ታይቶም ተሰምቶም የማይያወቅ ክስተት ከሴቷአይን እየወጣ ያለው ጉድ አለምን አፍዝዟል | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 316

  • @esaman8686
    @esaman8686 3 года назад +156

    የአቤል ኘሮግራም ሁሉንም ያየ እና ሁሉም የተመቸው እስኪ ላይክ

    • @user-pu5mv2zv7r
      @user-pu5mv2zv7r 3 года назад +3

      ይሄ እማ እርኩስ መንፈስ ነው መድሀኒቱ ፀበል ብቻ ነው

    • @user-rd7xn5dm2v
      @user-rd7xn5dm2v 3 года назад +2

      Enwedehalen bezehu ketel

    • @FarihaJabalJamal
      @FarihaJabalJamal Месяц назад

      ☝️☝️

  • @lovetube5728
    @lovetube5728 3 года назад +34

    አላህ ከከፋ ነገር ይጠብቀን ጊዜው የከፋ ሆኖል ጌታየ አንተው ማርን ያርብ

  • @ruttasew2231
    @ruttasew2231 3 года назад +65

    አቤሎ ስለ ማስቲካ አሰራርና አመጣጥ ጀባ በለን 😘

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад +65

    እግዚያብሔር ይማራት በጣም ያሣዝናል እግዚያቤር ከዚሕ ይጠብቀን

  • @selamawitnegash6829
    @selamawitnegash6829 3 года назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን በጤና ያቆየኝ ሁሉን አሟልቶ የፈጠረን ክብር ለሱ ይሁን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ

  • @mahihabeshawittube8259
    @mahihabeshawittube8259 3 года назад +25

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ💗👑 በርታልን
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @a...1954
    @a...1954 3 года назад +15

    ወይ ጉድ ያሳዝናል 😭
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 3 года назад +7

    በጣም ይገርማል በርታ አቤሎ ሁል ጊዜ አዳዲስ ነገር ነው የምታቀርበው

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 3 года назад +19

    ውይ እግዚአብሔር ይማርሽ ከእንደዚህ አይነት በሽታ ማርን ጌታዬ 😢😢😢

  • @user-ex4ir5hk3w
    @user-ex4ir5hk3w 3 года назад +6

    በጣም ይገርማል አምላክ ይማራት።ማንኛውም አዋቂ ምንም ማድረግ አይችልም ገንዘብ እቃ እንጂ ጤናን አይገዛም ምንም ሳንከፍል በጤና እየኖርን የምናማርር ስንቶች ነን እግዚአብሔር ሆይ ስለነፃ ስጦጣህ አመሰግንሃለሁ😥😥😥😥😥😥😥

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +5

    አቤቱ ጌታሆይ ከንዲህ አይነቱ በሽታ ጠብቀን🙏🏾ለታመሙትንም ምህረትህን ስጣቸው ::

  • @selamselam330
    @selamselam330 3 года назад +27

    እኔ ግን ዲስ ላይክ የሚያደርጉት ነገር ይገርማርመኛ🙄🙄🙄🙄

  • @user-ih8de5re8g
    @user-ih8de5re8g 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጤና ያቆየኝ ሁሉን አሟልቶ የፈጠረን ክብር ለሱ ይሁን💗💗💗 እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ😢😢😢

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 года назад +7

    አምላኬ ጤናን የመሰለ ነገር ይገኛል ፈጣሪ ይማራት

  • @muhaledabdulmuhaled5732
    @muhaledabdulmuhaled5732 3 года назад +5

    መዳን ብትፈልግ ቀላል ነበር ወላሂ
    እኛ ችግር ሲፈጠርብን ወደ ሰው እንጂ ወደ ፈጣሪያች አንሮጥም ከዚ የባሰ ስንት ነገር በቁርዓን ሽሯል አላህ ያሽራት

  • @sosina65
    @sosina65 3 года назад +7

    እግዚኦ ማርና ክርስቶስ
    አቤሎ ማታመጣው ነገር የለም ወንድሜ ጌታ እየሱስ ሐይል ይስጥህ!!

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n 3 года назад +4

    ሰላም እናመሰግናለን አቤል 💚💛❤

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +6

    አቤሎ እንኳን በስላም መጣህ ከዚህ ይስውረን በይን በረዶ እፍ ይከብዳል

  • @alemseyifu21
    @alemseyifu21 3 года назад +5

    ኢትዮጵያ ሒጂና ፀበል ተጠመቂ እግዛብሔር ይምርሻል🙏🙏🙏🙏

    • @Tube-qr9de
      @Tube-qr9de 3 года назад +1

      ፀበል አታቅም የዘምዘም ዉሃ እንጂ

    • @rozirozi8195
      @rozirozi8195 3 года назад +1

      መካ እያለ ፀበል ምን የሚባል ተረት ነዉ 🙄🙄

    • @biniyamsertse3033
      @biniyamsertse3033 3 года назад

      @@Tube-qr9de nb

    • @biniyamsertse3033
      @biniyamsertse3033 3 года назад

      @@Tube-qr9de p

  • @Teda_Yg
    @Teda_Yg 3 года назад +34

    እንደኔ ኮሜንት ለማንበብ የሮጠ 👍

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 3 года назад +4

    እግዚኦ ከዚ ሰውረን እግዛብሔር ምህረቱን ይላክልሽ

  • @muludenekew2576
    @muludenekew2576 3 года назад +1

    Thank you for sharing God Bless

  • @ambaselmedia3576
    @ambaselmedia3576 3 года назад +14

    ወይኔ በእግዚአብሔር ትንሽ ነገር አይናችን ስትገባ እንደት ነው የምንሆነው እንኳንስ እንደዚ ...እግዚአብሔር ይድረስላት😥

    • @efebiru1401
      @efebiru1401 3 года назад

      betam egzabher ydiraslat ene besua bota techanakugn bugur watobign betam naber ylekaskut hunkan ehen ykir ena charu madianlem ydirasilat 😭😭😭

  • @honey48757
    @honey48757 3 года назад +10

    Weyne ye Allah Sira Yigermal 😮😮
    Fetari Yidresilat 🤲🤲

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Год назад

    ጤና ከምንም በላይ ቀዳሚ ነዉ ታሳዚናለች ሊጂቷ ክብር ለ አለሚቱ ጌታ እኔስ ጤናየ ሙሉ ነዉ

  • @mekdesmekdes4483
    @mekdesmekdes4483 3 года назад +3

    ዎዮ 😳😳😳😳😳🙄 እዲህም ፣አለ
    አቤሎ ፣ግን ከየት ከየት ነው የምታመጣቸው
    ሁሌም አድስ ፣ሁሉም የማይሰለቹ በጉጉት ነው የምትጠብቅክ ግን ጀግና ነክ ብቃትክን ፣ሳላደቅ አላልፍም ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ የዞትር አድማጭክ ነኝ በሁለቱም ቻናል 😍😍😍😍😘😍😍አገራችንን እና ህዝቦቿን ፣ፈጣሪ ይጠብቅልን ።🙄🤔

  • @bashiribrahimsalh2172
    @bashiribrahimsalh2172 3 года назад +2

    ሱብሃንአላህ ከማለት ይልቅ ወደ ትችት መሄዱ ምንም አይጠቅምም
    አላህ መፍትሄውን ይዘዝላት አሚን

  • @adishanan9611
    @adishanan9611 3 года назад +8

    የእኔ እናት ስታሳዝን 😥 ድሮም ሰው የሰው ቁስል አያመውም እግዚአብሔር ይርዳት 😭አሳዘነችኝ

  • @tigistbelachew4056
    @tigistbelachew4056 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይማራት አሜን 🙏🙏🙏

  • @haimanotaregahegn6911
    @haimanotaregahegn6911 3 года назад +6

    Please, help this girl to come to Ethiopia and use the Holy Water. In the will of GOD, she becomes healthy.

  • @yrgalmebokure8810
    @yrgalmebokure8810 3 года назад +1

    Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @ethiodrawing5654
    @ethiodrawing5654 3 года назад +3

    ጥሩ ነው አዲስ ነገር ስላሳወከን እናመሰግናለን😊!!!

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti 3 года назад +1

    ያላሕ

  • @astatekushima3539
    @astatekushima3539 3 года назад +3

    እግዚያብሔር፡ይማርሽ፡፡

  • @bekigunner1990
    @bekigunner1990 3 года назад +6

    አቤል ብርሀኑ በርታልን

  • @Nattytube
    @Nattytube 3 года назад +21

    ዛሬ ማታ አዲስ ቪድዮ እለቃለው ውዶች እንደተለመደው ፍቅራቹ አይለየኝ ቤተሰብ መሆን ኮመንት በመፃፍና ላይክ በማድረግ አበረታቱኝ እኔ ደሞ ለናንተ የተሻሉ ነገሮች ይዤ መጣለው

  • @monaysuf4658
    @monaysuf4658 3 года назад +1

    ስታሳዝን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት

  • @robelgeremew6214
    @robelgeremew6214 3 года назад +1

    Thanks great abela...

  • @yegilephone4138
    @yegilephone4138 3 года назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 года назад +1

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤሎ በርታልን

  • @digitechcell3078
    @digitechcell3078 3 года назад +4

    በስማም ምናይነት ጉድ ነው ሳልለኔ ቅዱስ ሰላም ኡን

  • @abrham2078
    @abrham2078 3 года назад +4

    አቤላ በርታልን

  • @user-ek1og7kc9k
    @user-ek1og7kc9k 3 года назад +8

    በስላሴ ስም ስጨንቅ ይከብዳል እግዚአብሔር ይማራት እሄ ክፉ መንፈስ ነዉ

  • @fatumaibrahim5378
    @fatumaibrahim5378 3 года назад +1

    ሡብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን

  • @funnyintiktok4020
    @funnyintiktok4020 3 года назад

    wow abelye betam new ymwedh 💖💘👏👏 እሷንም እግዜር ይማራት 😔😔

  • @welelatube8118
    @welelatube8118 3 года назад +1

    ሱብሃን አላህ

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ግሩም ግብርከ::

  • @adishanan9611
    @adishanan9611 3 года назад +4

    አቤሎ አንተስ ትለያለህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @user-de5iy6by1u
    @user-de5iy6by1u 3 года назад +1

    እንግዛ ብሔር ይማራት

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 3 года назад +2

    እግዞህ ታምር ነው

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад +1

    እናመሠግናለን ወድሜ

  • @nesoabdurehman3034
    @nesoabdurehman3034 3 года назад +1

    ያአላህን ኒዕማ ያዘነጋ ስንቱ ነው ፀጋዎች የሚገቡን ከኛ ሲወገዱ ነው

  • @hewansibhatu4611
    @hewansibhatu4611 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይማራት አሜን 😣😭😩😱

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 года назад +3

    ስት ጉድ አለ እግዚአብሔር ይማራት

  • @user-rj4fn8ql1d
    @user-rj4fn8ql1d 3 года назад +1

    Suban Allah

  • @AlemneshBrhanu-vq4qe
    @AlemneshBrhanu-vq4qe 2 месяца назад

    በጣም ይገርማል

  • @chinalovechina4376
    @chinalovechina4376 3 года назад +1

    በጣም ስታዛዝን
    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይማርሽ ውይይይ የአይን ህመም

  • @tiktokcreative2174
    @tiktokcreative2174 3 года назад +2

    Abela betam mirt kemehonu yetenesa des yemayil vedio erasu bihon ayalew neger gin lemindinew tewat tewat bicha mitilekew
    Yanten video eko begugut new mintebikew tolo tolo bihonilin des yilegnal😙😙😙😙😙

  • @amnahayenalem1551
    @amnahayenalem1551 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውረን ነው የሚባለው
    የማይታይ የማይሰማ ነገር የለለም በውጭውም በሀገር ውስጥም ፈጣሪ ይሰውረን ይማራትም

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 3 года назад +1

    እግዝያብሔር የማራት ያላየ ምኑን ያወቀዋል ሰቃዮን በእወንት እግዝያብሔር የማርሽ

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 3 года назад +2

    ኡፍ የኔ ፍቅር እንዴት ትተኛለች እንዴት ትኖራለች ውይ ውይ ውይ ፀበል ነው መፍትሄው🤔😣😍

  • @akdlch3003
    @akdlch3003 3 года назад +7

    አቤል ለቁርሱ እናመሰግናለን

  • @marteshow
    @marteshow 3 года назад

    Tamir new yefetari e/r beyalachube selamina tena temegnewulachu
    Neger gerami bihonim dink new yesu sira 🙏

  • @user-vp3pj4kc6m
    @user-vp3pj4kc6m 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ሰራው ድንቅ ነው

  • @eyasulove4120
    @eyasulove4120 3 года назад

    እግዚአብሔር ይጎብኝሽ.

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 3 года назад

    እግዚአብሄር ይማራት ምስኪን አቤሎ ብርክ በል የኔ አደኛ

  • @heranamsalu2537
    @heranamsalu2537 3 года назад +1

    በርታ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርበው

  • @aminael2485
    @aminael2485 3 года назад +2

    በጣም ነው የምትመቸኝ አቤሎ

  • @kimwengi1542
    @kimwengi1542 3 года назад

    Begeta sim....yehe ye seyetan sera new.....tselot new miyasefeligat...geta new mifewesat

  • @user-xy9mj3mf1l
    @user-xy9mj3mf1l 3 года назад +3

    አባልየ ያለኝን ነገር እዳስብና እዳምሰግን ትርዳኝ አለህ ፈጣሪ ካስደጋጭ ነገር ይጠብቅህ ይጠብቀን

  • @mohamedmussa9993
    @mohamedmussa9993 3 года назад

    Tank dear son Abel berhanu

  • @yayaashu7596
    @yayaashu7596 3 года назад

    Keep it

  • @SmilingBirdwingButterfly-zl1yr
    @SmilingBirdwingButterfly-zl1yr 6 месяцев назад +1

    abaete abelae teleyaleke eko

  • @zabibahussainhussain7048
    @zabibahussainhussain7048 3 года назад +1

    አልሃምዱሊላህ

  • @firo8882
    @firo8882 3 года назад +2

    Wow abelo barta😍😍❤

  • @fikirtebirhanu7963
    @fikirtebirhanu7963 3 года назад

    Abel gobazu anbabew eyasetemarekagn new tnks

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 3 года назад

    Ajeb now we'll come abelo 😍 betame now yemigermwe ,alhe yerhama

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 года назад +1

    እፍፍፍ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @lemlemtamiru1246
    @lemlemtamiru1246 2 года назад

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @hahajaja1898
    @hahajaja1898 3 года назад +1

    እግዚአብሄር ይማርሽ

  • @belayneshwoday495
    @belayneshwoday495 3 года назад +1

    ፈጣሪ ይማራት

  • @binyambantie1003
    @binyambantie1003 27 дней назад

    አይዞሽ😢😢😢😢😢😢

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 3 года назад

    Argudaekonew ewntama yaltanagera enji yaltafetara negra yalma ewnta zamanu weyasa menu garara new chageru yalewa?betam new yamasazenewama yemasefarawema egzbiher kahulachuma gara yehuna ❤👍

  • @elizabethmichael8768
    @elizabethmichael8768 3 года назад +2

    ፀበል ብትሄድ ትድናለች ዋናው ማመን ነው !!

  • @user-er5bt3bo7t
    @user-er5bt3bo7t Год назад

    😢የፈጣሪ ያለ ሲያስጨንቅ አላህ ይድረስላት

  • @selamdagim9970
    @selamdagim9970 3 года назад +1

    አቤሎ አተ የምር ከሁሉም ትለያለህ ፈጣሪ ከነሙሉ ቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @taiba2868
    @taiba2868 5 месяцев назад

    የአላህ ስራ ድቅነው❤❤❤

  • @user-wt1yv8tf4x
    @user-wt1yv8tf4x 3 года назад

    ሱባሐን አላሕ

  • @user-pk4gm3uk9j
    @user-pk4gm3uk9j 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማርሺ የኔ ቆንጅ

  • @mastitadese7409
    @mastitadese7409 3 года назад +1

    ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ

  • @binyamendalkachew7295
    @binyamendalkachew7295 4 месяца назад

    Berata Abel ❤️

  • @ginegenet8871
    @ginegenet8871 3 года назад

    አያድርስየሰራዊት ጌታ እንደቸርነትህ ለዘላለሙ አሜን ።።። ፈጣሪ ይማርሽ እህቴ እንደ ቸርነቱ ለዘላለሙ አሜን ።።።

  • @user-mi6tm1ir6t
    @user-mi6tm1ir6t 3 года назад +1

    እግዚሆ ነው እግዚሆ

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 3 года назад +2

    ክርሰቶሰ በደምህ ሸፍነኝ አበቱ አሰበን ጌታ ይፈውሳት የሚያሳዝን ነው

  • @user-ob8lo6bw5h
    @user-ob8lo6bw5h 3 года назад

    በጣም ማመን ይከብዳል እግዚአብሔር ማሪ ነው እሱ በምረቱ ይማርሽ እህታለም

  • @user-ci6ip4pu3v
    @user-ci6ip4pu3v 3 года назад +1

    ፀበል ትሂድ
    አምላክ ይድረስላት

  • @sfzd4008
    @sfzd4008 2 года назад

    አለሁ አክባር አለህ አክበር😭😭😭😭😭💔

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 3 года назад

    Wowow able 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @solomonhagos925
    @solomonhagos925 3 года назад

    እግዚኦ! እመብርሃን ትዳብስሽ !