ጉድ! … ሃያት ናስርን ለማግባት ኡስታዝ ሳዳት ከማልን ሽምግልና መላክ የፈለገው ደፋር ልጅ … 😳

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 33

  • @mekiyamohammed2785
    @mekiyamohammed2785 Год назад +4

    እቺን ኮሜንት የምታዩ ሙስሊሞች በአላህ ይዣችሗለህ የኢስላም ወንድማችን ቁርአን ሲቀራ ልብን የሚያ ረጋጋ አ በጣም ጣፋጭ የሆነ አቀራር ነው የይቱብ ስሙ ቃሪእ ቶፋቅ አል ሀበሺ ይላል ስሙ እና በአላህ ግቡ እና አዳምጡት ላይክ ሰብስክራይብ አድርጉ በአላህ ይሁንባችሁ እዴዚህ ያሉ ወንድሞቻችንን እናበረታታ

    • @mekiyamohammed2785
      @mekiyamohammed2785 Год назад

      ግቡ በአላህ ስሙት ስሙ ቃሪእ ቶፊቅ አል ሀበሺ ነው የሚለው እናበረታታው

    • @zeharatube1277
      @zeharatube1277 Год назад

      እኔ አድርጊያለሁ እህት ጀዛኪላህ

    • @mekiyamohammed2785
      @mekiyamohammed2785 Год назад

      @@zeharatube1277 እሺ ጄዛኪላህ ኸይር

    • @Eወሎለገሂዳ
      @Eወሎለገሂዳ Год назад

      ኢንሽአላህ

  • @የወሎአበጋር
    @የወሎአበጋር Год назад +4

    እመዋ እመዋ… ሳዳት ስራ ፈቶ ለእሱ ሽማግሌ… 😅

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Год назад +4

    ማን ነው ይሄ የኡስታዛችንን ፎቶ የዘቀዘቀው ይዘቅዝቀው እና እናተ ዩቱበሮች የኡስታዝ ፎቶ እንደተዘቀዘቀ አታቅርቡ ሲጀመር እንደዝህ አይነት የወረዱ ሰወችን ለምንድን ነው የምታመጦቸው ?

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Год назад +1

    አይ ዘመዴ ጨለለ ሚስኪን የማያውቀውን ሲያቦካ እኛ የአማራ ሙስሊም በሁሉም ቦታ ነው የምንታረደው አላህ አለን ኢንሻ አላህ

  • @muzayin9038
    @muzayin9038 Год назад +1

    Masha Allah😂😂

  • @kwtgulg6797
    @kwtgulg6797 Год назад

    የኛ አገር ወሪ ነዉ ያገባሁት 15 ሳይሞላኝ ነበር ግን የትዳረን ማና አላቅም ነበር ባሌን አላከብር ያዉ ልጅ ማሳደግ እጅ ሚሰት አላገባም ነበር እናም እቢ ብየ ወጣሁ ግን አሁን 25አመት አገባሁ ከዛ አሁን ላይ እደኔ ለባሎ ክብር ያላት ሴትም ያቸ አይመሰለኝም ባሌም ልዩነሺ ነዉ የሚለኝ ሰለዚህ አትጃጃሉ 30/35ያለች ሴት ናት ጉበዝ ሆኗ የምመራዉ ያ ማለት 20ም ሆና ድን ካላት ደህና ልትሆንልህ ትችል ይሆናል 100%3/2ፕረሰት

  • @እህቴየኔስስቴNየአላህጤና

    👍👍👍👍

  • @medna308
    @medna308 Год назад

    ሃዬ ሃዬ

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 Год назад +2

    ሳዳት ምን ያርግህ 😅😅😅

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Год назад

    አህሌን አህምየ እኳን ደህና መጣህ ጠፍተሀል ማነኝ አለ ደሞ የኡስታዞቻችንን ፎቶ የዘቀዘቀው አይ ዘመድኩን ክክክክክክ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ባደባየ መልሱን የሰጠዉ ሰዉ ይመቸዉ

  • @samerasamera9142
    @samerasamera9142 Год назад

    ዘረኝነት ጥብናት ብለዋል የኛ ረሱለላህ

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 Год назад

    አህለን ሀየ ሀየ

  • @ovb2779
    @ovb2779 Год назад

    ዋአለይኩምስላም

  • @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ

    ሀየ ሀየ😮😮😅😅😅😅

  • @amoyyyesuf8919
    @amoyyyesuf8919 Год назад

    ሀዬ ሀዬ አህሜ ጠፍተሀል 😊

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    ሀየሀየ ሳቅህ እደት እደሚያስቀኝ

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ

    አቤት የወሎ አማርኛ እኮ ልዉስ ሀሀሀሀሀሀ

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 Год назад

    kkkkkkkkkkkkkkkk ዘመድኩን እኔንም በሣቅ አነፈረኝኮ ወቸጉድ አጃኢብኮነው

  • @sihamshimels
    @sihamshimels Год назад

    አህለን አህምየው አሊ ሊበጠብጡን ነው ያለው ልጅ ነው ልውስ መባል ያለበት 😂😂😂

  • @ALHAMDULILAH-b4p
    @ALHAMDULILAH-b4p Год назад

    ሳዳት እንዴ እናተ መቸ ስራ ፈታ እሱ እኛ ወዴ አልተፈለገ ቦታ እንዳንገባ ነውጅ የሚናገረን ስናጠፋ እሱ ምን ጥቅም ያገኝ መሰላችሁ ምድረ ጅላጅል

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض Год назад

    አረ አረቦቹ እስከ40 አመታቸው ነው የሚያገቡት ሆ

  • @ovb2779
    @ovb2779 Год назад

    አህሜየትጠፍተህነው

    • @AhmedAliAhmed1
      @AhmedAliAhmed1  Год назад

      ትንሽ ቢዚ ነበርኩ

    • @ovb2779
      @ovb2779 Год назад

      @@AhmedAliAhmed1 እሺውድምአለም፣ሰላምመሆንህ

  • @kzra-xt7dk
    @kzra-xt7dk Год назад

    ሰይድ ጋሌ ዘፋኙ አስገረመህ

  • @toybayimam6422
    @toybayimam6422 Год назад

    Ere ante leji besak gedelkegi kkkkk

  • @eftudire8266
    @eftudire8266 Год назад

    ትክክል ነው እኔ እደግፏለው ከዚህ በፍት እኮ አንዱ የአማራ ሙስሊም እንደተናገረው ከአንድ የኦሮሞ ኡስታዝ ይሻለኛል የአማራ ቄስ ብሎነበር ካስታወስክ እንደ አማራ ዘረኛ አለ እንዴ ግን የራሳቹን ሳታዮ ወደ ኦሮሞ ጣታቹን ትቀስራላቹ አይደለም ምደረ አመዳሞች እስልምናን ከለላ አድርጋቹ የኦሮሞ ብሔርን ለማጥፋት ነው እቅዳቹ ማቼም አይሳካላቹም እናተው አማራዮች ትጠፋላቹ እንጂ ኦሮሞ አይጠፋም የኔብቻ አይሰራም፠👎👎👎👎❌❌❌❌❌

    • @AhmedAliAhmed1
      @AhmedAliAhmed1  Год назад

      ኦሮሞ ዘረኛ ነው አላልንም አንተ ግን መተህ አማራ ዘረኛ ነው እያልከን ነው። ሲጀመር የልጁን ንግግር እንጂ ብሄርም የጠቀሰ የለም። ዘረኛ የትም ቢሆን ከየትም ቢሆን ዘረኛ ነው። ዘረኛ ጃሂል ነው ወይም አላህን የማይፈራ ዟሊም ነው።