ትምህርተ ወንጌል በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 16

  • @fatmaman2519
    @fatmaman2519 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን አባታችንየ ፀጋወን ያብዛልህ እናታችን ቅድስት ደንግል ማሪያም እረዴት በረከቷ ምልጃ ፆለቷ አይለየን አሜን🙏🙏🙏

  • @abrshgetaneh6720
    @abrshgetaneh6720 Год назад

    ለመምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በአገልግሎት ይጠብቅልን አሰበ መምህራንን በረከተ መምህራንን ያድልልን አሜን
    በጸሎትሁ አስቡኝ ኃ/ማርያም ብለሁ ከእነ ቤተሰቦቼ

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    አሜን አሜን አምን የቅዱሳኑ የሰማእታቱ የጻድቃኑ እረዴት በረከት ጸሎቶ ልመናቸው ይደርብን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋእርስተ መንግስት ሰማያትን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ጽኑሰላም ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከት ፀሎት አይለየን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @Ghfh-yy6dm
    @Ghfh-yy6dm 9 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ለዚቀን የደረሰን አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ረቢ

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ጤና ውን ዕድሜውን አብዝቶ ይስጥልን፧

  • @ሩሐማምህረትየምትሻ

    የተዋህዶልቾች እኳን ለናታችን ለጽዮን ማርያም አደረሳችሁ
    እመብርሀን አገራችን ሰላም ታርግልን
    እስኪ አሜን በሉ
    ቃለሂወትን ያሰማልን መምህርነ❤❤

  • @tsigechaka5754
    @tsigechaka5754 Год назад +1

    ቃለ ሕይወት ይስማልን ::

  • @abera4010
    @abera4010 Год назад

    ቃለ ህይወት አስማልንን

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Год назад

    መምህር ቃል ይሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @SolomeGebremeskel
    @SolomeGebremeskel Год назад

    rቃለህወት ያሰማልን

  • @mengisteargaw4423
    @mengisteargaw4423 Год назад

    እንድንበት ዘንድ ከሰማይ በታች ለሰዎች የተሰጠ ስም ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ሌላ የለም። ( ሀዋርያት ስራ 4:12)

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 Год назад

    እግዚአብሔር ዪመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @SolomeGebremeskel
    @SolomeGebremeskel Год назад

    መሞህርማሰተማር ትተዋልወይ

  • @SolomeGebremeskel
    @SolomeGebremeskel Год назад

    የመሞህር ዮርዳኖሰ ትሞህርቶች ሊደርሱኘአልቻለሞ

  • @AbubekerZeynu
    @AbubekerZeynu Год назад

    እዛ ነው እንዴ ልብስ የሚያጥበው