Ethiopia: ፀበኛ የግሩም ጫላ ንግግሮች እና ድርጊቶች! Addis Agelgil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 92

  • @tensaykelile2906
    @tensaykelile2906 3 часа назад +1

    ድንቁርና እና ጥጋብ እንደልብ ያናግራል። ቀን ደብቁኝ የሚልበት ።

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df 9 часов назад +5

    ምን ያድርግ የጫላ ልጅ እኮ ሁሉም ነገር ከአቅሙ በላይ ሆኖበት ነው። በ አምስት አመት ከዜሮ ወደ ቢልየነር ?

    • @bogaleoda6331
      @bogaleoda6331 8 часов назад

      @@MesfinTesfaye-uo8df የፊውዳል ስርዓት ናፋቂዎች ዘንድሮ መንጫጫት እና ስድብ ብቻ ሆነ ስራችሁ ካካካካካካ

    • @MesfinTesfaye-uo8df
      @MesfinTesfaye-uo8df 8 часов назад

      @bogaleoda6331 የተፃፈው ሀሰት ከሆነ ስድብ ሊሆን ይችላል እውነት ከሆነ ግን ተሳዳቢው አንተ ነህ ። ሌባ እኮ በፊውዳሉም ግዜ አሁንም ያው ሌባ ነው ። ሰርቶ አዳሪም ያው ሰርቶ አዳሪ ነው።

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 4 часа назад +1

      ፊውዳል የሰውን ልጅ የእግዚአብሔር ፍጥረት መሆናቸውን ያውቃል። አምላኩን ያውቃል አንተ ጠቅላይ ሚኒስትሩን አምላኪዎች ናችሁ ።

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Час назад

      😂😂😂 እንዳተ ስለማሪያም የራበኝ የጠማኝ እያለ ከሚዞር አልተወለደም
      ገና በ20ዎቹ የአፍሪካ ጋዜጠኛ ነበረ የጫላ ልጅ ደሀ ሆኖ አያውቅም

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 3 часа назад +2

    ባለጊዜ ስትሆን እንዲህ ነው ደደብ የምትሆነው ትቢት ውድቀት ነው

  • @Minewshewa-p8y
    @Minewshewa-p8y 8 часов назад +1

    ሰርቶ የተለወጠ ሰው እውነት ነው ይደነቃል ።የጫላ ልጅ ግን ጊዜ የሰጠው ማንም የማይናገረው ጋጠወጥ በመሆኑ ሠርቶ የአገኘ ነው ብለን አናምንም።5000ካሬ መሬት አ አ አግኝቶ እስከአሁን ምንም ሳያደርገ አጥሮ ከተቀመጠ ይሄን እንዴት ሰርቶ ተለወጣ ማለት ይቻላል ? በዚያላይ ያለው ጥጋብ አይትቶ አያውቅ ያስመስለዋል ።

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 4 часа назад

    ምን አገባን

  • @Coment_Reader_writer_person
    @Coment_Reader_writer_person 12 часов назад

    🎉 ባጭሩ; እኔም ባገኘሁ 😂 period

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 14 часов назад +5

    ​​እረ ቃስ እያላቹ ተዋረዱ ይሄስ ተፈጠፈጠ አይ ጫላ 😂😂😂😂

    • @Minewshewa-p8y
      @Minewshewa-p8y 8 часов назад

      ጩቤ ጨበጠ መሰል በጣም አናፋ 😁

  • @Animutyalew
    @Animutyalew 11 часов назад +2

    ከጨቅላ ምን ይጠበቃል

  • @MegersaBulcha
    @MegersaBulcha 8 часов назад

    በቃ ግሩም ነዉ ፣ በርቱ ።

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 13 часов назад +3

    አንት መዥገር የበዘበዝከውን የኢትዮጵያ ሀዝብ ታስረክባለህ.አትጠራጠር.👎💥
    ጫላ ለኛ ኦሮ ሆንክ ሌላ በዝባዥ ነህ👎

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 19 часов назад +4

    GiRUM CHALA: Ethiopia is considered one of the poorest African countries based on per capita income.
    According to the World Bank, Ethiopia's GDP per capita is around $1,020. Ethiopia's per capita income is significantly lower than the average for African countries. Stop the lies!!! You are full of lies.

  • @ermiasb3177
    @ermiasb3177 15 часов назад +9

    ጫላ ባለግዜው እንደፈለገ መጮሕ ይችላል።ምክንያቱም ነገ እዛች ሀገር እንደማይኖር ያውቀዋል።ሚስቱ የአሜሪካ ዜግነት ያላት እሱም green card ያለው ስለሆነ የዘረፈውን ሁሉ ስላሸሸ ይፈረጥጣል።

    • @addisgessesse6203
      @addisgessesse6203 13 часов назад +1

      Twaue, tedebqow yeminorebte gzaye eruqe ayihonim.

    • @tirandaz7612
      @tirandaz7612 3 часа назад

      This is Ethiopian culture. Steal everything in sight, then run away from the effects and live in another land.

    • @oromtitiiibrahim1238
      @oromtitiiibrahim1238 Час назад

      😂😂😂 ውይ እን ሱካሬ. መቀሌ የሚኤድ ንብረት የለም መንግስት መጣም ኤደም ኦሮምያ እዝቦቿ ዘላለም ይኖራሉ

  • @SingtanDini
    @SingtanDini Час назад

    small people discuss about people and big mind discuss about innovative ideas

  • @yonatanyemer4466
    @yonatanyemer4466 6 часов назад +1

    ግሩም ጫላ ይችላል ኤልያስ መሰረት ቧልተኛ ነው

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 4 часа назад

      የሶሻል ሚዲያ ሠራዊት ውጊያ ጀመራችሁት

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 9 часов назад +3

    ልጁ ብሽሽቅ እና ትችት የሚወድ ነገር ነው:: በሞያው የሙሉ ቀን ጋዜጠኛ ሆኖ ቢሊየነር መሆን ጥያቄ ያስነሳል:: ከዜሮ ወደ ሄሮ የተምዘገዘገው የስንት ቢሊየን ብር ጨረታ ስንቴ በተጭበረበረ መንገድ ሰጥተውት ይሆን....?

  • @MulalemShimelash-px9rv
    @MulalemShimelash-px9rv 13 часов назад +1

    Wey tegab endet endemeta enawukalen

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 23 часа назад +15

    ግሩም ጫላ ሆዳም ባለጊዜ ጭፍን የውቀት ድሃ ነው

  • @WorkuAsefa-b1k
    @WorkuAsefa-b1k 10 часов назад

    ህዝብን ያስለቅሳል ልማት ፣ህዝብን ደሃ ያደረገልማት፣ ህዝብን አእምሮ በሽተኛ ያደረገ ልማት ፣ ግለሰብን የሰቀለ /የገደለ ልማት

  • @yonatanshiferaw643
    @yonatanshiferaw643 8 часов назад

    Ewenete Siwera Yamachuhale Yetawekale Bimereheme Watew Engedi dayiseporayeee

  • @Animutyalew
    @Animutyalew 11 часов назад +1

    ጨቅላ

  • @yabittakele3310
    @yabittakele3310 22 часа назад +8

    ይችላል ለምን መደገፈ መብት መሆኑን አትቀበልም

  • @PaulosAbera-i3e
    @PaulosAbera-i3e Час назад

    Tera h A m E t.

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 11 часов назад

    አፉ ይዘጋ

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 22 часа назад +7

    የጫላ ልጅ የወሸት መረጃ ለውጭ እየሠጠ 5ሺህ ካሬ ጀባ ተብሏል

    • @Beredukko
      @Beredukko 17 часов назад +1

      ግሩምጫላ፡የሀብታምልጅነው፡መሬት፡ቡርቁ፡አደለም፡አታቁትም፡ግሩሜን

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome 16 часов назад

      @Beredukko የወንጂ ልጅ ነው ፋሚሊው ተራ የፋብሪካ ሠራተኛ ናቸው

  • @hailugudeta-v3c
    @hailugudeta-v3c Час назад

    Girum jegna new yenante ye jib menfes ayseram tencachu girum aysemame were

  • @FraolWordoffa
    @FraolWordoffa 13 часов назад +6

    ተራ ትችት። ሰርተህ ተለወጥ። ምቀኛ አንተ ከሁለት መቶ ወደ ሶስት መቶ subscriber ልትሄ ግሩምን የአንተ ድልድይ ማድረግ አይጠበቅብህም። ተራ ምቀኛ። የትም አትደርስም

  • @Animutyalew
    @Animutyalew 11 часов назад

    ግሩም ጫላ ጫላ

  • @DanPiter-nb4uh
    @DanPiter-nb4uh 9 часов назад

    Galana segera eyder yigemal Ethiopia gemach be gala ashebari!!!!!

    • @Dana-jy5jl
      @Dana-jy5jl 7 часов назад

      አይባልም ነውር ነው መከባበሩ አይሻልም 😊

  • @kibrubonger
    @kibrubonger 6 часов назад

    ውሻው ይጮሃል !

  • @JosefBelay
    @JosefBelay 10 часов назад

    Yedeha meret tesettot sheto keweta behuwala bafu metsedadat yaze,lemangnawu kezih yeteshale biyasb nebere yemigermegn ,!

  • @Beredukko
    @Beredukko 17 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 19 часов назад +7

    ግሩም ጫላ ለንጨጫም ነው። ከእውቀት ነፃ ነው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 14 часов назад

      የቀበሌ አደራጀ የነበረ trash አሁን በዘሩ ሃብታም የሆነ ነው

  • @dawitd2838
    @dawitd2838 4 часа назад

    From Journalism to a paid gov spokesperson. A house boy. A slave knows only slavery. He does not know what freedom is . Those who are living in As America prefered freedom than slavery in Ethiopian.The king Aby and corenegegna own that country

  • @fozyahu265
    @fozyahu265 2 часа назад

    ምን አገባን ቅናት አስመሰለባችሁ

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 9 часов назад

    ባለግዜው።ኦሮሞ።

    • @bentiefa3702
      @bentiefa3702 5 часов назад

      ግሩም መተቻት አትችልም ፤ እኔም ኦሮሞ ነኝ፤ በጥቅምም በአስተሳሰብ ከግሩም ጋር አንመሳሰልም። እንዴት በወል ሥም አንድ ላይ እንተቻለን?

    • @abalimmu
      @abalimmu 4 часа назад

      @@bentiefa3702 you are not , respond for those who inslt on day light the largest ethnic groups .....

  • @bogaleoda6331
    @bogaleoda6331 17 часов назад +6

    ግሩም ጫላ የሚመሰገን ጋዜጠኛ ነው አጉል ለማጣጣል መሞከር ቅናት እና ዘረኝነት ናት ይገባናል 😅

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 14 часов назад +3

      ኦሮሞ ወያኔን ሲታገሉ የነበረው በቅናትና በዘረኝነት ነበር ወይ?

  • @HelenGetachew-d6x
    @HelenGetachew-d6x 3 часа назад +1

    ደግ አደረገ አንድ አማራ ወይም ትግሬ ቢሆን ያወራው እንዲህ አትቀባበሉትም ነበር ለኦሮሞ እና ደቡብ ያላቹ ጥላቻ ገና ጭርቃቹን ያስጥላቹሃል

  • @globa-n9m
    @globa-n9m 3 часа назад

    ግሩም እንደ ስሙ ..ምርጥ አስተሳሰብ ያለዉ ግሩም ኢትዮጵያዊ ነዉ...south Africa ነኝ ያለዉት እዚህ ሀገር ለመምጣት 7 የafrica ሀገራትን አቋርጨ ነዉ የመጣዉት ግን እንደ ኢትዮጵያ ለም ሀገር አላየሁም south africa እራሷ እንደ ሀገር ሀብታም ብትሆንም እንኳን ዜጎቿ ደሀ ናቸዉ

  • @jupiterLuna-c9l
    @jupiterLuna-c9l 19 часов назад +9

    😅funny አባቱ ጫላ ጩቤ ጨበጠ የተባለው እወነት ነው እሱ ደግሞ ወሬ ጨበጠ

    • @Beredukko
      @Beredukko 17 часов назад

      አረ፡ግሩሜን፡ጫላአታቁትም፡ዝምበሉ

  • @temesgenwondimu7301
    @temesgenwondimu7301 День назад +1

    Mekegna

  • @RahelMulatu-b1c
    @RahelMulatu-b1c 12 часов назад +1

    He is hard working and hero for some people but you guys no how to talk negative words any way instead of gossip work hard 😂😂😂😂😂😂😂

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 11 часов назад

      What is working as a journalist ?? Is he an investor ?? How much is the salary of a journalist in Ethiopia ??😄😄😄😄 በአቋራጭ መበልጸግ ግን ይኖራል በተለይ መሬት ሸጦ 😂😂😂😂😂

  • @samueladmasu5954
    @samueladmasu5954 7 часов назад

    አይ የሀበሻ ምቀኝነት በቅናት ተቃጠላችሁ።አይለፍላችሁ

  • @girmatelilaoda6177
    @girmatelilaoda6177 4 часа назад

    ቅናት ገና አንቆ ይገድለሀል

  • @TeshomeBekele-xr4qd
    @TeshomeBekele-xr4qd 23 часа назад +7

    ግሩም ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው። ሌላው የግብጾች ጠበቃ ናቸው። አሮጌ ናፋቂ። የአፍሪካ ሚዲያ ያልከው ምን ላይ እንዳለ ወይምን እንደገጠመው ምን ታውቃለህ። ባለጋራህ እስከሚመጣ እውነት አለህ ይሆናል። Oromophobia አለባችሁ። አየህ ለዛ ነው።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 14 часов назад +1

      ግን ኦሮሞ ወያኔን ሲታገሉ የነበረው በቅናትና በዘረኝነት ነበር ወይ?

    • @tilahung3043
      @tilahung3043 14 часов назад +4

      ግሩም ጫላ ምላስ እንጂ ጭንቅላቱ ባዶ ነው:: ቀኑ ቀርቧል ምላሱ ተቆርጦ ቋንጣ ይሆናል ::

    • @SmartTube-dp6mf
      @SmartTube-dp6mf 8 часов назад

      They are crying because he is an Oromo Journalist!

    • @Minewshewa-p8y
      @Minewshewa-p8y 8 часов назад

      ጥሩ ጋዜጠኛ ቢሆን ኖሮ እንዲህ በአደባባይ አያናፋም ነበር ብሽቅ ነገር ነው ።አገር የጋራ ! እናንተ የምትፈነጩባት አገርማ አሁን የጋራ አይደለችም ።የጋራ ብትሆን ነው እንዲህ ሌላ ሰው አንይ ያላችሁት ?

  • @tadetade-jp2zp
    @tadetade-jp2zp 10 часов назад

    ሀቁን ነው የተናገረው እውነቱን ነው እንደባርያ ሰርቶ እንደንጉስ ይኖራል አንተ ታክሲ በሰው ሀገር እየነዳ ሰለሀገር አሽሙር ታወራለቹ ኢትዮጵያ እንዳትለወጥ የምትፈልጉ እድሜ ልክ ሀገርን የሚያንቁሽሹ በሰው ሀገር ተቀምጠው የሚያሙ ልክ ነው የተናገረው

  • @ayeshabinkhaled52
    @ayeshabinkhaled52 17 часов назад +1

    ምቀኞች mère hodam ina banda lik likahihun negerachu

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 20 часов назад +2

    ዲያፖራ የአህዳዊያን ጥርቅም ነው እውነቱን ነው

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 14 часов назад +1

      ዘውደነሽ ዘገዬ ! የዘውድ ናፋቂ ልጅ! ቂቂቂ ምነው ስምሽ የአሃዳዊ ሆነ 🤣🤣አሃዳዊ ዳይስፖራ በሚልከው ሪሚታንስ እኮ ነው ሃገሪቷ የምትንቀሳቀሰው 🤣🤣🤣