ብንፀልይብህ እኮ ትሞታለህ አለኝ : ጀግና መፍጠር ፡ ክፍል 1 ፡Comedian Eshetu : Donkey tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • JEGNA MEFTER
    This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
    and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
    we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
    #Comedian​ Eshetu
    #uztazabubaker
    #abubaker
    #islam
    www.eshetumelese.com
    comedys27@gmail.com
    0938 21 2020 /0913 610673
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 780

  • @islamismylife5437
    @islamismylife5437 3 года назад +64

    ፍትሀዊነት እንደዚህ ነው ሁሉም የሀይማኖት አባቶች የሚያስተምር ነገር አላቸው እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @bekinaf7489
    @bekinaf7489 3 года назад +146

    ፓስተር ፃድቁ እምንወድህ ጀግና የወንጌል አርበኛ ለእውነት የቆሙ እማያመቻምቹ መሪ ዘመኖት ይባረክ ደስ የሚል ቆይታ ነበር አሹ እናመሰግናለን 🥰

  • @lamoretulore3211
    @lamoretulore3211 3 года назад +46

    እሼ አሁን አብዘኛው
    ተመልካች በትክክል መልስ ያገኛል
    ምክንያቱም መጀመርያ ያቀረብከው ፕሮግራም ትክክል ብሆንም ብዙዎች ላይረዱ ይችላሉ
    በጅምላ የጴንጤ ነብያት ተብለው መፈረጅ የለባቸውም
    ብዙ መልካም አገልጋዮች አሉና
    እነዛን የቤተ መቅደስ ነጋዴዎችን እግዚአብሔር በራሱ ግዜ ያፀዳል

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 года назад +129

    እሼ የማቱሳላን እድሜ ይሰጥህ አንተ መልካም ወጣት😘

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 года назад +328

    ለእኝህ አባላት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የምትሉ እስኪ

    • @NIKUTUBE1
      @NIKUTUBE1 3 года назад +8

      የዘር ለይቶ አማራን መግደል እና ኑፁሀን ህፃናትን በማያውቁት ህይወታቸውን መቅጠፍ ምህረት የሌለው ወንጀል ነው 💚💛❤️ መንግስት በአስቸካይ ማስቆም አለበት

    • @salesale5695
      @salesale5695 3 года назад +3

      ማሸአላህ

    • @ዳኒ-ቀ8ቐ
      @ዳኒ-ቀ8ቐ 3 года назад

      ሰካራም አባላት እረጅም እድሜ ቢሰጣችውማ በውሸት ልትገሉን እረ ይቅርባችው

    • @elsashashe2194
      @elsashashe2194 3 года назад

      Subscriber adrglng p/s

    • @kacuabate9660
      @kacuabate9660 3 года назад

      @@NIKUTUBE1 *idg

  • @asteralebachew1614
    @asteralebachew1614 3 года назад +31

    ላመኑበት ነገር የማይመቻምቹ እውነተኛ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር! እሸ ተባረክ

  • @nunualemu483
    @nunualemu483 3 года назад +33

    እውነት ነው እንደዚህ አይነት አባቶችን ነው የምናውቀው ዛሬ ላይ እምነት ሳይሆን ቢዝነስ አርገውታል ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ባርግልን ጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @hiwilegese203
    @hiwilegese203 3 года назад +70

    አባታችን ሲናገሩ ደስ ይላሉ እድሜ እና ጤና ይስጦት በሀይማኖት ባንመሳሰልን ትልቅ አክብሮት አለኝ አብ በርታ jabadhuu obllesaa koo

  • @eyu-tl6rk
    @eyu-tl6rk 3 года назад +5

    Wonderful interview እሸቱ ጎበዝ ጠያቂ ነህ እርጋታህና አጠያየቅህ በጣም ደስ ይላል ኬፋ ቢጠይቃቸው በጣም ነበር የምናደደው ፓስተር ፃድቁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው ለዛ ያለው ንግግር ነው ንግግሮት thank you 🙏

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige7115 3 года назад +7

    ወይ እሽዬ የዘመናችን ምርጥና ፍትሀዊ ሰው ነህ በእውነቱ ድንቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 3 года назад +75

    ያራዳ ልጅ የሁሉን ምታከብር🙏🙏🙏

  • @almashalmash1235
    @almashalmash1235 3 года назад +88

    የሚገርመኝ የሰውልጅ እህ ብለህ ስታዳምጥ ደስስትል ለአባታችን በድሜ በጤና ያቆይልኝ

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 3 года назад +42

    እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድ ሜና ጤና ይስጥልን አባታችን በጣም ልዩ ሰው ናቸው እንዴት እንደምወዳቸው
    በሳቅገደሉኝ😁😁😁😁😁

  • @alextigstg3055
    @alextigstg3055 3 года назад +16

    እሼ እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትልቅ ባለውለታ ነህ በተለይ ለህፃናት ተባረክ

  • @mamushmebratu3682
    @mamushmebratu3682 3 года назад +16

    በእውነት በጣም የተቀባረክ ሰው ነህ ምነው ከአንዳንድ ቄሶች እና ከፖስተሮች በትህትና የእግዚአብሔርን ፍቅርን ያሳየው አንተ ነህ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክ

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 3 года назад +26

    ደስ የሚል ቀን ነው አዝናኝ ና አስተማሪ ጤናና ረጅም እድሜ ተመኘሁ

  • @mimitadesse9834
    @mimitadesse9834 3 года назад +13

    እናመሰግናለን ፓስተር ጻዲቁን ስለ ጋበዝክልን Thank you እሸቱ ከትክክልኛው ሰው ስለ ሃይማኖቱ ለመስማት ያደረከውን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም ።

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 года назад +18

    ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር

  • @kemf5410
    @kemf5410 3 года назад +9

    ፓሥተር ጻዲቁ thankyou ደሥ የሚል ምክር ..ስብእና እና ጫወታ ነዉ ያሥተላለፉት።👋👑

  • @ጌታየታመነነዉ
    @ጌታየታመነነዉ 3 года назад +47

    ደስ እሚሉ አባት እድሚና ጢና ይስጦት

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 года назад +24

    በጣም ነው ምወዶት ፓስተር ፃድቁ 🙏🏽🙏🏽❤️ሳልጀምረው በሳቅ ሞትኩኝ .. ..እኛ ግን ከነዚ ተወልደን ለምን ክፉ ህንን ግን .. ይቅር ይበለኝ

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 3 года назад +6

    Pastor Tsadeku, am highly impressed, by your knowledge of the word of God. And your general knowledge too! What a variety in the Kingdom of God!!

    • @etalemmesgana7398
      @etalemmesgana7398 3 года назад +1

      Your last part በደርግ ሰዓት የተከፈለውን ዋጋ ረስተነው እንደዚህ ከቃሉ ርቀን መባላታችንን ሳይ የጌታን ልብ ያቆሰለ መሆኑ ሰለገባኝ ለራሴ ምህረት እጠይቃለሁ!!

  • @betelihemzerihun6315
    @betelihemzerihun6315 3 года назад +1

    እሼ በእውነት ተባረክ.....መፅሀፍ ቅዱስ ገብቶሀል!ይህን መኖር መዳን ነው!!!!ብርክ በል.....የልብ ርዕስ !አባቴ እርሶም ተባረኩልኝ!!!

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 года назад +23

    ሰላም እሼ እንኳን ደህና መጣህልን ፓስተር ፃድቁ በጣም የማከብሮት ትልቅ ሰው በሀይማኖት ባንመሳሰልም ከመገፋት መከባበር መልካም ነውና አከብሮታለሁ እናመሰግናለን የእሼ ቤተሰቦች ፀልዩልኝ ኮሮና ይዞኝ ታምሜአለሁ የሶስት ልጆች እናት ነኝ ይቺን መልእክት ልፅፍ ነው የገባሁት ክፉ አይንካችሁ ያገሬ ልጆች‼️🙏🇪🇹

    • @samsunggrandprimepro6617
      @samsunggrandprimepro6617 3 года назад +1

      እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @mega8101
      @mega8101 3 года назад +1

      የልጆችሽና የአንቺ አምላክ ይምርሻል አይዞሽ!
      በሆድሽ ተኚ በብዛት እና አየር ወደውስጥ እየሳብሽ ተንፍሺ!

    • @molla27
      @molla27 3 года назад +2

      አይዞሽ ጌታ ኢየሱስ አይቶ ራራላት እንደተባለው እሱ አይቶ ይራራልሽ ምህረቱን ያድርግልሽ

    • @astersamuel6513
      @astersamuel6513 3 года назад +1

      አይዞሽ የኔ እናት እኔም ከባለቤቴና ከ10ዓመት ሴት ልጄ ሰራተኛችን ታመን ካገገምን ወር አልፎናል አይዞሽ እረፍት ምግብ ብዪ ቫይታሚን ሲ፣ዲ ኪኒን ውሰጅ አይዞሽ እንዳትጨናነቂ

    • @mimitsige2783
      @mimitsige2783 3 года назад

      @@astersamuel6513 እሺ የኔ እህት አመሰግናለሁ እግዜር ይስጥልኝ

  • @abuimanamantube7958
    @abuimanamantube7958 3 года назад +115

    በዚህ ስዓት የሚያሳፈልገን እንደ እሼ ያለ ቁምነገረኛ ሰው ያብዛልን አሜን

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 года назад +23

    እሽ እናመሰግናለን ከሁሉም ስለምታቀርብ እድሜና ጤና ለአባቶቻችን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 3 года назад +22

    መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ተመለሱ ሃይማኖት አያድንም አያፀድቅም ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ለሰው ልጆች ሃጢያት በመስቀል ላይ የሞተው ኢየሱስ ብቻ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ! God bless you!

    • @masreshatrefeofficialtube9203
      @masreshatrefeofficialtube9203 3 года назад

      ሀይማኖት ማለት ምን ማለት ነው? ይሄን መልሽልኝና ወደ ሌላ ጥያቄ እንሄዳለን

    • @samuelnegash5663
      @samuelnegash5663 3 года назад +1

      @@masreshatrefeofficialtube9203 ሀይማኖት ማለት የተወሰኑ ግሩፖች ተሰባሰበው የራሳቸው መጠሪያ ያመኑበትን ሰም መጠሪያ ይዘው የሚከተሉትን ዓላማ የሚከውኑበት ማህበር ማለት ነው።
      በአጠቃላይ በሀይማኖተኝነት እና በክርሰቲያንነት መሀል ትልቅ ልዩነት እንዳለ ልናውቅ እና ልናሰተውል ይገባል።

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 года назад +1

      የተጠመቀ የሚሎው ውጠሸው ነው😁😁😁😁

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 3 года назад +1

      @@ከክርስቶስውጪፈጣረየለም “በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
      - ዮሐንስ 3፥18

    • @abaditmahari1225
      @abaditmahari1225 3 года назад +3

      ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛ ሃይማኖት ብቻ ::
      ⛪️⛪️⛪️👈✔️✔️✔️🙏🙏🙏

  • @wesnomenesat2339
    @wesnomenesat2339 3 года назад +4

    ትምህርት መማር ማለት ምህረት ማግኘት ማለት ነው አንድ ሰው የተማረ ነው ስንል ምህረት ያገኘ ሰው ማለት ነው ፓስተር ፃድቁ እና እሸቱ ሁለት የተማሩ ሰዎች በተለያየ የእድሜ እርከን በተለያየ ሀይማኖት ውስጥ እየኖሩ ከልዩነታቸው ይልቅ በትክክልም አንድ የሚያረጋቸው ነገር ስለሚበልጥ እደ አባትና ልጅ እየተሳሳቁ የመማርን የእውቀትን የመብሰልን ወሳኝነት አሳይተውኛል ዝቅ ብዬ አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርካቹ እወዳቹዋለው

  • @jordans9533
    @jordans9533 3 года назад +34

    አንደኛ ኮመንታተር ነኝ እባካቹ ስለሃገራሽን ሰላም ባለንበት እንፀልይ ዮርዲ ነኝ ከቨርጅንያ

    • @Mottakeranyooo
      @Mottakeranyooo 3 года назад

      Virginia ነኝ አቦብረን እንፀልይ

  • @Kidist136
    @Kidist136 3 года назад +20

    ክርስቶስ አምስት ሺህ ሰው መግቡዋል ያሁኖቹን ደግሞ አምስት ሺህ ሰዎች ይመግቡዋቸዋል.. 😂
    እግዚያብሄር ይባርኮት.. ‼️❗️

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 3 года назад

      እውቀት አልባ ነሽ ሲሉ ሰምተሽ

    • @Kidist136
      @Kidist136 3 года назад

      @@felenuna8034
      እሺ 😂

  • @marticool8700
    @marticool8700 3 года назад +11

    "ነፍሳችን አምላኳን ካላገኘች ረፍት የላትም....እግዚአብሔር ረጅምምምምም እድሜና ጤና ይስጥዎት መጋቢ ፃድቁ!!

  • @abiyot7517
    @abiyot7517 3 года назад +8

    እሼ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው አሪፍ ውይይት ነው ያደረጋችሁት ፓሰተር ፃድቁ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @haytelove5466
    @haytelove5466 3 года назад +188

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ
    ወበርካትሁ
    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ
    እኳን ለተከበረው ወር እረመዳን
    አደረሳችሁ
    ወላሂ በስደት 7 አመቴ
    ነው እናም እናቴን አሞብኛል
    በዱአችሁ አትርሱኝ
    እንድትድንልኝ
    ለአላህ ብላችሁ

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 года назад +5

    ረጅም ዕድሜ ይስጦት 💚💚💚💚💚 ዕድለኛ ኖት የዘለአለም ህይወት የሆነውን እየሱስን አውቀው ከሞት መትረፉዎ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 3 года назад +1

    እሼ እንደ ወትሮው እናመሰግናለን :: ፓስተራች ንን ስላቀረብክልን !! ህዝቡማ ተበላ እኮ ፓስተርዬ እወዶታለሁ ተባረኩልኝ ያኑርዎት !!! ስ ሰማ ብውል አይሰለቹም !! የኖሩለት ጌታ እድሜ ይስጥዎት !!! አስረግጠው ተናግረዋል!! ዘመንዎት ይባረክ !! እነዚህ ወንበዴዎች በደረቁ እንደ እስር ቤት ምላጭ ስንቱን ሙልጭ አደረጉት !!!

  • @ruru1489
    @ruru1489 3 года назад +15

    ሙስሊም እህትና ወንዲሞች እንኮን ለታለቁ ወር በሰላ አደረሰ ሳምንት ቀረው ስደት ያለነውን ደግሞ ሀገራችንን ሰላም አዲርጎልን ከቤተሰብ ጋር የምንፃምበትን ቀን ቅርብ ያርግልን

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 3 года назад +26

    ፓስተር ጻድቁ እግዚአብሔር ይባርኮት!

  • @ቸርነትህነዉያቆመኝቸርነህ

    ፓስተርይ ጌታ እየሱስ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠክ

  • @adebabaygebre
    @adebabaygebre 3 года назад +7

    እረጅም እድሜ ይስጥልኝ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የተላበሱ ሰዉ

  • @serkaman6052
    @serkaman6052 3 года назад +4

    Tebarek wendme konjo program new❤️ paster E/R yibarkot🙏🙏🙏

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 года назад +1

    አሽዬ ስለ አንተ ለመናገር ቃል ያንሰኛል ብቻ እረዝም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ሰው በሰውነቱ የምታከብር ነህ ድንግል ማርያም ከፍ አለ ማማላይ ከፍ ታድርግህ

  • @nattytesfaye7788
    @nattytesfaye7788 3 года назад +16

    Much love and respect pastor tsadiku may God bless you more and more 🙏🏽

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    እሸቱ የምታቀርባቸው እንግዶች ልዩ ናቸው

  • @misiganaayele7676
    @misiganaayele7676 3 года назад +6

    ፓስተር እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜና ጤና እመኝሎተለሁ እሼ አንተም ተባረክ ድንቅ ስራ ነው

  • @nardinardi9385
    @nardinardi9385 3 года назад +2

    እምነቱን ባልቀበለውም እኝህ አባት ግን ደስ ይላሉ
    እሼ አንተ እራሱ ጀግና ነህ👌 እናመሠግናለን

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 3 года назад +55

    አሼ አንተ እኮ የተለየህ ነክ እናመሰግናለን ፖስተራችንን ስለ ጋበዝክልን🙏🙏

  • @terefeseyoumalemayehu4536
    @terefeseyoumalemayehu4536 3 года назад +16

    እውነተኛ የሐይማኖት አበት ኖት እግዝኣብሔር ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጦት ።

  • @Yodahecool
    @Yodahecool 3 года назад

    ጋሽዬ ፃዲቁ ኑርልን። ተባረክ።

  • @ምህረትበፀጋው
    @ምህረትበፀጋው 3 года назад

    ዋው እሼ ጌታ ይባርክህ ሚዛናዊነትህ አስተዋይነትህ ከወገንተኝነት የፀዳህ መሆንህ እንዳከብርህ አድርጎኛል።አንዳንዶች የነሱን ፕሮግራም ዮነ አካል ብቻ እሚያይላቸው እየመሰላቸው ወገንተኝነቱን ጥላቻውን ይዘራሉ።እንደሚዲያ ባለሙያነትህ ይህን መገንዘብህ አንተ ብልህነት ነው በጣም ጥሩ ነው ይልመድብህ ፓስተር ዳዊት ሞላልኝንም በሚቀጥለው ብታቀርብልን።ተባረክ

  • @makdi1234
    @makdi1234 3 года назад +3

    Geta eysus pastor Edme ena tena yestoste zemnute yebarke .

  • @meskeaddis8231
    @meskeaddis8231 3 года назад +7

    በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው🙏😍

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 года назад +3

    እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ በቤተክርስትያን ቢዝነስን እቃወማለሁ ሳይዋሹ ብር ስለማያገኙ ይዋሻሉ. የማዝነው ብዙ ፓስተሮች መደጋገፋቸው. አብሶ ዘማሪዎች ብዙ ብር ስለሚከፈላቸው የነዚ የቢዝነስ ሰዎችን ሲያገለግሉ ይታያሉ

  • @meheretnegusie3289
    @meheretnegusie3289 3 года назад +37

    እንደዚህ ያሉ አባቶችን ያብዛልን❤!

  • @samuelmillion8233
    @samuelmillion8233 3 года назад

    E/r eko betam nw yemigremw
    Yakobe em eko endizi atalaye nbre
    God bless you pastor we love you

  • @chuchuyaye9199
    @chuchuyaye9199 3 года назад +3

    እሸቱ እትዮጵያ እንደ አንተ አይነት ብዙ ስዎች ይብዙላት፡ ከሃይማኖት ከዘረኝነት የፀዳ 🙏🙏

  • @asteraster4546
    @asteraster4546 3 года назад +3

    ዋው ወንድሜ ተባረክ ብዙግዜ ፕሮግራምህን አላይም ነበር ዛሬ ግን ጨርሼ አየው አንድ ቁም ነገር አገኝበታለው ብዬ ጀምሬ ጨረስኩት እና መልካም ነገር አድርገሃል እናመሰግናለን ፓስተር ፃድቁም እግዜአብሔር አምላክ ይባርክህ ቀሪውም ዘመንህ ጌታ ይባርክልህ እንወድሃለን

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 года назад

    ፓስተር ፃዲቁ የሚገርም የልጅነት ትዝታቸውን ሌላ ቦታ ያልተሰማ ሰላካፍሉን እናመሰግናለን ጌታ ዘመኖትን ይለምልም ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን እሼ ጀግና መፍጠር ይቀጥል በርቱ ብዙ እየተማርንበት ነው በርቱ

  • @asnakechurgaha9809
    @asnakechurgaha9809 3 года назад +29

    I don’t know where you find this kind of people they are extra ordinary wow God bless you Eshetu

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትሳ-ኀ9ኰ

    ኢትዮጵያየ የነካ💪💪💪💪💪🇪🇹የለውም በረካ💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👈

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 3 года назад

      በረካ ምን ማለት ነው ፧ 🤔

  • @Wassie12
    @Wassie12 3 года назад +5

    እንዴት ደስ የሚሉ ሰው ናቸው!

  • @ephermkebede8280
    @ephermkebede8280 3 года назад

    ዋው አሼ ከቆየ ነው ያየሁት ይገርማል አባታችን ሱቀፈ
    ፈሰለቀረብካው በጣም እናመሰግናለን ለፓ/ር ረጅም እድሜ ትመኛላችሁ 🏆🏆🏆🏆🙏🙏🙏🙏

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 3 года назад +4

    እሺ አንተን እግዚአብሔር በዚህ ሰዓት ስለአሰነሳልን እናመሰግናለን እንደ አንተ ያለ ልበ ቅን ያብዛልን ይህ ነው ሰው ማለት በልዩነት ውስጥ በፍቅር በሰላም እና በአንድነት መኖር እንደሚቻል ማሰተማር በአሁን ሰዓት ይህ ነው የሚያስፈልገን እን አገር ሁሌ የምከታተልህ ባልከው ሁሉ የምሳተፍ አንደኛ አድናቂህ ነኝ በርቱልን ሁላችሁም ቀጥሉበት ገና ብዙ ትሰራላችሁ ምክንያቱም አቅም አላችሁ ትልቅ ቻይናል እንደሚሆን ተሰፍ ያለውና ብቃት ያለው ፕሮግራም ነው በርቱ እወዳችኋለሁ እንደኛ አድናቂ ነኝ 🙏🙏🙏💪❤💯✌

  • @ayinalemyoutube7722
    @ayinalemyoutube7722 3 года назад +8

    እሚገርም ፍጥረት ነንእኮ ጌታን እንድህ ያሉትን መልካምሰው ያብዛልን

  • @teshale2746
    @teshale2746 3 года назад +17

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስለአባታችን አንተ ተባረክ አሁንም አሁንም ከእርስዎ ጋር ሁን።

  • @hadasaeritrea
    @hadasaeritrea 3 года назад

    Pastor Tsadiku man of integrity! I praise God for you because you brave enough and faithful to God and his people. Many more blessings in your life and Ministery.

  • @abebayehudesalegn4477
    @abebayehudesalegn4477 3 года назад +2

    እሼ፣ ቀልደኛ ብቻ አይደለህም ቁምነገረኛም ነህ። በርታ!

  • @abebayehudesalegn4477
    @abebayehudesalegn4477 3 года назад +2

    ፓስተር፣ አንተን የለወጠ መድሃኒአለም ይባረክ!

  • @freweyiniyohanns6164
    @freweyiniyohanns6164 3 года назад +2

    እናመሰግናለን በጣም የምንወዳቸውን ስላቀረብክልን

  • @geni4074
    @geni4074 3 года назад

    እሽቱ ተባረክ መልካም ወጣት ነህ አንተ ፓስተር እራዥም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @edenbarech8372
    @edenbarech8372 3 года назад +9

    ፖስተር ፃዲቁ ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ ❤️❤️

  • @rihanaahmedg2505
    @rihanaahmedg2505 3 года назад

    እሼ ምርጥ ሰው ነህ በእውነት አንተ ብዙ ለማወቅ በሞከርክ ቁጥር እኔን ብዙ አሳወከኝ አመሰግናለሁ

  • @tesfayebabore6862
    @tesfayebabore6862 3 года назад

    ሐጥእ እንደዘንባባ ለምልሞ አየሁት። ዞሬ ሲመጣ በቦታው አጣሁት ብሏል ንጉስ ዳዊት። ፓስተር ጻዲቁ ቀሪ የአገልግሎት ዘመንህ አሁንም ይለምልም።

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 года назад +4

    እሼ ተለያለህ እኮ እሼዬ እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጥህ ከልብ አመስግናለሁ

  • @emebeteemebtayele6310
    @emebeteemebtayele6310 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክ ፓስተር እሽዬ የኔ መልካም ጌታ አብዝቶ ይባርክ እንዳተ አይነት ያብዛልን

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 3 года назад +2

    እግዚያብሄር ዘርህን ይባርክ እውነት ነው መንፈሳዊ ሂወት ከሌለን ሁሉ ነገር ባዶ ነው

  • @asmelash4029
    @asmelash4029 3 года назад +21

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ ፖስተር ፃድቁ ግን ስያስተምከየሩ ሲመክሩ በጣም ደስ ይላሉ ትሁት

  • @hannaabraham3132
    @hannaabraham3132 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ እኝህን መንፈሳዎ አዋቂ አባት ስላቀረብክልን!

  • @bluecloud5645
    @bluecloud5645 2 года назад

    estu gen yamer asetewaye yarada lij eko neak ..... big respect brother

  • @maryammaryam554
    @maryammaryam554 3 года назад +3

    እሺ በርታ ኢትዮጵያን አንድለማረግ የምታስበው ጥረት ይደነቃል በርታ

  • @ሰብለደርበ
    @ሰብለደርበ 3 года назад +3

    ጨዋታቸው ደስ ይላል እድሜ ይስጥወት አባታችን

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 3 года назад +3

    እሼ እናመሰግናለን ተባረክ ተባረኩ ፓስተር ጻዲቁ

  • @bettyitamrat3268
    @bettyitamrat3268 3 года назад +4

    Welcome everyone and Donkey RUclips family and friends continue a good job Eshetu you just amazing person💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @mesi6213
    @mesi6213 3 года назад +1

    Wonderful interview በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ የሆነ Discussion

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 3 года назад +5

    የዘር ለይቶ መግደል እና ኑፁሀን ህፃናትን በማያውቁት ህይወታቸውን መቅጠፍ ምህረት የሌለው ወንጀል ነው 💚💛❤️ መንግስት በአስቸካይ ማስቆም አለበት

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 3 года назад +5

    እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውድ ወድማችን

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 3 года назад +2

    እሼቱ መልካም ሰው ወንድማችን ነህ፣ የአንድ አምላክ ልጆች ነን፣ ጴንጤና ኦርቶ ብንሆንም።

  • @hagerenuriy3504
    @hagerenuriy3504 3 года назад

    Eshe betam wededikuhi ewinetun sew enidiyawik yemitaregewn tireti betam adenikihalehu pastier sadike ameseginotalehu ewedotalehu tebareku

  • @tekalignwoldemariamkukie8554
    @tekalignwoldemariamkukie8554 3 года назад +1

    Eshetu thank you. I love you Dad, tsadiku!

  • @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
    @ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 года назад +16

    እሸቱ በናትህ ፓስተር ጥበቡ ወርቅዬን አቅርብልን ይቅረብ የሚል?

  • @makbelmesafint5211
    @makbelmesafint5211 3 года назад +28

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ፖስተር ፃድቁ🙌

    • @ፍቅርንከክርስቶስየእመብር
      @ፍቅርንከክርስቶስየእመብር 3 года назад

      ሀሀሀ ጻድቁ😂😂 በየት ነዉ የጸደቀዉ😁😁😁

    • @makbelmesafint5211
      @makbelmesafint5211 3 года назад +2

      @@ፍቅርንከክርስቶስየእመብር
      እሱ በክርስቶስ እየሱስ አምኖ አለምን የካደ እለት ፀድቋል :: እንደው ካነሳሀው (ሽው) እርሶ የእመብርሀን ልጅ የሆኑት በየት በኩል ነው🤔 መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚለው የእመብርሀን ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ነው አይደለም እንዴ ...

    • @makbelmesafint5211
      @makbelmesafint5211 3 года назад +2

      @@ፍቅርንከክርስቶስየእመብር
      2 ቆሮንቶስ 5:21 እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ፅድቅ እንሆን ዘንድ ሀጢያት ያላወቀውን እርሱን ስለእኛ ሀጢያት አደረገው ::

  • @birukhaile1423
    @birukhaile1423 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ፕሮግራም ነበር፡፡ፓስተር እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጦት

  • @tsega9038
    @tsega9038 3 года назад +11

    ኮርቶዶክስ ያለውንም ደብተራዎች እና መተት ሰሪዎችንም እዲሁ እስቲ አውጣው
    ካላገጥቅ አይቀር
    ኢትዮጵያ ላይ መአት ያመጣውን ከእግዚአብሔር ያራቀ ክርስቶስን የረሳ ጫካ ሆነው እርግማን ሚሰብኩትን ስለነሱ አውጣ
    ህዝቡ እውነታውን ይወቅ

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 3 года назад +1

      አንቺ የጩፋ አምላኪ የፕሮቴስታንት ጠላት የራስሽን ጉድፍ አጥሪ ስለ ሌላ ቤተእምነት ከማዉራትሽ በፊት የዳንሳ አምላኪ

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 3 года назад

    ፓሥተር ፃዲቁ እባክዎትን አገራችንን ከማጣታችንና ብዙ ህዝብ እርስ በራሱ ከመባላቱ በፊት ፖለቲከኞችን ሠብሠብ አርገው ምከሩልን አገራችነረ እየሄደችበት ያለችው ነገድ በጣም የሚአሥፈራ እየሆነ መተሰል። በየቦታው በግፍ የሚታረዱ ንፁሀን እግዚአብሄር ይፈርዳል።

  • @fa744
    @fa744 3 года назад

    በጣም የምንወዳቸውና የምናከብራቸውን ፓስተር ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 3 года назад +6

    ጌታ ፀጋ ያብዛልህ በፅድቅና እግዚአብሔር በመፍራት በእውነት ትውልድን ስለምታገለግል ሽልማትህ ከላይ ነው መከናወንን ይስጥህ❤❤😘😘😚😚

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 года назад +7

    የብልፅግና ወንጌል ሰባኪው ጀማሪው ጃፒ ውይም ይዝና ስሙ አፓስትል ብስራት ቡዛየሁ እራሱ በልፅጎ አምስት ሺ ሀብታሞች እየመገቡት ነው የዚህ ዘመን ትውልድ እውነትን ክዶአል

  • @tigistkiyyaakoo5885
    @tigistkiyyaakoo5885 3 года назад +4

    እሼትዬ የኔ ወርቅ ስወድህ 💛❤💚💛❤💚

  • @kebedebereka3458
    @kebedebereka3458 Год назад

    GOD BLESS you Brother ❤️ 🙏
    GLORY TO GOD 🙏 ❤️

  • @sebhatasmare1924
    @sebhatasmare1924 3 года назад

    ክርስቲያን ማለት በመንፈስ የሰከረ ነው ወንጌል ሰባኪዎችን ያበረታታል ሲያጠፉ ጠጋ ብሎ ይመክራል ሁሉን ይወዳል ሁሉን ያከብራል እንጂ ለወንጌል ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተው የእግዚአብሔር ክብር ተገልጦባቸው ብዙ ሺዎችን ከደዌያቸው እየፈወሱ ወደጌታ ህዝቡን እያፈለሱ ያሉትን ወጣት አገልጋዬችን በአደባባይ አሳልፎ መስጠት ያልሆነ ስም በመስጠት ለወጌል ማስፋት እንቅፋት መሆን መልካም ነው ብዬ አላምንም

  • @sintayeshiferaw5514
    @sintayeshiferaw5514 3 года назад +8

    Thanks dear brother for inviting Pastor Tsadiku