የጋዝ ሲሊንደር ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Price of LPG Stoves In Ethiopia 2022
HTML-код
- Опубликовано: 31 май 2022
- Check out this video. • የጋዝ ሲሊንደር ዋጋ በኢትዮጵያ 20...
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Merkato Tube - Развлечения
ትልልቁን ሲሊንደር ብትልሳየን ከይቅርታ ጋር
እናመሠግናለን🙏
እናመሰግናለን
በጣም ጥሩ መረጃ ነው
እናመሰግናለን ብሮ
በጣም የምፈልገው እቃ ነው በጣም አመሰግናለሁ መርካታቸውን
Great
በርቱ አሪፍ ነዉ
ጀዛኩሙላህ ወንድሜ
ማሻአላህ በርታ
ማሻአላህ በርቱ የተለያዩ እቃዎችንም አሰዩን ማለቴ ፍሪጀ መጣፍ
መርካቶዎች እናመሰግናለን እንወዳችሀለን እባካችሁ የካሜራ ዋጋ አቅርቡልን
Wow m
በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ።የተመልካች ጥያቄም አያልቅ ወገባችሁን ጠበቅ አድርጋችሁ ቶልቶሎ ብቅ ብቅ በሉ👏👏👏👍👍👍
የምታውቁ ንገሩኝ ይሄን ነገር እፈራዋለሁ የሚፈነዳ ይመስለኛል እዚህም መግዛት እፈልጋለሁ ግን እፈራለሁ
👍👍👍
እሠይ አልሀምዱሊላህ በርቱ ጣቃማ ነጠር ነው
❤✔
pls current 12kg cylinder with gas fully or gas filling separet price.
❤
በጣም ጥሩ ነው ግን ቃን ና አማምህራት ብትጽፋት እንዳ ዋቅቱ ዋገውን እንዲንአውቅ
አመሠግናለሁ ስፈልገው ነበረ
አረፍነው
መርካቶ እናመስግናለን የልብስ ስፌትመኪና ኦቨርሎክ አቅርቡልን ቀረጡንለመዶን ተባበሩን
የቴሌቪጅን የፊርጅ የልብስ ማሽን አቅርብልን ቴሌቪጅን ከትንሽ ኢች እስከ ትልቅ ኢች
አመሰግናለው ግን የት ነው
በረካሁን አቦ ስፈልገው ነበር
ትክክል ጋዝ አጠቃቀም ይወስነዋል ።
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም
👍👍👍
ኢየሱስ ጌታ ነው
ebakhn endale sku wst yalewn eka teyke wagawn btnegren betam bzu ekawoch alut
ባጃጅ ቲቪ ሶፋ አቅርብልን
ኧር ውሽት 6 ወር ይላል እደ ሱባሀን አላህ ቆየ ቢባል አንድ ወር ደገምገም አድርገን ከተጠቀምነው አስራምስትቀንም አይቆይ እናውቃዋል እኮ ሀርብ ሀገር ሆ በትልቁ 6 ወር
እዳጠቃቀምሽኮነው የሚጠቀሙም ሊኖር ይችላል
ዋናው አጠቃቀሙነው መብራት ሲጠፋ አልፎአልፎ ከተጠቀሙት ለቡናብቻ ሊቆይ ይችላል
err 10 kene enekan aykoym
ተናገረኮ እንደጠቃቀምሽ ነው አለኮ እውነቱን ነው
Buna bcha kehone ykoyal emji ewnet new
በርቱ እገር ምን ገዴን ገቢቼ ነው ላይ ✌
የቴሌቪዥን የፍሪጅ እና የፍሬንች ዶር መጋረጃ ዋጋ አቅርብልን🥰
ውድ ደንበኛችን አስተያየትዎን ተቀብለናል የቲቪ ቪድዮ በነገው እለት ይዘን የምንቀርብ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን
@@merkatotube እናመሰግናለን በርቱ
@@merkatotube የዉሰጥ የበር ዋጋ
የውጪ የግቢ በር ዋጋ ቢያቀርቡልን በትህትና እንጠይቃለን
@@merkatotube እናመሰግናለን መርካቶዎች በየቀኑ ዋጋ ስለሚጨምር ብታሳውቁን እላለው
መርከቶ፣ዩቱብ፣ትልቁን፣ስልደር፣አሰይን፣እናማሰግናለን
ትልቁን የስቶቭ ጋዝ ዋጋ ንገረን
ሌሎችም እቃ አሉት እዚሁ ቤት አሳየን።እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕
Ebakh yesilder gaz waga plis
ሰላም ወንድሜ ጋዝ ፈልጌ ነበርኩ የት ይመገኘው ❤
መርካቶ ይቱብ የምወዳችሁ በምክንያትነውው
Delivery alachihu wode killed hagr ,ine ke Hawassa negn
ሰለ ሰላም ወንድም እንዴት ነው ሰላም ነው ወይ የእንጀራ ምጣድ እስከየት ድረስ 191
Wede Keflahager Wosije Mesrat Feligalew
ስላም መርካቶዎች የሲንጀር ዋጋና የኤሌክትሪክና የለ ኤሌክትሪክ ሚሰራ ዋጋውንና ተፈላጊው የተኛው እንደሆነ ኣብራራልን
ባዶውን ነው ከነ ጋዙ የምንገዛው መጀመሪያ ያሳየከን ሳጠይቀው 3500 ብር ያለውን ?
እስክርሹት ለይ ያለውን ሲልደር ትልቁን ጥይቅልን ፕሊስ
ትልቁ ስንት ይሆን ዋጋው
💖💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏
👍👍
አሁላይ ሥትነው 2016
እንዴ ጋዝ ለማስሞላት ዋጋው ስንት እንደሆነ አልነገርከንም ሲቀጥል 4500 ያለው እስከነጋዙ ነው ወይስ ብቻውን?
እኔ ከአስር ቀን በፊት የቱርክ ያለው
ስምንት መቶ ብር አስሞልቻለሁ
አረጔዴው
ትልቁን ሲሊንደር ብትጠይቁልን እባካችሁ
እግዜኦ 6ወር እረ ውሽት እንደት 6ወር ይቆያል ወይስ ገዝቶ ለማስቀመጥ ነው
አገር ሰላም ያርግልን እንጂ ስመጣ እገዛለሁ
ስዲስት ወር ለማያቁት በጣም ትሸዉዳላችሁ አ15ቀንነዉእዉነቱን ማዉራት ምንችግር አለዉ
እር በ6ቀንም ያልቃል
እረ እኛቤት 7ቀን ብቻ ነው እሚቆየው 6ወር አላለም ምንም እንዳጠቃቀም ቢሆንም ምንም አይበረክትም
ወደሀገር ቤት ማለቴ ወደወሎ ወደወልዲያ መጫን ይችላል ሲሊንደሩ ትልቁን
ግን አይፌነዳም
እኔ እማውቀው እኔ በምኖርበት አገር ኣንዴ ውሉውን ሲሊንደር ከተገዛ እንደ ለስላሳ ጠርሙስ ሰጠርሙሱን ሰተን ከነለስላሳውእንደምኖስደው ነው የሚቀይሱት
የባጃጅ ዋጋ አቅርብልን
ስድስት ወር አላለም ክክክክክ
እቃችሁ ሲያምር እመጣለሁ እገዛለሁ
ዉይ ከሰዉ አገር ሰሪት በዛዉም ዉሸት ተጨምሮበት 6ወር ስትል አታፍርም
ሆሆሆ 6 ወር አላለም መቀደድ ውሸታም
6 ወር አላለም 😂😂😂😂😂
👍👍👍👍👍