Henok thank your for your time, I can see you are born musician purely for the art not money!! Plus good Ethiopian manner rarely seen on our musicians. By posting this vidios you are writing history, bringing the young to light, inspiring the little learn to love music and manners. What can I say great team 👏 💯 keep it up. Love & ✌️ to Ethiopia
First & for most Henok I Appreciates all your work and wish you the best. የሚገርም ነው ሚካኤል አይኑ አካባቢ ቴድሮስ ታደሰን በወጣትነቱ ይመስላል ። ሳክስ የሚጫወተውን ልጅ ስለባንዲራው ላመሰግን እወዳለሁ ።
ዉይ❤ መልካቸው ከቴዲ ጋር የተመሳሰልብኝ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ሁላችንም
First time I saw Michael in Jazz Amba a decade ago n thought he was Teddy Tadesse's son.
☝🏽
ድንቅ ሙዚቃ።እናመሰግናለን።እዚህ ዋናው የቴዲ ታደሰ ሙዚቃ ላይ ሄኖክ ተመሰገን ራሱ ቤዝ ጊታር ተጫውቷል።ዝምታ ለእኔ የምንግዜም ምርጥ ኢትዮጵያዊ አልበም ነው።ሚካኤል በጥሩ ሁኔታ ቢያዜመውም ግጥም ላይ መፋለስ አለ።በድጋሚ ሄኖክና ባልደረቦቹ እናመሰግናለን።
ትክክል! አምሳያ የለውም:: ሁሌም አልበሙን የሰሩት አርቲስቶች እንደገና ተሰባስበው ሌላ አንድ ምርጥ ሰራ ቢሰሩ ብዬ እመኛለሁ:: 26/27 አመት ሆነው ልበል?
ከዋናው ቴዲ በቀር: በዚህ መልክ ሃሪፍ አርጎ ይህን ዘፈን የተጫወተው ሌላ ድምጻዊ አይቼ አላውቅም::
ጥሩ ድምፅ ነው መልኩም ቴዎድሮስ ታደሰ በወጣትነቱ ይመስላል ሄኒ በርቱ
Henok thank your for your time, I can see you are born musician purely for the art not money!! Plus good Ethiopian manner rarely seen on our musicians. By posting this vidios you are writing history, bringing the young to light, inspiring the little learn to love music and manners. What can I say great team 👏 💯 keep it up. Love & ✌️ to Ethiopia
ሚካኤል ለማ : ሚካኤል በላይነህ ...ሚካኤሎች ትመቹኛላችሁ 🙏
Teregagto Yemiyaregaga Dinቅ Lij Miki! ወደ ፈለግህበት ጥልቅ ስሜት የመውሰድ አቅምህን በአልበምህ አሳይተሀል በዚህም ደገምከው።ልታይ ልታይ የማትል ድንቅ ልጅ ጥበብ ለክፉ ቀን አንተ ውስጥ መሽጋ የተቀመጠች ይመስለኛል። አንድ ቀን በትክክል ለሁሉም መገለጧ አይቀርም።
በክብር መቀመጥ ያለበት ማንም አስመስሎ ሊዘፍነው አይችልም ከባድ ዘፈን ነው
ማንም ቀላል ነው አላለም። ስላከበሩትም ነው እኮ እነዚህን የመሳሰሉ ትልልቅ (ሙዚቀኞች) የሰሩት።
አይይይይይ ይሄ ዘፈን ቢቀርብህስ
ሙዚቃ ለእኔ የእግዚአብሔር ጣት ነች❤ አመሰግነዋለሁ ❤
I ❤ his stability🙏🙏
ለምን ስለ ዝምታ አልበም እንደማይወራ ግራ ነው ሚገባኝ ፀዴ ስራ ነው❤
Michal lema Berta andegna new yalesh dimtse...🎉
ዋው በጣም ድንቅ አድርገህ ነው የተጫወትከው ዳግማዊ ቴዲ ነህ።🎉🎉
Micky his eyes like Teddy and also his sound! Good Job!
First & for most Henok I Appreciates all your work and wish you the best. የሚገርም ነው ሚካኤል አይኑ አካባቢ ቴድሮስ ታደሰን በወጣትነቱ ይመስላል ። ሳክስ የሚጫወተውን ልጅ ስለባንዲራው ላመሰግን እወዳለሁ ።
እኔ ሚኪን በድምፅ ከሚካኤል በላይነህጋር አመሳስለዋለው ስወደው እስካገኘው ጓጓለው😢😮😅😊
ሚካኤል አድናቂው ነኝ 👏👏👏
ሚኪዬ የሙዚቃ ጥማችንን እባክህ በተለያዩ ስራዎችህ ቁረጥልን
Man this guy looks and sounds like thenreal deal Teddy.
Henock and team love what you do and keep it up.
Many Blessings to you 😊😊
ትልቁ ልዑል ሲሳይ
ሚኩ❤
Bravo! You did it nicely. Thank you all.
Really Nice ❤ Thanks Mr Henoke for sharing
under rated singer, he's great, all of you guys are great
Nice gobez lej
Thank you Henok and the entire team for this great peace of art.
ትንሽ ቃላቶቹን ሲዘጋ የቦሌ የቦሌ ልጅ አይነት ይጫወታል እንጂ እርጋታውን አምጥቶት ነበር
I love it❤❤❤❤
Extraordinary 👌🤎🤎 🎵🎵🎵🎶🎶🤎🤎🎶🎶🎶nicely done 🎶🎵🤎
Henock the legend, many thanks to this practice room.
Classic one, Henocke! Love the small re-harms but kept the essence of the original genius 😊. Expecting more of these eargasms, lol!!
Thank you!!!
ምርጥ👏🙏
እናመሰግናለን ሄኖክ 🙌
ብርቆች !!
This is my practice room for my musical addiction
Wow what ana amazing performance. Bertalin bro
Heni You're unique ur brother from Mekelle Tigray ❤
Wow amazing voice great bro also you look like teddros tadesse Ma men
I didn't listen a good performance who sings tewdrose still know but i think i changed my idea because of mikale lema thank u
Please talk Teferi about NEGARIT and play one of the tracks please please 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😭
🤩Oooww🤩 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ገራሚ ስራ!!
The best performance, and a nice vocal. I like it.
ሀይ ያገር ልጅ አንድ ነገር ተባበርኝ እባክህ ካላስቸገርኩ?? {09} (አስራሶስት),(አስራምስት) (ሃምሳዘጠኝ) (ሰማንያ አራት) አ) ኢሞ ወይ ቴሌግራም አውራኝ please ቀላል ነገር ነዉ 👍
Tnx Henok!
Wow
Yeabatu lij
ክለብ ውስጥ ብቻ ባይቀር መልካም ነው
awesome!
even miki u look like tewodros
Yabatun sira rasu mirt argo new yetechawetew teru muzikegna
❤❤❤❤
1gna
ሚኪ አልበም ልቀቅብን አቦ ጠፍተካል እኮ
Micheal resembles Tewodros
አሁን ኢትዮጲያ የሚዘፈንላት ጊዜ ሳይሆን የሚለቀስበት ጊዜ ነው።በሚሊዮን የሚቆጠሩ ውድ ልጆቿን ቀርጥፋ የበላች ወንጀለኛ ስለሆነች ዘፈን ሳይሆን ፍርድ ቤት ነው መቅረብ ያለባት።"አብራው የክብሯን ፋኖ" ሳይሆን መባል ያለበት ፤ደብቅ የሆንኸውን የጥላቻ ልቧን አጋልጦ ራቁቷን እውነተኛው ማንንነቷን እንዲያጋልጣት ነው መለመን።ምቀኛም ጠላትም ለራሷ እራሷ ነች።በትወድቅ የምትጎዳው ራሷን በትነሳ የምትጠቅመው ራሷን።እጅ ወደውጭ መቀሰር ለውጥ አላመጣም።እጃችንን ወደ ልባችን እንቀስር።የፋገራ የተሰለቸ ግጥም ከፍ አላደረጋትም።አስቲ ደግሞ ሌላ እንሞክር ወገኖቼ?
ruclips.net/video/UodJUFZgKFo/видео.html
የሙዚቃ ጥባችውን ሣያደንቁ ማለፍ ከባድ ነው ትዝታችንም የበፊቱ ነው ግን የራሣችውን አሻራ የተሠሩ የራሣችውን ዜማ ግጥምብየተሠሩ ይህ የሠራቾሁት የራሡ ባለቤት ትውልድ አለው ለዚኞውም ትውልድ እንደዛኞው የሚመጥነው ብትሠሩ
❤❤❤❤👏👏👏👏👌👌👌👌👌
መልኩ ቴዴን ይመስላል
አቤት የሰው አፈጣጠር ቅርጥ ቴዎድሮስ ታደሰን ነው ሚመስለው
Is this not a cover of Teddy Tadesse's ሁለመናሽ ሙሉ?
Yes ... There was a mix-up with RUclips on the title
Wow tedi repeat himself
ወይ ቀልድ
malet
ቴድሮስ ታደሰ ቁጭ
Sorry, this lyrics is unique.The essense of the lyric is deep appreciation. Teddy Taddese got it right.
miki
Betam gobezlij andabatu gn mnadedbih nbr binor bchlotah lk atseram bergit ye Ethiopia art sra azanew gn pls alfo alfom bihon bik bel bezi gubznah
Endezih zifenu aln enji....ziblachu zefen eyemeselachu nibaba atigabzun😂😂😂
why they look alike is it a coincidence?
🟢🟡🔴👊
Check out the Album of the Year: www.youtube.com/@sinishawlegesse_
አንተ ተው አንዴት ተደርጎ ይሞከራል ሌላ ሞክር
Please don't ruin a great work by a legend .
እናንተ ተደብቃቹኸ ሙዚቃ የማንም መጫወቻ ሆነ
❤❤❤❤