ጓደኞቻችሁ እንደሚጠሏችሁ የሚያሳዩ 10 ምልክቶችን | 10 RED FLAGS to Identify Psychological Haters | stoic lessons

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 23

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k Месяц назад +8

    እኔ ቤተሰቦቸም ጎደኞቸም አይወዱኝም በሰብራቴላይ ይደሰታሉ ሳሰረዳቸዉም አይረዱኝም😢

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  Месяц назад +2

      በርትተህ ህልምህን አሳክተህ አሳያቸው። በሰዎች ይሁንታ ላይ አትደገፍ! በርታ❤

    • @All1-n8d
      @All1-n8d 7 дней назад

      The same to you

  • @MuzaAbdalla
    @MuzaAbdalla 11 дней назад +1

    ዉዉዉዉይይይይይ መናደድ ብቻ በጣም ፍትዋ ራሱ ደም ይመስላል አደገኛ በተለይ የሴት ጓደኛ እጭ ሰዉ አስጠላኝ በተለይ በስደት

  • @barakhbarakh291
    @barakhbarakh291 Месяц назад +2

    እናመሰግናለን

  • @TsiHeaven
    @TsiHeaven Месяц назад +5

    አንድ ጉዋደኛ ነበረችኝ እና ለሁሉ ሰው ነበር እየዞረች ስለኔ ምታወራው ስለራሴ ከሰዎች ነበር የሰማሁት አዲስ የማላቃት እኔ የሆንኩሁላ ነው የመሰለኝ እራሴን እኔ ነኝ ከሰው ያራኩት በጣም እወዳት ስለነበር ሰው ሁሉ አስጠላኝ በፊትም ጉዋደኛ የማበዛ አይነት ሰው አደለውም

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله Месяц назад +1

      አይዞሽ እኔም አድት ዘመድ ነበረችኝ ከሁሉምሰዉ ትከጀላለች በጣም አጠግብም አስርብር አምስትም እንሰጣታል ከኛተቀብላ ዙራለሌሎቹ ታማነለች ጂልናቸዉ እድህናቸዉ እያለይ ስማችንን ታጠፋለይ መጨረሻላይ ወላጆቻችሁ አይወዷችሁም እያለችመጣይ ሀገርስንገባ ከኔቤት አብረን እንሆናል ትልጀመር ልበላን አሁን እራቅናት የለለብንን ስምአወጣች አበደች በስድብ ልገለንነዉ ቅናት ዉስጧ ተቃጠለ እምታወራዉ ሁሉ ስለኛነዉ አሉ

  • @BiniyamTiglfrow
    @BiniyamTiglfrow 19 дней назад

    Yes you right

  • @sarasaarraattyy2797
    @sarasaarraattyy2797 Месяц назад

    አመሰግንሃለው!

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 Месяц назад +3

    እዉነት ነዉ ብዙ አመልካች ነገሮች ይታዩባቸዋል። አይጣል ነዉ 🙄! እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @Gdtr-s5w
    @Gdtr-s5w Месяц назад +1

    😢😢እኔግን ማርያምን ሁሉም ሰው እደኔ እየመሰለኝ በጣም እየተጎዳሁነው አዴሰው ተለመድሁ ለመድሁነው እሚጎዳኝ አይመስለኝም ግን💔😭

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 Месяц назад +1

    መራቅ፡ከሁሉም፡ብቸኝነቴ፨

  • @amanutegegn-n5f
    @amanutegegn-n5f Месяц назад

    Abo tebareklegn kiberlegn

  • @Fiqh-tk3oc
    @Fiqh-tk3oc Месяц назад

    ❤❤❤❤❤thanks ✅

  • @MedhanyeTesfay
    @MedhanyeTesfay Месяц назад +5

    የሚቀንቡን ሰዎች እንዴት እናቃለን😢😢😢

    • @tibebsilas
      @tibebsilas  Месяц назад +1

      በተጠቀሱት መንገዶች መለየት ይቻላል👍

    • @AsmaJadi
      @AsmaJadi Месяц назад

      😢😢

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 25 дней назад +1

    ❤🤗

  • @AsmaJadi
    @AsmaJadi Месяц назад +1

    😢😢😢

  • @Eyerus-er5ih
    @Eyerus-er5ih Месяц назад +1

    ❤🎉❤🎉❤👍👍👍

  • @HadHad-v8u
    @HadHad-v8u Месяц назад +1

    🥰🥰🥰🥰🎉

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie Месяц назад

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @amanutegegn-n5f
    @amanutegegn-n5f Месяц назад

    Yigermal ere bizu alu