ኢንጂነሯ ሊስትሮ ምንተአምር በለጠ ለኢትዮ ቴሌኮም ሃላፊ ወ/ሪት ፍሬህይወት ጫማ ጠርጌ 10ሺ ከፈለች l Channel 7 Ethiopia l Mintamir

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • ቻናላችንን ስለጎበኙልን እናመሰግናለን፡፡ ተጨማሪ የመዝናኛ እና የመረጃ ቪዲዮዎች እንዳያመልጦት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ!! ለቻናል 7 ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ 0951707070 ላይ በቴሌግራም፤ በኢሞ፤ በዋትስአፕ፤ ልታደርሱን ትችላላችሁ፡፡
    Thank You for Visiting Our Channel! If You Want To Receive More Infotainment Videos Don't Forget To Subscribe To This Channel. Be close to information. Channel 7
    #Channel7

Комментарии • 325

  • @gigmichaeltilaye
    @gigmichaeltilaye Год назад +44

    ልጅት የስራ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ብቻ ሳይሆን ቀደሞ የነበረ አሁን ላይ አየጠፋ የመጣን ስርዓት ማለትም ረጋ ብሎ ማውራት፣ ያለመጣደፍ ፣ለተጠየቀችው ነገር ብቻ ዝባዝንኬ ሳታበዛ ምላሽ መስጠት ለእኔና መሰሎቼ አስተምራኛለች።

    • @gedag5658
      @gedag5658 Год назад +2

      እውነትሽን እኮ ነው የመንቀዥቀዥ የመለፍለፍ ዘመን🤔

    • @YeababaT
      @YeababaT Год назад

      Exactly

    • @alemhailemariam3682
      @alemhailemariam3682 Год назад

      በትክክል ❤

  • @sarasa1576
    @sarasa1576 Год назад +5

    የኔ ቆጆ ስነስርአቷ አስለቀሰችኝ 😢😢

    • @abeba6595
      @abeba6595 Год назад

      አማራ እኮ ናት አማራ ስነ ስርአት ያለው ህዝብ ነው

    • @sarasa1576
      @sarasa1576 Год назад

      @@abeba6595 ውነት ነው ❤️❤️

    • @toyba4738
      @toyba4738 Год назад

      እኔም ወሎየ ነኝ ግን ማአማራ ትግራይ እያላችሁ ወደ ቋንቋ አትግቡ በሁሉም ብሄር መልካም አለ መጥፎ አለ. ለአለማት እዝነት የተላኩት ያ ውድ ነብይ ተው እሷ ጥንብ ናት ብለዋል

    • @sarasa1576
      @sarasa1576 Год назад

      @@toyba4738 ዝም በይ ዘረኛ እንድንሆን ያደረኩን በ4ቱም አቅጣጫ አማራ በመሆናችን ድፍን 5 አመት ሞላን መጨፍፈጨፍ ከጀመርን አወ አማራ ነኝ ስኖርም አማራ ስንሞትም አማራ ጉድ በዚሰአት ስለየትኛው ሰላም ነው የምታወሪው ለአማራ አንች ሰላምን አሰብኪም በወሎ ስም አትምጪ ድቃላ ነሽ ለምነው አማራ ነን ሲሏችሁ ቀንዳችሁ የሚቆመው

    • @toyba4738
      @toyba4738 Год назад

      @@sarasa1576
      ስድብ ነውር ነው እናቱ

  • @aynalemtadele3414
    @aynalemtadele3414 Год назад +1

    ምንታምር በጣም ጎበዝ ነሽ አደንቅሻለሁ ወደፊት ሁለተኛ ዲግሪሽን ለመማር አቅጂ ስፖንሰር ለማግኘት ሞክሪ በተረፈ እግዚያብኤር ይርዳሽ

  • @tarikumitiku1923
    @tarikumitiku1923 Год назад

    Super girl God bless you more

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Год назад +86

    እናመሰግንሻለን ፡፡ ለጫማ ጠረጋ 10ሺ መክፈል አስፈልጎሽ ሳይሆን፡ ለልጅቷ የሰጠሽው ክብር ያሳያል፡፡ ክብር ይገባሻል፡፡

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Год назад

      ልጂቶን፤በውሬ፤አደከምካት፤ቀለል፤አዳርወ፤ስለሶ፤እኔ፤ልቤን፤አመመን፤አደክምህምወy

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 Год назад

      ትባረክ፤yልጆቿ፤እናት፤yዲርጋት

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን Год назад +1

      በየቦታው ኸሚያቀርቧት ደና ስራ አስገቧት ወሬ ብቻ ለናተ ገንዘብ መሠብሰቢያ አድ ውል የላችሁ በቃ ሞልቶ የለ ለድሀ አግዙ

    • @abdulmusbha-tq9iw
      @abdulmusbha-tq9iw Год назад

      Ferahiywot inamesgnishalin sawin lamurdat saw Mahone beach Bake naw

    • @abdulmusbha-tq9iw
      @abdulmusbha-tq9iw Год назад

      Gaztenawe erasu nuro Honabate iko weha yamayikerb gaztena

  • @bayablemersha7863
    @bayablemersha7863 Год назад +26

    ወ/ሪት ፍሬህይወት ለዜጎች በማሰብሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @guenetagonaferadfrese313
    @guenetagonaferadfrese313 Год назад +26

    የምትደነቅ ጎበዝ ወጣት ኢትዮጵያዊ!
    ለብዙ ወጣቶች መልካም ምስሌ የምትሆን እንዲሁም በአይምሮ ጥንካሬ የምታበረታታ!
    እግዚአብሔር አምላክ የሃሳቧን ይምሌላት! አሜን

  • @tsegayegselisse360
    @tsegayegselisse360 Год назад +18

    በርች የኔ ጎበዝ ነገ ትልቅ ሰው ትሆኛለሽ አልባል ቦታ የምትሰሩ እህቶቻችን ተማሩ ከእህታችን

  • @HareguaMengstu-i8s
    @HareguaMengstu-i8s Год назад +18

    የኔ ዉድ እና ጠንካራ እህት ኮራሁብሽ በአብዛኛዉ የክፍለሃገር ልጆች ታሪካችን ተመሣሣይ ነበዉ።

  • @tesfayebm7372
    @tesfayebm7372 Год назад +9

    የመማር ጥቅም ሁለ ገብ ነው ለሚዲያ ቅርብ ባትሆን ኖሮ አፋልጉኝን አታይም ነበር ቀሪው ዘመንሽ የተቃና እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Год назад +9

    ጫማ መጥረግ ወይም ያልተለመደ ስራ መስራት በሐገራችን ዉርደት ይመስላል፡፡የሚገርመው ግን በታላቋ አሜሪካ ናሽናል ኤርፓርት ጫማ የሚጠርጉ ከማንም በላይ የሚያገኙ አይቻለሁ፡፡ ስለዚህ ይህችን ወጣት አክብረሽ አድንቀሽ የተሰማሽን በመርዳትሽ እናመሰግናለን፡፡ ጎበዟ ኢንጂነር ነገን የተሻለ እንደምታደርገው አንጠራጠርም፡፡

  • @kefenegurmu7810
    @kefenegurmu7810 Год назад +12

    At age 17, she was rejected from college.
    At age 25, her mother died from disease.
    At age 26, she suffered a miscarriage.
    At age 27, she got married.
    Her husband abused her. Despite this, her daughter was born.
    At age 28, she got divorced and was diagnosed with severe depression.
    At age 29, she was a single mother living on welfare.
    At age 30, she didn't want to be on this earth.
    But, she directed all her passion into doing the one thing she could do better than anyone else.
    And that was writing.
    At age 31, she finally published her first book.
    At age 35, she had released 4 books, and was named Author of the Year.
    At age 42, she sold 11 million copies of her new book, on the first day of release.
    This woman is J.K. Rowling. Remember how she considered suicide at age 30?
    Today, Harry Potter is a global brand worth more than $15 billion dollars.
    Never give up. Believe in yourself. Be passionate. Work hard. It’s never too late.
    She is J.K. Rowling.
    Keep following Dr. Elijah Africa

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 Год назад +21

    እሱ መደሀኒያለም ቸሩ አምላክ ፈጣሪያችን ይርዳሽ ድንግል ማሪያምዬ ትርዳሽ ትደግፍሽ❤❤❤

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Год назад +12

    አይዞሽ እንኳን ተማርሽ ዋናዊ ነገር አምላክ ጤና ይስጥሽ አድራሻዋን ወይም ስልኳ በሊቀቅ ወ/ት ፍሬሕይወት እግዚአብሔር የሰጣት ገዘብ ማጣት ነገ ይገኛል ዋናዉ እዉቀት ነዉ አያለቀሰኩ ነዉ ያየሁት የጦርነት ትረፉ ይሄነዉ የዚች አገር ችግር ድህነት ነዉ መዋጋት ካለብን ፖለቲካ ሣይሆን ደህነትን ነዉ።

  • @masalt1424
    @masalt1424 Год назад +14

    ሰዉ እንዲረዳሽ የሚታወቅ ሚዲያ ላይ ፈልገሽ መቅረብ አለብሽይህን ሚዲያ ማመስገን ያስፈልጋል

  • @ferehiwottaye9062
    @ferehiwottaye9062 Год назад +5

    ወይ ጉድ ስራሽ ጥንካሬሽ ለብዙወች ተስፋ ይሰጣል
    አስር ሽህ??? ወይ ጉድ 😅 ግብር 😅
    በርች አንች ገና ለሀገራችን ትልቅ እንቁ ነሽ
    አድናቂሽ ነኝ❤

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 Год назад +13

    ጉበዝ የኔ ቆንጆ!
    ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ..
    እግዚአብሄር ይጠብቅሽ🙏🏽

  • @bisratsolomon912
    @bisratsolomon912 Год назад +8

    እናመሰግንሻለን ወ/ሮ ፍሬህይወት በስራ አመራርሽ ብቻ ሳይሆን ለሰው መልካም ምኞትሽም እናከብርሻለን ተባረኪ !!!!

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 Год назад +11

    በጣም ጀግና ሴት እቺ ወደፊት ትልቅ ስወ ትሆኛለሽ ❤️

  • @solomongizaw3772
    @solomongizaw3772 Год назад +5

    ፍርዬ ከጀግንነትሽ በላይ ዛሬ የፈፀምሽው ውስጤን ደስስስ አሰኘው እዴት ላመስግንሽ ቃል የለኝም ግን አንችን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን ሁሌም ከጎንሽ ይሁን

  • @tewahdoteshome8717
    @tewahdoteshome8717 Год назад +2

    የደሴው ከንቲባ ግን በጣም ያሳዝናል እንዴት ቃሉን አይጠብቅም ወይስ ገንዘቡን ራሱ ተጠቀመበት? ይህቺ ልጅ በጣም ጀግና ነች ለሴቶች እህቶቻችን ትልቅ አርአያ የምትሆን ነች በዚህ ላይ ሪስክ ውስጥ ገብታ ነው ልጅቷን ከቤተሰቦቿ ያገናኘችው ለዚህች ልጅ ቢቻል ከዚህ የበለጠ ነገር ነበር ሊደረግላት የሚገባው ቃል የእምነት እዳ ነው !! ቃል የገባችሁ ሁሉ እዳ አለባችሁ !!እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ !! በርቺ ህልምሽን ያኑርሽ !!!ሼም ሼም ሼም ለወሎ ደሴው ከንቲባ፡፡

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 Год назад +16

    She is outstanding and confident.

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +7

    የደሴው ከንቲባ ቃሎትን ጠብቁ ያሉትን 50 ሺ ብር ይሰጣት የህፃን ልጅ ህይወት ነው ያዳነችው ከእግዚአብሔር ጋር

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Год назад +8

    ለሞራልሽ እና ለጥንካሬሽ ተምሬያለሁ ብለሽ ስራን አለመናቅሽ በእውነት ታላቅ ክብር የሚገባሽ ለብዙዎች አርአያ የምትሆኚ ጠንካራ እና ጀግና ሴት ነሽ የወደፊቱን ራእይሽን ሕልምሽን ፈጣሪ እንዲያሳካልሽ ከልቤ እመኛለሁ በምንችለው አቅም ሁሉ ከጎንሽ እንሰለፋለን በርቺ

  • @ahmedabrahim5201
    @ahmedabrahim5201 Год назад +4

    ኢንጂነር ፍሬ ህይወት አላህ ይርዳን በእስር ሽብር ጫማ መግዛት ትችል ነበር ለመርዳት ያረገችው ነው

  • @emuhune1560
    @emuhune1560 Год назад +13

    አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ ያግዝሽ

  • @bekelejimma5765
    @bekelejimma5765 Год назад +5

    ለመርዳትና ለማበረታት የደረገሽውን ክብርት ወ/ት ፊሬህይወት የላቀ ምስጋናዬ ይድሰሰሽ ውብ ነሸ ።

  • @mesafint44
    @mesafint44 Год назад +3

    ፍርዬ በወጣ ይተካ
    እናመሰግናለን

  • @tamefieshek9165
    @tamefieshek9165 Год назад +6

    የቻናሉ ባለቤት ተባረክ ልጆችህ ይባረኩ!
    ኢንጅነር ምን ተዓምር የምትሠሪው ሁሉ ይባረክ አንበሲት በርቺ!!

  • @yohannesberhane3247
    @yohannesberhane3247 Год назад +25

    Wow, she's very brilliant, courageous and an examplary young lady, who's not afraid to get down and dirty to earn for a living. I'm so proud of her work ethic. Her will to survive on her own with her not just brain but also her shoulder instead of the easy way out and not looking for a handouts is something to be admired and be proud of. The country could use some more people like her.

    • @great-full3612
      @great-full3612 Год назад +1

      Absolutely agree! And she will be very successful

  • @endaleyifrubelachew1696
    @endaleyifrubelachew1696 Год назад +11

    I really appreciate her decision!!!

  • @kesstekesste195
    @kesstekesste195 Год назад +7

    I am eritrean you are amazing brilliant strong person I proud of you you’re in the rights truck god bless you

  • @throwbackvibezz6757
    @throwbackvibezz6757 Год назад +1

    አሁን አንድ ሀብታም አማራ የለም ???ለገዳዩ ለአብይ አህመድ መፅሀፍ 11ሚሊዬን ብር አውጥቶ ገዝቶ የለ ለምን ለዚች ልጅ አንድ ነገር የማያደርግላት ያማል አይ አማራ ለማንም ስታዋጡ ትውላላችሁ ለዘራችሁ ግን ምንም አታደርጉም ለኢሳትና ለግንቦት ሰባት እየተባላችሁ ለነታማኝ በየነ ስታዋጡ አልነበር ምነው ለዚች ወጣት እርዷት

  • @TeferaWardilo
    @TeferaWardilo Год назад +2

    አንቺ ዓላማ ያለሽ ትልቅ አእምሮ ያለሽ የሀገራችን ተስፋ ባለራዕይ ነሽና እግዚአብሔርም ወገኖችም ይረዱሻል፤ በርቺ አይዞሽ የነጌ ባለሃብት ነሽ፥ ነጌ ሌላ ቀን ነው፥ ሊነጋ ሲል ይጨልማል፥ አሁን ግን እየነጋልሽ ነው። ነጌ በትልቅ ደረጃ እናይሻለን፤ ጀግኒት የብዙዎች ተምሳሌት።

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 Год назад +4

    ጎበዝ ጉብዝናሽን በጣም አድንቀዋለሁኝ በርቺ አላህ ከፍ ያለ እንጅራ ይስጥሽ❤

  • @gebreherego6746
    @gebreherego6746 Год назад +7

    She is very brilliant with hope for her future life . The other young people must learn from her . She is the best example for every body . So we must support her financially and morally . Let’s know her contact address .

  • @winterwolf5510
    @winterwolf5510 Год назад +3

    ተመልከት አነቃቂ ተግባርን በወሬ ሳይሆን በተግባር በአዳራሽ ሳይሆን በመንገድ በስሜት ሳይሆን በሰከነ አንደበት አይዞሽ የማያልፍ የለም በርቺ እህቴ

  • @ethiopia1enate660
    @ethiopia1enate660 Год назад +2

    ግን በስብሰባው ላይየነበሩት የሴት ኢንጅነሮች ይህችን ተባብራችሁ አቋቁሟት ለሴቶች ምሳሌዎች ትሆናላችሁ

  • @alemayehuabreham4536
    @alemayehuabreham4536 Год назад +4

    አሁን እየሰራሽ ያለሽው ስራ የግልሽና ከተቀጣሪነትም የተሻለ ስለሆነ፣ በሰዎች ግፊት የተሻለ የሚመስል ነገር ግን ፍላጎትና ደስታን የማይሰጥሽ ስራ እንዳትጀምሪ። ከዛ ይልቅ ውስጥሽን እያዳመጥሽ ያመንሽበትን ብቻ በመስራት ታድጊያለሽ።የንግድ ስራ መፅሐፍትንም አንብቢ። ትልቅ ደረጃ ላይ እንደምትደርሺ ግን ቅንጣት ጥርጥር የለኝም !!!በርቺ የኢትዮጵያ ጀግና !!!!

  • @genetkwt6461
    @genetkwt6461 Год назад +4

    የኔ ፍቅር እግዚአብሔር የልብሽ ማሻት ይሙላልሽ

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 Год назад +2

    ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ስትማር አቃታለሁ እ/ር ካንቺ ጋር ይሁን

  • @Mesel-t3c
    @Mesel-t3c Год назад +2

    ፍሬየ ሥራሽ በጣም ያሥደሥታል ነገር ግን የተሻለ ሥራ አፈላልጊላት በርች ❤❤❤❤❤🎉😂🎉😢😢😢❤❤❤❤

  • @yeshimelaku5769
    @yeshimelaku5769 Год назад +5

    ጎበዝ የኔ እህት እግዚአብሄር ሀሳብሽን ሁሉ ይሙላልሽ

    • @tsibuta631
      @tsibuta631 Год назад

      በርቺ ጀግኒት አንድ ቀን ይህ ሁሉ ታሪክ ይሆናል።

  • @kaleb20011
    @kaleb20011 Год назад +7

    You are very good girl keep it up. May God bless you.

  • @SelesheLegesse
    @SelesheLegesse Год назад +4

    This is a very bright and honest girl who is marching towards sucess keep up madam but how dare is my country putting the right people in the wrong place and wrong people in furnished public offices I am feeling sad

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Год назад +6

    እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ።

  • @tendiemekuriaw6500
    @tendiemekuriaw6500 Год назад +1

    እሱ መደሀኒያለም ቸሩ አምላክ ፈጣሪያችን ይርዳሽ ድንግል ማሪያምዬ ትርዳሽ ትደግፍሽ

  • @girmaadamutafese2464
    @girmaadamutafese2464 Год назад +4

    እዉነትም የሕይወት ፍሬ❤ተባረኪ።

  • @mz4290
    @mz4290 Год назад +4

    Be careful that lady even if she is in prison you don't know who may be attack you!

  • @demelashnega7982
    @demelashnega7982 Год назад +3

    አይዞሽ እህቴ እ/ር ይረዳሻል በሪቺ ተስፋሽን በአምላክሽ ላይ አድርጊ እርሱ በከፍታ ብቻ አይደለም በዝቅታ ውስጥም መንገድ አለው። አንዱን አቅም ያለው ቀና አሳቢ ሰው ያስነሳልሻል።

  • @gigmichaeltilaye
    @gigmichaeltilaye Год назад +3

    ወ/ት ፍሬህወት እግዚሃብሔር ይስጥሽ የስራ ጀግኖች ጀግና ሰራተኛም ይወዳሉ አልፎም ያበረታታሉ።

  • @wakbushgeleta9996
    @wakbushgeleta9996 Год назад +2

    ቆራጥ የሆንሽ ልጅ ነሽ አለማሽ የሚደነቅ ነዉ በርቺ

  • @tadwader7524
    @tadwader7524 Год назад +10

    ቃል የገቡት ሁሉ ቃላቸውን ይጠብቁ ቃል አባይነት የሰውን ልጅ ያቀላል የኢትዮቴሌ ፍሬ እግዚያብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጣት!!

  • @ahmedsiraj1899
    @ahmedsiraj1899 Год назад +1

    😢በጣም ያሳዝነል በዝህን ያህል ደረጃ ተቸግራ ተምራ ዛሬ ላይ ግን ስራ የለመያዟ እጅግ ያማል አላህ እንደው የሰው እጅ የማታይበት የራስሽ የሆነ የምያሳርፍ እንጄራ ያውጣልሽ እህቴ

  • @fikadugebreslase9229
    @fikadugebreslase9229 Год назад +2

    በምን መልኩ ላግኛት ላግዛት ፈልጋለው

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Год назад +4

    እገዜአብሔር የልቦናሽን ይፈጽምልሽ ❤❤❤

  • @AnaNato
    @AnaNato Год назад +1

    አሁን ስራ አስፋፍታ ጫማ ቤት ከፍታ ትስራ ከጥገና ጋር።

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ Год назад +2

    አደራ ወንዶች እንዳያታልሉሽ

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 Год назад +9

    እግዚአብሔር እምላክ ይርዳሺ። በእሁን ዘመን ስራ እይነቅም። እይዞሺ የእኒ ጀግነ ይጣይቱ ልጂ። ይህ ቀን ያልፍል ነገ ሊላ ቀን ነው። እንደበትሺ ይማርካል።

    • @gizubekele7746
      @gizubekele7746 Год назад

      ልጅትዋን ከምታስለፈልፍ ከጠየካት በሃላ የዳስህን ድርሻ እትለግሳትም ንፉግ😢

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Год назад +2

    ፍርዬ ለዚች ልጅ ቦታ አታጪላትም ብዙ የሥራ ነፍሰገዳይና አልምጥ .....ወዘተ ተሸክመሻል ለዚች ልጅ ሥላደረግሽላት ቸርነት ደሞዝሽ ከላይ ነው ተባረኪ እወድሻለሁ ደግሞ በምትሰሪው ሥራ እጅግ አድናቂሽ ነኝ

    • @eliaswoldeyesus3795
      @eliaswoldeyesus3795 Год назад

      አንተ ብዙ ሥራ ማይወድ እንደለ እንደት አወክ ስለማትቀዉ ነገር አታዉራ እሽ ደነዝ

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 Год назад +1

    ይህ ጠያቂ በጣም ያናድዳል። መርማሪ ፖሊስ ነው እሚመስለው እኮ! ቲሽሽሽ!!

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 Год назад +3

    ቃል የእምነት እዳ ነው !! ቃል የገባችሁ ሁሉ እዳ አለባችሁ !!
    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይርዳሽ !! በርቺ ህልምሽን ያኑርሽ !!! ❤❤

  • @ayelelemma2329
    @ayelelemma2329 Год назад +2

    Beimnet’s story teaches us so many lessons. The most important one for me is the recognition that each one of us are capable of being responsible for ourselves. Self reliance is a very powerful force in actualizing our potential, our God given talent, our sense of responsibility to ourselves, respect for work no matter what the job description is, humility that one is not more important than any kind of work, that work is noble. Thousands of our college grads without employment can learn a lifelong lesson from this young lady. The day our youth realize this belief and get to work our country will be on her way to unleashing the energy, creativity, self reliance, productivity, dynamism of millions of her children thereby becoming a wealthy, proud and industrious nation. Oh! I forgot, that will be the day when not many will be waiting for the government or private businesses to create jobs for them. Hallelujah, God bless Beimnet!!! All Ethiopia’s youth are free!!!

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu2590 Год назад +5

    God bless her life .she is too strong

  • @ayalewworkneh9061
    @ayalewworkneh9061 Год назад +1

    ስምን መልዓክ ያወጣዋል ነው የሚባለው ? ዕውነትም ታዓምር!! በርቺ የኔ እህት እስኪያልፍ ያለፋል አይደለም የሚባለው?

  • @gizubekele7746
    @gizubekele7746 Год назад +3

    ሐሳብሽን የሰራዊት አምላክ🎉❤🎉ይርዳሽ

  • @netsib3805
    @netsib3805 Год назад +3

    Ayi Ethiopia, mehayim zeregna botawon yizo😢

  • @esyasahailu8582
    @esyasahailu8582 Год назад +1

    ገና ብዙ እድል የሚጠብቃት ልጅ ናት እርጋታዋ ጨዋነቷ ብቻ በቂ ነው እግዚአብሔር ይከተልሽ ለብዙ ሠው አርአያ መሆን ትችላለች

  • @EthiopianMandafro
    @EthiopianMandafro Год назад +3

    እሄ የፅንፈኞች ዘመቻም ነው እንደገና ልክ ነው ኢትዮጵያ ደሃ ኣገር ነች የሙህር ስራ ፈት ኣገር ነች

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Год назад

      Lik nesh yemehayim poletica ager techemalekech.

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 Год назад

      "ፅንፈኛ" ከአብይ ታርጋዎች የተወሰደ

    • @KeseteKidane-t3s
      @KeseteKidane-t3s Год назад

      Gobez lij nesh my God sge very humbel

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Год назад +1

    አይ ኢትዮጵያ ኢንጅነር ሆኖ ሊስትሮ ያሳዝናል::

  • @iloveyoumakdigoodluck478
    @iloveyoumakdigoodluck478 Год назад +2

    ጥሩነት ለራስ ነው፣ መልሶ ይከፍላል። ጌታ በረከቱን ይስጣችሁ

  • @wegf6808
    @wegf6808 Год назад

    አልገባኝም ከንቲባው ቃል የገቡትን ብር የሚሰጡት ከኪሳቸው ነው ወይስ ከመንግስት ካዝና?? ከመንግስት ካዝና ከሆነ በምንድነው ሂሳቡን የሚያወራርዱት???

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад

    ጎበዝ ጀግና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለሽ የቀለም ፋብሪካ ትከፍቻለሽ እግዛቤር ይርዳሽ ልፋትሽን ይቁጠርልሽ ❤❤❤❤❤

  • @tamefieshek9165
    @tamefieshek9165 Год назад +1

    ክብርት ፍሬሕይወት
    ትልቅ ሰው ነሽ ከዚሀም በላይ ትልቅ የተከበርሽ ያድርግሽ

  • @gizachewabdeta4044
    @gizachewabdeta4044 Год назад

    ኢንጂነር ባለሙያን በ2500 ብር የሚቀጥር ኢንቨስተር፣ ምናልባትም ለማበረታቻ ተብሎ የገበሬውን መሬት በነፃ የወሰደ፣ የባንክ ብድር በነፃ ያገኘ፣ 10,000 ....50,000 .... ያ የአንድ ነፍስ መዳኛ ሊሆን ይችላል፣ የብዙሀኑ ደሀ ልጅ ህይወትስ? ኢትዮጵያ አደገች ተመነደገች ፣ የሚባለው ነገር ፣ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፣ ..... መሬቱም ገንዘቡም ለባለሀብት ተብዬዎቹ ተቸብችቦ በምንና እንዴት፣ ምንስ አይነት ሥራ ይፈጠር? የዚህች ጠንካራ ሴት ህይወት፣ በሴትነቷ የደረሰባት ፈተና ተጠይቋል?

  • @Misneb
    @Misneb Год назад

    ጥያቄና መልሱ በተለይ የጠያቂ ጋዜጠኛው አጠያየቅ የፖሊስ ምርመራ ነው የሚመስለው፣ በዚህ ላይ ድርቅ ያለና ምንም አይነት ርህራሄን (sympathy) የሚገልፅ ሀሳብ ያልታየበት ነበር።... ሆኖም ግን የልጅትዋ ህይወት ትግል የበዛበት ቢሆንም ላለመሸነፍ እያደረገች ያለችው ጥረት ተፅፎ የመማሪያ መፅሀፍ እንደሚሆን አምናለሁ። በተረፈ ምርምር ለሚያደርጉ የስነልቡና ምሁራን/ተመራማሪዎች በዚች ልጅ ህይወት ዙሪያ (ከዳንግላ እስከ አዲስ አበባ) ጥናታቸውን ቢያደርጉ ለብዙ ወጣቶች የስነ ልቦና ችግሮች መፍትሄ እንደሚያገኙ አምናለሁ።

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 Год назад +2

    ወይ ደሴና ከንቲባዋ

  • @adanedema6031
    @adanedema6031 Год назад +2

    ለክብርት ፍሬሕይወት ታምሩ ለህታችን የሰጠሽው ብር ልጂታን ለማበረታትና ለሌሎች ምሳሌ ትሆናለች ብለሽ ያደረግሽው ስጦታ እኔ በግሌ ከልብ ላመሰግንሽ እወዳለው ፣ ሌላውም አንዳች ባበረታታት መልካም ነው ስል አንዳዶቹ በሌላ ነገር ባያስቡ እላለውኝ ።

  • @Litata7
    @Litata7 Год назад +3

    ጠንካራ ጽኑ አላማ ያለሽ ከአንቺ ብዙዎች ብዙ ይማራሉ

  • @fikadugebreslase9229
    @fikadugebreslase9229 Год назад +1

    እባካችሁ እቺን ልጅ ላግዛት ፈልጋለው በምን ላግኛት እባካችሁን አገናኙን

  • @gezahegnabebe2387
    @gezahegnabebe2387 Год назад +3

    ጥረትሽን አይቶ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @GonGo-nm1kc
    @GonGo-nm1kc Год назад

    ይሄ አኮ የሁላቺንም ቺገር ነው ሁላቺነም ድግረኤ ይዘን ፓርኪንግ ነው የምንሰራዉ አድሜ ለዝ mengist

  • @medid.454
    @medid.454 Год назад +4

    I remember, when I was freshman student 1st year 1st semester Noone sent me even single loonie. I was broke, the funny thing is I didn't even have extra free papers. I was collecting one side free papers from department offices area for calculations like maths, mechanics, finally I left with one last pen and that was not easy to me to ask free pen from roommates, because of my being broke they were not my friends. And Noone was interested to spend time with me. And most of them they were expecting I will be fired because of less result. But, that was wrong estimation upon me. I was good in my class but, bad in my pocket. The reason why I am sharing my story on this media is to say thank you to ❤ENDALE ❤. The day was Friday and the next Monday will be started 1st year 1st semester final exam most of the subjects 50% out 100%. But, some of them 60% out of 100%. Most of freshman students were stressed. On this day, FRIDAY, I have been sitting outside of campus beside the convenience store and I was thinking how to get where to get one pen for my final exam. Because, my last pen that I had was almost done. SUDDENLY, a student his name ❤❤ENDALE ❤❤ came to me he say HI to me and went to the store and bought two pen one for him one for me. And, he came to me he gave it to me. WOW!! I didn't ask him I DIDN'T EVEN TALK TO ANYONE THAT I AM RUNNING OUT OF PEN. NOONE, KNOWS WHAT I WAS THINKING EXCEPT DEAR LORD AND HIS BELOVED MOTHER.That was big surprise to me that will remain as the greatest 🙏 and biggest gift ever to me FOREVER. ENDALE MY BROTHER THANK YOU SO MUCH. I couldn't find you by fb or by friends to say you thank you. I know I didn't say thank you when you offered me the pen because I was too much surprised. Hope I will meet you when I come back to Ethiopia brother 🙏. And I hope everything is going well with you 🙏 ❤️.

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 Год назад +1

      አመሰግናለሁ ማለት በጣም ደስ የሚል ደስታ ይሰጣል
      ውለታን አለመርሳትህ አስተዋይነትህን ይገልፃል
      ብዙወቻችን ማመስገንን እንደ ቀልድ አይተን ግዴታ የምናስመስል ነን
      ጎበዝ ችግርም ደስታም ያልፋሉ ቁምነገሩ ሁሉንም አቀባበላችን እና አሸኛኛችን ነው
      እንዳለም ጥሩ ስራህን ቀጥልበት ይህው ፍሬ አፍርቶልሀል
      ጥሩ ስራ

  • @AmareFanta
    @AmareFanta Год назад

    ኢንጅነር ተአምርት በለጠ ለስንት ሚሊየን የመንግስትን ስራ ለሚጠብቅ ወጣት አርአያ ትሆኛለሽ ! ! ! በተግባር አሳይተሻልና :: ፈጣሪ ምኞትሽን ያሳካልሽ መ/ር አማረ ፋንታ

  • @mz4290
    @mz4290 Год назад +2

    You will be Open shoes shops, including shoes factory 🏭 future. God help 🙏 ❤❤

  • @20204606
    @20204606 Год назад

    የደሴ ከንቲባ ብዙ ሲወራለት ሰምተናል። 50,000 እጥፍ አርጎ እንደሚሰጣት ተስፋ እናረጋለን

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se Год назад +2

    በተመረቀችበት ሞያ ስራ ብትቀጠር ይሻላታል

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Год назад +2

    WOw EGZABHER YERDASHE YOU ARE STRONG GIRL❤

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 Год назад +2

    Please be careful they attack you please change your address

  • @solomonnebiyu7263
    @solomonnebiyu7263 Год назад

    ይህን ያደረገችሁ አዳነች አቤቤ ብትሆን ግን ማንም አያመስግናትም ነበር ፣በብሄር መመስጋገን አይነፋም

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Год назад

    በጣም ጎበዝ ፈታ ብለሽ ማዉራትን ልመጂ ይህቺ አለም ፈዘዝ ካሉ አይሰራም ካጭበርበሪ ወንዶች እንዳይጠጉሽ ጠንክሪ።

  • @demekeerkato7117
    @demekeerkato7117 Год назад +3

    God change here life

  • @wakogelgelo6652
    @wakogelgelo6652 Год назад +2

    ፍሬ መልካም ልብ ያልት ሴትናት ፍርዬ ሺህ ዓመት ትኑርልን

  • @yoditewuob
    @yoditewuob Год назад +1

    ጀግና ሴት ትልቅ ቦት እንደምትደርሽ ከዚሁ ያስታውቃል

  • @rahelzegeye9650
    @rahelzegeye9650 Год назад

    ኢትዮጵያ የትማረ የሚውድቅባት ለምን እንደሆን ታውቃላችው።

  • @techawatch
    @techawatch Год назад +1

    አይዞሽ ጊዜ ያልፋል ሁሉም ይስተካከላል ስራ ክቡር ነው።መንግስት ሰወች የሚፈልጉት ፊልድ እንዲማሩ ቢያደርግ ጥሩ ነው።ሰው ያለፍላጎቱ ይሄን ተማር መባሉ ትክክል አይደለም።አንዳንድ ሴቶች ራሳቸውን አዋርደው ስጋቸውን ሽጠው ከፈጣሪም ተጣልተው ርካሽ ቦታ ላይ ይገኛሉ ማጣታቸውን እንደ ይቅርታ ይወስዱታል ግን ስህተት ነው ይችን ልጅ ግን አለማድነቅ አይቻልም።ስራ ያላችሁ ቅጠሯት ለሷ የሚጠቅማት ስራ ብትሰጧት ነው እንድትናገር መጋበዝ አይደለም።የደሴ ከንቲባ የተባሉት ቃል የገቡላትን ይስጧት ቃል ቃል ነው።

  • @merrysayfoo4509
    @merrysayfoo4509 Год назад

    GHEGENA EGZEYABHER YETDASHIL ENATE WANAW THENACJ NHEW

  • @medid.454
    @medid.454 Год назад +8

    You are strong 💪 our sister. Keep it up! The best is yet to come. And bro you need to ask them to keep them their words.

  • @tilahunkebebegn
    @tilahunkebebegn Год назад

    የደሴ ከንቲባ ቃላቸውን እንደሚጠብቁ ተስፋ አለኝ

  • @jamalmohammmed
    @jamalmohammmed Год назад

    ወይ ፍሬ ሂወት መልክ ብቻ አደረም ቀናነትሽ ያምራል ኑሪልን