የማይፆም ሰው ይሞታል | ድንቅ ስብከት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | aba gebrekidan sibket |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 137

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv 6 месяцев назад +27

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ፆም እንድንፆም እግዚያብሔር ይርዳን አምላክ በቸርነቱ ይጎብኘን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 6 месяцев назад +8

    አባታችን:ቃለ:ሕይወት:ያሰማልን:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:በፀጋ:ይጠብቅልን:ብፁዕ:አባታች:በስደት:ያን:የበሉትን:በልተን:ነው:የምንኖረው:ከስደት:መልሶን:ለመፆም:ያብቃን:እኔ:ፆም:በመጣ:ቁጥር:ከመሳቀቄም:በላይ:እጨነቃለሁ:ቅዱስ:አማኑኤል:መልሶኝ:ለመፆም:ያብቃኝ:አባታችን:ይፍቱኝ:ይባርኩኝ::❤❤❤

    • @Lubaba-tk7jp
      @Lubaba-tk7jp 5 месяцев назад

      እኔ እንዳች ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ለንስሀሞት ያብቃን ለፆምና ፆሎት ያብቃን

  • @GebreselaseFeshatseon
    @GebreselaseFeshatseon 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @agidewagegn1407
    @agidewagegn1407 24 дня назад +1

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልነሸ ረጅም ይስጥለን አሜን።

  • @kibebeassefa6645
    @kibebeassefa6645 6 месяцев назад +4

    እግዚአብሄር ቸር አምላክ ሆይ ንጱህ ንጱህ ልብ ስጠን።

    • @milo8618
      @milo8618 3 месяца назад

      ሀረገወጨገወጠ❤❤❤😂

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 6 месяцев назад +5

    አለን አባታችን ቃለ ሂወትነ ያሠማልን አስበ መምህራንን ያድልልን

  • @AmaledDese
    @AmaledDese 6 месяцев назад +4

    አባታችን.ቃለ.ህይወት.ያሰማልን.አሜን.3,🙏🙏🙏በእድሜ.በጠጋ.ይኑሩልን....አባ.በፆሎት.አስቡኝ...እግዚአብሄር..ሆይ...ለንስአ.ሞት.አብቃኝ..አባ.በረከትዎ.ይደርብን.አሜን.አሜን.አሜን.🙏🙏🙏💖💖💖

  • @MikiRobi-wu5db
    @MikiRobi-wu5db 6 месяцев назад +4

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎቶት እኞንም አስቡን ❤

  • @Masi-w1b
    @Masi-w1b Месяц назад +1

    አባታችን በረከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 6 месяцев назад +3

    ,አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነውን በልባችን ይፃፍልን እግዚአብሔር አምላክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا 6 месяцев назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @asezenatadesse7546
    @asezenatadesse7546 6 месяцев назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎን ከሰላምና ጤና ጋር ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 6 месяцев назад +4

    በፊት ፆም ሲመጣ ይጨንቀኝ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር በሚያውቀው ጤና ብቻ አይደለም ሰላሜን የማገኘው በፆም ወቅት ነው ባለሀምሳ አላልቅ ብሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን የሰኔ ፆም ቢያንስም ገብቷል ደስ ይላል

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 6 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን አባታችን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ethiopiawongele3976
    @ethiopiawongele3976 6 месяцев назад +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @redmoon7610
    @redmoon7610 6 месяцев назад +2

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን አሜን

  • @mesi557
    @mesi557 6 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲✝️

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 6 месяцев назад +1

    እኔ ጤንነት የሚሰማኝ በምፆምበት ጊዜ ነው ትክክል ነው አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @መዲነኝየኮረምልጅ
    @መዲነኝየኮረምልጅ 28 дней назад

    የነየ አባት ቃለ ሂውት ያስማልን ለኛ ደካሞች ልጆችህ የምትመግቦን ቃለ እግዚአብሔር እግዚአብሔር ያክብረልን

  • @BakubakuBakubaku-z9z
    @BakubakuBakubaku-z9z Месяц назад +1

    Rejim idime Tena yistilin abatachin!!!

  • @زهراء-ت2و7ص
    @زهراء-ت2و7ص 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህውቴ ያማልን አባቴችን❤❤❤❤❤❤❤ በፅሉቴ አስባን አባቴችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተሥላሴታዐብዮነፍሴለእ
    @ወለተሥላሴታዐብዮነፍሴለእ 6 месяцев назад +1

    አሜን ፫ በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እርስዎን የስጥን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን እኛም የስማንውን በልቦናችን ይፃፋልን የትግባራ ስው ያድርገን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ❤❤❤

  • @Kidanu-ic9ve
    @Kidanu-ic9ve 6 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እኔ ሁሉም ነገር ከብዶኛል ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎት አስቡኝ ወይ ከስገየ ወይ ከነፍሴ አልሆንኩም ዉሀ ላይ ያለ ኩበት ሁኛለው አስቡኝ ኮሜቱን ያነበባችሁ ሁሉ አስቡኝ

    • @Lubaba-tk7jp
      @Lubaba-tk7jp 5 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ ያሰብን

    • @حفصهحفصه-ظ9ث
      @حفصهحفصه-ظ9ث 4 месяца назад

      ምንም እኳን ቢከብድሽ ፀሎት አታቋርጪ ዉድ እህቴ❤

  • @Berhanekiflu3065
    @Berhanekiflu3065 6 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂይወት ያሰማለን በረከት ጸሎት ሰማእት ቅዱስ ኢስቲፋኖስ ከሁላችን ይሁን ኣሜን

  • @mskrh640
    @mskrh640 4 месяца назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን።

  • @GYr-bh8he
    @GYr-bh8he 2 месяца назад

    ቃለ እይወት ያሰማልን አባታችን በረከቶ ይደርብን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን❤❤❤

  • @YeshiworkBirhanu-l2f
    @YeshiworkBirhanu-l2f 6 месяцев назад +1

    ፀጋውንያብዛሎት

  • @eyerusalemDemissie
    @eyerusalemDemissie 6 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @aminarooy3349
    @aminarooy3349 4 месяца назад

    ቃለህይወት ያሠማልንአሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nardoosbirhaan2976
    @nardoosbirhaan2976 5 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን አገራችን መንፈስ ቅዱስ ይቆጣጥርልን አሜን❤❤❤👌👌👌👌

  • @حفصهحفصه-ظ9ث
    @حفصهحفصه-ظ9ث 4 месяца назад

    መግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታቺን💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏💐👏 አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን 🤲🤲🤲✝️✝️✝️💒💒💒📚📚📚 🙏🙏🙏

  • @Tabotzedor7
    @Tabotzedor7 6 месяцев назад

    በፆም ትትፌውስ ቁስለ ነፍስ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜና ጤና ይጠበቅልን ለ ሐዋርያት የወረደ መንፈስ ቅዱስ ለኛም ረዳትነቱ አይለየን ፆሙ የበረከት የንሥሃ ያድርግልን 🤲🤲🤲

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 6 месяцев назад

    አቤቱ በመንግሰትህ በመጣህ ግዜ አሰበን ጌታ ሆይ😢😢

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለ ህይዎት ያሰማልን በረከትዎ ይድረሰኝ አሜን አሜን አሜን አሜን
    ❤❤❤❤

  • @BirtukanKassahun
    @BirtukanKassahun 6 месяцев назад +1

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmmaDaniel-k9y
    @EmmaDaniel-k9y 6 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 6 месяцев назад

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን❤

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 5 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዝብሔር ማስተዋልን ያድለን እንድንፆም እንድንፀልይ እግዝብሔር በቸርነቱ ይጎብኝን ያበርታን❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ
    @ሶሶኢትዮጵያሶሶኢትዮጵያ 6 месяцев назад +1

    አሜን 💖❤️💖አሜን 💖💓❤️💖አሜን 💖❤️💓🌹❤💗❤🌹💗❤🌹💓❤️💖🌹💗❤💓❤️💖💖💓❤❣️❣️💗🙏❤💗🙏❤💗🙏❤💗🙏

  • @djgshc1758
    @djgshc1758 6 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሰማልን አባየ❤😊😊😊😊

  • @Lubaba-tk7jp
    @Lubaba-tk7jp 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን የፃርቃና ና የሰማእታት እረደታችፕውና በረከታቸው ይደርብን 😢😢አሜን አሜን አሜን

  • @jjf7005
    @jjf7005 6 месяцев назад +1

    አሜ ንአሜንአሜን

  • @mastewaleyelachewu2972
    @mastewaleyelachewu2972 6 месяцев назад

    ,አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 6 месяцев назад

    አሜን አባታችን ቃለይወት ይሰማል ❤❤

  • @KesKidanemariamZewale
    @KesKidanemariamZewale 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር፡ፍቅር፡ነው፡እርስዎን፡የሰጠን፡፡በዚህ፡፡አህዛብ፡፡በበዙበት፡፡ዘመን

  • @TinsayeWeloye
    @TinsayeWeloye 4 месяца назад

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትወ አይርሱን

  • @YohannesZegeye-o2i
    @YohannesZegeye-o2i 5 месяцев назад

    እግዚአብር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @surafelfikadu4331
    @surafelfikadu4331 6 месяцев назад

    ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏

  • @ertselam
    @ertselam 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @TadesseAbebe-py4hi
    @TadesseAbebe-py4hi 6 месяцев назад

    ቃለህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንወትን ያርዝምልን።።

  • @MkewMnew
    @MkewMnew 2 месяца назад

    ቃለሄወት ያሰማልን

  • @InasAsbere
    @InasAsbere 6 месяцев назад +1

    Kalehiyiwetin.yasemalin.eniku.abatachin.hagerachin.ethiopian.yitebikilin

  • @سميرةمحمد
    @سميرةمحمد 6 месяцев назад

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ

  • @AdiamWeldegergsh-ug9dl
    @AdiamWeldegergsh-ug9dl 6 месяцев назад

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln kbur Abatachen edmena tena ystlen FETARI ❤❤❤.

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 6 месяцев назад

    Kale hiwet yasemaln 👏👏👏

  • @AlknnRygg-dw5hp
    @AlknnRygg-dw5hp 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @warkitesarra
    @warkitesarra 6 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን፦ቃለህይወትያሰማልን፨አባታችን

  • @BakubakuBakubaku-z9z
    @BakubakuBakubaku-z9z Месяц назад

    Nurulin inwodalen!!!

  • @betielyohannes8653
    @betielyohannes8653 6 месяцев назад

    Qual hiwot yesmaalna ❤🙏🏽

  • @GebreselaseFeshatseon
    @GebreselaseFeshatseon 10 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saragasa174
    @saragasa174 6 месяцев назад

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️ 😢😢

  • @ZemenayMilash
    @ZemenayMilash 6 месяцев назад

    Abatachen kalehiwet yamalen

  • @SelamMare-ow5yi
    @SelamMare-ow5yi 6 месяцев назад

    Kalehiwetin yasemalin

  • @genetmegersa8325
    @genetmegersa8325 6 месяцев назад

    qelhiwot yesemalin

  • @Weinchet
    @Weinchet 4 месяца назад

    ❤❤❤amen

  • @الاتلاعا
    @الاتلاعا 4 месяца назад

    Ene basdat naw yaalahut gan i kan lamastom salstom irasuu baxaam yrbaynaal

    • @veracity8968
      @veracity8968 3 месяца назад

      እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፀልይ ውዳሴ ማርያምን አንብብ ምግቡ የመንፈስ ምግብ ነው ያ ረሃብህን ታሸንፍበታለህ :: እመብርሃን ትድረስልህ ሰው መራብ የለበትም ::

  • @GebreselaseFeshatseon
    @GebreselaseFeshatseon 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hadgembus
    @Hadgembus 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TesfalegeJorge
    @TesfalegeJorge 5 месяцев назад

    Aba,tananaedemayesetelgn

  • @Burakburabruri
    @Burakburabruri 4 месяца назад

    ፈጣሬ ሆይ እኔ በደንብ ፂሜ አላቅም

  • @MeseretShambel-l4g
    @MeseretShambel-l4g 4 месяца назад

    እህት ወዲሞች እኔ መፆም አልቻልኩም እርዱኝ መፀለይ አልችል የሚይዘኝ ነገር አለ ግን ብፆም ብፀልይ ደስ ይለኛል ግን አልቻልኩም መፍትሄ ስጡኝ

    • @حفصهحفصه-ظ9ث
      @حفصهحفصه-ظ9ث 4 месяца назад

      ላ እደዚ አትበይ ማለት ሰይጣን እኮ በሁላቺንም ዙሪያ ይኖራል ግንእሳ ህሌናቺንን እደዚ ማሳመን የለብንም አሁን እኔም እዳቺ
      ይሆንብኛል ግንአሁን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲

  • @S.Bazezew
    @S.Bazezew 5 месяцев назад

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @AlemLidu-h7u
    @AlemLidu-h7u 5 месяцев назад

    አባታችን ቃለ ለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ShdSj-fx5ld
    @ShdSj-fx5ld 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @HyxGux
    @HyxGux 6 месяцев назад

    😢😢😢

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 6 месяцев назад

    Yemaytsomu sinoru eyayen new yemayitsomu egna lay sikelid eyonoru new ebakih enquan tsom sibaligu yemiadiru eyemoru eyakekesin eyonerin new. Ene ahun yemitinegrun beta karoniliska esat honebinal. Getan yimaren.

  • @abebe7532
    @abebe7532 6 месяцев назад

    Yemotal ⁉️🥹

  • @hiwotassiged4440
    @hiwotassiged4440 6 месяцев назад

    🎉🎉😢😮😅😊😊😂

  • @Salamsalame-s6v
    @Salamsalame-s6v Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @AklilMehary
    @AklilMehary Месяц назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን💓💓💓💓🙏🙏💗💗💗💗💗💗

  • @HelenAsfaw-m1z
    @HelenAsfaw-m1z 18 дней назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሁን ይባርክልን

  • @wudalemAlmaw
    @wudalemAlmaw 3 месяца назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን!!!

  • @ወለተማሪያም-ሐ3ጸ
    @ወለተማሪያም-ሐ3ጸ 6 дней назад

    አሜን❤❤❤❤

  • @AbebaDsalegn
    @AbebaDsalegn Месяц назад

    አሜን በረከታችሁ ይደርብን

  • @GebreselaseFeshatseon
    @GebreselaseFeshatseon 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagiRed-p2n
    @DagiRed-p2n Месяц назад

    አባየ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sisaymesfin-z5d
    @sisaymesfin-z5d 22 дня назад

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @hapasihapasi4298
    @hapasihapasi4298 6 месяцев назад +2

    አባታችን ቃለሕወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @etsegenetalemu2713
    @etsegenetalemu2713 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @naniiakilile8782
    @naniiakilile8782 6 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባ በፅሎት አስቡን

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 6 месяцев назад

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን ❤

  • @ketti2384
    @ketti2384 6 месяцев назад +1

    ቃለ ሕዪወት ያሠማልን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 6 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባ🙏

  • @Haregi849
    @Haregi849 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 5 месяцев назад

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @weynshettadese2226
    @weynshettadese2226 6 месяцев назад

    አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WoyneshetTegene
    @WoyneshetTegene 4 месяца назад

    Amen❤ Amen❤❤❤❤

  • @GebreselaseFeshatseon
    @GebreselaseFeshatseon 10 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saradessalegn9308
    @saradessalegn9308 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏