መልስ ሰጠው 🥰🥰🥰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 424

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት 8 месяцев назад +36

    ሻይ እየጠጣሁ ነዉ የማይሽ ቆጅዬዋ የፊሎና የአዳም እናት የፋኑኤል ንግስት❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 8 месяцев назад +31

    አይዞሺ!✌🏽
    መፈተን-ያበረታል!💚
    መውደቅ-ያስነሳል!💛
    ማጣት-ያስገኛል!❤️
    ሁሉን በዝምታ ያልፉል!🙏🏾

  • @SelamawitSahlu
    @SelamawitSahlu 8 месяцев назад +5

    በእውነት አደንቅሻለሁ ከነባለቤትሽ ግን በጣም ከልቤ እራሴን ግንበስ ብዬ በእግዚአብሔር ስም የምማፀናችሁ ነገር ቢኖር እናንተ ሳታውቁት ቀርታችሁ ነው ብዬ አልጠብቅም ጉዳዩ የፅድቅ መንገድ ነው እግዚአብሔር ከልብ የሚሰጥ ይወዳልና ከራሳችሁም አልፋችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ትተርፋላችሁ ሳምሪዬ ሰለ መቄዶንያ የአቅማችሁንነና ለተከታዮቻችሁ አስተላልፋችሁ የተቻለንን ተባብረን እንረባረብላቸው ለዚሁም ዘማሪትፋንቱ ወልዴ ን የሚደረገውን ርብርቦሽ እናንተን በረከቱ ይጠራችሀል አሜሪካ በምታደርገው እንተባበራት አደራ

  • @ሰውነኝ-ዀ5ቈ
    @ሰውነኝ-ዀ5ቈ 8 месяцев назад +3

    ሳምሪዬ አንቺ ብርቱ ጎበዝ ልጅ ጎበዝ ወጣት ነሽ በብዙ ነገሮች እያለፍሽ እንኳን ለፍቅርሽ ለትዳርሽ ያለሽ ነገር ያስገርመኛል አንቺም ፋኒም እወድችሆለው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑሮቹሁ

  • @Selam-tu4tj
    @Selam-tu4tj 8 месяцев назад +9

    ውሀ እየጠጣሁ ነው ቁጭ ብዬ ውሀ ለጤና ጥሩ ነው በተለይ ለሴቶች ብዙ ነገራችን ያድስልናል😍

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 8 месяцев назад +8

    የሚዲያ ሰው እንደሚናፍቅ እኔም ከFb ስርቅ ታወቀኝ መልስ ሰጠው ስትይ እኛኮ ለወሬ ስንሮጥ😂ቅመሟ❤ ለማዳም እራት እያቀረብኩ ነው😊

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад +2

      ❤❤lanchim erate beyi endayereshi😍😍

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 8 месяцев назад

      ​@@fsffamily9263የኔ ቅመም እሺ ሳምሪዬ❤❤❤

  • @asterbalchagudeta3609
    @asterbalchagudeta3609 8 месяцев назад +14

    የኔ ጎበዝ በርቺ ከአስተዋዩ ባለቤትሽ ጋር ወደፊት

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 8 месяцев назад +45

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @AmynEna-vv3fg
      @AmynEna-vv3fg 8 месяцев назад +1

      ስለላሁ አለሂ ወሠለም።

    • @gjhhjvug7852
      @gjhhjvug7852 8 месяцев назад +1

      ስለላህ አለሂ ወሰለም

    • @Salimar-v1y
      @Salimar-v1y 8 месяцев назад +1

      ሰለላህ ዋለሂ ወሰለም

    • @ZahraAbdu-cp5ku
      @ZahraAbdu-cp5ku 8 месяцев назад

      صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 8 месяцев назад +2

    የወድልጂሽ የአዳም እኩያልጅአለኝ ቁጭብለን እያየንሽነው ሀብላችሁ ቲዩብ ትከፍቱ ጀምሬ ነውየምከታተላችሁ ከሳዑድ በጣም ጎበዝነሽ ❤

  • @astutube
    @astutube 8 месяцев назад +13

    እንኳን ደህና መጣሽ ድምፅሽ ብዙም አልተቀየረም👍

  • @sirguttube
    @sirguttube 8 месяцев назад +15

    እንኳን ለነገዋ ባዓታ ለማርያም ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሰን ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад +4

      Enkwan abro adresen❤❤❤❤

    • @Mereleya-kw8th
      @Mereleya-kw8th 8 месяцев назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 8 месяцев назад +3

    Ayyy samri 😂endet endemtwejin eko betaaam yastawkbishal ❤min eyaregachu new yemtayugn siraye biye yanchi notifications sigebalign mayet jemerku

  • @yodibayu933
    @yodibayu933 8 месяцев назад +1

    ጌታ ምስክሬ ነው አሁን የማይሽ ጉንፋንሳይሆን የጉንፉን አጋንንት ይዞኝ ድምፄ ጥርቅም ብሎ ተዘግቶ በጣም አሞኝ ሳይሽ ከፈትኩና ሳይሽ ድምፄ ስትይ ሳቄ መጣ ተስፉ አገኘሁ እንዳንቺ ተሽሎኝ ድምፄ ይከፈታል የኔ ቆንጆ ተተተተተተ ችኮላሽ ሽታወሪ ጌታ ኢየሱስ

  • @ፂዮንTube
    @ፂዮንTube 8 месяцев назад +20

    ሣምሪ የኔ ጀግና ለጥላት መልሥ አትመልሽ መሸነፍ ነዉ ወደፊትሽ ተጓጂ ከፈጣሪ ጋር በርቺ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 8 месяцев назад +4

    እና በጣም ነው እምወድሽ እና ሥጄምሩ ጄምሬ እከታተላችኋለሁ እና ኢቶጲያ ሥገቡ በቀጣይ ባገኛችሁ እኔ ከ6ወር ቡሀላ እገባለሁ

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад +1

      Beselam gebi mare ❤❤❤❤

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤የኔ ቆንጆ በርቺ ጎበዝ ፋኒም ጥሩ ባል ነው የሱ እግዛ ባይኖር ከባድ ነበር የሚሆንብሽ ❤

  • @AberashEthio
    @AberashEthio 8 месяцев назад +1

    ሰምራይ የኔጀገና ሰውድችሁ ልችሁን ፈጣሪ ያሠድግላችሁ🎉❤🎉❤🎉

  • @saraethio6686
    @saraethio6686 8 месяцев назад +1

    ትንሸ እረፊት እየወሰድኩ ደሞ love you samirye

  • @BertukanHailu-my3so
    @BertukanHailu-my3so 8 месяцев назад +2

    እኔም ለሁለት ሳምንት ድምፄ ተዘግቶ ነበር አይዞሽ ይለቅሻል

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 8 месяцев назад +21

    ጎበዝ ነሽ በጣም ነው የማደቅሽ ለትዳርሽ ለልጆችሽ ጥቁቅ ብለሽ ሥለምኖሪ

  • @zedtube6796
    @zedtube6796 8 месяцев назад +4

    ተኝቼ አንች ይዘሸ የመጣሺውን ነገር ለመሰማት ሰፍ ብየ ነዋዋ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 8 месяцев назад +3

    ሰላም ሳምርዬ እኔ ጸጉሬን እየሰራሁ ነው ማይሽ ፌሎዬኝ አዳምን ሳሚልኝ ❤ በመቀጠል ግን ሳምሪዬ ከናትሽ ጋር ስትቀርቢ በጣም ውበት አለሽ የናትን ነገር ታውቂአለሽ ምክንያቱም አንችም እናት ነሽ ከቻላችሁ ከናትሽ ጋር ሰላም ግጠሩ እናት እናት ናት

  • @ኤልሻዳይሁሉንቻይ
    @ኤልሻዳይሁሉንቻይ 8 месяцев назад +2

    ❤ጣፋጭ ሳምሪዬ ሥወድሸ

  • @userenter2635
    @userenter2635 8 месяцев назад +4

    ሰላም ሳምሪ❤😘ካባለፈው ድምፅሺ አሁን ያለሺበት ትንሺ ይሻላል

  • @fasikaalmaw1171
    @fasikaalmaw1171 8 месяцев назад

    ጎበዝ ልጂ በልጂነት ትምርትሺ ደሞ ማንም አይቀማሺም አየሺ ጎበዝ

  • @SEMU1881
    @SEMU1881 8 месяцев назад

    ስራ የለኝም ሂወት እንዴት እንደማሸንፋት ግራ ገብቶኝ አረብ ሀገር ልሂድ ወዴት እያልኩ እያሰብኩ ድብር ብሎኝ ቁጭ ብዬ አየውሽ አልሃምዱሊላህ ነቃ አድርገሽኛል

  • @gjhhjvug7852
    @gjhhjvug7852 8 месяцев назад +6

    የኔ ቆጆ ሳምሪዩ ብርገር እየበላሁ ነው የማይሽ ❤❤❤❤❤

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад +2

      Melkam megeb mare❤❤❤❤

  • @meselechmelka4135
    @meselechmelka4135 8 месяцев назад +5

    መጀመራይ እዴት ናችው ሲቀጥል እናንተ ሁሌም ሰውን ግራ ታጋባላችው የናተ አማረኛ ለኔ ውስብስብ ነው

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад +1

      Yikrta ❤❤❤❤❤

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ 8 месяцев назад +2

      ምን ታዉራሽ እንዲገባሽ 😂😂😂 ግራነሽ የምር

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂​@@Rተስፈኛዋ

  • @seble2090
    @seble2090 8 месяцев назад

    እኛ ደሞ ሳምሪ የበዚህ ሰዓት መሳይ የበላነው ሚገርምሽ ነገር በዱባይ በዚህ ሰዓት ምግብ እየበላን ነው አንቺስ ተወው እየሰማንሽ

  • @maheyohannes3071
    @maheyohannes3071 8 месяцев назад

    ሳምሪዬ ይማርሽ እኔ ራሡ ድምፄ ናፍቆኛል ወር አለፈኝ ብታይ ልብሥ እየተኮስኩ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 8 месяцев назад

    እኔ ሻይ እየጠጣሁ ነበር ቪደወ ሳይ የነበርው 🥯🥯🥯 እየበላሺ እንደምትወጂ ስለማቅ ነው ጥያቄ ኢትዮ ገብተሺ ለምን አባትሺን አላስተዋወቅሺንም ብዙ ጊዜ ጠብቄ ነበር ምክንያቱም ሰለ አባትሺ አውርተሺ አጠግቢም ነበር እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደው ❤️

  • @Handel482
    @Handel482 8 месяцев назад +3

    ልተኛ ፍራሼ ውስጥ ገብቼ በጨለማ ያንቺን ቪድዮ እያየሁ ነው

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 8 месяцев назад

      አይንሽን እየጠበቅሽ😂

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад

      Chelema west ayneshen endayamesh❤️❤️❤️

    • @Handel482
      @Handel482 8 месяцев назад

      🙏🙏🙏

  • @susuhabeshawit
    @susuhabeshawit 8 месяцев назад

    እኔቁጭ ብዬነው የማይሽ ምክንያቱም እያየሁሽ ነውመስማት የምፈልገው😂😂😂 ilove you samriye❤

  • @SB-mq2eb
    @SB-mq2eb 8 месяцев назад

    Eras yegenegemal samri…malet haymanoteshen betaam eyekenesh new yehone gize betaaam teru neberesh.Ewnet New Class Kejemeresh Behala Qeleqel Ena Aqalew Malet Humble Mehon Yeqenesh Yemeselal Tebit Yetaybeshal Teregagi.Ezi Yaderesesh Emnetesh Yebas Metenker New Enji temelesesh Wede Chefera Memeles Teru Adelem!

  • @selamyestentube
    @selamyestentube 8 месяцев назад

    fani Samri Mrtochya beqenanet And Ngern Agzugn Eht Wendmocha

  • @hudahuda6023
    @hudahuda6023 8 месяцев назад

    Ene lejen eyatebahu kuch bye nw yemaysh

  • @AGFy-kz3lg
    @AGFy-kz3lg 8 месяцев назад

    ልጁቺሺን አላህ ያሳድግልሺ እኔም ልጆች አሉኝ እና ብጣም ድስስስስ ይላል አላሀምዱሊላህ እኔ ቤትስብ ክነፍሴ ብላይ ነው ይመውዳቸው ❤❤❤❤❤

  • @medi45672
    @medi45672 8 месяцев назад

    ሰራ ጨርሽ ልተኛ ገደም ብያለሁ ማለቴ ተኝቻለሁ እዳልል አችን እያየሁነዉ በቻ ማረፋ ክላሴ ነኝእኔ ሰወድሽ❤😘😘😘

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 8 месяцев назад +3

    Welcome back samriye konjowa ehete❤❤❤❤❤❤

  • @ሶስናበላይ
    @ሶስናበላይ 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ቅመም አይዞሽ ጥንክሪ በትምርትሽ እና በትደርሽ ቆንጆ❤ ገበዝ ሴት ነሸ አከብርሻለው ❤

  • @misirachbeyene4679
    @misirachbeyene4679 8 месяцев назад

    እሁድ ከሰዓት ምሳ እየባለው ነው የምከታተልሽ ሳምርዬ የእኔ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 8 месяцев назад +22

    ቅመም❤❤❤❤

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 8 месяцев назад

    ተኝቸ ነዉ ማይሽ ሳምራየ ልዕልት ❤❤እስኪ የቦርጭ ማጥፊያ ንገሪኝ?

  • @ElsaDejene-r3z
    @ElsaDejene-r3z 8 месяцев назад

    Samirya lena yemer teleke mesaleye neshe sageba endanche ayenet miste ina enat newe mehone mefelgewe ewedshalehu

  • @HiwiLove-je2kv
    @HiwiLove-je2kv 8 месяцев назад

    ሳምሪየ እኔ ፅዳት ጨርሸ ቁርሴን እየበላሁ ነው የማይሽ❤❤

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 8 месяцев назад

    እኔ እማደንቅሺ ብሄርን አወክይም ❤❤❤በቃ ፍቅር መሆን ሁሉም ጋ ደስ ሲል እናትሺ ጋም በተቻለ መጠን ተፋቀሪ

  • @peace-4all587
    @peace-4all587 8 месяцев назад

    You should eat red onion 🌰 it will heal you. I hope your voices are back 😊

  • @KalkidanHira
    @KalkidanHira 8 месяцев назад

    Ayizosh yene wud ayeru sistekakel yishalishal ❤ lijochishn samilign❤

  • @ሶፊየወግዲዋ-ቐ4ከ
    @ሶፊየወግዲዋ-ቐ4ከ 8 месяцев назад +6

    እየበላሁነዉ የማይሽ የኔ ቆጆ

  • @foursisters3582
    @foursisters3582 8 месяцев назад

    ላይብርሪ ውሰጥ ሁኜ ነው የማይሸ ሳምሪ እኔ ግን በጣም ነው የማድቅሸ እህቴ በተለይ የህክምና ተማሪ ሰትሆኝ ውላሂ ብዙ ጭቀት ሀዘን ትካዜ በሸታም ሊመጣ ይችላል ከፍራሀት አንፅር እና የሆነ ሰው ሰላች ሲያውራ አይች በመገርም አድቄሸ አለሁ ምክነያቱም ያሰው ነው አንች እድጠንክሪ ትዳርሸን ልጆችሸን እድታከብሪ ብቻ መፅናኛኛ የሚሆንሸ ሰው ጥላት ሁኖ ቁጭ ሲል ያሳዝናል እና አድናቂሸ ነኝ ከአንች የበለጠ ጥንካሬ እድገት እጠብቃለሁ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 8 месяцев назад +1

    የምወድሽ ምርጥ ሴት

  • @derejeabate1591
    @derejeabate1591 8 месяцев назад

    No, she wanted to ask you how to move on ( accept his mistake and resume the relation ship) with him??

  • @ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ
    @ሀዩገጠሬዋ-ኸ6ሐ 8 месяцев назад +3

    ስራጨርሸ ቁጭብየ የኔቆጆ እወድሻለሁ

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад

      Bedenb erefte argi mare❤❤❤❤

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 8 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ በጣም ወድሽ አለሁ የኔ ቆንጆ 💪❤️😘💪❤️🙏

  • @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
    @የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 8 месяцев назад +2

    የአትክልት🍠ራት እየበላሁ ነው የማይሽ😊ውፍረት ለመቀነስ😢😅

  • @እዉነት
    @እዉነት 8 месяцев назад

    እኔም ለአንድ ወር ያህል ድምጼ ተዘግቶ ነበር አዲስ አበባ ላይ ከፍተኛ የሆነ የአየር መበከል አለ

  • @wintatube
    @wintatube 8 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጆ በብርጭቆ በረዶ እዤ እየበላው ነው ማይሽ እንብላ 😂😂❤❤❤

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 8 месяцев назад

      😂😂

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад

      Enem ereguz eyalew beredo ebela nbere😀😀😀♥️♥️melkam megeb😍

    • @k.dyoutube5305
      @k.dyoutube5305 8 месяцев назад

      😂😂

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 8 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ገብቸ እግሬን ሰቅየ ነዉ የማይሺ አልሃምዱሊላህ የፊሎ እናት 😘😘😘😘

  • @MELAT-p8y
    @MELAT-p8y 8 месяцев назад

    ሳምሪዬ በጣም ነው እምወድሽ ❤❤ በማዳቤት ልብስ እየተኮስኩ ነው እማይሽ

  • @EnthusiasticAtom-ml3rd
    @EnthusiasticAtom-ml3rd 8 месяцев назад

    My beautiful, my special, I love you so much welcome back❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤My longing🥰🥰😍😍😍

  • @Rosa-ahemed
    @Rosa-ahemed 8 месяцев назад

    የልጅ አዋቂ በጣም ነው ምወድሽ አላህ ይጨምር ልሽ የኔ ቆንጆ 🥰🥰ጀ

  • @rak7888
    @rak7888 8 месяцев назад +4

    የኔቆጆ,ሳምሪየ,እወድሻለሁ,የኔቅመም❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад

      ❤❤enem wededed mare❤❤❤❤

  • @SeniAlex-q6c
    @SeniAlex-q6c 8 месяцев назад

    የኔም ድምፅ እንዲህ ተቀይሮ ቀረብኝ የተቀየረብኝ ሰዎን በጣም ነበር የምናደደው የእውነት አሁን ግን ተስፋ ቆርጫለሁ አያቀየርም 😢😢😢😢😥😥 አትዮጵያ ሄጄ ነው በጉንፌ ምክንያት ድምፄ ታፍኖ ቀረ😢😢እና ልመጂው ሳምሪ ካሁኑ አትናደጂ 😢😢

  • @mentamerethiopia
    @mentamerethiopia 8 месяцев назад

    የመዳምን ሽትቤት እያጠብኩኝ ነው የማያችሁ ሳምሪ❤❤ገልቤ

  • @MekdesWondu
    @MekdesWondu 8 месяцев назад +5

    የማዳምን እቃ እያጠብኩነው ማይሽ

  • @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ
    @ሷሊሀነኝየረቢባሪያ 8 месяцев назад +1

    ስራ ፈት ምንሽም አይመቸኝ

  • @WendyHailu-gs3fw
    @WendyHailu-gs3fw 8 месяцев назад

    ከልጄ ጋር እየተጣላን ነው ያየውት ከዛ ወዲያው ፒስ ሆንን ኡቭ ነው ሳምሪዬ ያራድየዋ ልጅ።።።።።።

  • @JamaDegolo
    @JamaDegolo 8 месяцев назад

    እኔ ከማዳም ኩሽና ወጥቸ አገሬ ገብቸ ቤተ ተኝቸ ነው ያየሁሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Rተስፈኛዋ
    @Rተስፈኛዋ 8 месяцев назад +8

    ጥንካሬሽን ስወዲልሽ ቅመምነሽ የልጂአዋቂ አላህይጠብቃችሁ ❤

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад +1

      Amen mare❤❤❤❤enem wedede❤❤❤

  • @user-of1uu8pb9fire
    @user-of1uu8pb9fire 8 месяцев назад

    Samir baredduu koo Waqayyoo siha fayyisu ❤️❤️🎉🎉😢

  • @ToybaSeid-w9p
    @ToybaSeid-w9p 8 месяцев назад

    ልብስ እየተኮስኩ ነው የምከታተልሽ ደሞ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤

  • @weyni7527
    @weyni7527 8 месяцев назад

    Yena konjo ሳምሪየ ወድሻለው ኣስታውሳለው ገና ፊሎ ሳትወለድ ልደት ስታከብሪ እድሚያችን እኩል ነበር አሁን አንች በልጠሽኝ በልጅ ተባርከሻል እድለኛ ነሽ እኔ ልጅ ገና ነኝ ልጅ በልጅነት ነው ካንች ይህን ተምሪያለው እና ለዚህ ወሬኛ ህዝብ መልስ አትስጭ በርቱ ፊሎ ደግሞ ወሬዋ ያ ጣፋጭ አፉዋ ናፍቆናል አምጭልን ጥያቄ እየጠየቅሽ❤❤❤❤

  • @tigistb4317
    @tigistb4317 8 месяцев назад +8

    You are always positive for everything and trying to be successful. I admire you

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 8 месяцев назад

    የኔ ንግስት የወጣቶች ተምሳሌት እንቁ ሴት ነሽ ምርጥ ሚስት ምርጥ እናት ምርጥ እህት ምርጥ ጓደኛ የምትሆኚ ሁሉ የተሳካልሽ ምርጥ ሴት

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 8 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወድሸ ሳምሪዬ❤

  • @Adme1244
    @Adme1244 8 месяцев назад

    የመዳምን እቃ ቤት (መጥበህ) እየወለወልኩ

  • @senayitbekele9035
    @senayitbekele9035 8 месяцев назад

    enatej ben hon new yetnsbt er mekert selaj yemteweraw zederm atejajlm ed esa ej wefrm dery men yejltl bajej lemanenawem mekert ej

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
    @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 месяцев назад

    ሳምሪዬ የኔፍልቅልቅ ፈንድሻ በርቺ

  • @liduadane1456
    @liduadane1456 8 месяцев назад +1

    Yene wud siwedsh confidenceshin betam new miwedew bizu neger temryalew kanchi enanten meketatel kejemerk 2 year molagn betam new miwedachu❤❤❤ filoye adamye i love you ❤

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад

      I love you too sweetheart ❤❤❤❤thank you so much ❤❤

  • @fatuma985
    @fatuma985 8 месяцев назад +5

    እራቴን እየበላሁነው. የማይሽ የመዳምም ስራ. እየጠበቀኝ ነው. 😂

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад +1

      Melkam erate❤❤❤melkam sera ❤❤

  • @jaa2972
    @jaa2972 8 месяцев назад +3

    እራት እየበላሁ ነው የማይሽ ቍንጂት

  • @Burasfamilytube2898
    @Burasfamilytube2898 8 месяцев назад +11

    ሳምር የምር የናት ፍቅር ስታጭ ነው የምገባሽ ከእናትሽ ጋር ብትታረቅ በጣም ደስ ከምላቸው ሰዎች አንዷ ነኝ በቅ ፍላጎቴ እንዴ እናት ብታከብርያት please 🥹🥹🥹

    • @hananm1530
      @hananm1530 8 месяцев назад +1

      አሁንም ተጣሉ እንዴ

    • @sitrazee13
      @sitrazee13 8 месяцев назад +2

      ብዙ ጊዜ ይታረቃሉ እኮ አንዳንድ ሰው ፀባዩ ከባድ ነው

    • @ተዉኝበቃ
      @ተዉኝበቃ 8 месяцев назад +1

      ህናቴ በኖረችና የፈለገችዉን ባደረገችኝ ‏‪❤❤ቁጭቱ ህናት ሳትኖርነዉ❤❤

  • @hayataaaa7999
    @hayataaaa7999 8 месяцев назад

    ሰላማችሁ ይብዛ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤

  • @hanahana-kr9bo
    @hanahana-kr9bo 8 месяцев назад +4

    እመዳም ጋር እየተጨቃኮ ነዉ የማይሽ 😢😢😢 አላሳዝንም

  • @firdows315
    @firdows315 8 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ብርድ ነው አሁን ሱቅ ዉሰጥ ሆኝ ነው እያየሁሺ ያለሁት

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq 8 месяцев назад

    ሳምርየ የኔ ቆንጆ እሳሳልሻለሁ

  • @NajatNajat-d7i
    @NajatNajat-d7i 8 месяцев назад

    ሀል ጊዜ ደስተኛነታቹን ነው የምታሳዪን ለዛ

  • @FTuxcyixju-yw5nd
    @FTuxcyixju-yw5nd 8 месяцев назад

    ሥራ ጨርሸ ቁጭ ብየ ነው የማይሽ ሣምርዬ

  • @SamrawitNegusse-z6i
    @SamrawitNegusse-z6i 8 месяцев назад +2

    Just watching you... but tired of my heart being tired 😫 but i love watching you guys ❤

  • @Rgbeyaddis
    @Rgbeyaddis 8 месяцев назад

    Sameru’go back to school ‘Ethiopia Lemne Ethiopia tehiglsh

  • @beredu601
    @beredu601 8 месяцев назад

    Zimta werq new bawera aydelm besera new❤ gobezi wexat nesh egiziyaber hewotshin yibarklsh tebareki Amen Amen Amen 🙏

  • @GanuuCell
    @GanuuCell 8 месяцев назад

    Yenee qonojoo ines iyyaa tanayawuu fataa biyee nawuu yem ayishii❤❤❤❤

  • @ራዕሲልዕል
    @ራዕሲልዕል 8 месяцев назад +4

    እንኳን ደህና መስጣሽ ❤❤❤❤የኔ ማር

    • @fsffamily9263
      @fsffamily9263  8 месяцев назад

      Enkwan Dena koyshign konjit❤❤❤

  • @emuhuzeyfaYoutub270
    @emuhuzeyfaYoutub270 8 месяцев назад

    ዚክር፦ የቀልብ ብርሀን፣ የልብ መድሀኒት፣ የአካል ብርታት፣ የምላስ ጌጥ ነው
    ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.
    አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
    (ቲርሚዝይ)

  • @salambh5102
    @salambh5102 8 месяцев назад

    ሳምረ በረች ውዴ ጥሩ ትዳረ አለሽ❤❤❤❤ሁሉም አላፊ ነው❤❤

  • @joyamanuel2221
    @joyamanuel2221 8 месяцев назад

    Bagaa nagaan dhufte samri koo bayyeen sii jaladhaa

  • @Marwacheru
    @Marwacheru 8 месяцев назад

    ሳሚሪዬ አንችን እምትመስል እህት አለችኝ

  • @zionzerihun2862
    @zionzerihun2862 8 месяцев назад

    ሳሚሪ ዬ ጨለማ ውስጥ ነኝ መብራት ጠ ፍቶ

  • @mitikuweldemariamamare5165
    @mitikuweldemariamamare5165 8 месяцев назад +1

    የእናትሽ ልጅ ነሽ ወጣም ወረ ደ

    • @SaraMulatu-xf1jm
      @SaraMulatu-xf1jm 8 месяцев назад

      እና ምን ይጠበስልህ ቀፎ ጭቅላት

  • @rak7888
    @rak7888 8 месяцев назад +3

    ፊሎየንናአዳምን,ሳሚልኝ😘😘😘😘😘