//ውሎ// “የሚያቃጥለውን ምግብ ስሙን ከአርሰናል ወደ ማንችስተር ልቀይረው ነው"🤣/እሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 128

  • @SamrawityeMikaelLj7552
    @SamrawityeMikaelLj7552 Год назад +27

    ወይኔ በእግዚአብሄር እንዴት ደስ ይላል እጅሽ የባረክ እናቴ ትክክለኛ ኢትዮጲያዉይነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለስ 🙏💓👌

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      አሜን ደምሪኝ ዉዴ በቅንነት ❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 Год назад +17

    ትሪው፡ ላይ፡ እንደተሰበሰቡ፡ ፍቅር፡ ሕዝባችንን ያስተሳስርልን። እጅግ፡ ደስ፡ ይላል፡ እሙዬ።

  • @susutube2726
    @susutube2726 Год назад +19

    ዋው ማሻ አላህምራቄን አስዋጡኝ ኢንሻአላህ ለሀገሬ በሰላም ያብቃኝ እና እበላለሁኝ አንች ጋ መጥቸ 😅❤❤

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 Год назад

      በይሥደተኞች በግሩብ እንቅመሠው የጾም ምግብ ሥወድ❤

    • @webnet700
      @webnet700 Год назад +1

      እኔ ጋ እንበላለን ኢሻአላህ

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ​@@mastwalebezabh2349ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤❤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад +10

    የኔ እናት እግዚአብሔር ቤቶን በበረከት ይጎብኝሎት

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ Год назад +6

    ጐመን በጣም ነዉ ምወደዉ ከስጋ በበለጥ የሀበሻ ጐመን እመርጣለሁ❤❤❤ሲምር

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад +8

    አይን ያጠግባል ልክ እደነት ቤት እጀወይባረክ❤

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Год назад +11

    በማርያም አማረኝ 😢ነፍሰጡርነኝ ስደት የሥራውን ይሥጠው 😭ደህና የሐበሻ ምግብ እንኳን አናገኝ መሐላቸው ገብቼ ጥርግርግ አርጌ በበላ😭

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ Год назад +3

      እኔእናት እኔን አሳዘንሽኝ ማርያምን❤❤❤አይዞሽልኝ እማ የት ነሽ ግን

    • @sikosil9949
      @sikosil9949 Год назад +2

      የት ነሽ በናትሽ

    • @zdfamilytube267
      @zdfamilytube267 Год назад

      Kkkkkk

    • @seada9875
      @seada9875 Год назад +1

      የኔዉዲ. ትርፍራፊዉም ያምራል ይጣፍጣል ያገራችን ምግብ. ምላዲርግሽ. ከበደ ነዉ የሰዉ ሀገር

    • @gdggg2692
      @gdggg2692 Год назад

      ​@@sikosil9949ሳውዲ ነኝ😊

  • @baerhnmtiku
    @baerhnmtiku Год назад +7

    ሊያዬ የኔ ቀልጣፉ ባለሞያ ተግባቢ ❤❤❤❤

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ Год назад +21

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 👏❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад +1

      አሜን ❤❤ደምሪኝ እማ በቅንነት

  • @ሉሉጉራጌዋ
    @ሉሉጉራጌዋ Год назад +10

    አረ ይመችሽ አቦ❤

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Год назад +6

    በርቱ እናታችን

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Год назад +8

    ዋው አገሬ ትዝ አለኝ

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 Год назад +4

    ደስ ሲል የናት ቤት ይመስላል❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Год назад +5

    ጠንካራ እናት❤❤❤

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 Год назад +2

    ወይኔ ሊያዬ ቁርስም ምሳም ሳትበይ ሄድሽ ወይስ ከካሜራ ጀርባ ቀረበላቹ ደሞ ሲያምር ማሻ አላህ ❤❤

  • @seblegebre3125
    @seblegebre3125 Год назад +2

    አገራችንን ስላም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን ተባረኪ እግዚአብሔር መአድሽን ያስፉፍልሽ ስራስሽን ይባርክልሽ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏💚💛♥️🙏🙏 እግራችንን ስላሟን ያብዛላት ሕዝቦቿን ይጠብቅ የተራቡትን ይመግብልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @wollo1630
    @wollo1630 Год назад +2

    የኔናት እጅሺ ይባረክ💪

  • @BelayneshGeleta-nf3ww
    @BelayneshGeleta-nf3ww Год назад +1

    Ohh my goodness እንዴት ደስ ይላል🙏🏼❤️

  • @Umuhanifa5
    @Umuhanifa5 Год назад +2

    ማሻአላህ አላህ ሀገራችነን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @saratube7323
    @saratube7323 Год назад +1

    ዋዉ ኢትጵያዋይናት ከዚህ ላይ አየሁ አንድነታችን አብሩ መብላታችን ደስ ሴል❤

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj Год назад

      ደምሪኝ እማ በቅንነት ❤❤❤❤

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Год назад +11

    አይ ማዘር የልጅ ልጅ አይተው አንቱ ቢባሉ እኮ ክብር ነው እግዚአብሔር ለሰጠዋት እድሜ ደግሞ ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ አሜን

    • @ekramekram6901
      @ekramekram6901 Год назад +3

      እኛ ሤቶችኮ አንወድም ለምንድነውግን😅😅😅

    • @kedamawitgetnet9538
      @kedamawitgetnet9538 Год назад +4

      የስራው ባህሪ ነው። ለመግባባት ነው

    • @dubairak9638
      @dubairak9638 Год назад +2

      አይገርምም😂😂😂😂😂

    • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
      @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ Год назад +2

      ያድስ አበባ. ሰው አቱ ሲባሉ አይወዱም😅😅😅😅😅በወሎ ክብር ነው አንቱ

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 Год назад

      ጡሩ ሴት ነች ለመቀራረብ ብላ ነው በቀና መንፈስ ተረዱ እደ ቅማል ስተት አትቀመሉ

  • @محمدمحمد-ظ3ط3ط
    @محمدمحمد-ظ3ط3ط Год назад +2

    ቢስሚላ ልዩ ነበረ አስጎበጃችሁኝ በተ ባገኘሁ የሀገሬ ምግብ አንደኛ ነው በአለም

  • @fasikawande3558
    @fasikawande3558 Год назад +1

    እድሜ ጤና

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 Год назад +3

    በጣም ደስ ይላል በደንብ ቀጥሉበት።

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 Год назад +3

    ደስ ሲል

  • @saadasaada440
    @saadasaada440 Год назад

    ዋው ይህ ነው የኛ ባህል ወግ አድነታችን ሊበርታቱ ይገባል ❤❤❤

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w Год назад +1

    ወይኔ ህዝቡ ደስ ሲል🙆😍😍😍😍

  • @rabias685
    @rabias685 Год назад

    ጀግና እናትእድሜ ከጤናጋር ይስጠወት

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u Год назад +1

    ኣርስናል 😂😂😂😂

  • @meskermjeanmarie4978
    @meskermjeanmarie4978 Год назад

    Emye ethiopia selamshe yebzalge yeha balachen endete dese yelale tebarkuenateye ❤❤❤

  • @tikishoppingandtravelvlog6451
    @tikishoppingandtravelvlog6451 Год назад +2

    አምዬ ኢትዬጵያ❤❤❤❤❤😢

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 Год назад +3

    Tebarki enmetalen enbelalen emuye❤

  • @derebdessan599
    @derebdessan599 Год назад +1

    ዋው በእውነት በጣም ነው ደስስስስ የሚለው

  • @indujed3236
    @indujed3236 Год назад

    Wow Betma dass yel yamir Ethiopia fqr nabrku allhe ende yadrgn 🤲👍👍👍👍👍👍

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Год назад +1

    ማሻላሀገርሠላምይሁት፡ኑሮይርከሥ

  • @makeyah7446
    @makeyah7446 Год назад +2

    Fetari yechemerlsh❤❤

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Год назад +1

    የእናትቤትነዉ ማሻአላህ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ Год назад +2

    ስያምር😮

  • @eveali6794
    @eveali6794 Месяц назад

    ጀግ እናት አላህ ያቆይሽ

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Год назад

    ዋው ማሻአላህ ሲያምር አስማራችሁኝ የሀገሬን ምግብ

  • @junefirst500
    @junefirst500 Год назад +1

    ሊያዬ፡ ባለሞያ፡ ነሽ! ንግድ፡ በጣም፡ ነው፡ የምጠላው! እምዬ፡ ማድያቷ፡ የእግራ፡ ውፍረት ጤናዋ፡ ያሳስበኛል፤ ግን፡ ገንዘብ፡ አላት!

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 Год назад

    Ejish yibarkih yene enat

  • @hirtjifa7567
    @hirtjifa7567 Год назад

    እሙዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤ አለም አቀፉ ትሪ ደሞ ይለያል

  • @ghghh3547
    @ghghh3547 Год назад +3

    አንቱን ለምን ይፈሩታል ለዚህ እድሜ መድረስ መታደል ነዉ የልጅ ልጅ አዪ እኮ ክብረ ነዉ አትጥሉት ይቀርታ ግን

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 Год назад

      ለመቀራረብ ነው በቀና ነገር እይው

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Год назад +9

    ቁርስ የለም ዛሬ

  • @feteynahum7277
    @feteynahum7277 Год назад +1

    We are a family in America Denver Colorado. We always eat on a tray. We never ate separately.

  • @Mercy2Mee
    @Mercy2Mee Год назад

    What a beautiful colorful plate! God bless

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 Год назад

    ሰላም ሊያ በጣም ይስጎመጃል የተባረከ ይሁን ግን ሊያ እንደዚ ደክመሽ ያለ ምሳ

  • @RanaZaidan-os7ux
    @RanaZaidan-os7ux Год назад +1

    Fetari Rajim idme yistish

  • @fatumaadem1948
    @fatumaadem1948 Год назад

    ጀግናነሽ

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 Год назад

    I love Ethiopian food wow 👌🏼🥰💐🥂

  • @alemeden22
    @alemeden22 Год назад +1

    Ooo woooow this so amazing it reminds me my family...😢this how we eat and now I have a problem eating byslfe because it really really hard for me😢

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ❤❤❤❤❤❤❤ሲያምር ዩተባረከ ይሁን

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Год назад +3

    😢ተው ግን አታስቀኑኝ😢

  • @selam7643
    @selam7643 Год назад +2

    አሁን ይህንን ያየ የገቢዎች ቢሮ ግቡሩን ይጭንብሻል ሰው ሲሠራ አይወዱም ሽያጭ ሙሉ ትርፍ ነው የሚመስላቸው

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Год назад

    ማሻ አሏህ

  • @marthamari7459
    @marthamari7459 Год назад +1

    wowwww dase setaluuu

  • @misraburka484
    @misraburka484 Год назад +1

    I love it

  • @selamvlogs3323
    @selamvlogs3323 Год назад

    Hulum bota belamd aref naw waw❤🙏

  • @Sarah88-dw3cs
    @Sarah88-dw3cs Год назад +1

    በጣምነው ሚያምረው❤❤❤❤

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 Год назад

    ይህነውኢትዩጵያዊነት እንዲህነውየሚያምረው

  • @yamrotfiseha637
    @yamrotfiseha637 Год назад

    በርቺ እናቴ ነገ ትልቅ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ ምግቡ በጣም የሚያቃጥል ከሆነ በማንችስተር ይቀየር አቃጥሎ ሊደፋን ነው!!

  • @saddamohammed8696
    @saddamohammed8696 Год назад

    መሽአላህደስሲል

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 Год назад

    በጣም ደስ ይላል❤ ግን አደራ በማንቸስተር እንዳትመጡብን 😢

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 Год назад

    ሊያዬ ❤️🥰❤️🥰

  • @kadoos4696
    @kadoos4696 Год назад +1

    ዋው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘😘😘😁

    • @TizuTelila
      @TizuTelila 8 месяцев назад

      We are going through these things that I can also do for a few weeks back and forth and you are the only thing that I will be happy with you for you and you to get in the future and I have been working with you for years to get exploits on the way to work with the best of the best and I hope to hear from you again soon and have been in the process with the new job I have the best experience in my career is the best thing that can do for sure how I would go with you guys to help us getting the next one is the best thing that can sessions you to get in there future and I have a look at these two months to see what I want and what I need and I will have a better solution to my situation with you and you to get in the future of my ability and I don't know what I need to do this to make sure I get the best and best of the world of your family and your company is very reliable for next-generation and you will be able for a great asset for your business as a few more and comfortable I am issue best-known format for you too but I'm going to have a great day and I hope you will need have want them to be able and not be the first person to ask about the same thing as the next few days to go through and I don't have to go to make the best of the best and most important things you will want to do with your work is that you can get the wrong one happenings and then I have the right best for you to get exploits this year and I don't want to get into the trouble of being in love weekend ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @milanabood5582
    @milanabood5582 Год назад

    ❤❤❤❤❤ሊ ሪስፔክት

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад +1

    ስያምር፡በስመአብ፡ብሉኝ፡ብሉኝ፡ይላል❤

  • @misraburka484
    @misraburka484 Год назад

    I’m so surprised because when I was in Ethiopia it was cheaper than this

  • @redwave4776
    @redwave4776 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @eveali6794
    @eveali6794 Месяц назад

    የጨዋልጁ ጨዋ

  • @biiftubiiftu8517
    @biiftubiiftu8517 Год назад

    Wowooo

  • @rozaflower
    @rozaflower Год назад

    .ኧረ አድራሻውን

  • @WinTW9
    @WinTW9 Год назад

    location please

  • @kasahuntsegaye1531
    @kasahuntsegaye1531 Год назад

    የት ነው አድራሻው ሰፈሩ የምግቤቱ ስም ጠቁሙን

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ

    እኔ በአይኔ የዞርብኝ የኢትዮጵያ ዶሮ ወጥ ነው አገር ስገባ የመጀመራ ስራየ እሱን መብላት ነው 😂

    • @አዳማናዝሬትአዳማ
      @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад

      እኔም ዶሮ ወጥ እንዴት እንዳማረኝ😂

    • @dubairak9638
      @dubairak9638 Год назад

      መስራቱላይእደትነሺ😅😅😅😅😅😅

    • @abaybilal6221
      @abaybilal6221 Год назад

      የት ነሽ ሰርቼ ላቀብልሽ ጅዳ ከሆንሽ

  • @familyejigutube8793
    @familyejigutube8793 Год назад

    በምንድን ነው ሶሻል ሚዲያ ንገሩኝ

  • @masateta6700
    @masateta6700 Год назад +1

    😍🥰🥰❤️❤️

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @ameletafa2612
    @ameletafa2612 Год назад

    Egna bate gen eskahun ders betry new yemenbelawe ena des yelale

  • @mrsadi3119
    @mrsadi3119 Год назад

    ምነው አንድ እንኳን ሊዩን የሚያጎርሳት ይጥፋ ሆዳም ብቻነው የተሰበሰበው ሃሃሃሃሃሃ

  • @ኑሪቱ
    @ኑሪቱ Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 Год назад

    😋😋😋😋😋😋

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r Год назад

    ቢል አፊያ

  • @Marta-eb2xy
    @Marta-eb2xy Год назад

    Hi😂😢

  • @HiwotFikire-tz8pn
    @HiwotFikire-tz8pn 5 месяцев назад

    Koye botawe yet new

  • @MekyaAyano
    @MekyaAyano Год назад +1

    Wagaw gin aligebagnim 100 birr kehone sew edti yichemiral ?

    • @sador1624
      @sador1624 Год назад +1

      Eyandadu sew 100 birr new fikeflehu

    • @MekyaAyano
      @MekyaAyano Год назад

      @sador1624 edza kehone tiru new
      .

  • @GggGggg-cg3wd
    @GggGggg-cg3wd Год назад

    እንደትእዳስጎመጀኝ ምግቡ እኔም እድህ ከቤተሰብ ጋር ተሰብስቦ መብላት ናፈቀኝ ብል አፊያ ብያለሁ

  • @fahadalbarbar6675
    @fahadalbarbar6675 Год назад

    Uff tadlewu edezih tesebsbo meblat edet edenafekeg😏

  • @abifunny
    @abifunny Год назад +2

    selam lehulachum geba belachu ጎብኙኝ

  • @zebeneneway2148
    @zebeneneway2148 Год назад

    አድራሻ

  • @meri147
    @meri147 Год назад

    Mebalt say honi mayit ersu yategibal

  • @bosswoman7393
    @bosswoman7393 Год назад +1

    Antu atebaye alalechem waye gude edama tsega nw😂😂😂😂

    • @MekyaAyano
      @MekyaAyano Год назад +1

      Liya achi bila biterat chiger yelewim kekiribet new😊

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Год назад

    ❤❤❤

  • @Hayuti-qp5yx
    @Hayuti-qp5yx Год назад

    ❤❤❤

  • @eyerusemengstie5125
    @eyerusemengstie5125 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤