🔶 አርሴማ ጣኦት ናት ለሚሉ የማያዳግም ምላሽ | ፈለገ አትናቴዎስን ስሜታዊ ያደረገው ጉዳይ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ | Orthodox | ahati dingle

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 15

  • @edu-t4z
    @edu-t4z 8 часов назад +3

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GetasewZeleke
    @GetasewZeleke 6 часов назад +1

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 4 часа назад

    ዳቆንዬ ጠጋዑን ያብዛልህ የእውነት በቅንነት ኑና ተማሩ ታተርፋላችሁ አግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🙏🙏

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 10 минут назад

    ነዋሚን እርግጠኛ ነኝ እነዚ ገድል አትቀበልልህም እኔም የመካነየሱስ ነን ኣርቶዳክስ የተጠመቀ እንክዋን እደገና አያጠምቅም ዛሬ እነዚህን እነፈለገ አይነት ለሰው ለፈጣሪ ክብር የሌለው ተነስተው እደፈለክ ሃጥያት እየሰራህ አርሴማ ከሲኣል እድታወጣክ ጣዋት ናት አርሴማ ተሳዳቢ ናት ክብር የላትም ለሰውየው ንዋሚ አብቢው ኑዋሚ እየሰደበሽ ነው በወይዘሮ ገነት እያሳበበ ባለጌ ነው ወንጌልን አይወደውም

  • @meklitgetne9
    @meklitgetne9 3 часа назад

    Kewnetaw wedit endenweta new metmekern eski erasachehu tesmamu yemayak tegegne beleh bezu atawera gobez kehonek kemiyak sew gar awera Yani men mels endalhe tengernaleh

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 56 минут назад

    አርሴማ የኦርቶዶከስ ጣኦት የፕሮቴስታንት ጠላት በግድ ነው ነግዱ ለላይክ ብትለምኑ ይሻላል መቼም ስራ የላችሁ ልብ ካለህ እኔ መሪጌታ ፅጌ ስጦታውን ጠይቅ ያቀረብካት የሠይጣን ክር አውልቃ የቀረበች ዘመድህ ትሆናለች የአርሴማ ጣኦት ለመሬት መንቀጥቀጥ ምክኒያት ናት ገና ጣኦቶች ካልጠፉ ችግር አለ ወደ እግዚአብሄር ተመለስ ይልቁን የአምላክ ጠላቶች

    • @helenaddis4691
      @helenaddis4691 47 минут назад

      አይዞሽ/ህ ቀዝቀዝ ያለ ውሀ ጎንጨት በል/ ይ 😂😂😂

  • @yade716
    @yade716 8 часов назад +1

    አንተ ነውረኛ፣ ወ/ሮ ገነትን ጴንጤ ናት ብለህ ነው የምታበሻቅጣቸው። ለማንኛውም አርሴማን የሚወደው ውስጣችሁ ያለ ውበትና ድንግልናን የሚመኝ አጋንንት ነው። ሴቱም ወንዱም አሮጊቱም ሽማግሌውም ከአርሴማ ጋር በመንፈስ ያመነዝራል።

    • @be-liever
      @be-liever 8 часов назад +4

      ምንታቅና ነው ስለ ቅድስት አርሴማ አሁን 🤔 ምንም ሳታውቃት ለመሳደብ ለምን ትሯሯጣለህ🤔 በክርስቶስ እመን የስድብ የማንቋሸሽ መንፈስ የወገድልሃልና።

    • @Metimekonene
      @Metimekonene 6 часов назад

      2 እግር ያለክ ከብት

    • @Adiwealthman
      @Adiwealthman 6 часов назад +2

      ድንድልናዋን ሊያሳጣት ያልቻለው መንፈስ በአንተ ውስጥ ተሸሽጓል እየቀና ነው ማንፈሱ

    • @zerihuntegegh3565
      @zerihuntegegh3565 6 часов назад +5

      እረ ይህ አንደበትና አይምሮ ስለክርስቶስ ቢያቅ ኖሮ ቅድስት አርሴማን በክርስቶስ ፍቅር የከፈለችውን ዋጋ ያቅ ነበር አጋንት አሁን የፃፍከውንና የምታስበውን እድታስብ ብቻ ነው የሚያረግህ ክርስቶስ ይድረስልህ

    • @MeronHabtamu-t3k
      @MeronHabtamu-t3k 2 часа назад +1

      Geta yeker yebeleh egna yemenwedat lekerestose bekefelechew waga nw ante yalkewn engdi yanagereh yezemut menfese endehone amenalew endet kedusan mehon biyaketen makber yaketenal lotu sebat