ህይወታቹን የሚቀይር አጋጣሚ! | inspire ethiopia | shanta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 87

  • @wazircell4223
    @wazircell4223 Год назад +15

    ጌታ ይባርክክ ወድሜ በጣም ልዩ ምክር ነዉ ያለፍኩበት መንገድ ስለሆነ ምክርክ ገርሞኛል በጣም በሰዉ ተከብቤ ለብዙ ጊዜ ኖሪ ፈጣሪን ግን አላዉቅም ነበር ችግር ቢገጥመኝ ጋደኞቼን ነበር ማነሳዉ አድቀን ግን በጣም ወደኩ የምወዳቸዉን ተስፋ ያረካቸዉን ጋደኞች አየዉ በቦታዉ አል ነበሩም በጣም ያስፈራ ነበር የነበርኩበት ግን አሁን ጌታ ይመስን እደኔ ደስተኛ የለም ምክናቱም ሁሉም ነገር ለበጎ ነበር አምላኬን እዳቀዉ እረዳኝ አሁን ብዙ ግርግር አልወድም ብቻዬን መሆን ያስደስተኛል ብዙ ግዜን ማሳልፈዉ በስራ ቸርች ነዉ ስደሰትም ስከፋም ማማክረ ጌታን ነዉ ለዛም ደስተኛ ነኝ ❤❤ተባረክ ምትለቃቸዉ ቢዶች በጣም ያስተምራሉ በርታ❤❤

    • @awettajebe6732
      @awettajebe6732 2 месяца назад

      Endezi aynet ye mindset training ke ne bussinusu lemagnget inbox me

  • @Hana-lt7bi
    @Hana-lt7bi Год назад +15

    ጌታ ይባርክህ አሁንማ ማንም አይስፍልግም እግዚአብሔር ካለ በቃ ነው ❤❤❤❤❤

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 Год назад +2

    ከበቂ በላይ የሚገባውን መልዕክት ነው ምክንያቴምህ ብቻዬን ከፈጣሪ በሰተቀረ እያልፈኩትህና እያረፈኩብት ሰለሆነህ ተመሰገን

  • @netsanetbrehanu6458
    @netsanetbrehanu6458 5 месяцев назад +1

    በጣም አስተማሪ ነው ለልጆቼ በንግሊዘኛ እንዲያዳምጡት ወይም መፃሕፍት ብትጠቁመኝ እንዲያውቁ እግዚአብሔር ይስጥልን::

    • @shantta
      @shantta  5 месяцев назад

      Your Erroneous Zones - Dr Wayne Dyer
      Feeling Is The Secret - Neville Goddard

  • @kassagirmay
    @kassagirmay Год назад +5

    ትክክል ነህ ከፋጣሪ ውጭ ማንም አያስፈልግም

  • @serlalb764
    @serlalb764 Год назад +1

    Thank you ,,,yemirm bichgnintin yemsle ngr ylm bxm lerjim giza yalhubt nw bechayan meramdm hone mezinanat alferam endew more confidence yesmagnal slze mokirut

  • @kirublefekede
    @kirublefekede Год назад +5

    ሁሉ ነገርህ ደስ ይላል እምታነሳው ሀሳብ አቀራረብህ በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 4 месяца назад +1

    Wooow Diniq Timihirit Tebarek Miritu Wedemachin!❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @barkot5565
    @barkot5565 Год назад +2

    አንተ በሰረሀቸው አሰተማሪ በቪዲዮዎች ትውልድ እንደሚቀየር አልጠራጠርም። አንዱ ደሞ እኔ ነኝ። god bless you.thanks for any your videos. 😊

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      Thank you, appreciate it!

  • @kon7612
    @kon7612 Год назад +5

    ለብዙ ሰው እመክራለው በማንም ሰው አትደገፍ ችግራችሁን እራሳቹ ተወጡ ከእግዚአብሔር በስተቀር ሁሉም ነገር አያዋጣም ቤተሰብ ቢሆን እንለያለን ስለዚህ በራሳቹ ተማመኑ

  • @mamemom3567
    @mamemom3567 Год назад +1

    So perfect why not go head thank 🙏 so much for sharing your experience 👍 ❤ 💖 💕

  • @ZzZz-wq1hy
    @ZzZz-wq1hy Год назад +1

    እውነት ነው ኢሻአላህ አላህ ያበርታን ኢሻ አላህ

  • @kon7612
    @kon7612 Год назад +3

    እውነት ለመናገር ከእግዚአብሔር በስተቀር ከማንም ጋር አልጎዝም

  • @MustefaRedewan-dx5fd
    @MustefaRedewan-dx5fd 4 месяца назад +1

    ዉዱሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሹክራን

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 Год назад +1

    Thanks 🙏 so much really true blessed ❤️💕

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Год назад +2

    Thanks for sharing your experience ❤️

  • @asterene8408
    @asterene8408 Год назад +4

    በርታ ጥሩ ትረካ ከአስተማሪ ታሪክ ጋር

  • @addisabebe9988
    @addisabebe9988 Год назад +1

    Thank you so much!...I am binge watching your videos!!..your videos are food for the soul!!!..Berta!

    • @shantta
      @shantta  Год назад +1

      Thank you 🙏🏽 I appreciate it.

  • @abdurehimomer9851
    @abdurehimomer9851 Год назад +1

    ጀዛ ክላ ወድሜ🤲🤲🙏🥰😍

  • @jamelamuhammad2854
    @jamelamuhammad2854 Год назад +8

    ብቸኝነት ውበት ነው የዛሬ ሰው ደሞ 100%👌👌👌

    • @MuzaAbdalla
      @MuzaAbdalla Месяц назад

      አቦ ይመችሽ መሬ❤❤❤

  • @abenezermengesha5776
    @abenezermengesha5776 Год назад +5

    Keep it up bro.

  • @ZuzuBintIselam
    @ZuzuBintIselam День назад

    ሻንጣየ ግን ለምንድነዉ ስለፍቅር ሳይኮሎጅ የማታወራን?ባንተ ድምጽ እንዴት አማላይ ሊሆን እንደሚችል መገመት ከባድ አይደለም እባክህ ሻንጣየ ስለፍቅርና ስለይቅርታ vido ስራልን❤❤❤

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im Год назад +2

    አመሰግናሃለው ጀግናየይ ምርጥ ቢድዮ ❤❤❤

  • @HiwotGesesse
    @HiwotGesesse Год назад +3

    Thank you ❤❤❤

  • @addulistube5244
    @addulistube5244 Год назад +1

    ወንድም በርታ ከተጠቀምንበት አሪፍ አሪፍ አሳቦችን እያቀረብክልን ነው እናመሰግናለን !!

  • @taibat220
    @taibat220 Год назад +5

    ወላሂ ብቸኝነት ሰላም ይሰጣል ቁጭብሎ ራስን ማዳመጫ ይሰጣል እናመሰግናለን ወድማችን

    • @Ummati134
      @Ummati134 7 месяцев назад

      True can I ask you something

  • @MeleMele-d9j
    @MeleMele-d9j 3 месяца назад

    wow you are smart presentetion thanks

  • @filmonbokration766
    @filmonbokration766 Год назад +1

    Thanks bro betam turu new bcheninet❤❤❤

  • @አልሂያርብአሚንን

    እዉነት ነው እንሻ አላህ እናም ሽኩርን ወንዴም

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ

    አዎ ኡሁንስ ተስፍ እየቆረጥኩ ነኝ ምንም ያላደረግኩት ፍቅረኛየ ዝም ብሎ ይዘጋኛል ብደውል አያነሳኝም ሙልእክቴ አላየም ለሱ ብየ ከነበረኝ እድገት ወደ ዜሮ ወርጃለው በስደት እንደዚ ያደርገኛል ብየ አላሰብኩም ግን ፈጣሪ ነው ትክክለኛ ዳኛ እኔም ሁሉም ለፈጣሪ ሰጥቸዋለለው

    • @fitsumayalew202
      @fitsumayalew202 Год назад

      አይዞሽ ያልሽው ይገባኛል እኔም ስለገጠመኝ

    • @ኑራ-ዸ2ኀ
      @ኑራ-ዸ2ኀ Год назад

      ያለፈው እርሹ ሂወት ይቀጥላል ❤❤

  • @endriasnegussa9933
    @endriasnegussa9933 Год назад +4

    You don’t imagine how much important this video. I got a confirmation.

    • @shantta
      @shantta  Год назад

      Glad to hear that.

  • @lijmagistuwoma6273
    @lijmagistuwoma6273 7 месяцев назад

    Thanks bro ❤❤❤

  • @senibiste2471
    @senibiste2471 Год назад

    Wowwwwwwwww😮😮😮😮 እናመሠግናለን በጣመመምምም እንዳታቆም ቀጥልበት

  • @oneday6007
    @oneday6007 Год назад

    በጣም አመሰግናለው።

  • @Haile-nn8kg
    @Haile-nn8kg Год назад +1

    ሰላምህን ያብዛው🙏🙏

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 Год назад

    Exactly true this is my habits thank you

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc Год назад +3

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen

  • @AynalemGreat
    @AynalemGreat 2 месяца назад

    wow thank you

  • @GurshaDagnew
    @GurshaDagnew 5 месяцев назад

    Thank you

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 9 месяцев назад

    እናመሰግናለንደ

  • @dagimadamu2520
    @dagimadamu2520 Год назад

    Your right thank you a lot.

  • @kalbazanab2189
    @kalbazanab2189 Год назад

    እናመሰግናለን ወድሜ

  • @awettajebe6732
    @awettajebe6732 2 месяца назад

    Endezi aynet ye mindset training ke ne bussinusu lemagnget inbox me

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 Год назад +1

    wow ✅✅

  • @yossephdc7270
    @yossephdc7270 Год назад

    Thank u

  • @AhmadEndris
    @AhmadEndris 3 месяца назад

    👍👍👍

  • @mediaet
    @mediaet Год назад

    እውነት ብለሐል ወንድም የምር ተምሬበታለሁ

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 Год назад

    እናመሰግናለን ቤተሰብ

  • @abtech9464
    @abtech9464 Год назад

    When we saw your face❤😊

  • @hawadawud4549
    @hawadawud4549 Год назад

    እናመስግናለንንንንንን❤

  • @רבקהמספן
    @רבקהמספן 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @birtukanbirru5881
    @birtukanbirru5881 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t Месяц назад

    ❤❤👍👍

  • @ZzZz-wq1hy
    @ZzZz-wq1hy Год назад

    እናመሰግናል ወድም ልክ እኔ አሁን እዳለሁበት ሂወት ግን ብቻየን መሆን አላሰብኩትም ነበር

  • @GiasBd-lt9sd
    @GiasBd-lt9sd 11 месяцев назад

    አሁን ያለሁበት ሁኔታ ነው ሀ እስከ ፐ❤❤

  • @Tiger-sy5gm
    @Tiger-sy5gm Год назад

    Betam des yeilale video tmhert sechi astemari nahew beretalene bezihu ketele

  • @kestedemena280
    @kestedemena280 Год назад

    ድንቅ ነው !!

  • @genetadem3198
    @genetadem3198 6 дней назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SkyskySky-py8ls
    @SkyskySky-py8ls Год назад

    Dgi yen tarikenagr rfelgalew

  • @MihretabDaniel-q3p
    @MihretabDaniel-q3p Год назад

    ምንላርግ በናትህ

  • @werkayehu
    @werkayehu Год назад

    Ewant amsgenlehu teru temert new yamestew

  • @ShibiruMeo
    @ShibiruMeo Год назад

    Betikikil igzer yibarkh

  • @amhagetahun2729
    @amhagetahun2729 Год назад

    እደግፈዋለው 7x70

  • @RozaAbrha
    @RozaAbrha 9 месяцев назад

    Batme dase yamile meker na asetmari naw tankes

  • @senaethopia8774
    @senaethopia8774 Год назад

    ከልቤ አምሰግናለሁ

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Год назад

    አአሜን

  • @muaz7635
    @muaz7635 Год назад

    ye "Nicola Tesla" belela gize mulu video betserabet

  • @DigasaDingato
    @DigasaDingato Год назад

    I need follow this page

  • @Kaleab24tklehaymanot
    @Kaleab24tklehaymanot Год назад

    des yilall bertaln

  • @sebelemesselebelay3456
    @sebelemesselebelay3456 Год назад +1

    ከበቂ በላይ የሚገባውን መልዕክት ነው ምክንያቴምህ ብቻዬን ከፈጣሪ በሰተቀረ እያልፈኩትህና እያረፈኩብት ሰለሆነህ ተመሰገን

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc Год назад +1

    AmenAmen amen Amen amen Amen amenAmen amen Amen amen Amen amen

  • @meskeremfiseha1366
    @meskeremfiseha1366 Год назад

    ❤❤❤

  • @fanayetadesse7913
    @fanayetadesse7913 9 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @elentekle1836
    @elentekle1836 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @IhlasMuhdin-u5s
    @IhlasMuhdin-u5s 24 дня назад

    ❤❤❤