatimaattigray1036 2 года назад +1

    1. መግብያው ላይ ስለ መምህርነት አስተያየት ልስጥ:
    የተማሪ ችግር የተለመደው የአስተማሪ አያያዝ ነው:: ይህ የአስተማሪ አያያዝ ችግር ደሞ ከነሱ በፊት የነበሩት የአስተማሪዎቻቸው አያያዝ ችግር ነው......እያልን ከዘመናዊ ትምህርት ቤት በፊቱ በየእምነት ቤቱ የነበረ የተማሪ አያያዝ ዘዴ ነው:: ስለዚ አሁን ላይም አስተማሪው ላይ ችግር ካለ ከተማሪነቱ(ልጅነቱ) የተሰጠው እየሰጠ ይገኛል:: አንድ መምህር ማድረግ ያለበት….
    1) To focus on learning, avoid focusing on student behavior
    2) To focus on learning, avoid focusing on just “doing stuff” instead of “learning stuff”
    ይላል
    2. "መምህሩን ትተውና ተማሪው ላይ ማትኮር.....ወደኅላ የቀሩት ትውልዶች በሙሉ ቆርጦ በአዲስ ትውልድ አዲስ ታሪክ.....ታላላቆች : አዛውንቶች: ሽማግሌዎች: የአከባቢ ሽማግሌ....Neglect ማድረግ"
    ይህ ትልቅ ስህተት ነው!!!
    መምህሩ ተስፋ እንድትቆርጥ አድርጎ ካሳደገህ እሱ ያደገበት አስተዳደግ ነውና መምህሩ ላይ አትፍረድ::
    ይህም ንግግር እራሱ ያስተማሩህ አስተማሪዎችህን እያሸማቀቅክ መሆኑ ግልፅ ነው:: ስለዚ ልዩነት የለውም:: ተማሪው አስተማሪውን እዲያሸማቅቅ ትምህርት እየሰጠህ ነው:: Unfair!
    ስለማሰብ ስታወራ "3 አይነት ሀሳቦች" አሉ ያልከው ላይ 3ተኛው ላይ ሁለት ነገር ጠቅሰሀል
    |. "ማሰብ ማለት የጥበብን ሰው ማሰብ ይሻላል"
    ||. "ጥበቃ ላይ ውሎ የምሳ እቃ ይዞ....እና ይህን ሰውዬ ርእሰ ጉዳይ አድርጎ ማሰብ የመጨረሻዎቹ ሰዎች እጣ ፈንታ ነው"
    እጅግ በጣም ትልቅ ስህተት ነው::
    ማሰብ ማለት: የጥበቡን ሰውም ባለ ምሳ-እቃውንም ሶዬ በእኩል ማሰብ/መመልከት ነው::
    This is universal truth! This is heavenly and earthly Truth!
    Stop confusing People, spec, the Youths!
    Understand the whole concept of “thought and emotion”.
    አንተ እራስህ "መጥፎ አስተምሪ" እንዳልከው መጥፎ አታስተምር::
    You’ve got to Understand to be understood!
    አመሰግናለሁ
    Edited
    ስለ እንግዳው(ደራሲው) የማውቀው ነገር የለም ነገር ግን ከመድረኩ ሀሳብ መረዳት የቻልኩት እንደሆነ ከላይ የጠቀስኳቸው ነገሮችና....
    1. በ16:30 -19 :05 ደቂቃ ላይ አከባቢ የጠየቀው ልጅ በጣም ብልህ ነው!
    ቃል በቃል ሳይሆን እንዲህ ብሏል
    "እምነት ነው ችግራችን..." ብለሀል ብሎ ጀምሮ እያወራ መሀል ላይ "ችግራችን እምነት ሳይሆን እውቀት ነው" ብሏል ጠያቂው::
    Excellent!!!
    Knowledge is power. Power is knowing how Life works. Lack of knowledge is lack of power and the beginning of fear.
    ደራሲ ሆይ ልጁን(ጠያቂውን) ስማው:
    እምነት ላይ ሳይሆን ሀይማኖት ላይ ነው ችግሩ::
    2. "እውቀቱ ካጠፋነውና እውቀቱን የሚተካልን ነገር ግን የታሰበ አይመስለኝም:: አሁንም ስለ እውቀት እያወራ ነው:: ሀብት እውቀት ነው
    አስተሳሰብ የሚቀየረው ስለምን እንደምታምን ማወቅ እንጂ እምነትህ/ባህልህ መተው ወይም አንተ እንዳልከው "የድሮውንም መቁረጥ" አይደለም:: “Attitude determines altitude” ይባላል::
    Dear ደራሲ,
    አንድ ነገር አስርግጬ ልንገርህ:
    ዓለም በአሁን ሰአት የምትጠቀመው Science, Astrology, Agriculture, architecture, art, Bible, Quran, Arabic language, Ethics, The Alchemy, space science, Customs, trading, gold coin, God ለአለም ያበረከቱ Kemetic or Hermetic ይባላሉ::
    Read about Egyptian mythologies.
    Study about the long forgotten Ethiopian Pharaohs, da-Ma’at kingdom, Kushites empire and Nubians kingdom. We are south of Egypt and builders of the pyramids and the sphinx.
    ከክርስናና እስላም በፊት የነበረው ታሪካችን ማንበብ አለብህ: አንብበህ ከሆነም ትርጉም ላይ ደግመህ አስብበት::
    Read the “The Emerald tablets of Thoth-The Atlantean”
    ይህ መፅሐፍ ከ36,000 BC አመት በፊት የተፃፈ ነው አንብብና መፅሐፍ ቅዱስና ቁርአን ከየት እንደመጣ ይገበሀል::
    ትንሽ ልንገርህ ግን ልንገርህ...
    THOTH was the god of the moon(Ma’at god), sacred texts, mathematics, the sciences, magic, messenger and recorder of the deities, master of knowledge, and patron of scribes.
    Thoth was born from the lips of Ra at the beginning of creation and was known as the “god without a mother.”
    god Ma’at ማለት the moon god ማለት ነው::
    DA’Ma’at የሚባል kingdom እንደነበረን የምታውቅ ከሆነ ከግብፅ ታሪክ ይገናኛል::
    “Gods of Egypt (2016)- The Goddess & The Giants Snake scene(5/11) movieclips”. የሚለው አጭር ቪድዮ ነው:: ይህ እውነተኛ የግብፅ ታሪክ ነው:: ቪድዮው ላይ ህንፃውን አይተህ የይሀ(YEHA Temple) ስእል ማየት ትችላለህ:: ይህ ታሪካችን ነው::
    መፅሐፍ ቅዱስ/ቁርአን አይደለም ችግራችን ትርጉሙ(Knowledge) ነው::
    Bible is a holy science እኛ ግን አናውቀውም::
    Humanity is controlled by the 1%-Earthly barbarian white gods, who run this world. The 99% is all black! That’s their ideology of BALCK & White. They are behind every war in our planet. They control The Earth, The oceans and the sky. They control how we think, feel, and believe. They are behind The white God of the Bible. They killed black endogenous people all over the world. They robbed and destroyed African Culture, wisdom, knowledge and history. “Thou shall not STEAL” says, their Bible😎
    የራሳችን እምነት ሳይንስ ሆኖ ነው የመጣው አዲስ ነገር የለም::
    It’s a universal science and law of nature!
    እቀጥላለሁ.....

    • @ahatimaattigray1036
      @ahatimaattigray1036 2 года назад +1

      Edited again
      መድሀኒአለም የሄደው ልጅ ጠያቂው
      "የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው"
      ያንተ መልስ:
      1. "እግዚአብሄር ፍጠረንብለን Request ሳናደርግ ነው የፈጠረን" ብለሀል:: ለምን በኮንፊደንስ እንዳወራሀው እንኳን ባይገባኝ ቅድም ስትወቅሶሳቸው የነበሩትን አስተሪዎችህን የነገሩህ ነገር ደግመህ እያወራህ እንደሆነ ለማወቅ ብዙ ጥረት አያስፈልገውም:: ስለ ሰው ፍጥረት ለማወቅ መፅሐፍ ቅዱስ ላይገባህ ይችላል ነገር ግን ስለ Sumerian/Gilgamesh and Egyptian mythologies አንብብ እወቅ!
      2. "እግዚሄርን የመፍራት" ትርጉም ነገር መስለኝ ስለ ዘርአያእቆብ የጠቀስከው ላይ...
      እራስህ ከዘርኣያዕቆብ ጋር ንፅፅር ትንሽ ሳይሆን በጣም ይበዛል:: የዘርአያዕቆብ ፍልስፍና ከመፅሐፍ ቅዱስ ከራሱ እንጂ እሱን ትቶ አልነበረም የተፈላሰፈው:: ዘርአያዕቆብ ከNewton በፊት Action Reaction and Duality of Life የገባው ፈላስፋ ነው::
      God ማለት ዘርአያዕቆብ የሚለው
      Creation is God exploring God’s self through every way imaginable, in an ongoing infinite exploration through everyone of us.
      Creation is absolute pure consciousness or God, coming into existence of Life!
      God manifested himself into every creation, including you.
      The same Element that has created the trees, the ocean, the earth and everything, created us. God is not a male or a female. God is deity.
      God manifested himself into Good/bad, Light/darkness, Male/female, Action/reaction. Everything is in God and God is in everything.
      የሰው ልጅም Physical and non-physical, Body & soul ነው. Duality of Life. Opposites ይባላሉ::
      OpThat’s what God means.
      Dual nature, opposites. Everything has poles and everything has its pair of opposites.
      Opposites are identical in nature and different in degree. Eg HOT(the presence of heat energy & COLD( in the absence of heat energy)
      Light is the absence of Darkness. Darkness is the absence of Light.
      እግዚአብሄር ጥሩ ብቻ ነው የፈጠረው ብሎ ማሰብ የዋህነት ነው:: እንግዲህ አንድ ፈጣሪ ነው ያለውና መጥፎ የፈጠረ ሌላ አምላክ ሊኖር አይችልም:: God is freewill ምርጫ ሰጥቶናል አንዱን የመምረጥ ሙሉ መብትና በምትመርጠው ነገር ለሚከተልህ consequence ለመቀበልም ዝግጁ መሆን አለብህ::
      That’s God.
      በመጨረሻ :
      ከቸርች ስለተመለሱት አያትህ "ማን ፍጠረን አለው" ያሉት ነገርና ሁሉንም በየቤቱ የሚያስበው እንዳወጣሀው አወራህ:: በጣም ጥሩ! ይሄንን ለማወቅ መጠየቅ ወይም ማንበብ ነው:: “Knowledge is power”
      ሌላ ፍልስፍና የለውም
      ጨረስኩኝ

  • @ketarik1gets
    @ketarik1gets 2 года назад +4

    Lemin Tv Show Atadergutim?

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 5 месяцев назад

    እያለቀስኩ ነው የምሰማህ

  • @tarikdebebe9702
    @tarikdebebe9702 2 года назад

    LONG LIVE FOR ALEX & I OVE HIM O MUCH

  • @JahAdam
    @JahAdam 2 года назад

    Please release part 3

  • @abghabesh
    @abghabesh 4 месяца назад

    yihe yebekete teiwlid simet eini siletin ayakewum

  • @tihutsisay6202
    @tihutsisay6202 2 года назад +1

    አሌክስ ከማደንቃቸው ደራሲያን ቁጥር አንድ ኑርልን 🙏 በጣም ቅር ያለኝ ግን የተሳታፊዎች ጥያቄ እና ስነ ምግባር ነው መቼም የመጻህፍት የማንበብ
    ፍቅር ያላቸው ሰዎች ናቸው እዚህ ቦታ ላይ የታደሙት ብዬ አስባለሁ ነገር ግን አጠያየቃቸውም ሆነ የሚጠይቁት ጥያቄ በጣም ተራ እና ደራሲውን ለመኮነን ብቻ ይመስላል። አንባቢ ሰው open mind ሊኖርው ይገባል ከምን ተነስቶ ይህን እንደጻፈ ደሞ ከበቂ በላይ አስረድቷል:: ያልኩትን ተቀበሉ ብሎ እኮ አላስገደደንም ሁላችንም በውስጣችን ምናስበውን እሱ በግልጽ ጻፈው አለቀ። አሌክስ በእግዚያብሄር ሀያልነት እንደሚያምን ከንግግሩ መረዳት ቀላል ነው ስራው ግን እንደውም ለስራ እና ለእድገት የሚያነሳሳ ጥልቅ ሀሳብ የያዘ ድንቅ መጽሀፍ ነው ደግማችሁ አንብቡት እላለሁ። ስውን ከመውቀሳን በፊት ግን ሀሳቡን ብንረዳ መልካም ነው።

  • @Birabirotube
    @Birabirotube Год назад

    ማሰብ በራሱ ማሰብም ከባድ ነው

  • @meriloabe7065
    @meriloabe7065 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር አኛን ፈጠረን ወይስ እኛ እግዛብሔርን ፈጠርነው? እንዴት ሁሉም የ አብርሃማዊ ሕማኖቶች እና የተወሰኑት የሩቅ ምስራቅ ሀገሮች የየራሳቸው perfect አምላክ ይኖራቸዋል?

  • @tembelgu9313
    @tembelgu9313 2 года назад +12

    ምርጥ ደራሲ አንድ ቀን በአካል ባገኜክ ደስ ይለኛል

    • @kibrelisan3194
      @kibrelisan3194 2 года назад +1

      ካዛንችስ ስድስተኛ አካባቢ ዞር ዞር ብትል ታገኘዋለህ

  • @rasfkr842
    @rasfkr842 2 года назад +1

    አሌክሶ የልቤ ሰው ✋✋✋

  • @samifeleke4298
    @samifeleke4298 2 года назад +1

    እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዛቢሔር ቃል ነው ይላል የሮሜ ፀሀፊ እምነታችንን ከቃሉ መለየት አንችልም በቃሉ ለይ ስለተመሰረተ
    ባለጋሪው ዳሱን አለመስራቱ ድክመት ነው እኔ ግን በተቀበልኩት እምነት ለይ ግን ዳስ ላለመስራት የሚያግደኝ ነገር አለ እርሱም ዳስ የተሰራለት እምነት መቀበሌ መፀሀፍ ቅዱስ የረቀቀ የመጨረሻው የተሻሻለ መሻሻል የማይፈልግ ስለሆነ እንደዛ እንኳ ባላምን ዳሱን ልጨምር ብል ራሱ ቃሉ ያግደኛል ዮሀንስ ራኢ ለይ ከዚ መፀሀፍ የጨመረ መቅሰፍት እንደሚጨመርበት ያትታል ባለጋሪው የዳሱ ጭማሪ ጥቅምን ይጨምርለታል ከፀሀይ ቃጠሎ መዳንን ለኔ ጭማሪው ጥቅምን ሳይሆን መቅሰፍትን ይጨምርልኛል ማሻሻል ለጥቅም እንጂ ለጉዳት ከሆነ አስፈላጊነቱ ይከስማል
    እና እምነት ዳስ የማይፈልግ የዳስ ባለቤት ነው

  • @muler4375
    @muler4375 2 года назад

    Alexo des yemile dereset nw edaseb selarekegn
    Amesegenalew !

  • @wubviwe6321
    @wubviwe6321 2 года назад +1

    እኔ መገንዘብ የቻልኩት አሌክስ የድሮውን ማንነቱን አራግፎ የተሻለውን አዲስ ማንነት ማምጣት ከቻለ ይህን እንደ ሃገር መፍጠር ከተቻለ ከሚል አንፃር ይመስለኛል

  • @iyosyastesfaye7088
    @iyosyastesfaye7088 4 месяца назад

    በኔ አመለካከት አኛ ምናድገዉ ወይም ምንበለጽገዉ ወደራሳችን ተመልስን የምዕራቡን የትምህርት ስርአት ትተን ወደራሳችን የተምህርት ስንመለሰ ነዉ ብዬ አምናለሁ

  • @mededahmedin3512
    @mededahmedin3512 2 года назад

    btetam yemigerm derasi neaw !!! wow!!!!!

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 2 года назад +2

    አሌክስ የወጣቱ አርሀያ አና መርህ ልትሆን የሚገባ ሰው ነህ ወጣቱ ግን አውቀት ስለምንፈራ የወደቅን ትውልዶች ሆነናል 🥺🥺

  • @biruktadege7251
    @biruktadege7251 2 года назад +1

    ማነው ለዓሌክስ ተስፋ የሚሰጥለን ሰው?

  • @tarikuashene4996
    @tarikuashene4996 5 месяцев назад

    ወንድም አለም ብዙ ጊዜ ስትጠቅስ መንደርደሪያዎችህ ባእዳንን ነው የራሳችን የሆኑ ምሁራንና አዋቂዎች የሉንምን?
    😊

  • @universech8777
    @universech8777 2 года назад +2

    አሌክስ ያነሳው ሀሳብ ልክ የሚሆንበት አንግል አለ የቤ/ቲያን አገልጋዮች ካልሆኑ በስተቀር ስንቶቻችን በእግዜር በትክክል እናምናለን፡ በአብዛኛው በአገራችን ለሚፈጠሩ የፓለቲካ የረሀብ የሁሉ ችግር ፈጣሪን ተጠያቂ እናረጋለን፡ ለችግሮችም እራሳችን መፍትሄ ከማምጣት ይልቅ ከፈጣሪ እንጠብቃለን፡ አሁን ያለንበት ውድቀትና የእርስ በእርስ ግጭት ከእግዜር እደራቅን ያሳያል፡ አንዳንዱም በባዕድ አምልኮ የተዘፈቀ ነው፡ የሚሻለው እግዜርን እምነታችንን ይዘን ለሚፈጠሩ ችግሮች እራሳችንን ተጠያቂ አድርገን መፍትሄውንም እራሳችን መፈለግ አለብን፡

    • @addisugebru1554
      @addisugebru1554 2 года назад

      አብዛኞቹ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች በእግዜር ያምናሉ ማለት ይከብዳል።

    • @tibebumeseret
      @tibebumeseret 2 года назад

      Universe እባክህ በምን መንገድ ሃሳብ Share እንደራረግ

  • @4lyrics653
    @4lyrics653 4 месяца назад

    አርምሞ ብቻ ነው ለ''ሁሉም'' መልስ ::

  • @HAGERESEWATASH5594
    @HAGERESEWATASH5594 5 месяцев назад

    እኔ እግዚአብሔር እንዳለ አምናለሁ ነገር ግን እግዚአብሔር እንደፈለገን እየኖርን ነው ብዬ አላምንም። የእግዚአብሔር ህግና ስርዓት በሰዎች ተዛብቶ ተንሸዋሮ ለጥቅምና አስተዳደር እንዲመች ሆኖ ተዘርግቷል። እግዚአብሔር የሙሰኞች ጥቅመኞች ሰነፎች ማስፈራሪያና መቅጫ ጨንገር ሆኗል

  • @molugonfa5130
    @molugonfa5130 Год назад

    በተወሰነ ልክ ነክ

  • @thomasfiseha2174
    @thomasfiseha2174 2 года назад +2

    አሌክስ በጣም በጣም ወረድክብኝ 🤔🤔🤔

    • @tamratnemeta3737
      @tamratnemeta3737 2 года назад

      እግዚአብሔር ምህረት ያድርግለት በጣም ግራ ገብቶታል

  • @tofikali9576
    @tofikali9576 2 года назад

    ገንዘብ ምን ያደርጋል በእምነታቹ ጠንክሮ እያሉን ስንት የምንሰራበትን እድሜ በተስፍ እንድንቀመጥ ላደረጉን ከጊዜው ጋር የማይራመድ ጥሩ መልስ ነው እነሱ በየአገሩ እየዙር ሀብታቸውን ያኮብቱብናል እኛ እርስ በርስ ኮልተዋደድን ፈጣሪ መቼም ለጥያቃችን መልስ አይሰጠንም ምንም እምነት የልላቸው አውሮፓ አገራት እምነት የላቸውም ግን ከዬት መጣ ምንድነው ዘርክ ብለው አይጠይቁም ሰው በመዋናችን ብቻ ተቀብለው በአገሪቱ ሕግእና ስር አት ተቀብለው ሒወታችን መንገድ ያሳዬናል ጉበዝ እንቃ

  • @IsayasBrhane-s8z
    @IsayasBrhane-s8z Год назад +1

    ፍልስፍና አሪፍ ነው ፈጣሪን ሳትጋፋ አንተ ግን ምንም ተስፋ የማይታይብህ ጨለማ ነህ ጥሩ አይመስለኝም የጥበብ መጀመርያ ፈጣሪን መፍራት ነው እላፊ መጋፋት እድታውቀው ያስተምርሀል ቀጥል ተቀጥሎልሀል

  • @mohammadabdurahman670
    @mohammadabdurahman670 Год назад

    አእምሮ ለብቻው የመፈጠራችንን ሚስጢር ሊደርስበት የፈጣሪ ብርሃን ያስፈልገዋል ያለበለዚያ ግን ከዚህ እንዳለፉት ፈላስፎች አፈጣጠራችውን እንኳ ከህዋሳት አንስተው በዘመን ውስጥ አልፈው አሁን የደረሰበትን የሰው ልጅ ቅርጽ የእድገት ለውጥ ነን ብለው እንዳመኑት እብዶች መሆን አይቀርም ።

  • @sjourc9703
    @sjourc9703 2 года назад +1

    ፒያሳ ጎዳና ላይ "የተጠላው እንዳልተጠላ"ን ለመጀመሪያ ጊዜ አግኝቼ ለመግዛት ቀጠሮ አላስፈለገኝም። ቤት ገብቼ ማንበብ ስጀምር መጽሀፉ በተለያዩ ቦታዎች ከሰባት ገጾች በላይ ባዶ ነበሩ። ቅር አለኝ። ግን ማንበቤን ቀጠልኩ። አንብቤ ስጨርስ በገጾቹ መጉደል የተሰማኝ ቅሬታ አልነበረም። ይህ የመጽሀፉን ልክ የሚያሳይ ይመስለኛል።

  • @ሽንቁርሚዛን
    @ሽንቁርሚዛን 2 года назад +5

    ምንም ያህል እውቀት ቢኖረን ፈጣሪ የለም ለማለት አይበቃም...የልቁንስ ካቅማችን በላይ መጠራራቱን ተትን መጀመሪ እኔ ማን ነኝ በለን እንጠይቅ ... የሌሎችን ሃሳብና እምንት ማክብር አስትምሩን እንማር

    • @dagidagi8661
      @dagidagi8661 2 года назад

      You are in the first stage of thinking!

    • @ሽንቁርሚዛን
      @ሽንቁርሚዛን 2 года назад

      @@dagidagi8661 if you don't mind, can you explain, how am i on the first stage of thinking?

  • @barkumat3576
    @barkumat3576 2 года назад

    እውነት ያነተን ስራወቸ ባለ ማግኘኔ ቆጨኝ

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 2 года назад +2

    “እነሆ፥ አንተ በዚህ ጻድቅ አይደለህም፤ እግዚአብሔር ከሰው ይበልጣል ብዬ እመልስልሃለሁ።”
    - ኢዮብ 33፥12
    ጌታ ኢየሱስን ተቀብላችሁ ከአምላክነት ምኞት አምልጡ፡ የእግዚአብሔርን መንግስት ውረሱ

  • @gymhomeworkout5769
    @gymhomeworkout5769 2 года назад +1

    👍👍

  • @agmasmedia
    @agmasmedia 2 года назад +4

    ድርሰትን አዳም ረታና #ዓሌክስ ይጻፏት...!!!

  • @HAGERESEWATASH5594
    @HAGERESEWATASH5594 5 месяцев назад

    እግዚአብሔርን ማመን ከመሰልጠን አያግድም ይህም የሀገራችን ቀደም ታሪክ ማሳያ ነው እግዚአብሔርን ሳያመልኩም መሰልጠን ይቻላል ይህ የግልሰብ ምርጫና መብት ነው ዋናው ቁምነገር የእግዚአብሔርን ህግና ይህን ታከው ሰዎች የፈጠሩትን ስርዓት መለየቱ ጋር ነው

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 2 года назад +4

    አሌክሳንድሮ ስለ event ልታስረዳ ስትሞክር Putinን እንደምሳሌ ማንሳትህ ትክክል አይመስለኝም ስለevent ማውራት ማለት ብዙ ጥቅም የሌላቸው ስለ ሙዚቃ ኮንሰርት የመሳሰሉ ማውራት ማለት ነው:: የትልቅ አገር መሪዎች የሚያደርጉት ነገር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኑሮአችንን ይጎዳል ወይም ይጠቅማል እና በግዴለሽነት ማየት የለብንም::

  • @fikerufekede9308
    @fikerufekede9308 2 года назад +1

    አንዱንም ጥያቄ በአግባቡ አልመለሰም ዝብርቅርቅ ያለ መልስ

  • @zackyirdaw475
    @zackyirdaw475 2 года назад

    Denkoro hula....lemin assebk new?

  • @Geramesay
    @Geramesay 2 года назад +1

    sound?

  • @habeshaw463
    @habeshaw463 Год назад

    Winter storms likely to bring Los Angeles its longest cold snap in almost 20 years
    አሌክ እይ ሎስአንጀለስ ዜና

  • @Mik4249
    @Mik4249 2 года назад +1

    የኛዎቹ መምህራን ለምን ከውጭዎቹ እንደማይማሩ ነው። ወይኔ የሩስኪ አስተማሪዎች ከየት እናግኛቸው.... ስነ ምግባራቸው ተማሪን ለመርዳት ጥረታቸው ....ሰው እንዲያውቅ የሚጠቀሙት መንገድ...

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    በምቀጥላው ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌን እባክህ ጀባ በልን

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 2 года назад

    አሌክስ እውነት እውነቷን ማውራት መልመድ አለብን ትክክል ብለሀል በእምናታችን መኖር ነው ያለብን እንጂ በእምነታችን መታሰር የለብንም እናስብ እንስራ አገሬ ገብቼ እስካነበው ጋጉቻለው

  • @mustefamohammed5591
    @mustefamohammed5591 8 месяцев назад

    ቶማስ ኤድሰን ከሰዎች 5% ሐሳብ ያስባሉ
    10% ለማሰብ ይጥራሉ
    85%ቱ ማሰብ አይፈልጉም ይላል በጣም ይከብዳቸዋል አለ
    በኔ ሐሳብ
    ሰዎች እንዲያስቡ እንዲለወጡ ብንጥር
    መምሕር ነበርኩ አሁን 68 እድሜ ላይ ነኝ
    ስንት % መምሕራን ነው ተማሪዎቻችን የጠበሱ? ያገቡ? ሳስተውል 5% አይሞሉም እኮ¡¡¡¡

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 2 года назад

    አዳራሹን ለማስፋት የታሰበ ነገር የለም ?

  • @dejenworku3675
    @dejenworku3675 2 года назад

    ከሎስአንጀለስ ከመላእክት ከተማ አውጣውና ቦስተን ማሳቹሴትስ ላይ አዋቅረህ ገንባውና እንየው !

  • @tenkerzekasanches2738
    @tenkerzekasanches2738 2 года назад +2

    በሀይማኖት መፅናት መገዛት አንድን ህዝብ በሁሉም ረገድ ሙሉ ያረገዋል በ ሀይማኖታችን መፅናታችን ለ ኢኮኖሚ ዉድቀታችን ተጠያቂ ሊሆን ፈፅም አይችልም እናም ስለ ሀይማኖት በተለይ ስለ ኦርቶዶክስ ያሎት አመለካከት ሸብራራ ነዉ ሲመስለኝ የ አይምሮ መረበሽ ይታይቦታል ተምታታብን የሚለዉን የእሸቱን ቀልድ ጀባ ብዮታለሁ😏😃

  • @selamiyasu3475
    @selamiyasu3475 2 года назад +5

    ባዶ ፍልስፍና ትርጉም የለሽ የቃላት ድርድር እና ስንጠቃ እኝኝኝኝኝኝኝ ችኮ... ሰው እግዚአብሔር አምላኩን ሳያውቅ የሚናገረው ነገር እንዴት ያስጠላል!!!!! ጭራሽ እግዚአብሔርን ከነ አቴቴ እኩል ደረደርከው ሆይይይይ ክርስትና ከክርስቶስ የመስቀል ስራ በኃላ ነው ለአለም የተሰበከው እኛም እንደሌላው ባእድ አምላኪ ነበርን ከዛም ወንጌል ሰማን እውነቱ ሲገባን ቀኝኃላ ዙር አልን ወደ እግዚአብሔር። ፈላስፋው እግዜሩን ባትሸመጥጠው ይሻልሀል ለራስህ ግራ ገብቶህ ሌላውን አምታታ

    • @Shreky-c2o
      @Shreky-c2o 3 месяца назад

      mehayim dedeb esti mn gebah wengel semteh ewnet yegebah haymanot yante haxiyat medebekiya honal emnet yinurihna awra dedeb

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 года назад

    የሚገርመው የወጣ እለት ነው የገዛሁት እና ጀምሬው አላስደሰተኝም አስቀመጥኩት። የሆነ ቀን መብራት ስላልነበረኝ አንስቼ ማንበብ ጀመርኩ በጣም የሚገርም መፀሀፍ ነው በጣም ወድጀዋለሁ አሌክሶ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Helen-wo4mc
    @Helen-wo4mc 6 месяцев назад

    Yasafral saw bazi lk haymanotu lay tasfa makurat lazawm sawochu bakurat batekrstyan alhadm malat yamota tewld honenal

  • @helenbekele4288
    @helenbekele4288 2 года назад

    Amlak mhret yarglh

  • @eshetugashawwoldeamanuel1270
    @eshetugashawwoldeamanuel1270 2 года назад +1

    ግራ የገባው ፍጡር ።።

  • @tube7688
    @tube7688 2 года назад +1

    ድምፅ የለውም ይስተካከል" ዋልያ መፅሐፍ "

  • @amanualeleta6490
    @amanualeleta6490 2 года назад

    ድምጽ አይሰራም

  • @yaredgossa3571
    @yaredgossa3571 2 года назад +5

    1966 ዓም ጀምሮ ጸረ ኦርቶዶክስሶሽ ስልጣላይ አላቹ የትኛውን እድገት አመጣቹ? ጦርነት እና ፍጅት ነው ያተረፋችሁት። የውሸት ታሪክ የምትዘባርቀው ታሪክ የሚያውቅ የለም ብለሕ ነው።

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 2 года назад

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @yimerahmed5916
    @yimerahmed5916 2 года назад

    ቶማስ ኤዲሰን መምህር ነው አሰናክሎት ነው አለምን ያበራው