Among the dozen 'religious personalities', I found a man who fit his title and calling. [manew lepoletikegnoch (yawim abzagnaw lebana werada lehonu) YETEKEBERU milewin mearege yesete--- YETEKEBERU MEGABI--- May the Lord you served gives you abundant peace, wealth and long life... You are an inspiration to million of sons and daughters...
People like you are the problem. He spoke a very important things about tigray which we all need to know right now but all you are worried about is corona? It’s been a while since Ethiopian people stopped carrying about corona cuz the infection rate is nothing comparing to where ever you at. Because you didn’t listen now we are at war.
This man talks a lot of inspiring talks with a lot of mixed bases..sometimes faith,politics, 'teret-teret'.. etc. .I wish he identified himself as regular person... playing different card is confusing us..has no standard to hear him more..or deep concept of whatever he talks...
ቁምነገርን በቀልድ አዋዝተው የሚያስተምሩ ሊቅ ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መጋቢ
አላህ ረዠም እድሜ ይስጥልን ፓለቲከኛው ቢገባው በየመድረኩ እየነገሩልን ነበረ ግን ሰሚ የለም ጰ
ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
በሰመው ብሰመው የማልጠግበው ሰው ስወደው በስማም ፈጣሪ ጤነ፬ና እድሜ ያድልህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አባታችን ቃለሂወት ቃለበረከት ያድልልን በድሜና በፀጋ ያቆይልን ፀጋው ያብዛልኝ
መምህራችን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን፫
አባታችን መምህራችን በረጂም እድሜና በጤና ይጠብቅልን እንደናተ ያሉትን ያብዛልን እግዚያብሔር ይጥልን ሀገራችንን ልዑል እግዚያብሔር ይጠብቅልን
መጋቢ የኢትዮጵያ አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎ!!!
I00p
@@meleyzwab504 ×#
በጣም በጣም አስተማሪ ለአብሮነት የሚጠቅም ትምህርት. ቃለ ሕይወት.
የማይሰለቹ መምህር እድሜወትን ያርዝምልን
የምወዳቸው ምርጡ መጋቢ ኑሩልኝ
Kalehiwet yasemalen Medehanialm kenanete gate yehun lebe yesetn
መጋቢ አዲስ እሸቱ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን:: ንግግሮት ሁሉ መምፈስን ያረጋጋልና ሰበካም ባይሆን::
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑሩልን መጋቢ ሀዲስ
መጋቢ ፤ ከምወድልህ ነገር ሁሉ ግልፅነትህና ወገኛ አለመሆንህ ነው ። እመቤቴ ትምራህ ትከተልህ እርሱ ይሁንህ
Minale antu bitil
እድሜና ጢና አብዝቶ ያድልልኝ እግዛቢሂር ያባርክልን እዉነት ነዉ ሠላምን ያዉርድልን ዉያ
ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዎ ።።👏👏
መጋቢ ሃዲስ እሸቱ. እግዚአብሔር እድሜ.እና ጤና ይስጥልን.
መጋቢ ምርጥ ሰው ትክክል የተናገርከው ረጅም እድሜ ይስጥህ
Among the dozen 'religious personalities', I found a man who fit his title and calling. [manew lepoletikegnoch (yawim abzagnaw lebana werada lehonu) YETEKEBERU milewin mearege yesete--- YETEKEBERU MEGABI--- May the Lord you served gives you abundant peace, wealth and long life... You are an inspiration to million of sons and daughters...
መጋቢ አዲስ እሸቱ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ
እግዚአብሔር የልብህን ብርሀን አብርቶልሀል እና ይባረክ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር
ስውድው ጥሎብኝ እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር
ቃለ ህይወት ያሰማልን
እድሜውን ይስጥልን አባታችን 🙏🙏🙏
ወይኔ መጋቢ ሀዲሽ እኔ ኦርቶዶክ አይደለም ግን ዘመዴ እና እርስዎን ስወዳችሁ🙏
የሚገርመኝ ነገር በልጅነቴ እያቴ ሰው ቀበጥ ብሎ ካየች ከተራበ ለጠገበ አዝናለሁ የሚል አባባል ነበራት አሁን ላይ ሳስበው ትክክል ልክ ነበረች
አባቶች ክርስትናውን ብታስተምሩን በጸሎት ብትበረቱልን ለኛ አይደለም ለአለም ይተርፋል
እድሜናጤና ይስጥልን
"ሰው መርሳትን ሲቃወም ቅር ይለኛል" ትክክል
እድሜና ጤና ይስጥልን
በጣም እናመሰግናለን
Great man
እንደት ላድርገወት የአባት በጣፋጭ አንደበት አዝናንቶ ማስተማር
Edme yistot ye ewket lik
Thanks
Megabi Egziabher yibarikilin❤🙏.
እውነት ነው አዲስ አበባና ሌላ አካባቢ ያሉ የትግሬ ተወላጆች ህወሀትን መቃወም አለባቸው
Eidimena Tena Fetari Yadililin
በትክክልልልል አባቴ ቂምን መርሳት ያድልን
Very genuine man.
አሳምነው ጥጌ ዜና
Thank you memher
The great scholar memher eshetu,
Iong life for you our father.
wow,very amazing
Long live for you
ምን አለ እንደ አንተ አይነት ሰዎች ቢበዙልን ኢትዮጵያ ትመነጠቅ ነበር።
Sualeh Ebrahim
wow
እትዮጵያ እ/ር ይርዳሽ እንጂ በንግግር ኣትድንም።
እግዚአብሄር የስራህን ይስጥህ ጨምሮ ጨምሮ አንተን ብሎ አድተማር
እሽ አለቴ
🥰🥰🥰🥰🤗🤗🤗👏👏
rekase
Edemi ke tina yesetelen memeher
Lemeweded sayehon sewun bemigebaw meneged lemastemar yemitega ye eweket abat tena ena erjem edeme yestelen
Idme ina Tena yistilign
ልበ ብርሀኑ
Zeregna ende abat tselot bitadergulin min tihonalachu egizio
ከፋፋይ ከሆነ አንደበት ወጥተው መፅሐፍ ቅዱስን ቢሰብኩ ምን አለበት
Junta
እንዴ? እኔና ኡቱ ! ቆመን ነው የምናዳምጠው !!
የኣማሮች ጥበብ ልብስ ድንቅ ነው ሸምኖ ኣልባሹ ግን ዶርዜዓይዞህ ነው። ዓማረዓ ዕና ዓማዓራ ይለያያል። ዓማረዓ ቅን ዐሳዒ ዓብሮነት የገባቸው ኣንድ የሰው ዘር ብቻ ዕንዳለ የሚያውቁ የተማሩ ሢሆኑ ከማንኛውንም ኣፍሪካዊ ተቃቅፈው ከርመዋል። ዓማዓራ ግን ከሐሜትና በኣፍ ከማራት በላይ ብዙም ችሎታ የላቸውም። ይህ ዛሬ የተጀመረ በሽታ ዓደለም። የዓንደኛውና የሑለተኛው የዓለም ጦርነት ላይ የተከሰተው ኣሳፋሪ ቅርስ በቂ ነበር። በሺሕ የሚቆጠሩ ጀብድ የሰሩ ከብዙ የተለያዩ ጎሳዎች የመጡ ኣኩሪዎችን ውጤት ዓድበሥብሠው ሹመትና ሙግሥናውን ከጎጃም፣ ጎንደር፣ ከወሎና ከመንዝ ለመጣው ኣማርንዕኛን በቅጡ ለተናገረው ብቻ ኣድለው ሐገር ኣሥኮረፉ ኣስቆጡ ኣስመርረው ጦር ኣስነሡ፣ ሃገሬ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ዓሰኙ፣ ባንዳውን ኣነገሱ ጣሊያንኛ ሥለተማረና ስላስተረጎመ። ዐረ ተማሩ ከስሕተታችሑ። የሸርሙጦች ባህል ደምቆ ይታያል፣ ጥሩ የተናገሩ መስሎ ዓሽሙርና ንቀት ሰምናወርቅ ኣብሰው በማር የተጠቀለለችን አር ማጉረስ። ይህ ዕብሪትና ማንዓለብኝነት ዛሬ ለሚታየው ፍጥጫ ዓበርካችም ነበር። የምትናገሩትንና የምትፅፉትን መላልሳችሑ ዓሥቡበት። ድል ለመላው ለጀግኖች ዓፍሪካውያን።
🇪🇹💪
❤❤❤❤💯👍👍👍👍🙏
Ewket yiluhal eziga new
Weygod weynei abatochie
Kana
አቦ ይሄ ሰውዬ ምነው ዝም ቢልስ
teletifewal abate ayifru.
Egzbire yemsegni
ውሃ ቢወቅጡት እንቦጭ ነው...
Abet engi abat gin ene bicha new miwedachew
ሊሳደብ ነበር ያሰበው ነገር ግን ሐብታሞች ፊቱ ላይ ድቅን አሉበት
ውጭ ሀገር የሚኖረውን ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ እንዲህ መናቅ እና ማቃለል ዋጋ ያስከፍልሃል መጋቤ ሐዲስ
Hello abteltay....
Ante Tenteltay 😃
ሰልፍ አስተባባሪ ነህ ወይ ብሮ
ቀላል አስተባብራለው ለእምዬ ኢትዮጵያ
ተደበቅ ባክህ:: ፍቅር ይበልጣል ትላለህ ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ አሉን የሚሏቸውን ውድ መምህራችንን ማክበር አልቻልክም:: ሁሉም ቢኖረን ፍቅር ከሌለን ግን ከንቱ ነን. እሳቸው በዚህ video ላይ የተናገሩትን ስላልሰማን ዛሬ ጦርነት ላይ ነን
ክክክክክክክክክክ
Why would the Weyanie wait for you on a pile of weapons when war was declared by Isaias Afewerki and PM Abiy Ahmed.
ምነው ኦርቶዶክሶች ከፖለቲካ ብትወጡ ? ኦርቶዶክስ እኮ የሁሉም ብሄር ናት ምነው የግል አረጋችኃት ያሳፍራል ።
ምን አሉ ታድያ እስኪ በደንብ አዳምጡ ማንን የሚጎዳ ተናገሩ? እንደው ያወቅን መስሎን ዘለን ከሰው እራሱ እንጠለጠላለን ጭራጭሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ተከታይ ምንም ላይ መሳተፍ የሌለበት አደረጋችሁት ስለ ሃይማኖትም ያገባቸዋል ስለ ሃገርም ያገባቸዋል
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ተሳዳቢ ነዎት!!!
እንዳንተ አይነቱ ሁሉም ነገር ስድብ መስሎህ ስለምትሰማ ነው እንጂ የእሳቸው ንግግር ሁሌም ቅኔ ነው ላስተዋለ የሚገባው ላልገባው ስድብ የሚመስለው ልክ እንዳንተ/ዳቺ!
ቀዳዳነክየመናፊቅአሺከሪአሑንአንተብሎሐይማነተኛአንተብሎሰባኪሞትክላይቀሪመዋሸትክይገሪመኛልከዳተጋኢትዮጲያመባልአዚናለሑካሐዲዳቢሎስነክቆሻሻነክይዲፋክሕድናየአብይንቅጥላስአይጨቀንምቱሉቱላቀዳዳነክ
የስድብ መንፈስ የተጠናወታችሁ ምን ደረጉ መረገም ነው የሰይጣን ተላላኪ
ኮሮና ተረሳ እንዴ??።።፩: የአፍ ጭምብል አላደረጉም።።።፪: አጠገብ ላጠገብ ነው የተቀመጡት ።።በጣም ያሳዝናል በእንዲህ አይነት ዝግጅት ላይ ስውን ማስገደድ ያስፈልጋል ።።ይህ ሁሉ ።።ህይወታቸውን አሰይዘው የኮረናን በሽተኛ ለሚንከባከቡት ሐኪሞች አለማስብ ነው !!!
Bedroom debtera politics mawerate sew staffa yimelemelal gobata
People like you are the problem. He spoke a very important things about tigray which we all need to know right now but all you are worried about is corona? It’s been a while since Ethiopian people stopped carrying about corona cuz the infection rate is nothing comparing to where ever you at. Because you didn’t listen now we are at war.
መጋቢ ጥላቻ ዓይንህ ብቻ እውር ይመስለኝ ነበር ለካ ልቢህም ጭምር እውር ነህ
አንተ ግን መጋቢን ለመስደብ የሚያስችል ሞራል አቅምም እውቀትም የለህም ፤ የሆንክ የሜዳ አህያና በቅሎ ነገር ነህ !
አንተ ነህ እንጅ በጥላቻ የታወርከው እሳቸውማ እውነቱን ሃቁን ነው ሁሌም የሚናገሩት::
ከኣንተ ኣፍ ደግሞ ልሃጭና ዝርክርክነት አይጠፋም፡፡
ምን አለሸ ማፈሪያ
ኤጭ ስድ
አንበጣዋ ነሽ አውቄሻለሁ
አንበጣው ነህ አውቄሀለሁ
ድድብናሽን ማሳወቅሽ ጥሩ ነዉ
እናትህ ትበዳ ደንቆሮ
Yekr yebeleh,erasehen felege eziw negegerachew west
አንተ ይህን የተሳደብከው እንሰሳ 100 ፐርሰንት እርግጠኛ ነኝ የሸሌ ልጅ ነህ ያውም የዘራፊዎቹ እና የደም መጣጦቹ እበት ካንተ ጥቅም አለው እኝህ አባት ባንተ አር አፍ አይነሱም ።
This man talks a lot of inspiring talks with a lot of mixed bases..sometimes faith,politics, 'teret-teret'.. etc. .I wish he identified himself as regular person... playing different card is confusing us..has no standard to hear him more..or deep concept of whatever he talks...
ሰይጣን ምን አናደደህ የጌታ ቃል ሲነገር
ቲሽ ባለጌ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር
መጋቢ አዲስ እሸቱ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ
እግዚአብሄር የስራህን ይስጥህ ጨምሮ ጨምሮ አንተን ብሎ አድተማር
teletifewal abate ayifru.