🔶 ፓስተር ሶፊ ጥሪውን ተቀብሏል | ቦሌ መድሃኒያለም ተገኝቼ ስብከተ ወንጌል እካፈላለሁ | ኪራ ለ ሶፊ ያቀረበው ግብዣ | Ahati dingle

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 188

  • @TesfayeTsegaye-v7w
    @TesfayeTsegaye-v7w 7 дней назад +16

    ለሱ ደስ ብሎኛል ለተዋህዶ ግን ሚጨምርላት ነገር የለመ

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም 7 дней назад +18

    ሶፊ ብዙ ጊዜ የጴንጤ ፓስተሮችን የሚያዋርድ ልጅ ነው ግን መንፈስ ይዞታል መድሀኒአለም ይፍታው

  • @ቲጂየነናሆምእናት
    @ቲጂየነናሆምእናት 7 дней назад +19

    እንደስራህ መጠን ሲኦልም ገነትም ልትገባ ትችላለህ ግን ገነት መንግስተማያት ለመግባት ግን ኦርቶዶክስ መሆን እና በምግባር ቅዱሳኑን መምሰል ግድ ነው ህግጋቱን ማክበር ብሎም መፈፀም ሶፊ እንወድሀለን ህብረታችንን እንድትቀላቀልም ፀሎታችን ነው❤

    • @ማርኮታኬ
      @ማርኮታኬ 7 дней назад +1

      መቼም አይቀላቀልም. ስራውን ይጣ እንዴ. እዛ እኮ ትልቅ የገቢ ምንጭ ነው ያለው.እዚህ ቢመጣ እንደኛው ትራ ምህመን ነው የሚሆነው

    • @ZewdenishHaile
      @ZewdenishHaile 6 дней назад

      betam sehtete ortodox mehonee behaa aysdekem madane be geta eyesu be mamen new.

    • @ZewdenishHaile
      @ZewdenishHaile 6 дней назад

      Medane be geta Eysus be mamene new.ortodox mehone behaa,aydenem gobeze enstewel.

    • @HareguaGeremew
      @HareguaGeremew 6 дней назад

      Wye sofe keduse beremele goregise wesdutee ewntuune yemelsaleetale☦️💕👌🏾👌🏾

    • @خالدخالد-و1ص
      @خالدخالد-و1ص 6 дней назад

      አወ😢😢😢😢🎉

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 День назад

    አይዞህ ሶፊ እየሱስ ክርስቶስ የሚነግስበት የተቀደሰ ቦታ ነዉ የምትሄደዉ ትባረክበታለህ❤❤

  • @MamiEstgenet
    @MamiEstgenet 7 дней назад +10

    ኦርቶዶክስ ስለሆንኩ ወደ እግዚአብሔር

  • @fekadugeremewzh1795
    @fekadugeremewzh1795 6 часов назад

    ሶፊ ለሀቅ ያደረ ና በሰላም ወንድማችን።

  • @nuhamineyadu799
    @nuhamineyadu799 7 дней назад +5

    ሶፊ እግዚአብሔር ይርዳክ ኦርቶዶክሳዊ ያን ሁሉ እንወድካልን

  • @fekadugeremewzh1795
    @fekadugeremewzh1795 6 часов назад

    በፈለገው ቀን ይምጣ መ/ሩ እግዚአብሔር ነው ።

  • @MerryYeab-e8v
    @MerryYeab-e8v 3 дня назад

    የአእላፋት ዝማሬ ቀን ይሁን😊

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 4 дня назад +1

    ማንም የራሡን አሟሟት መጨረሻ የሚያቅ የለም ጌታነው የሚያቀው ሦፊ እኔ ብቆይ ልቤ ይደክማል እንኳን ድምፅሕን ሠምቼ አይደለም ጌታ ይቅር ይበለኘ ፊትሕን ሣይ ነው የምበሳጨው።።ተ ልቦና ይሥጠን

  • @tobittube
    @tobittube 7 дней назад +4

    የአባትህ ፀሎት ወደ እውነት ይምራህ ሶፊ❤

  • @AdonisYonas
    @AdonisYonas 7 дней назад +3

    እመቤቴ በረዳችህ በተረጋጋህ

  • @LISANEWORKMELESE
    @LISANEWORKMELESE 7 дней назад +3

    ሶፊ በጣም የጻን ጥያቄ ለህጻን እንኳን የማይመጥን የባዶነት ጥግ ያላዋቂነት ደረጄውን እንዳቅ ተገደድኩኝ የአስተሳሰብ መዝቀጥ........የምለው ነገር አጣሁ

  • @yibeltaldessie7633
    @yibeltaldessie7633 5 дней назад +1

    #ኪራ icon of #Orthodox‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼‼

  • @sebleabebe7186
    @sebleabebe7186 7 дней назад +11

    ሱፊዬ ብዙ ኦርቶዶክስ እንወድሐለን

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه 7 дней назад +4

    ሶፊዬ እባክህ ኦርቶዶክሢያዊያን ሁሉ እንወድሀለን አትፍራ ና🎉

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 7 дней назад +4

    እሑድ ነው ሶፊዬ አቤት መታደል ለገና ሁለት ቀን ሲቀረው የሚወደድ ነው ሶፊ ቢሰድቡት እንኳን አይሳደብም ጆሮው ድርብ ቆዳ አለው

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 7 дней назад +1

    እግዚአብሔር ያውቃል መሄጃዬን በስራዬ አይደለም

  • @Biza-b6h
    @Biza-b6h 7 дней назад +2

    እንወዳቹሀለን እኛ ኦርቶዶክሶች

  • @workneshyilma8860
    @workneshyilma8860 6 дней назад +1

    ሶፊ እግዛብሔር ይርዳህ።

  • @getekebede-r6w
    @getekebede-r6w 7 дней назад +3

    የሚያውቀው እግዚያብሄር ነው

  • @selambogale8824
    @selambogale8824 6 дней назад

    እንወድሀለን ሱፊዬ መተነው በደንብ ትሰማለህ ስለእየሱስ

  • @yeshiwasfentahun9136
    @yeshiwasfentahun9136 7 дней назад +1

    እግዚያብሄር ነው የሚያውቀው

  • @MamiEstgenet
    @MamiEstgenet 7 дней назад +6

    በ 27 ትማ የዐእላፋት ዝማሬ ነው ::

  • @AbigailGetachew-rj4ns
    @AbigailGetachew-rj4ns 7 дней назад +1

    Kkk A kkkkአይ ሶፊ በጣም የሚመቸኝ ጰንጢ ነዉ ሶፊ እባክህ ናልን እንወድሀለን።

  • @EmuFereme
    @EmuFereme 8 дней назад +2

    ገነት ነዉ የሚገባዉ::

  • @kumnegerbirhanu9482
    @kumnegerbirhanu9482 6 дней назад +1

    ዋው በተለይ ቅዳሴውን ቢሰማ

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 7 дней назад

    Dngel mariyamn enata aderashen hulum sebesbilnnn enzeztawnm❤❤

  • @hulagershsitote2303
    @hulagershsitote2303 7 дней назад +3

    ገነት ነዉ የምገባዉ

  • @ናታንም
    @ናታንም 4 дня назад

    ኧረ ጥያቅ አግኝቶ ሞቶነው
    በክርስቶስ አምኜ ባጎ ነገር ከስራሁ የመንግስቱ ወራሽን አሆናልሁ "የድያብሎስ ስራ ከሰራሁ ስኦል ነው

  • @YESHILEMA-hm7nb
    @YESHILEMA-hm7nb 7 дней назад

    ሶፊ ና በብርሀኑ ተመላለስ

  • @YewubdarNeguissie-wr5fw
    @YewubdarNeguissie-wr5fw 7 дней назад +2

    እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው እግዚአብሔርን መፍራተ የጥበ ብ መጀመሪያ ነው

  • @dgmesay4050
    @dgmesay4050 7 дней назад

    ሶፊ እንዎድሃለን ወደ ቤ/ን ና ... ጨዋታችሁ ወሬያችሁ ሁሉ ደስ ይላል።

  • @Myself-c4h
    @Myself-c4h 5 дней назад

    ጴንጤ እራሳቸውን አያምኑ የሚያምኑትን አያቁ አያምኑ እንዲሁ እንደተንቀዠቀዡ ፡ ህይወታቸውን ይጨርሳሉ፡

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 7 дней назад +7

    አውቆ የተኛን አሉ አሁን እሱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የነበረ ሰው ስሐ ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሚሰበክ በደንብ ያውቀዋል ለምን አተውትም እሱ አሁን ማሳት ነው የያዘው

  • @MesretGeda
    @MesretGeda 7 дней назад +5

    ሶፊ ህፃን ነክ እንዴ

  • @YiftuSira-y6r
    @YiftuSira-y6r 7 дней назад

    Itabikalen.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤idamitigerem.amnalew.

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 7 дней назад

    እሱን የሚገባበትን እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው ምክንያቱም

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 7 дней назад +4

    ከመጣ አስተላልፍልን ሊቭ ላይ በዚህ ይቱብ

    • @ahati_dingle
      @ahati_dingle  7 дней назад

      @@tube-vs6rd ለቀጥታ ስርጭት ፈቃፈኛ ከሆነ እናቀርባለን 🙏🙏🙏

    • @tube-vs6rd
      @tube-vs6rd 7 дней назад +1

      @@ahati_dingle እወ ድግል ማርያም ትመልሰው ወዶሙንም እሱንም ሁሉንም ትመልስልን ደስ እዲለን

    • @ahati_dingle
      @ahati_dingle  7 дней назад

      @tube-vs6rd አሜን እህታችን 🙏

  • @samt1150
    @samt1150 6 дней назад

    ፍርድ የ እግዚአብሔር ነው

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 7 дней назад

    ወይኔ ምን ጉድ ነው ምረጥ ምረጥ ብሎ ድርቅ ደብሎስ እኮ

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 7 дней назад +3

    ሶፊ ፆም ይፈራል ተዋህዶ ቤት ፆምይፈራሉ

  • @tsehaybekele626
    @tsehaybekele626 7 дней назад +3

    የማታ ፕሮግርም ለይ ውሰደው

  • @selamawitkassa934
    @selamawitkassa934 7 дней назад +1

    የማርያም ቀንስ ቢሆን ማን ነዉ የሚሰበከዉ ስለ እየሱስ አይደለምን? ወይስ ስለእመቤታችን ጨርሶ አይነሳ ነዉን?

  • @AziTolosa
    @AziTolosa 4 дня назад

    አይ ጸጴንጤ የያዝከው አመልከዋለው ያልከው ኢየሱስ ከሞት /ከገዳዮች እንደሚያድንህ እንኳን አታምንም! በጣም ትገርማለህ እ/ሔር ልብ ይስጥህ።

  • @LeltiHailetsion
    @LeltiHailetsion 7 дней назад

    ስንሞት ቤትህ እንመጣለን አይዞሆ ስፍየ

  • @MeMe-or5de
    @MeMe-or5de 7 дней назад +1

    Listen sofi. Only God knows where we are going ! Be humble!

  • @yeshimebet2889
    @yeshimebet2889 5 дней назад

    ኪራዬ ወንድሜ

  • @BenisiyaAlem
    @BenisiyaAlem 6 дней назад

    ኪዱ ንስሀ ከገባን እኛ እኮ መንግስተ ሰማያት ነና ወዳጄ

  • @sarakefli26
    @sarakefli26 6 дней назад

    እነደስራችን በሰራነው ቦታ ጥሩ ከሰራን ወደገነት ጥሩስራ ካልሰራበሁ ወደሲኦል እንደስራችን ው እንጂ እንደነሶፊ ቀጥታ ገነት ነው እምገ ባው አልለም

  • @berutgaredew6356
    @berutgaredew6356 4 дня назад

    እንድቸርነቱ!!!

  • @ALUMTSHAY13
    @ALUMTSHAY13 7 дней назад +3

    እንደ ስራህ ነው የምትገባው

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu 7 дней назад +3

    አይ ጴንጤ ደሞ ገንት ያምራቸዋል 😁😁😁

  • @workneshyilma8860
    @workneshyilma8860 6 дней назад

    እንደስራችን

  • @YoniNigatu-wt4ey
    @YoniNigatu-wt4ey День назад

    Ah askedemeh eza lalu Zara sel eysus sebeku letelachew new letamechach tenketobehal. Bedenget yehun

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 7 дней назад

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እኔ ስሞት መግስተ ሰማያት ነዉ የምገባዉ ምክንያቱምበእዬስሱክርስቶስ የማያምን አሁኑኑ ተፈርዶበታል ነዉ የሚለዉመጽሃፍ ቅዱሳችን እኔ ደግሞ የእዬሱስ ክርስቶስቶስን አዳኝነት አምላክነት አምናለሁ እዬሱስ ክርስቶስ ያድናል እዬሱስ ክርስቶአምላክ ነዉ አዳኜ ነዉ። ኦርቶደክስ ነኝ!!!።

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 7 дней назад

      መንግሥተ ሰማይ እንደምንወርስ ተስፋ እናደርጋለን እናምናለን እንጂ እርግጠኛ ልንሆን አንችልም ፍርድ የእግዚአብሔር ስለሆነ ገና የምጽአት ፍርድ ይጠብቀናልና።

  • @HiwoiSiSiyaa
    @HiwoiSiSiyaa 7 дней назад +1

    ⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TadesseYirga
    @TadesseYirga 7 дней назад +2

    በናታቹ እንዳይመጣ

  • @seblewoledegebriel1567
    @seblewoledegebriel1567 6 дней назад

    Egzhiabhre new ymiywkwe lala mane ywekale

  • @dinkneshdabale4478
    @dinkneshdabale4478 7 дней назад +1

    Entebkihalen sofi❤❤❤

  • @petros-y7r
    @petros-y7r 7 дней назад

    emnet yelsra yemot nw tadis pawlos melkamun gedel tegdeialew limin ale??/

  • @tsedale5516
    @tsedale5516 7 дней назад +1

    እግዚአብሔር ነው የሚያቅው
    ሱፋ ሰይጣነ አለበት
    መጃመረያአሰመነው በሃለ ቢበረሰ ማነው ትጠያቂ

  • @yeshimebet2889
    @yeshimebet2889 5 дней назад

    አለቀ

  • @itsmydamonelove4804
    @itsmydamonelove4804 7 дней назад +1

    ቅዳሴ ይመልከት

  • @meazatesfaye5646
    @meazatesfaye5646 7 дней назад +2

    ሶፊየ አሳቀኝ ከተማ መሀል😂

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 7 дней назад

      ደንግጦ አንዳይወድቅ ፈርቶ ነዉ ኮ ቤተክርስትያን ስያይ😂😂😂

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 6 дней назад

      ሳቄ አልችል አልኩ😂😂😂😂😂😅

    • @LeltiHailetsion
      @LeltiHailetsion 6 дней назад

      @@AlamYlima በደምብ አርገሽ ሳቅ ይቀልሻል😁😁😁😁😁

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 7 дней назад +1

    jegna yeortodex lij neh yena wendm tebarek menfesu fera lezanew shishitu sofonyasko derk enji ewket yelewm

  • @saronejigu4714
    @saronejigu4714 7 дней назад

    Omg ❤❤❤

  • @bethlehem43
    @bethlehem43 7 дней назад +2

    Ehh, awko new mimolakekew

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv 7 дней назад

    ፈራጅ እግዚያብሔር ነውጂ የፍርድቤት ዳኛ የሚፈርደውን ፍርድ አደረከው ሁሉን አዋቂ እግዚያብሔር ነው ምን እያልክ ነው ሶፊ ከእግዚያብሔር በላይ አዋቂ የለም ማየት ማመን ነው እውነቱን ብትሠማና ብታይ ይሻላል

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 6 дней назад

    እረ እሄን ሰውየ ተወው ብቻ አይሳደብ መጣ አልመጣምንም ተዋህዶ ሚቀርባት የለም

  • @ቃልኪዳን-ነ5ሠ
    @ቃልኪዳን-ነ5ሠ 7 дней назад

    💒💒🥰🥰🙏🙏

  • @EmebetYirgalem
    @EmebetYirgalem 7 дней назад

    Waqaayyoo garaa nagaha yaa fiduu

  • @seblewengelm3017
    @seblewengelm3017 7 дней назад +1

    ኤጭ ምን ከማያምን ጋር መጣ ገረ ዶሮይናቹ ሁለታችሁም መናፈቅ

  • @سعود-ن1ش
    @سعود-ن1ش 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 8 часов назад

    Ayyy sofiy ketma mehal ale

  • @josephashabir8420
    @josephashabir8420 2 дня назад

    Wuyi sofiye egna iko enwedihalen lamin indazih tilalek?

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 8 дней назад +2

    ዝም ብሎ የሚፈራገጠው ነገርስ አዳራሽ ውስጥም ተገኝተካል ያካብዳል እንዴ በማንኛውም ሰአት ኢድ ቅዳሴውም ለክርስቶስ ነው

  • @tigisttsegaye9397
    @tigisttsegaye9397 7 дней назад +1

    እራሱን እደምን ነው የሚቆጥረው

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 7 дней назад

    ሶፊ ውይ ፈራ አጋንቱ እዳይጮው

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 6 дней назад

    ሲጀመር እሱ ከቢዚነስ ነው እንጂ
    የገባው ልቡ ያውቀዋል እውነታዋን

  • @EmebetYirgalem
    @EmebetYirgalem 7 дней назад

    Waqaayyoo beekasirriidhaa

  • @ቲጂየነናሆምእናት
    @ቲጂየነናሆምእናት 7 дней назад +1

    ለክፉም ለደጉም አይ ሶፊ😂😂😂

  • @eteneshaugereau3246
    @eteneshaugereau3246 6 дней назад

    Full Kidase Geez, Amharic and English ruclips.net/video/fIOph60LEBA/видео.html

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 7 дней назад

    ለክፉም ለደጉም ማሃል ከተማ ይሁን ተሐችቶኛል ሶፊ😃
    በየስስ ስም ከዚህ ጭፍን ሀይማኖት ነን የወጣን እንግዲህ መዳኑ የማያውቅ ትውልድ ነው ያለው በቃኮ?🤔🤨🙄😃

  • @rutasolomon4569
    @rutasolomon4569 7 дней назад

    Yehe durye senesreat yelelew, sedadeg

  • @abebechyigezu3746
    @abebechyigezu3746 6 дней назад

    ቅድሚያ አተ መልስ

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew 7 дней назад +1

    Sofi egna ye Orthodox Tewahdo Hymanot teketayoch ena ye Dinglmariyam lijoch enwedhalen.

  • @rob21112
    @rob21112 6 дней назад

    ከተማ መኃል 😂 that is funny

  • @AlmazAlmaz-c2r
    @AlmazAlmaz-c2r 7 дней назад +4

    ኑ በብራኑ ተመላለሱ

  • @EmebetYirgalem
    @EmebetYirgalem 7 дней назад

    Waqaayyoo wajjiin gaara moottuma Waqaayyoo

  • @ደየደጀኘጀ
    @ደየደጀኘጀ 7 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 6 дней назад

    😂😂😂ለክፉም ለደጉም አለ። አይ ሶፊ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 7 дней назад +1

    ሶፊ ማለት የአሳማ አር ነክ

  • @SabaSaba-hy2dp
    @SabaSaba-hy2dp 7 дней назад

    Pasteur soldi megbe eyetebla aynegeme

  • @yetsedawbogale3011
    @yetsedawbogale3011 7 дней назад +1

    ወንድሜ ኦርቶዶክስ ፍቅር ነን

  • @YiftuSira-y6r
    @YiftuSira-y6r 7 дней назад

    Igzeber.naw.miwqawe.ina.sirac.naw.

  • @marta2478
    @marta2478 7 дней назад

    ፓሰተርሶፊ አንድ ቀን ሰለቤተሰብህ ሰታወራ ከኦርቶዶክሰ እንደወጣህ አውቄያለሁ ባይገርምህ እኔም እንዳንተ ኦርቶዶክሱ እንዳለ ሆኖ የምዕራብያወየን ይመቸኛል ቡድን አትግባ እኔ ኦርቶዶክሰ ይመቸኛል እንደ ልብህ ተናግረህ ሳይፈረድብህ አለማዊ ሆነህ እንዳንተ ቅዱሰ ቃል ሰትተነትን አትቀየመኝና አንዳንዴ የእሥራኤሎች ።.......ሊሆን ይቻላል

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte 6 дней назад

    ተጨነቀ😅

  • @EmebetYirgalem
    @EmebetYirgalem 7 дней назад

    Obbolleessa garra motuuma Waqaayyoo

  • @rahelaraya3437
    @rahelaraya3437 7 дней назад

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ምንም ጥያቄ የለወም ወደ ገነት ነው የምንሄደው