በአሜሪካ በአስገራሚ ሁኔታ ግዙፍ የእንጀራ ፋብሪካ የከፈቱት መንትያ ኢትዮጵያውያን ወንድማማቾች @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 155

  • @tesfayebm7372
    @tesfayebm7372 Год назад +17

    በጣም ደስ ይላል አኩሪ ፈጠራ ነው አሁንም እግዚአብሔር በጥበብ የበለጠ ይባርካችሁ

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Год назад +15

    ባርኮቱ ይብዛላችሁ ! እንዲህ ያለ ጀግና ይብዛልን። እስኪ ባርኳቸው

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay2366 Год назад +17

    በርቱልን ወንድሞቻችን በነካ እጃችሁ አማማ ኢትየጵያችንን ሰላም ያድርግልንና መጥታችሁ ስሩልን እግዚአብሔር ለዚያው ያብቃችሁ።

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 Год назад +21

    We are proud of you
    GOD bless you!

  • @sitotawteruneh3950
    @sitotawteruneh3950 Год назад +1

    ጀግኖች ሀሪፍ እና አትራፌ ንግድ ነው በርቱ

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 Год назад +1

    CONGRATULATIONS ✌🏽 💚💛❤️🙏🏻🤝🤝🤝👍👍👍👍💚💛❤️GOOD JOB ♥️ 👍

  • @eshetuayalew6908
    @eshetuayalew6908 Год назад +5

    ይህን በመፈላሰፋችሁ ክብርና ምስጋና ይገባቹሃል! የማይሰለቸውና ተበልቶ የማይጠገባው የሀገራችን ዋነኛው ኢንደስትሪ እንጀራ እንደመሆኑ መጠን በዚህ በውጭ አገር ያገኛችሁትን ጥበብና ለምድ በሰፊው ለሀገራችሁ እንድታስፋፉና እናቶቻችን እንድትታደጉ እንጠይቃለን:: ፈጣሪ ይባርካችሁ መልካም አጀማመር ነው::

  • @hiwothoffmann3431
    @hiwothoffmann3431 Год назад +1

    Super awesome idea👍🏼
    . I wish you much success

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +11

    ሰላም ወዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ጀግኖች ብያችሆለሁ እምዬ እትዮጵያዬ ከፍ ትበል 💚💛❤️😘

  • @kassahunretta8826
    @kassahunretta8826 Год назад +13

    Dear honorable brethren fellow citizens of Ethiopians, Afraim and Fetsemu, you are the golden treasure of our lovely country Ethiopia and her precious people. Good job and well done! I recommend this investment must start in our lovely country Ethiopia to feed many people. Our mothers had burdens for thousands your it is good news for our precious people. I wish to meet you in our new flower. Keep up good work and stay tuned for the goal and I wish you the best in your future endeavor. From USA. We need thousands more like you. Let other brethren support and contribute fruitful ideas. I pray that God may bring love and peace and unity and prosperity for our precious people and lovely country Ethiopia. Amen!

  • @boboname-jn7yd
    @boboname-jn7yd Год назад +1

    Congra congra twins so proud of you all the best

  • @aleminewabebe718
    @aleminewabebe718 Год назад +1

    ይህ በጣም ደስ ይላል ለሀገራችን ተስፋ እንጂ ስጋት ነው ብየ አላስብም። ሌሎች ሀገሮች ከቂጣ ቦንቦሊሎ ሳይቀር በየተሰደዱበት ሀገር በየ ሱቁ የኛ ሀገር ነው እያሉ ይሸጣሉ ለማስተዋወቅ ይጥራሉ። የኛ እንጀራ የቀመሰው ሁላ እንደሚወዱት ያለኛ ጥረት በራሱ ጥፍጥና ገብያውን ተቀላቅሏል። እኔም ባጋጣሚ ካልጠበኩት ቦታ በሞሰብ ሆኖ ምስር ወጥ በጎመን ሆኖ ምርቱ የመጣበት ሀገር ካርታው(ኢትዪጲያ) እና የምግብ ይዘቱ ተገልጾ አይቸ ገርሞኛል። እና ሙያው በኛው ሰዎች መዳበሩ ደስ ብሎኛል። ዋናው ምርታችን እንዴት እናሳድግ የሚለውን እና ገበሬው ተጠቃሚ የሚሆንበትን ነገር መስራት ነው። ጤፍ ከቡና የበለጠ ተፈላጊ እየሆነ ነው። 3 ደረቅ እንጀራ 8$ በላይ ነው የሚሸጠው። ችግሩ አሁንም ባመዛኙ ነጋዴ እና መንግስት ነው ተጠቃሚ። አምራች እና ተጠቃሚ ወፍ።

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Год назад +7

    በትክክል! አገር ውስጥ ቢገባ የብዙዎችን ኑሮ ያቀላል

    • @selamawitabraham740-gb6bh
      @selamawitabraham740-gb6bh Год назад

      የሚያቀለው የእንጀራ ነጋዴዎችን ነው።መቼም ለቤታችን አንገዛው

  • @berhanukassabc
    @berhanukassabc Год назад +11

    Proud of you. I believe you will continue to be a solution to the world problems. You are too young and harmonious to be the wright brothers. God bless you.

  • @asrattilahun9131
    @asrattilahun9131 Год назад +4

    ጎበዞች በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።በርቱ።

  • @senaithabtemcheal5419
    @senaithabtemcheal5419 Год назад +3

    proud of you from Eritrea 🇪🇷 Cloud please open in London. Best of luck 👍

  • @HassetViews
    @HassetViews Год назад +1

    👏👏👏Jegnochu tebarekulegn

  • @asfaw96
    @asfaw96 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክልችሁ /ይባርኻችሁ::

  • @Abyotable
    @Abyotable Год назад +3

    I was designed most thing. when I see your machine I said that’s perfect and that was what I was dreaming. Great great work

  • @lemlemberhe149
    @lemlemberhe149 Год назад +1

    GBU BROTHERS Abandetly

  • @caterinabettioni1212
    @caterinabettioni1212 Год назад +8

    Congratulations to the Brothers & Family ❤❤❤❤❤

  • @letigebrekristos3282
    @letigebrekristos3282 Год назад +1

    በጣም ጎበዞች ናችሁ
    እግዚኣቢሔር ዕድሜና
    ጠና ይስጣቹ🙏🙏🙏

  • @emebetmikru6036
    @emebetmikru6036 Год назад +2

    ጀግንነት እንዲህም አለ ኢኮኖሚስቶቹ ወላጅ ረዱ አገርና ባህል አሰተዋወቁ ወገን እንጀራ እንዲበሉ አደረጉ በጣም ድንቅ ልጆች

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 Год назад +4

    Good job Brothers! I proud of you

  • @negestqueen
    @negestqueen Год назад +2

    እንዴት ደስ ላል!!! በስራቹህ , በራሳቹህ ተማምናቹህ ተስፋ ሳትቆርጡ እስከ መጨረሻው የስራችሁት ይህው ለዚህ በቃቹህ🙏🏻ቀጥሉበት. ይቅናቹህ🙏🏻

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Год назад +1

    Amazing ❤👍👍👍

  • @ermiasalemayehu7610
    @ermiasalemayehu7610 Год назад +7

    በርቱልን ወንድሞቻችን ❤

  • @alemedebela5342
    @alemedebela5342 Год назад +1

    ሁሌ ነበር የምመኘዉ እንደ ዳቦ በአንዴ ጋግሮ መገላገል ምኞቴ አልቀረም እግዚአብሔር በእዉቀት ላይ እዉቀት ይጨምርላችሁ ጥራት ያለዉ እንጀራ ማግኘት እራሱ ለጤና አስፈላጊ ነዉ

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 Год назад +1

    Good job

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 Год назад +2

    እግዚአብሔር የበለጠ እውቀት ይስጣችሁ በርቱ

  • @mintsnottariku
    @mintsnottariku Год назад +6

    በእርግጥም ትልቅ፣ ትልቅ ስኬት ።
    እግዚአብሔር ያስፋችሁ።
    ለበለጠ ስኬት የጤፍ ማሳ ቢኖራችሁ ጥሩ ነበር፣
    በርቱ!!! ታሪኩ ከወላይታ ሶዶ፣

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 Год назад +1

    ትክክል ለበላ ማብላት ምንም አይጠቅምም ላልበላው ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው ቅድሚያ ማሰብ ለመታወቅ ብመስራት ምንም አይጠቅምም በርቱ ጌታ ይርዳችሁ ሙዝ በዳቦ ስኮር በሽታ ያመጣል ጤፍ ግን ብዙ በሽታ ይከላከላል የኢትዮጵያ ህዝብ እንጀራ ባይኖር ሁሉም የተለያየ በሽታ ተጠቂ ይሁን ነበር አሳልፈው ለፈረንጅ ሰተው እኛ ባዶሆንን በገዛ ዳቦዬ ልብልቡን አጣሁት እደተባለው ነው እግዜር ደጉን ያምጣልን

  • @fatiyamuktar9918
    @fatiyamuktar9918 Год назад +1

    Vary good luck😊

  • @alemmeseret2466
    @alemmeseret2466 Год назад +2

    እግዛብሔር ይባርካችሁ ሊያጠፉት ሲነሱ እንኾን ሊጠፋ በዓለም ታወቀ አግራችንንም እንጀራ በገዛ ሃገራቸው እንጀራ እየናፈቃቸው እየኖ ነው ጌታ ለነሱም ይሄን ይኑሮ ውድነት አጥፍቶ ይሄን ጥቅም ያለውን እንጀራ እድበፌቱ ገበሬው በብዛት አርሶ ህዝቡ እዲጥግብ እግዛብሔር ያርግልን ፀሎታችንን ይስማን ጉብዞች የሰው ሳትፈልጉ የራሳችሁን አሳምራችሁ የያዛችሁ ትልቅ አዋቂዎች ናችሁ የ ሰው መውሰድ አዋቂ አያስብልም በርቱ

  • @dagmawigetahun702
    @dagmawigetahun702 Год назад +1

    Proud of you guys

  • @demissiedeye8352
    @demissiedeye8352 Год назад +2

    Congratulations to you both and I wish all the best in your journey to achieve your goals

  • @meazamedlock6134
    @meazamedlock6134 Год назад +2

    It’s about time thank you

  • @assefakebede3899
    @assefakebede3899 Год назад +2

    እንጀራን ዓለም ሁሉ የሚበላው ምግብ ቢሆን በጣም ደስ ይላል፣የባለቤትነት መብቱ ግን ለኢትዮጵያ መሰጠት አለበት።ፓተንት ራይት ማለቴ ነው።
    የነዚህ መንታ ልጆች ጥረትና ውጤት ግን ግሩም ነው፤እንዳሉት ወደ ኢትዮጵያ ቢያመጡት ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው።

  • @foziyabulti9023
    @foziyabulti9023 Год назад +3

    በጣም ደስ ይላል ግን መግዛት እፈልጋለው እነሱን ለማነጋገር ስልካቸውን ወይም ኢሜላቸውን ብታሳውቀን አመስግናለው

  • @admassutesfaye-l6e
    @admassutesfaye-l6e Год назад +61

    እኔ ግን…… ዓለም ሁሉ እንጀራ ይለምድና እኛ እንዳይናፍቀን….ፈራሁ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ Год назад +1

      😂

    • @elsahailu6066
      @elsahailu6066 Год назад +3

      Very funny😊

    • @eskedarbekele7240
      @eskedarbekele7240 Год назад +4

      እኛ ኢትዮጵያኖች መቸም እጀራ አይናፍቀንም ሞያዉ እጃችን ላይ ሰለሆነ በተለያዬ❤ዱቴቶች ጋግረን መብላት እንችላለን አትፍሪ እህቴ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад +4

      ጤፍ መች በጤናው 12,000 ብር ገባ?

    • @እቢ
      @እቢ Год назад +1

      ማርያም እኔም እየሰጋሁ ነዉ በኢትዮጵያ ሚኖር ህልዉናችን አስጊ ነዉ የኛ ሃበሻ ዉጭ ሂዶ ሌሎቹንም አስለመዱብን ምንጉድ ነዉ

  • @amarechabate6307
    @amarechabate6307 Год назад +3

    ዋው!!! እንዴት ደስ ይላል!

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 Год назад +7

    This is for my country Ethiopia ❤❤sweet ❤

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Год назад +1

    አንበሶች ይባርክላችሁ።

  • @adamia3883
    @adamia3883 Год назад +5

    Am proud of you our brothers ❤️🙏

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад +1

    ያሳካላቸው ኢት/ያም ሄደው ይከፍታሉ አንድ ቀን መንትያዎቹ እግዛቤር ይርዳቸው❤❤❤❤❤

  • @sinatsegaye8070
    @sinatsegaye8070 Год назад +4

    Wow we are blessed

  • @emebetkebede6188
    @emebetkebede6188 Год назад +2

    Bravo!

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад +1

    አግዚአብሔር ይመስገን ገና ከዚህ የበለጠ ይሰራል አጃችሁን ይባርከዉ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +3

    ጎበዞች በርቱ

  • @geja2809
    @geja2809 Год назад +3

    Please demrugn wudoche💚💛❤️

  • @Destathebook
    @Destathebook Год назад +2

    Remarkable story. Congratulations!

  • @rahmaalewi8209
    @rahmaalewi8209 Год назад +3

    አላህ ይጨምርላችሁ

  • @SenaitTilahun-jp5pz
    @SenaitTilahun-jp5pz Год назад +1

    ከአለም ላይ እርካሽ ምትባለው እንጀራ ነች አማራጭ ቢኖረን ገንዘብ ስንት አይነት ምግብ አለ የሚበላ የሚጣፍጥ ግን ለኛ አገር አቅም ከባድ ነው እንጀራዋ ነች የያዘችን እሱም አሁን ለማግኘት እየከበደ ነው

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 Год назад +1

    የሚገኙበት፡ስልክ፡ወይም፡ወይብ፡ሳይ፡ካለህ፡፡ፃፍልኝ

  • @nitart4949
    @nitart4949 Год назад

    Wow❤

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад +4

    የሚሰራ ሰው ይለፍለት አቦ የሰራ ሰው አይክሰር ያረብ

  • @megedelawitgaredew5685
    @megedelawitgaredew5685 Год назад +3

    አደንቃቸዋለሁ ግን ለምን ኢትዮጵያ ይህንን ማሰሽጀመር አልተቻለም ሁልግዜ እመኝ ነበር የእንጀራ መጋገሪያና እንሰት የሚያወጣ ማሽን

  • @zenebukidanu2729
    @zenebukidanu2729 Год назад +3

    የኔ ውድ ወንድሞች በርቱልኝ

  • @Lili-yg4nm
    @Lili-yg4nm Год назад +2

    በየ ኣገሩ ሁሉ ባለም ዙሪያ የ እንጀራ ፋብሪካ ቢከፈት መልካም ነበር ክዳን የለውም? የበለጠ ጣእሙ ቆንጆ ነበር
    በርቱልን

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu Год назад +1

    Gobezoch,jegenoch ye Ethiopia lejoche

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 Год назад +1

    እኔ ምገረመው አዲስ አበባ ቢከፍቱት ነበረ ከኛ ተወስዶ ለሞላለት

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 Год назад +3

    ኢትዮጵያ ይግባልን

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ Год назад +2

    ጀግኖች ናቸው

  • @volantisessos9120
    @volantisessos9120 Год назад +1

    how many pasta factories are there?

  • @assefawchelle5922
    @assefawchelle5922 Год назад +3

    ስልካቹና ኣድራሻችሁ ላኩልን!

  • @assefajudah8559
    @assefajudah8559 Год назад +3

    The poll . Take it to ethiopia as soon as you can . If you need money call friends , Ethiopian, you make it, they can eat it. Congratulations .

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Год назад +2

    ፈጠራው መልካም ሆኖ ሳለ ሰው በለመደው ቁጥር የኢትዮጵያ ህዝብ እየተራበ ይገኛል ባይለምዱት ይሻለን ነበር 🇺🇸

  • @YeMaryam8701
    @YeMaryam8701 Год назад

    Alem hulu kewededew alemu be sinde fenta tef mirtnm yasadg ena legnam ye yetef waga ykenslnal

  • @bethlehem43
    @bethlehem43 Год назад +2

    What is the story of a former unity university owner ..he is in most pictures with the twins.

  • @sabellaro673
    @sabellaro673 Год назад

    Congregatulation ❤❤❤❤

  • @ZubeydeAhmad
    @ZubeydeAhmad Год назад +1

    Mashallah

  • @abrehetgebreab9895
    @abrehetgebreab9895 Год назад +1

    How much is for one

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ አሳረፋችሁን ነገር ግን ጤፍ ብቻ ቢሆን ባይደባለቅ ይመከራል በርቱ

  • @tesfayebm7372
    @tesfayebm7372 Год назад +7

    መንትዮቼ የእንጀራ ፋብሪካ እንደፈለሰፋቹ ለፋብሪካው ግብዓትም አስቡበት ይኼ ጉዳይ ገና ዎደ ጤፍ ምርት ፍለጋ ዘመናዊ ገበሬ ትሆናላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ
    ለጊዜው የኤርትራዊ የጤፍ ምርት ገበሬው በአሜሪካ አለላችሁ እና እሱንም ብትዛመዱት መልካም ነው እላለሁ
    ኮራሁባችሁ ኑሩልን 10:42

  • @Tiruya-j3l
    @Tiruya-j3l Год назад +2

    ይችን እንጀራንም ሊያሳጡን ነው? በራሳችን ዜጎች እንራብ ምን ይደረግ

  • @abrahamdemissie9747
    @abrahamdemissie9747 Год назад +2

    Land of opportunity, USA! Only in USA

  • @hayatabebe4471
    @hayatabebe4471 Год назад +1

    Lemen ethiopia layi ayikeftum nebr

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    እጀራዬ❤❤❤

  • @metenajbew2488
    @metenajbew2488 Год назад

    Wow

  • @fevenetio6003
    @fevenetio6003 Год назад +2

    እኔ ግን የፈለገ ድካም ቢቀንስ እራሴ አቡክቼ ካልጋገርኩ እያረካኝም

  • @almaz9417
    @almaz9417 Год назад +4

    ምነው ኢትዮጵያ ውስጥ ቢከፍቱ

  • @tesfayebm7372
    @tesfayebm7372 Год назад +5

    መንትዮቼ የእንጀራ ፋብሪካ እንደፈለሰፋቹ ለፋብሪካው ግብዓትም አስቡበት ይኼ ጉዳይ ገና ዎደጤፍ ጤፍ ምርት ፍለጋ ዘመናዊ ገበሬ ትሆናላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ
    ለጊዜው የኤርትራዊ የጤፍ ምርት ገበሬው በአሜሪካ አለላችሁ እና እሱንም ብትዛመዱት መልካም ነው እላለሁ
    ኮራሁባችሁ ኑሩልን

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele4703 Год назад +1

    Gobze!!

  • @alemhailu1706
    @alemhailu1706 Год назад

    Ethiopia Asegebulachewu

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Год назад +2

    ባካችው እንጀራ የሚሸቱ ከሆነ እያ እዚ የምንኖር አሜሪካን ለምናኖር አድራሻችውን ስቱን ወገኖቼ።

    • @bchonba1
      @bchonba1 Год назад

      Google "Walia Restaurant in San Jose '. They sell true teff injera as well if you live in SJ or nearby.

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 Год назад

      @@bchonba1 I leave Florida Orlando aria,where is the address ? Please help me I need engerara for my family,thanks

    • @bchonba1
      @bchonba1 Год назад

      They are in California. You can reach out to them and check if they have outlets in Florida

  • @ተክለእስቲፋኖስ
    @ተክለእስቲፋኖስ Год назад +1

    እባካችሁ እራሳችሁ ያልጋገራችሁትን ለልጆቻችሁ አታብሉ
    ለላሳችሁም ባትበሉ ይመረጣል
    Why ? Do your experiments. Don’t take it personal

  • @alemshaygebremarim4642
    @alemshaygebremarim4642 Год назад +1

    ምሁራን ተጋሩ ብህግይ ትሃተትይ ክትገብሩዎም ኣለኩም፡ ብዝይ ናይ ትግራይ ፍቃድ ክነግዱ የብሎሙን ጠበቃ ስደዲሎም፡ ኣምላክ ዝህብ እንተኾይኑ ፊልጠት ናይባዓሎም ይሃቦም ካብ ትግራዋይ ስርቅካ ኣይኾነን፡ እንጀራ ባህላዊይ እዩ ዘመናዊይ ኣኮነን ናይ ኣሻሃት ዓመት መለለይ ትግራውነት፡

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ

    ጉሮሮአችንንማ እንዲደፍኑት አንፈቅድላቸውም 😂😂 ከፈለጉ ዋጋውን ይቀንሱልን እንጂ ጉሮሮአችንንማ አናስነካም

  • @ananiya333
    @ananiya333 Год назад +1

    ኢትዬጲያ import ልናደርግ ነው በሉኛ።እዚማ ምን እንጀራ አለ።

  • @yop2523
    @yop2523 Год назад +1

    አይደለም እንጀራ የድንጋይ ፋብሪካ ቢከፍቱ ለኢትዮጵያ አይሆናት።

  • @tizetakebede306
    @tizetakebede306 Год назад +3

    jegnoch

  • @bezawitadmassu-gb9fj
    @bezawitadmassu-gb9fj Год назад

    Tru new gn etiopia bihn

  • @naeemaemam7489
    @naeemaemam7489 Год назад +1

    በርቱጒበዞች

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Год назад +1

    ይህ ማሽን ኢትዮጵያ ውስጥ ለወንደላጤዎች ለመሸጥ ቢመጣ ጥሩ ነው ።

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Год назад +2

    ለማንኛውም እኛ እየተራብን ለነጫጭባ አታስለምዱ ገበሬም በደንብ እንዲያመርት አበርታቱ አግዙት ሁሉም የሚገኝው ከገበሬ ነው

    • @hanonmera8092
      @hanonmera8092 Год назад

      Were becha.
      Ferenjem eko teff yamertal enante gen Were lay nachu

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 Год назад

    Jegnawoche nachwe

  • @BelayneshTeklegiorgis
    @BelayneshTeklegiorgis Год назад

    እኔን የሳሰበኝ የጤፉ ጉዳይ ነው

    • @rit6091
      @rit6091 Год назад

      Ayzosh! Teffu America new yemimeretew!!

    • @BelayneshTeklegiorgis
      @BelayneshTeklegiorgis Год назад

      ደስ ይላል፡፡ ሀገሬ ኢትዮጵያ መስሎኝ ነው፡፡ ም/ቱም እኛ እንኳ 1 ኪሎ 100 ብር ነው፡፡ ይቀጥላል፡፡ ተሳሳትኩ እንዴ ግን?@@rit6091

  • @abebawelday7013
    @abebawelday7013 Год назад

    Mashinu keyt yegeghal

  • @absiol3588
    @absiol3588 Год назад +1

    I appreciate their effort But factory made injera doesn’t look authentic and doesn’t have the same quality and ingredients. You can see hand made injera looks real even though it’s not 100% Teff flour.
    If they make injera from teff flour only I would consider.
    It’s just like homemade bread versus factory made. I prefer homemade.

  • @TM-zo5mz
    @TM-zo5mz Год назад

    እንጀራ ድሮም ይወዳሉ