ለካ በደቂቃ ድንቅ የሆነ ሽሮ ሰርተው የሚያመጡልን እንደዚ ነው!!!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • የሸሮ አሰራር

Комментарии • 56

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 3 месяца назад +28

    ሙዚቃወ በጣም የርብሻል

    • @SunnyCofeeCake
      @SunnyCofeeCake  2 месяца назад +2

      እሺ እናስተካክላለን

  • @ttagestittagesti2935
    @ttagestittagesti2935 Месяц назад +7

    ጥሩ ፈጠራ ነው ለመልክ ትንሽ እርድ ወየም ሚጥሚጣ ወይም በበርበሬ ሞክሪው ዋው ነው

  • @tsion3656
    @tsion3656 Месяц назад +8

    ሙዚቃውን ቀንሺ የምትጨምሪውን ጻፊ👍👍👍

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Месяц назад +2

    ሙዚቃውን አጥፍተሽ ብሰሪ ደስ ይላል በተረፈ በራስሽ ቤት ሽሮውን አዘጋጅቶ መብላት በጣም አሪፍ ነው የሚጣፍጥ ነው የሚመስለኝ በዚህ ላይ ሽንብራ ለጤና ተመራጭ ነው

  • @hannahalemneh7657
    @hannahalemneh7657 Месяц назад +8

    ሲጀመር የሽሮ እሕሉ ቃና በጣም ልዩነት አለው አይሆንም ሶስት ቀን የፈጀ ሽሮ በደይቃ የምን ስም ማጥፋት ነው

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 Месяц назад +8

    እህት ከአገር ውጪ ሆነሽ ከቸገረሽ ደህና አለዛ ግን የኔን አሰራር ላሳያችሁ በይ እንጂ ስለሰው ያለ መረጃ አታውሪ ። ሲቀጥል ለዛ የሌለው ዘፈን አደነቆረን 🙄😳😏✌️🙉

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 3 дня назад +1

    በጣም ጎበዝነሽ በርች ባለሙያነሽ

  • @user-bk2ng9ez4q
    @user-bk2ng9ez4q Месяц назад +2

    ግን ሴቶችዬ ሽሮ ሲያልቅብሽ ከቤት ለችግር ይሆንሻል ምክር አይጠላም
    ደግሞ አሪፍ ስራ ነው በርቺልን 🙏🙏🙏❤

  • @MisrakHilu-f9j
    @MisrakHilu-f9j Месяц назад +3

    የቅመማ ቅመም መጠኑ ብዙ ነገር ይቀረዋል

  • @bosebose5188
    @bosebose5188 26 дней назад +1

    ምን ማለት ነዉ አልገባኝም ምናለ የሰዉ ሙያ ባታበላሹ

  • @aminemg
    @aminemg 21 день назад

    እናትዬ ጥሩ ዘዴ ነው በተለይ ለዳያስፖራው። አስተያየት የምትሰጡ አስተያየታችሁ ገንቢ ቢሆን ጥሩ ነው። ያለውን ካካፈለ ንፉግ አይባልም እንዲሉ

  • @selammic4377
    @selammic4377 Месяц назад +2

    ዉይ ያዉም ሽንብራ ዱቤ እንደዚ ሳይቆላ ይጣፍጣል ብዬ አላስብም እህቴ

    • @zemedkumestifanos
      @zemedkumestifanos Месяц назад

      ተባሪኪ ጥሩ አይተሻል። ልክ እንደ ቆሎው ማለት ነው።

  • @user-qq3sn9uu9f
    @user-qq3sn9uu9f Месяц назад +4

    ሙዚቃውን አጥፊው።

  • @user-wz4pp2df4w
    @user-wz4pp2df4w Месяц назад +3

    ሶስት ቀን የጨሰ ሽሮ የምን ደቂቃ ነው

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 месяца назад +2

    ቆንጆ ስራ ነው በርችህ

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt Месяц назад

    ለጠቅላላ ዕውቀት ጥሩ ነው እናመሠግናለን !

  • @user-uv7jh1tn5r
    @user-uv7jh1tn5r Месяц назад +3

    ምነው ጆሮአችንን አደነቆራችሁን

  • @beyenebogale4756
    @beyenebogale4756 Месяц назад

    ሽሮው አሰራሩ በጣም ጥሩ ነው ፡፡ ይሁን እንጂ ሽሮው የሽምብራ መሆኑ ቀርቶ የአተር ቢሆን ጥሩ ነበር

  • @mebrateful
    @mebrateful Месяц назад

    Ehei yechigaramu zemen enji, enatochachin siseru bebzu kmem ataftew lekenatoch tsehay lai derko besne sirat new. Endihm Adrgo Shiro yelem.

  • @elizabethlagiso9228
    @elizabethlagiso9228 Месяц назад +2

    ለምን ማሰታወቂያ ረጅም ሆነ?

  • @user-tq3eb9cz4m
    @user-tq3eb9cz4m Месяц назад +1

    Muzikaw yrebshal. Mnew mnew

  • @AsterKebede-y1l
    @AsterKebede-y1l 15 дней назад

    መቼም አፍ አውጥቶ ሸሮ አይደለሁም አይል

  • @nazhaile8646
    @nazhaile8646 Месяц назад

    Yastelal

  • @saragetachew8191
    @saragetachew8191 Месяц назад

    ምንድነው በሙዚቃ እምታደናቁሪን

  • @user-es3uz4eo6y
    @user-es3uz4eo6y Месяц назад +1

    ትንሸ አርድ ቢኖረው ለዓይን ደሰ ይላል 😊

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Месяц назад +1

    እረ ምነዉ በስነስርአት ተመጣ ጥኖ ተዘጋጅቶ ወፍጮቤት ተፈጭቶ የሚሠራዉ መቶ እጥፍ አሪፊ ይሄ ዘመን አመጣሽ ዝም ብሎ ለሰነፍ ሴት ነዉ

  • @user-tq3eb9cz4m
    @user-tq3eb9cz4m Месяц назад

    Yeshero sme atatfut shroye,
    Yhe Hamos new beweframu tefechto zetzetun oil argesh hamos yseral

  • @mariedissa-we8zp
    @mariedissa-we8zp Месяц назад +1

    ሙዚቃው በጣም ይረብሻል

  • @biruktawitbiftu9425
    @biruktawitbiftu9425 Месяц назад

    Mindinew coluru

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 Месяц назад

    Mneal berbera betaregibet melku

  • @user-cm4tr5io5w
    @user-cm4tr5io5w Месяц назад

    እንዴት ያዋጣል ከሽሮ እህል ይሄ ይወደዳል

  • @muluworkreta-j6n
    @muluworkreta-j6n Месяц назад

    ሽሮም አይመስል ሙያዉን መቀለጃ አታድርጉት

  • @user-kj5el5wx7x
    @user-kj5el5wx7x Месяц назад

    በጣም ያስጠይፋል

  • @elelanmikias1262
    @elelanmikias1262 Месяц назад

    Minum altamegnim. Debari neew!!!!!

  • @user-dv2km5xe4f
    @user-dv2km5xe4f Месяц назад

    Music yiker

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 Месяц назад +1

    It's not done in few minute ?? Its 1day+ ?so why don't you use a normal shiro powder please ?😊

  • @user-ty5cm9wc6d
    @user-ty5cm9wc6d Месяц назад +4

    ይቅርታ አድርጉልኝና በጣም ነው የሚያስጠላው የህፃን ልጅ ቅዘን ነው የሚመስለው

    • @emebetgebremariam153
      @emebetgebremariam153 Месяц назад

      kkkkkk

    • @emebetgebremariam153
      @emebetgebremariam153 Месяц назад

      ውይ መሆን ነው ሽሮ እንድጠላ አረግሽኝ

    • @TigistTg-iw6dx
      @TigistTg-iw6dx 21 день назад

      ባለጌ አንድዚህ አይባልም

    • @peace-si4uc
      @peace-si4uc 14 дней назад

      እንደዚህ አይባልም ካልተመቸሽ ዝም ብለሽ ውጪ ነውር የሆነ ቃል ጥሩ አይደለም እህቴ።

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1p Месяц назад

    መልኩ ግን 😖

  • @user-wu9bs5jr8u
    @user-wu9bs5jr8u 2 месяца назад

    AREF

  • @user-tw4op7rh1q
    @user-tw4op7rh1q Месяц назад

    Wushetam nesh

  • @muluworkreta-j6n
    @muluworkreta-j6n Месяц назад

    ሽሮም አይመስል

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile 13 дней назад

    ምንድነው አሁን ይሄ ወጥ ነው ? ቀልዱበት ይሄን ወጣት ከቤተሰብ ሳይማሩ ትዳር ላይ ጉብ ያሉ ወፍጮ ቤት መሔድ ብቻ ነው ጉዳት የመሠላችሁ እንዴ የተቆላ አተር ገዝቶ ማስፈጨት ከባድ ሆኖ ነው ? ይሄ ን የአተር ሊጥ የምትበሉት እህቴ ሞያ አታበላሺ ሌላ ስራ ፍጠሪ ለምን ወጣቱን ታደናግሪያለሽ ለአይንም ይሰቀጥጣል የሰራሽው ሴቶች ምንም ሳትደክሙ ከገበያ የተቆላ ግዙና ነጭ ሽንኩር ቀይ ሽንኩርት ትንሽ ኮረሪማ ሮዝመሬን ብቻ የደረቀ ግዙና ቀላቅላችሁ ማስፈጨት ምንም ሣያስፈልግ በድስት ውሀ ዘይት ሽሮ በርበሬ ትንሽ አንድ ላይ ጨምራችሁ መጣድ ማብሰል መመገብ አጭሩ አና ፈጣኑ ይሄ ነው ከ4_5ሰው 10 ደቂቃ ብቻ የሚፈጀው

  • @alease7494
    @alease7494 Месяц назад

    እከካም ነህ ። እንዴት ሁሉንም በአንድ ላይ መፈረጅ ትችላለህ

  • @shalom744
    @shalom744 Месяц назад

    ????

  • @Lavender_beautiful
    @Lavender_beautiful 4 дня назад

    ጁስ አርገሽ ጠጪው።ለዩቱብ ብር ብለሽ የህፃን ልጅ ቅዘን የሚመስል ነገር አታሳይን።ስራ ፈት ነገር ነሽ