ቅዱስ መርቆሬዎስ |ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 19

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Год назад +1

    እጅግ በጣም ምስጢርን የሚገልጽ ትምህርት ነው :: ቃለህይወት የአሠማልን🙏 በአንተ ላይ አድሮ የአስተማረን ሌዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏💕

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያስማልን እረጅም እድሜና ጤና አምላከ ቅድሳን ይስጥልኝ መ /ም ዮሮዳኖስ አበበ !!!

  • @aynalem63
    @aynalem63 Год назад +1

    Amen kale heywet yasemalen

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Год назад

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የቅድስ፣መርቆሬዎስ፣ዓመታዊ፣በዓል፣አደረሰን፣አደረሳቹ፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልን፣የፃድቃን፣የሰማይታት፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ይደርብን፣አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን 🕯🕯🕯በረኸት ይደርብን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አድሜጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Год назад

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልንተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አሜን

  • @Yasmina-hl3pq
    @Yasmina-hl3pq Год назад

    እግዚአብሔር ይመሥገነ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nokianoki5797
    @nokianoki5797 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @jimmaworkdagne
    @jimmaworkdagne Год назад

    Kale heyweten yasemalen

  • @selamawetgetachewe
    @selamawetgetachewe Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @mengisteargaw4423
    @mengisteargaw4423 Год назад

    የእየሱስ ገድል ፤ የመስቀሉ ፍቅር፤ መስበክ የዘላለም ህይወት አለው። እየሱስ ግደሉ ብሎ አላዘዘም።በቀል የእግዚአብሔር ብቻ ነው። ሮሜ 12:19። አትግደል የሚለው ቃል ዛሬ ም ህያው ነው። መከበር አለበት። እየሱስ ያላዘዘውን?

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ሂወት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @sarawalieyesgat5602
    @sarawalieyesgat5602 Год назад

    አሜን፫

  • @mtt733
    @mtt733 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @simtaye110
    @simtaye110 Год назад

    This not the new one 😢

  • @user-hq4dn9zr7l
    @user-hq4dn9zr7l Год назад

    ኧረ አንወርም?

  • @ማያዘኦርቶዶክስ
    @ማያዘኦርቶዶክስ Год назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን ለምን ይሳደባሉ? ለምንስ ዱላንና ዝርፊያን ያበረታታሉ?

    • @tseyahe_fenot
      @tseyahe_fenot  Год назад +1

      ደግመው አድምጡ ዝረፉ ብለው አልደመደሙም። እግዚአብሔርን ስለሚሳደበውም ያሉትን በደንብ አድምጡት። ወደእኛ ስሜት የሚያደሉትን ስለምንመርጥ ነው ሀሳቦቹን የምናጣምማቸው። የሚጠቅመንን እንውሰድ ደግሞም ጎጂ ነው ያልነውን እንርሳው።✝️