ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት ለቤት እና መኪና ፈላግዎች|Interest free loan service for home and car seekers |Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት ለቤት እና መኪና ፈላግዎች|Interest free loan service for home and car seekers |Gebeya
    Instagram:www.instagram....
    Telegram: t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    ማንኛውንም አይነት ምርት ወይም አገልግሎት፣የስራ አማራጮችን እና የቢዝነስ ሐሳቦችን፣ሌሎች አስተማሪ የሆኑ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዝግጅቶችን ከቻናላችን ያገኛሉ።
    You will find all kinds of products or services, job opportunities and business ideas, other informative information and events from our channel.
    Make sure to subscribe to GEBEYA - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:GEBEYA - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv

Комментарии • 616

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 года назад +54

    ፈጣሪ ስላሙን አብዝቶልን ፍቅርን ከአንደበት ይልቅ በተግባር
    ተሳስበን ተከባብረን አንዳችን ለአንዳችን መከታ ፤ብርታት፤ድጋፍ የምንሆንበት ቀን ይምጣልን የሀገሬ ልጆች፡፡ ትርታን በታማኝነት ሰብስክራይብ በማድረግ ዘና ፈታ በሉ
    ruclips.net/channel/UCMIde96riPB0EObGt-GS9ig

  • @hillinamekasha6806
    @hillinamekasha6806 2 года назад +41

    በጣም የተባረክ ሰው ነህ የሰውን አገር ላይ ሰርቶ የመቀየር ፍላጎት ታነሳሳለህ ቀጥልበት

    • @muludamtew9951
      @muludamtew9951 2 года назад

      Tebareklin BERTA

    • @MoloMolo-bd9qn
      @MoloMolo-bd9qn 6 месяцев назад

      ስንበደር ምንድነው የምናሲዘው​@@muludamtew9951

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 2 года назад +37

    አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡
    ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት
    ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል🌹🌹

  • @alemethiotube1039
    @alemethiotube1039 2 года назад +4

    ኮሚነታተሮች ግን ጤነኛ ናችሁ ሰው ይደክመዋል አታቁም የስንቱን ጥያቄ ይመልስ ይህ ልጅ እስኪ ላይክ ፣ሸር አድርጉ እናመሰግናለን ጫላዬ በክልል ከተሞች እሂን አገልግሎት ሚሠጡ ከሆነ አጣርተህ ቀጣይ አቅርብልን እኔ ባህርዳር ዙሪያ ነው ያለሁና ወፍጮ ቤት ለመክፈት ፈልጌ ትንሽ ብር ስለቸገረኝ ነው ቢያበድሩኝና ብከፍት አሁን ከጀ ላይ 250እሽ ብቆጥብ ወፍጮውን ይተክሎልኛል ማለቴ ብዙም አላቆይባቸውም ሠርቸ እከፍላቸውአለሁ እስከ ስምንት ወር ባለው አመሰግናለሁ ።

  • @hussenkalid3226
    @hussenkalid3226 2 года назад +16

    "Serving the truth!"
    የሚለው ሀረግ ስራህን ይመጥናል

  • @abrahamtewolde8836
    @abrahamtewolde8836 2 года назад +6

    አዋሽ ባንክ ለቤት 30% ለመኪና ደግሞ 10 ፐርሰንት ብለህ ነበር ደውለን ስንጠይቅ ግን ለመኪናም 30% ነው አሉን ። የኔ ጥያቄ ለመኪና 10% ተቀማጭ የሚጠይቁ ባንኮች የምታውቅ ከሆነ ብታሳውቀን ተያዥም ቢኖረው ። ከዚህ በተረፈ ለመልካምና ታማኝ አገልግሎትህ ከልብ አመሰግናለሁ።

    • @ermiyasermi8459
      @ermiyasermi8459 2 года назад

      Mastekakeya ekotenagruwal selalsemah new lehuletum30%new

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 2 года назад +3

    በጣም ወሳኝ መረጃ ነው። ከዘምዘም ባንክ በተጨማሪ ሂጅራ እና ራሚስ የሚባሉ ባንኮች ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ይሰጣሉ። ወንድማችን ለመረጃው ከልብ እናመሰግናለን።
    ሼር ላይክ ይደረግ።

    • @UmuRumeyissa
      @UmuRumeyissa 2 года назад

      ወንድሜ አዳማ ላይ ቅርንጫፍ አላቸው ወይ የት አካባቢ ይገኛሉ

  • @zekarias998
    @zekarias998 2 года назад +3

    በጣም ድንቅ አቀራረብ ፣አስደምመኽኛል! ። ወደ ሀገሬ ገብቼ የእድሉ ተካፋይ መሆን አለብኝ። አመሰግናለሁ !

  • @wendywerku3900
    @wendywerku3900 2 года назад +14

    በጣም ምርጥ ስራ እየሰራህ ነው ወንድማችን ተባረክ

  • @ድንቁዋሴት
    @ድንቁዋሴት 2 года назад +3

    ውንድሜ አንተ በጣም በጣም ትለያልክ የእውንት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጥብቅህ 🤲🤲🙏

  • @senitube1471
    @senitube1471 2 года назад +2

    ጫላየ አተ መልካም ሰው ነህ እናመሰግናለን

  • @dandi704
    @dandi704 2 года назад +2

    በጣም ነው የማመሰግንህ በጣም የምፈልገውን መረጃ ነው እድሜ ይስጥህ

  • @saronjone340
    @saronjone340 2 года назад +3

    ወንድሜ በጣም መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ስለምታደርሰን መረጃ እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @huha5205
    @huha5205 2 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ስራነው የያዝከው ቀጥልበት እኔ ምን ልስራ በማለት በጣም አስብ ነበር አተን መከታተል ከጀመርኩ ወድህ ብዙ አማራጭ ይዣለሁ

  • @ahmedseid3869
    @ahmedseid3869 2 года назад +2

    ምርጥ ኢትዩዺያዊ ነህ በርታልን

  • @MAMOMAMO-w8r
    @MAMOMAMO-w8r 2 года назад +10

    ጫልዬ በእውነት ምርጥ ሰው ነህ በአሁን ጊዜ ኢትዮጵያዊያን ተረዳድተን ለእራሳችንና ለሀገራችን ለውጥ የምናመጣበት ጊዜ ነው አንተ ጊዜህን ሰውተህ ለአብዛኛው ወገኖቻችን ጠቃሚ መረጃ እየሰጠህ ነው። ፈጣሪ ይባርክህ !

  • @mars4179
    @mars4179 2 года назад

    አልሃምዱሊላህ ደስ ይላል ።ሙስሊሞች አምስት ሳንቲም ቢሰጡህ መመለስ ያለብህ አስር ሳንቲም አርገህ ሳይሆን ያቺኑ አምስት ሳንቲም ነው የምትመልሰው 💚

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 2 года назад

    ወንድማችን ክብር ምስጋና ይገባሀል ተባረክ በጣም ጥሩ መረጃነው የሰጠሄን በጣም የምንፈልገውን ነገር ነው የሰጠሄን

  • @samrugetch4557
    @samrugetch4557 2 года назад

    ተባረክ በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሠግናለን።

  • @remlasa4454
    @remlasa4454 2 года назад

    በርታ ወንድማለም በወሳኝ ጊዜ ወሳን ጉዳይ ነው ያቀረብከው።በተለየ በዚህ ዘርፍ ህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ ስለሌለው ጥሩ ግንዛቤ እንድኖረን እያደረክ ነው እናመሰግናለን

  • @niyatube0911
    @niyatube0911 2 года назад +2

    ወንድም ጫላ በጣም እናበሰግናለን ለጥያቄያችን መልስ ስለሰጠሀን አላህ ይርዳህ ልትደነቅ ይገባል

  • @samannous5046
    @samannous5046 2 года назад +5

    ጫላየ ወላሂ በጣም አመሰግናለው ከዳሐርዳር ወይም ጎንደር ያለነው እዴት አገልግሎትን መጠቀም እችላለን🙏

  • @muktarmudesir6406
    @muktarmudesir6406 2 года назад +10

    በጣም አሪፍ ሃሳብ ነው እያቀረብ ያለሀው ወንድማችን በርታልን ...ምናልባት ዘምዘም ባንክ ላይ ከወለድ ነፃ አገልግሎት ላይ ያቀረብከው ምርጥ ነው እኔ ጥያቄ የሆነብኝ አሁንንላይ 30% ብንቆጥብ እና እቤት ብንገዛ ቀሪው 70%በምን ያህል ጊዜ እንድንከፈል ይደረጋል?የሚል ነው.
    thanks bra keep up it

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад +5

      በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ መረጃ አጣርተን ይዘን እንቀርባለን

    • @asmamaumekuriya2632
      @asmamaumekuriya2632 2 года назад

      እሽ 6ወር የምንቆጠበውን አንዴ መክፈል አይቻልም? ከተቻለ እስኪ አሳውቀኝ።

    • @asmamaumekuriya2632
      @asmamaumekuriya2632 2 года назад

      እሽ 6ወር የምንቆጠበውን አንዴ መክፈል አይቻልም? ከተቻለ እስኪ አሳውቀኝ።

    • @asmamaumekuriya2632
      @asmamaumekuriya2632 2 года назад

      እሽ 6ወር የምንቆጠበውን አንዴ መክፈል አይቻልም? ከተቻለ እስኪ አሳውቀኝ።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      ይቻላል ግን 6 መጠበቅ ግድ ነው

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE 2 года назад +8

    ኑ ዲናችንን እንማር ሙሥሊም እህቶቸ🎧👉🏼ኑ የኪታብ ተፊሲሮችን ለጀማሪወች የቃል በቃል ተፍ ሲሮችን እንማር ግዜችንን እንጠቀም የሙሥሊም ግዜ ዉድነች ከማይረባ ወሬ ለዱኒያችንም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን ቃለሏህ ቃለረሱል እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ተቀላቀሉ ወደቻናሌ 📖

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 2 года назад

    ከወልድ ነፃ እዳለ አውቃለሁ መስፈርቱን ግን አላውቅም ስፈልገው የነበረ መረጃ ነው አመሰግናለሁ

    • @FeyselShemsu-g8r
      @FeyselShemsu-g8r 3 месяца назад

      እኔም ልጠቀም ስለፈለጉ መረጃው ካለሽ ንገርኝ በአሁኑ ሰአት ብዙ አጭበርባሪዎች ስላሉ አሪፍ ከሆነ ንገሪኝ

  • @haninhailu7339
    @haninhailu7339 2 года назад +1

    በጣም አናመሰግናለን ጎበዝ ነህ በርታ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @mikiyasmengistu5696
    @mikiyasmengistu5696 2 года назад +1

    ቀጥልበት በርታ....Thank you

  • @asratgodisso7886
    @asratgodisso7886 2 года назад +8

    Chala you are doing great! God bless you bro! Keep shining 🌟

  • @tsedeymitiku898
    @tsedeymitiku898 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ከክፉ ነገር ፈጣሪክ ይጠብቅክ

  • @ሀገሬዩቱብ-ቈ1ደ
    @ሀገሬዩቱብ-ቈ1ደ 2 года назад +1

    በምታቀርቡት መረጃ ደስ በሎኛል ወደሀገሬ የመግባት ጉጉቴ ጨምሯል እናመረግናለን

  • @frehiwotleykun7127
    @frehiwotleykun7127 2 года назад

    የሰጠህን መረጃ በጣም ጠቃሚና አስፈላጊ ነው ተባረክ ። 70% ለመመለስ በስንት ጊዜ ክፍያ እንደሆነ ብትነግረን

  • @haleemaahhmed479
    @haleemaahhmed479 2 года назад +2

    በጣምእናመሰግናለን

  • @nathanaelstotaw4340
    @nathanaelstotaw4340 Год назад

    ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው ማን እንዳንተ ጠቃሚ ነገርን ይነግራል በዚህ ዘመን

  • @saifulislam-go1xr
    @saifulislam-go1xr 2 года назад +1

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን ነዉ የምታስተላልፈዉ።

  • @menberukibru6953
    @menberukibru6953 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji 2 года назад +2

    በእውነት ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @kelemde8999
    @kelemde8999 Год назад

    ጫላ እድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @samannous5046
    @samannous5046 2 года назад +2

    ማለቴ ከባሀርዳስ ና ጎንደር ያለነው እዴት እናግኛቸው ጫላ አላህ ይጠብቅሕ

  • @chumedia394
    @chumedia394 2 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን እየሰራህው ያለው ስራ ትልቅ ነው .......

  • @eyeandear7329
    @eyeandear7329 2 года назад +1

    ውድድድ። በርታ። ሁሌም መስማት እንፈልጋለን

  • @mikialegebremedhn
    @mikialegebremedhn Год назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ገበያ ሚድያ
    እባካችሁን ስለ የኮንስትራክሽን ሚሽነሪዎች ሎደር:ባክሎደር:ኤክስካቫተር:ሚክሰር ትራክ
    ዋጋቸው እና በብድር እነዴት እንደሚገዙ መረጃ

  • @bazayoutube1538
    @bazayoutube1538 2 года назад +3

    ወድማችን እዳተ አይነት ያሉት መልካም ሰው ያብዛልን ስቶቻችን ነን ግን የሀሰት መረጃ ይዘው ለዩቱበር ሚጠቀሙት አተ ለእኛ ብለህ ያለ ጥቅም የምትሰጠን ምክር ውለታህን ፈጣሪ ይክፈለው በጣም የቆጨኝ ነገር እስካሁን ስላላወኩህ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ❤🙏 መሬትስ ያልኩህ እዳትረሳው ከቻልክ የቴሌግራም ቻናልህ ብትሰጠኝ ወድማችን🙏🙏🙏

  • @alemkndu963
    @alemkndu963 2 года назад

    በጣም እናመሠግናለን ወንደማችን

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 2 года назад +1

    የተባረክ ሰውነህ ከምንበላይ ማወቅ የምፍልገው ነው እናመሰግናለን

  • @vufuf9066
    @vufuf9066 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 2 года назад +6

    አንተ ምርጥ ሰው ነሕ ,,ጎበዝ በርታ ,,,

  • @suleman1961
    @suleman1961 2 года назад +1

    ሰላም ገበያዎች እንዴት ናቺሁ ሰላማቺሁ ይብዛ
    ጥሩ ፕሮግራም እየሰራቺሁ ነው ቀጥሉበት
    የዛሬው ላይ ወለድ አልባ ሲባል አንዳንድ የማይረዱት ይኖራሉ እና ቤት ወይ መኪና ያለ ወለድ እንዴት እንደሚገዛ ሲስተሙ እንዴት እንደሆነ ፕሮግራም ብሰሩ አሪፍ ነው

  • @andualemt9521
    @andualemt9521 2 года назад +4

    የባንኩ ጥቅም ምንድነው? ለምሳሌ መግዛት የምንፈልገው መኪና ከሆንና መኪናውን ባንኩ እራሱ ሄዶ ከሆነ የሚገዛው ከደርጅቱ በገዛበት ዋጋ ላይ ስንት ፐርሰንት አትርፎ ሊሸጥልን ነው?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад +1

      መልሱን ቀጥለው በተለቀቀው ቪዲዮ ላይ ታገኛላችሁ፣እራሳቸው የባንኩ አመራሮች ምላሽ ሰጥቶበታል

    • @abdulhakimusman3036
      @abdulhakimusman3036 Месяц назад

      ምርጥ ነህ ቅን ልብ አለህ አለህ ይጨምርልህ ወንድሜ​@@gebeyamedia

    • @abdulhakimusman3036
      @abdulhakimusman3036 Месяц назад

      ጥቅም የጋራ እኩል ትርፍ መካፈል ነው

  • @seidsitina2639
    @seidsitina2639 Год назад

    እውነት ከሆነ እጅግ በጣም ጥሩ ነው

  • @tigistabdulah
    @tigistabdulah 2 года назад

    የእውነት ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @biruktemechew
    @biruktemechew Год назад

    አሪፍ ነው እኔ ግን 1 ጥያቄ አለኝ ባንኩ ምንድን ነው ጥቅሙ የሰራተኛ ፣ የቤት ኪራይ፣ እንዲሁም ፣ የተለያየ ፣ ወጪዎች፣ አሉበት፣ ታዲያ፣ ይህንን ሁሉ ወጪ ከየት ነው የሚከፍለው መቼም፣ ለምስጋና ነው የሚሠራው አትሉኝም ይህንን ጥያቄ የሚመልስልኝ አለ?

  • @wendimemamo1897
    @wendimemamo1897 Год назад

    ጫላ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ የኔ ጥያቄ መኪና እዲገዙልኝ 30% ካስቀመጥኩ የግድ 6ወር መጠበቅ ይጠበቅብኛል ጫላ አሁን ልወስን ስለሆነ ያንተን መልስ እየጠበኩ ነዉ?

  • @hassanhasan120
    @hassanhasan120 2 года назад

    ምርጥ ሰው እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @leylabintali1575
    @leylabintali1575 2 года назад

    ማሻአላህ በጣም ደሥ እሚል እድልነው እናመሠግናለን ወድም

  • @ሮዛጀሚል
    @ሮዛጀሚል 2 года назад +4

    እናመሠግናለን ወንድም ጫላ፡ ምትለቃቸው ቢዲዮዎች ለኛ ለሥደተኞች ድጋፍ ሠቶናል አድናቂሕ ነኝ

  • @Kedir-vg5bq
    @Kedir-vg5bq 2 года назад

    በሚደያ። የተነገረን። እና። ህደን። ስናናግራቸዉ። የተለየነዉ። የሁነብን። ለምሣሌ። ብንወስድ። ለመኪና። ዋስ። ወይም። ክሊራን። ጠይቀዉናል። የተለየቅርጫፍ። አላቸዉደ።

  • @ummohammed1297
    @ummohammed1297 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው በርታ

  • @mewokeltube975
    @mewokeltube975 2 года назад

    ገና ዛሬ ሳየው ሰብስክራይብ እናደርጋለን
    የተጠየከውን ጥያቄ ሄደህ ጠይቀህ ሌላ ክፍል ብትሰራ ላንተም ጥሩ ነው። ምክንያቱም ማስታወቂያ አልመለሰለኝም የምትሰራላቸወ
    በተረፈ አሪፍ መረጃ ነው።

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      አረ ማስታወቂያ አይደለም

    • @mewokeltube975
      @mewokeltube975 2 года назад

      @@gebeyamedia ሰለዚህ ካልተሳሳትኩ ጊዜ ካለህ ተከታታይ ክፍል ብሰራ ብዙ ተመልካች ይኖረዋል። ውሸት የሰለቸወ ተመልካች ቁምነገር እንደዚህ ይፈልጋል

  • @ashenafizeleke54
    @ashenafizeleke54 2 года назад

    በርታ ወንድሜ በጣም ጥሩ መረጃ ነው የምትሰጠው

  • @muhamedalyu4382
    @muhamedalyu4382 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነገር ነው አብሺር ጠ

  • @sofiyaabate7575
    @sofiyaabate7575 2 года назад +1

    እናመስግናለን ወንድማችን

  • @abdituchala6093
    @abdituchala6093 Год назад

    Thank you betam,bexiz ametis ale ahun

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን ጫላ

  • @fatmatube5612
    @fatmatube5612 2 года назад

    መሻአላህ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @emuethiopia2327
    @emuethiopia2327 2 года назад

    እናመሰግናለን ጥሩ ሐሳብ ነው,ወንድማችን

  • @ግዜናገዘብ
    @ግዜናገዘብ 2 года назад +1

    ጫላ ማኛው እናመሰግናለን ወድማችን ጥያቄያችን ሠምተህ ስላቀርብከልን

  • @habibhabi5343
    @habibhabi5343 2 года назад

    ተባረክ ጫላየ በጉጉት ስጠብቀው ነበር

  • @vinetkuwait1272
    @vinetkuwait1272 2 года назад

    እውነት ነው እኔም በጣም እፈልጋለው

  • @Emuhawiletiyedsewa
    @Emuhawiletiyedsewa 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንዲሁም ሠላምወዲእና የተከበራችሁየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁይብዛልኝ ሀገራችን እና ሕዝባችንን ሠላምያርግልን መከባበርን መዋድድድንይስጠን
    አሪፍቆይታነበርን አሥተማሪነው በርታወንድማችን

  • @Ses1590
    @Ses1590 Год назад

    ሰላም ወንድም በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጠሀን እናመሰግናለን
    እኔ በዚ መረጃ መሰረት ፕሮሰስ ልጀምር ነው ግን ምን ያህል እርግጠኝነት አለው? መልስ እጠብቃለሁ እባክህ?????????????????????????????

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 2 года назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @henokeshetu9953
    @henokeshetu9953 2 года назад +1

    በበኩሌ ዘምዘም ባንክ ሄጄ ለመኪና መግዣ 30% በመቆጠብ 70% ባንኩ ለመበደር በጠየኩት መሰረት ብድሩን መልሦ ለመክፈል የተጠየኩት የትርፍ ክፍያ ፈፅሞ መክፈል የሚከብድ ሆኖ ነው ያገኝሁት ማለቴ ለኔ ባንኩ ከሌላ ባንክ የተለየ ጥቅም አላገኝሁበትም ማለት ሊላ ባንክ ወለድ ሲያስከፍል ይሄኛው ደሞ የትርፍ ክፍፍል በሚል ብቻ ነው ልዩነቱ እስቲ ጎራ ብላቹ ጠይቆቸውና እናተም አስተያየት ስጡበት ስለጥቆማህ ግን አመሰግናለው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад +1

      ይሄን ተመልከት ruclips.net/video/vM-6_dPZIys/видео.html

  • @maremarenesh3487
    @maremarenesh3487 2 года назад

    ትክክል መረጃ አይደለም። ብድር የሚሰጡት ለመኪና ለድርጅት እንጂ ለግለሰብ አይሰጡም እንዲሁም ለቤት 40% ከቆጠቡ 60% ብድር ነው ። ወለድ የለውም የተባለው ለ1አመት ብድር ወለድ(ኮሚሽን)9.5 ከአመት ካለፈ 9.5ኮሚሽኑ በየአመቱ ይሰላል

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 года назад +4

    ገበያ ይቱብ ምርጦች እናመሰግናለን ❤👌

  • @sabaifzewude
    @sabaifzewude 2 года назад

    Betam desyilal ketilbet mirtu wendimachn....yeBankun silk kutir bitliklin or postlin desyilenal

  • @abrahamwuhib6374
    @abrahamwuhib6374 Год назад

    ተባረክ

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 2 года назад

    ጥሩ ነው ጫላኮ የባለፈውን አዋሽ ባንክ በጣም ጥሩ ነው ስለዶሮ እርባታ ቢዚነስ ጫጩት እና መሰል ቁሶችን የምያግዝ ጠቁመኝ ወንድሜ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      ሌሎች ቪዲዮችን ይመልከቱ

  • @mekdesgebere6143
    @mekdesgebere6143 2 года назад

    ወንድሜ እዴሜ ጤና ይስጥክ በጣም ጥሩ ኢንፎርሜሽን እየሰጠከን ነው እናመሰግናለን። ከፍለን መጨረስ ያለብን በስንት አመት ነው የመኪናውም የቤቱም

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад +1

      በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ መረጃ አጣርተን ይዘን እንቀርባለን

    • @mekdesgebere6143
      @mekdesgebere6143 2 года назад

      እሺ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @amanueldawit6492
    @amanueldawit6492 2 года назад +1

    እናመስግናለን በርታ የመኪና ዋጋጋ እስኪ ስራልን ጫላ ወንድሜ አሁን ስንት እዳለ ማወወቅ እንፍልጋለንንንንንን

  • @كميلهمحمد-ظ6ط
    @كميلهمحمد-ظ6ط 2 года назад

    ዉድሚ አላህ ያቆይህ ግን እስቲ በዉጭ ሁነን በቆጠብ እችል እደሁ ጠይቅልን

  • @shid1221
    @shid1221 2 года назад

    You are so good and posetive person thanks for all

  • @እማቲዩብ-ሰ3የ
    @እማቲዩብ-ሰ3የ 2 года назад +1

    እኳን ደህና መጣህ ወድማችን እስከመጨረሻው ልስማና ኮሜት እፅፋለሁ

  • @endalegebremeskel3494
    @endalegebremeskel3494 2 года назад +2

    በርታ ወንድም

  • @sintayehudelelegn7049
    @sintayehudelelegn7049 2 года назад

    እባክህን ወንድሜ የጎህ ቤቶች ባንክ ጥቅም፣ ለህብረተሰቡ የሚሰጠው አገልገሎት ምን እደሆነ ና በተለይ ቤትን በተመለከተ ያለው አግልግሎት ምን እነደሆነ መረጃ ብታካፊለን፤ በተረፈ በርታ

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 2 года назад +3

    ልዩ ነህ ወንድሜ ❤🙏🙏

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 2 года назад

    Betam arif mereja enamesegnalen melkam wendmachn

  • @ephratasolomon7975
    @ephratasolomon7975 2 года назад

    Ere abat kidyeee titebikih bet ena makina endesetehegn new mikotirew thank you

  • @rebabejiga2362
    @rebabejiga2362 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @JamilaLoskar
    @JamilaLoskar 8 месяцев назад

    ጫላ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hussenhassen6612
    @hussenhassen6612 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @bayubekele7921
    @bayubekele7921 Год назад

    Thank you for the information.

  • @abdum.d1253
    @abdum.d1253 2 года назад

    betam arif hulem yaktete makerebh des ylal

  • @toybamohamed2983
    @toybamohamed2983 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @ፊላህቲቪኢንሻአላህ
    @ፊላህቲቪኢንሻአላህ 2 года назад +1

    የዘወትር ተከታታይህ ነኝ አንድ ነገር ለቤት ማስዋቢያ የሚያገለግል ነገር ፎቶ እልክልሀለሁ ኢትዪ የሚገኝ ከሆነ ፈልገህ ብታስተዋውቀን ምን ይመስልሀል?ምእልስህን በዚሁ መልስልኝ

  • @mandefrogebrehana3830
    @mandefrogebrehana3830 Год назад

    Thanks. You gave us good news.

  • @gutadebela3200
    @gutadebela3200 2 года назад

    Good information, thanks
    ቁጠባው ግን ግዴታ ለ6 ወራት መሆን አለበት? በአንዴ 30% ቱን ማንስቀመጥ አልችልም?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 года назад

      ይችላል ግን 6ወር መጠበቅ ግድ ነው

  • @addisdemsash5386
    @addisdemsash5386 2 года назад

    Solar ( ኦርጅናል ሶላር በጣም ያስፈልገኛል
    እባክህ የማገኝበትን ቦታ አድራሻ የስልክ አሳውቀኝ

  • @henokhenok9850
    @henokhenok9850 2 года назад +1

    Chala mitaqeribewu program betam arif newu qetilibet

  • @brkd403
    @brkd403 2 года назад

    እናመሰግናለን ጫላየ

  • @abityyemaya9501
    @abityyemaya9501 2 года назад +2

    እናመሠግናለን ወንድሜ ስለ ንግድ ባንክ እና ብርሀን ባንክ ስራልን