የደም መሬት -የደም ጠረፍ // ጉርጉሱም // የተረሸነው የባህር ሀይል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 38

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 8 месяцев назад +4

    ይህንን እውነት ትውልድ ሊስማው ይገባል የደርግ ካድሬዎችና ደህንነቶች መቀጣጫ እያሉ ብዙ የደሃ ልጆችን ደም በከንቱ አፉስስዋል በእግዚአብሄር ችርነት አትርፎኝ እንጅ እኔም ከሌሎች ጋደኞቼ ጋር የነዚህ ልጆች እጣ ሊደርስኝ ተዎስኖ ነበር ግን ፉጣሪ ስላልፉቀደ ሳይሆን ቀረ ይህንን ግፉ የፉፀሙት በዛው ቦታ ዋጋችውን አግኝተዋል ።

  • @hermonrobel4451
    @hermonrobel4451 3 месяца назад +1

    Eritrea 🇪🇷 is sovereignty country, shabiya forever awet nehafash

  • @teta8527
    @teta8527 7 месяцев назад

    Thank you for sharing yesew heywot eko kebur new.

  • @yh4es
    @yh4es 8 месяцев назад +3

    ዛሬ ይሄን ታሪክ ስሰማ ልክ ትላንት እንደተደረገ ነዉ የተሰማኝ
    በዛን ወቅት የተረሸኑት በሙሉ ምንም ጥፋት የላጠፉ ምስኪኖች ነበሩ ነገር ግን ሞት ለሁሉም የማትቀር ሆነና እነ መኩሪያ ም ያን ሁሉ መርከበኛ አእረሽነዉ እሱም ምፅዋ ላይ በሻቢያ ተገደለ
    የወቅቱ አንዱ እስረኛ ነበርኩ
    ሁሉም በሚባል መልኩ ጓደኞቸ ነበሩ

  • @Guluhama
    @Guluhama 8 месяцев назад +3

    ኣነ ሓፋሽ ውድብ ህዝባዊ ግንባር ስለዝነበርኩ ኣብ 1982 ተኣሲረ ድሕሪ ኣሰቃቒ ምርመራ ኣብ ማርያም ግንቢ ናብ ሰምበል ሓሊፈ። እዚ ሕጂ ዝተገልጸ መርሸንቲ 11 ኣባላት ሓይሊ ባሕሪ ኢትዮጵያ ኣብ ቤት ማእሰርቲ ሰምበል ምሳና ተኣሲሮም ነይሮም። ጠቕላላ ብዝሒ እቶም ነቪ 37 ኮይኖም 11 ካብዚም ኣብ November 1982 እመስለኒ ተረሺኖም። እቶም ዝተረፉ 26 ካብ 5 ክሳብ 15 ዓመት ተፈሪዶም። ደርጊ ንኩሉ ኤርትራዊ ይኹን ኢትዮጵያ ዜጋታት ራዕዲ ይፈጥር ዝነብረ። ከም ሳዕቤኑ ክኣ ብዙሓት ተቐቲሎም። ህዝቢ ዓለም ሰላም ክረኽብ እንተኾይኑ ስርዓታት ውልቐ መለኽቲ ክጠፋኡ ይግባእ።

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 8 месяцев назад +1

    Very very heartbroken. When I heard this music , I'm crying because in1969
    I was 9 years old and I was listening it.
    Moreover, it remembered me the formers Ethiopian army memories that they left without any benefits but Meles Zenawi rewards his Gurrela fighters . That was very very heartbroken!!! It is changing a Golde with Dust !!!

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 8 месяцев назад

      I am about the same age as you and amazingly you are describing my feelings about the whole thing you are said here.❤

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 8 месяцев назад

    Thank you so much my dear!

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 8 месяцев назад

    Thank you those new generation for sharing us the History that strongest Ethiopian army who died abd scarfied for ethiopian people but they did not deserve anything!! Painful!! Many of them died in Erterian dessert for nothing during thst horrific civil war during the Derge.

  • @abubkerhussen5189
    @abubkerhussen5189 8 месяцев назад +1

    Betam Des telaleh trkah yamrale gn setlku tekoyaleh tolo tolo lekek u bro

  • @hailutadesse2230
    @hailutadesse2230 8 месяцев назад

    ገራሚ ማስታወሻ ነዉ...ራሷን የበላች ምድር...ፈራጆቹ ኣመትም ኣልቆዩ በሰፈሩት ተሰፍሯል...ትዝ ይለኛ 1981 ዓ.ም

  • @fanuelyodit7219
    @fanuelyodit7219 8 месяцев назад +1

    ኣንባቲካ ሳይሆን እምባትካላ በሚል ይተካ ከይቅርታጋ በርቱ ቀጥሉበት

  • @aymenmusa3638
    @aymenmusa3638 8 месяцев назад +1

    Derg yejachun yestachu

  • @Guluhama
    @Guluhama 8 месяцев назад +1

    በደርግ ዘመነ መንግስት ያልተነገረ ካልሆነ በስተቀር ያልተደረገ ኣልነበረም።

  • @kinfebiru2291
    @kinfebiru2291 8 месяцев назад

    ያሳዝናል ቦታው ላይ ነበርኩ ፍፁም መሆን ያልነበረበት መርከበኞቹ ውስጥ የሰፈሪ ልጅም ነበር የራሴን እይታና የበታው የወቅቱ ገጠመኝ ሰፉ አድርጌ ለማቅረብ እሞክራለሁ በተለይ ተጠይቀው የነበረው ጥያቄ እና ያስገደላቸው ጉዳይ አልተነካም

  • @Oziantemesgen
    @Oziantemesgen 8 месяцев назад +2

    እንታይ ዪምልከተካ ብዛዕባ ጎርጉሱም ለቑማጽ ዋሒድ።

  • @NuredinSiraj-g7s
    @NuredinSiraj-g7s 3 месяца назад

    ጊዜ ዳኛ ነው

  • @danieltesfay8920
    @danieltesfay8920 8 месяцев назад +1

    The background music is so irritating. Can't you choose a more melodious and fitting song?

  • @טסנה
    @טסנה 8 месяцев назад

    ችግሩ አሁንም እንኳን ይህ ግዲያ አልቆመም ትግራይ አማራ ክልል ኦሮሞ ክልል በመንግሥትም በተቃዋሚወችም እየረሼኑ ቢዲዮ ቁርፀው በእጃችን ስልክ ይልኩልናል
    የዚህች ሀገር ዩፓለቲካ ችግር ግን መቼ ይፍታ ይሆን????? አይ ይህች ሀገር

  • @Meiry756
    @Meiry756 8 месяцев назад

    Wey’Gud + Wey’Halewlow Ye’nante Shinfe’tu Yale’ Mekebel Mikniyat Mefter Ye’nante BHREYAT’new !!!Meche’new Te’SHENEF’n Yemitilut ?

  • @fekadugebreyohannes3672
    @fekadugebreyohannes3672 8 месяцев назад

    What I have been hearing lately is that General Tariku and Kasa was brutally killed and the poor were neglected by their own bosses. It's like we never had a good general

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 8 месяцев назад

    Ewenet new gize dagna new, gen yanen kifu bariya Menegestu feredun sayagegn benesanet yenoral😡

  • @YM-yo7jf
    @YM-yo7jf 8 месяцев назад

    መርከበኞቹን ተኩሰው እንዲገድሉ የተመረጡት ግድያውን እንዲመለከቱ የተጠሩት ጓደኞቻቸው እንደነበሩ ታውቃላችሁ?
    ያሳዝናል!😢😢

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus7404 8 месяцев назад

    እንደ ደርጉ ታሪክ ልቤን የሰበረው የለም እባካችሁ ማቅረቡን ተውት ለኛ ስትሉ።ታሪኩን ዝምብላችሁ ሰንዳችሁ አስቀምጡት።

    • @tesfagabirteame9607
      @tesfagabirteame9607 8 месяцев назад +2

      ውድ ወንድሜ እባክህ የደርግ መንግስት የወሰደውን አሰቃቂ ልብ የሚሰብር እርምጃ እንድናውቅ ፍቀድልን። የመንግስቱ ኃይለማርያም አስተዳደር በዚ ቻናል ስለ ጥፋቱ እስካውቅ ድረስ መልካም መስሎኝ ነበር።

    • @tesfayenigus7404
      @tesfayenigus7404 8 месяцев назад

      @@tesfagabirteame9607 የሁሉንም ሰው ፍላጎት እጅግ በጣም ስለማከብር የማድመጥ መብታችሁን አልጋፋም ለሰጠሁት አስተያየት ይቅርታ ልቤ በጣም ስለተሰበረ ነው ወንድሜ።እኔ አለማድመጥ መብቴ ስለሆነ አላደምጥም ግን ጥናቱን ይስጣችሁ ወንድሜ

    • @yh4es
      @yh4es 8 месяцев назад

      @@tesfagabirteame9607 በወቅቱ የነዚህ መርከበኞች መረሸነሸ ከተፈፀመዉ ግፍ በጣም ጥቂቱ ነዉ
      ከላይ እንደገለፅኩት እኔም አንዱ ታሳሪ ስለነበርኩ ሰንበል ከሚባለዉ ወህኒ ቤት በየቀኑ እየተወሰደ የሚረሸነዉ ወታደር ከቃኘዉ ሻለቃ እስር ቤት ወ ቄራዉ ትራክ ሲ ተወሰዶ የሚገደለዉ ስፍር ቁጥር አልነበረዉም ዛሬ በህይወት ኖረን ለመናገር በቃን
      በግሌ ከእስር ከወጣን በዉሀላ ከሀገር ወጣሁ አሀን ቤተሰብ አፍርቸ ልጆቸ በሙሉ 4ቱም ዩኒቨርሲቲ ተመርቀዉ ነሮየን በስታ እየኖረከ ነዉ መልሸ አልመጣሁም ልጆቹም ሀገራቸዉን አያዉቁም አንዲመለሱም አልፈልግም

    • @sassone5106
      @sassone5106 12 дней назад

      ወጣቱ ይማርበት ይነገር እንጅ

  • @tekletesfazgi3359
    @tekletesfazgi3359 8 месяцев назад

    Still you don’t teach your people about the history of Eritrea about the federation so on

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 8 месяцев назад

      Why would they?

    • @yh4es
      @yh4es 8 месяцев назад

      ​​@@bmsk0076ምንም ጥፋት አልነበረባቸዉም በተለይ አማረ የተባለዉን ጓደኛችንን ያለ ምንም ሲረሽኑት በጣም ታሞ ነበር መኩሪያ ደሞ አነሱም ከሞት አላመለጠም
      ተድላ ምርጥ ሰዉ ነበር
      ቀሪዎቻችን ደሞ በእስራት ተቀጥተን ተለቀቅን
      ታሪኩን ላቀረብከዉ ሰዉ አመሰግንሀለሁ
      መኩሪያ ዲዲሞ ነፍስህን አይማረዉ
      አስረሻኞቹ እነ በለገም እዛዉ ምፅዋ ዉስጥ በሻቢያ ተደፍቷል

    • @tekletesfazgi3359
      @tekletesfazgi3359 8 месяцев назад

      If they don’t they will pay the price again

    • @bmsk0076
      @bmsk0076 8 месяцев назад

      @@tekletesfazgi3359 we don’t care.