This video changed me because I used to stutter and I have been trying to not stutter doing all inner work but seemed like I get more when it’s time to speak 😮I wondered why it’s not working I do all the work but now you tell me why it’s not working it’s cuz am trying so hard to not stutter so I stutter more
@SHANTA | ሻንጣ eshi amesegnalehu ... Tyakeye endih new. About the law of attraction New ena yetegelabitosh hg ke law of attraction gar aygachim For Example :- Imagination will take you everywhere.” -Albert Einstein. Beteglabitosh snasb yhnnu tegelabitosh hasab anametawm
academic success lemagnet matnat yasfelegal esu gedeta new but the concept is you shouldn't be obsessed with getting straight As. Acknowledge your goals and just focus on your actions rather than obsessing/worrying about getting the results that you want. is it clear?
This video changed me because I used to stutter and I have been trying to not stutter doing all inner work but seemed like I get more when it’s time to speak 😮I wondered why it’s not working I do all the work but now you tell me why it’s not working it’s cuz am trying so hard to not stutter so I stutter more
Thank you very much for watching. 🙏🏽
አመሰግናለሁ እያሰብኩበት የነበረሀሳብ ነው ያቀረብከው እንዲህ ነው የስበት ህግ የሚሰራው ተባረክልኝ ወንድሜ አድናቆቴ ለሁሌም ይድረስህ በርታ ለብዙዎች መለወጥ ምክንያት እየሆንክ ነው😊
ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያክብርህ እውነት ምን ልበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በሰማነው የምንጠቀም ያርገን በትክክል ወድም አለሜ ምክርህን ተመስጨ ነው የምሰማህ
ምንም እንኳ ትንሽ ቆይቶ ብሰማውም ለ14 አመት ያሳደኳትን ድመት አስታወስከኝ በሁሉም ነገር ላይ ብዙ ትእግስት እንዳደርግና ብዙ ቀርቦ ከመሰላቸት ትንሽ ርቆ ብዙ እውነተኛ ፍቅር እንድሰጥ ከውዷ ድመቴ የተማርኩ ይመስለኛል ! በጣም ነው የማመሰግንህ የአንተ አይነቱን ያብዛልን ! መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ወንድም❤
Wow it's amazing ዛሬ በጣም እያሰብኩበት የነበረና በስተመጨረሻ በቃ ልርሳው የራሱ ጉዳይ ብዬ የወሰንኩበትን ሀሳብ ነው ያቀረብከው እና vediown ለኔ የሰራሀው እስኪመስለኝ ድረስ ነው የተደነቅኩት 😍
እና ደሞ ሀሳቤን ነው ያጠነከርክልኝ አመሰግናለሁ አንደኛዬ ነህ👍
በጣም ትክክል ነው class ጀምሬአለሁ at this year ክላሥ በጀመርኩ ሠሞን በጣም ሥለተጨናነኩ ብዙ ባጠናም የጠበኩትን አላገኘሁም ግን አሁን ግን ለቀቅ ሥላልኩ ብዙም ሣልጨናነቅ ብዙም ሣላጠና አሪፍ እየሆነ ነው የብዙ የልጅነት ጊዜዬ ለነገርየው ብዙ በመዘጋጀቴ አጥቻለሁ ከኔ ያልተሻሉት ግን ከኔ ምክር በመቀበል ውጤታማ ሆነዋል
wow! Amazing explanation thank you 🙏🙏🙏
ሃሳቡ ለተወሰኑ ነገሮች ነው።አወዛጋቢ ፍልስፍና ነው።እናመሰግናለን
የእውነት በትክክል 100% በጣም ትክክል ውንድሜ እናመሰግናልን
What a amazing teaching
በጣም ትክክል 100% ❤❤❤👍👍👍👍👍
You are right 🎉 tanks 😊☺️😊☺️
god blss you bro thank you
ብራዘር ምችት ይበልህ ምክርህ ድምፅህ ይናፍቃል ባንተ ምክር ስር ነቀል ለውጥ ማምጣት እፈልጋለሁ እንዴት እንደሚሆን ግን አላውቅም እግዚአብሔር ይርዳኝ
Wow amazing thankyou 🙏🌻
You feel my mind with energy
Thank you. Appreciate it.
Feel or fill?
Thank u cuz u make me feel better when i watch ur video keep doing this important thing.
Wow... mark manson mwedew jegina derasi
በርታ ብሮ ምታነሳቸው ሰዎች ደስ ይላሉ
ይገርማል
Bro wow nw temchagnalek❤❤❤❤
ግን ይሄን ቻናል እንደኔ ኤሚወደው አለ !!!!???
Thank you Bro 🙏🙏🙏
Weyoo 😕😊😊....ክበርልኝ ወንድሜ ... ምንኛ እእያገዝከኝ እንደሆነ እውነት 😢🙏
ጎበዝ ነህ በርታ እናመሰግናለን🙏
Egziabher ystln🙏🙏
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
Right 👍
You are correct
Thank you ❤
Thank you 🙏🙏
👏👏👏👏
Tank you
ልክ ነው
አቤት አቤት የሰዉ አዋቂ
Thanks brother
ምትሰጣቸው ምክንያቶች አቀረራበህ መልእክቱም በጣም ደስ ይላል ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
Amen 🙏🏽 Amesegnalehu
ድንቅ
wow enamesegnalen
ምታቀርባቸው ሃሳቦች ሁሉ ድንቅ ናቸው። ለዛ ካለው አንደበት ጋር፣ ብዙ ቪዲዎችክን እየተከታተልኩ ነው፣ ነገር ግን በዚህ ቪዲዮ ላይ እንድ ሃሳብ መተሉኝ ነው። እሱም ከዚህ በፊት በሰራካቸው ብዙ ስለ low of attraction የስበት ህግ ምንፈልጋቸውን ማንኛውንም ነገር ደጋግሞ በማሰብ ነው መሳብ የሚቻለው የሚል አስተምህሮ ያጋራከን እዚኛው ላይ ግን በተቃራኒው ሆኖ ነው ያገኘውት፣ ስለዚህ ከዚህ በፊት የነበሩትን ሐሳቦች የሚያፈርስ አይሆንም?
aydelem sile wetetu kemechenek yilek tegbaru lay focus mareg new yihe video yemilew
Thankyou bro👍👍
Wow tolo tolo liqeqlin geraminew hulum
bro ትክክል ነህ ! ጥላህን ስትቀርበው ይሸሽሃል !
🙏🙏🙏
ግን ከሰበት ህግ ጋር አይገጪም ማለትም የምትፈልገዉን ነገር አስበዉ ወዳንተ ይመጣል ከሚለው ጋር
እሱን በተመለከተ ቪድዮ እሰራለሁ
የስህበት እግን ይጻረራል ምን ትለናለክ ስለስህበት ህግ ለሁልግዜ አንቂዬ ነክና ተባረክ
thank you
እናመሠገናለን
Arif nw tebark
ቆንጆ ሀሳብ ነው ይዘህ የቀረብከው
We know us all
አመሠግናለሁ
የሚገርመዉ ደሞ ካንተ ምክሮች ሱስ የያዘኝ ነገርስ 🙏
ትየድመቷ ተመቸኝ።
Prfect
You are gentle
ohh l like that
👍👍👍👍
❤❤
በሀሳብ ነው ወይስ በድርጊት ነው የምንጠብቀው
Mihx mkihr tebhreki
Ykrta.... gn
1 tyake alegn
Meteyek echilalehu??
awo
@SHANTA | ሻንጣ
eshi amesegnalehu ...
Tyakeye endih new.
About the law of attraction
New ena yetegelabitosh hg ke law of attraction gar aygachim
For Example :-
Imagination will take you everywhere.” -Albert Einstein.
Beteglabitosh snasb yhnnu tegelabitosh hasab anametawm
nege final fetena alebgn...sooo
ወንድሜ አልገባኝም academic success ለማግኘት ማጥናት አለብኝ። ጥናቱን ችላ በማለት እንደት ነው የምፈልገውን ውጤት ማምጣት የምችል?
academic success lemagnet matnat yasfelegal esu gedeta new but the concept is you shouldn't be obsessed with getting straight As. Acknowledge your goals and just focus on your actions rather than obsessing/worrying about getting the results that you want. is it clear?
@@shantta Yes it is. Thanks bro
wow wow bro you are right❤❤❤❤
ይሄ ህግ ለእግዚአብሔር ይሠራል???
nooooo
ፈጥሪ ይበርክህ
Thank you
👍👍👍
❤❤❤
🙏🙏🙏🙏
❤❤
❤❤❤