Ethiopia:የጋዝ ሲሊንደር ዋጋ በኢትዮጵያ| Price Of Gas Cylinder In Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 апр 2019
  • Ethiopia:የጋዝ ሲሊንደር ዋጋ በኢትዮጵያ| Price Of Gas Cylinder In Ethiopia
    Check out this video. • Ethiopia:የጋዝ ሲሊንደር ዋጋ ...
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2019 Merkato Tube
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 431

  • @user-qv5oh4vg3c
    @user-qv5oh4vg3c 5 лет назад +107

    አቦ ሰላምክ ብዝት ብዝዝት ይባልልኝ 😍
    መርከቶ ቱይብ የምርጦቾ ምርጥ ቱዮብ

  • @user-pn4ns5ou6t
    @user-pn4ns5ou6t 5 лет назад +26

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን እእየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በአል አደረሳችሁ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር በያልንበት ይጠብቀን

  • @yasminrede5553
    @yasminrede5553 5 лет назад +65

    ዘንድሮ ምርጫዬ የሆነው መርካቶ Tube ነው።

    • @hayetyoutube7841
      @hayetyoutube7841 5 лет назад +3

      እኔእራሱ የተባረከ ልጅነው

    • @MM-vc3mw
      @MM-vc3mw 4 года назад +1

      እኔም በጣም በጎጎት ነው የሚጠብቀው

    • @user-yk1ok1js1z
      @user-yk1ok1js1z 3 года назад

      እኔ ገና አየሀት የለቀቀውን ሁላ እያዳረስኩነው

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 5 лет назад +111

    በመጀመሪያ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል አደራችሁ አደረሰን ሲቀጥል በእውነት በእውነት የመርካቶ ትዩብ የዓመቱ ምርጥ ብቻ አይገልጽም አቦ ይመቻቹሁ መርካቶ ትዩብ 😘😘

    • @user-oq5jh2gh4s
      @user-oq5jh2gh4s 5 лет назад

      ውዴእዴነሽ

    • @user-oq5jh2gh4s
      @user-oq5jh2gh4s 5 лет назад

      ጠፈውአደልምነዉለጉልባንሳጠሪኝበጣምነውምወደውጋደኛዬትጠራኝነበርለማንኛውምእንኳንአደረሳቹ

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l 5 лет назад

      @@user-oq5jh2gh4s በጣም ደና ነኝ በጌታ እንዴት አንቺን መገኘት እችላለሁ

    • @chfhrthfh4586
      @chfhrthfh4586 4 года назад

      ክክክክ

    • @ejigayehulangnabilate8944
      @ejigayehulangnabilate8944 3 года назад

      Wawwwww

  • @etyesfgcbbggj7199
    @etyesfgcbbggj7199 5 лет назад +36

    የኔ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ በጣም ስፈልገው ነበር ወላሂ

    • @omlive3122
      @omlive3122 5 лет назад

      እኔ ጭራሱ በጣም ነበር ማወቅ እምፈልገው ስለረካቸውን ወሰጃለሁ ኢሸአላ

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 5 лет назад +25

    WOW MERKATO TUB 😍
    ሀገራችን በጣም ደስስ ይላል ዋጋውም ሀሪፍ ነው ብቻ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እንጂ

  • @quransunatube8023
    @quransunatube8023 5 лет назад +68

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ወደ ቻናሌ ብቅ በሉ ቁርአንን አብረን እንቅራ
    📖👀👂

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 5 лет назад +39

    መርካቶን ራማ ሚድያ ውስጤ ናችሁ ሰላምህ ይብዛ

  • @user-zx6pw6vx2w
    @user-zx6pw6vx2w 5 лет назад +6

    እጆግ አመሰግናለው በጣም ምፈልገው ነገር ነው ዛሬ ያቀረባቹልን 100/00✔ በርቱልንን

  • @Habibawolo
    @Habibawolo 5 лет назад +13

    እናመሰግናለን የዳቦ ማሽት ጠይቅልን ከመጋገሪያዉ እስከ ማብኪያዉ በተረፈ ገበዝነህ በርታ

  • @hulubesu1765
    @hulubesu1765 5 лет назад +5

    ዋው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን እኔም እፈልግ ነበር ሀገር ስገባ እገዛለሁ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад +23

    ኣላህ ሰላምህን ያብዛው ወላሂ ቃላት የለኝም ለኛ እንዲ ገባን የምታደርገው ጥረት ድካምህ ኣላህ ይክፈልህ ኸይር ስራ ለራስ ነው የምር ግን ዲስ ላይክ የታደርጉ ምን ማለት ነው ትገርማላቹ።

  • @mmakam2337
    @mmakam2337 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንዲም

  • @lebanon5184
    @lebanon5184 5 лет назад

    እናመሰግናለን በጣም

  • @amaltube2909
    @amaltube2909 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን መርካቶ ቱዩብ ፈጣሪ ይባርካችሁ።❤❤💋

  • @user-by4kx8tf6h
    @user-by4kx8tf6h 5 лет назад +1

    በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ

  • @fikiryashenfalTube
    @fikiryashenfalTube 5 лет назад

    እናመስግናለን ተባረኩ

  • @user-vg7ow3pd8y
    @user-vg7ow3pd8y 5 лет назад +1

    ዋው የምፈልገው ባለፈ ጥያቄ አቅርቤ ነበር 👍👍👍
    እናመሰግናለን....

  • @jaharajahara2549
    @jaharajahara2549 5 лет назад +2

    በጣም እናመሰግን አለን ስፈለገዉ የነበረ ነገር ነዉ ያቀረብከዉ በርታ

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 5 лет назад +1

    በጣም።አሪፍ ነው እናመሰግናለን።

  • @user-kh6el8jp6x
    @user-kh6el8jp6x 5 лет назад +4

    በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ቱዩብ የኛ ምርጫ! ከቻላቹ የባጃጅ ዋጋ ሹክ በሉን

  • @user-db1yh9oz7k
    @user-db1yh9oz7k 5 лет назад

    በጣምእናመግናለን

  • @AsAs-ik3cg
    @AsAs-ik3cg 5 лет назад

    Thank you so much merkato tube

  • @mimilove2265
    @mimilove2265 5 лет назад

    ዋውው እናመሰግናለን!

  • @user-iq8dm1rh5t
    @user-iq8dm1rh5t 5 лет назад +1

    በጣም እናመሰግናለን መርካቶ ዮቶብ. የዘንድሮ ምርጦች ብያችኋለሁ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 лет назад +2

    በርታ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ አጠያየቅህ ውስጤ ነው አቦ ስላምህ ይብዛ👍👍👍🙏🙏🙏

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 5 лет назад +1

    በጣም ሥፈልገው የነበረ ነው ሠላምህ ይብዛ

  • @user-ci9xn2vd4p
    @user-ci9xn2vd4p 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @islamicmessage777
    @islamicmessage777 5 лет назад +1

    መርካቶ ዩቱብ ለምታቀርባቸው ጠቃሚ መረጃዎች እናመሰግናለን!!!በርታ

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 5 лет назад

    አመሰግናለሁ መቀየሪው ቆንጆ ነው

  • @sihoneyihonal9785
    @sihoneyihonal9785 5 лет назад

    Enamesegenalen bertalen

  • @seyneessa95
    @seyneessa95 4 года назад

    በጣም ሀሪፍ አቃወች አሳየህን አናመሰግናለን

  • @faatoofatoom9560
    @faatoofatoom9560 5 лет назад

    ዋው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-ee7ny6bh1p
    @user-ee7ny6bh1p 5 лет назад +1

    በጣም ነበር የምፈልገዉ አመሰግናለሁ መርካቶዋች

  • @user-mt8yu5vv9k
    @user-mt8yu5vv9k 5 лет назад

    እናመሠግናለን መርካቶ

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 лет назад

    እንኳን አዴረሳችሁ እናመሰግናለን

  • @munawarmohamed32
    @munawarmohamed32 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ይለዋል ኢንሻ አላህ በየለነንበት ለመግዛት ነበር አሰበችን አገረችን ከለ በአገራችን መተን እንገዘለን አሪፍ መረጃ ነው በንዲህ አይነት መንገድ በርቱ ጥሩ ነው

  • @user-ok2tv2dw3i
    @user-ok2tv2dw3i 5 лет назад

    በጣም ጥሩ

  • @adsdsa9097
    @adsdsa9097 5 лет назад +1

    በውነት ውድማችን ቃል ጠባቂ ነህ እናመስገናለን

  • @user-nt2fw4xh1c
    @user-nt2fw4xh1c 4 года назад

    አናምስግናለን

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 лет назад +1

    በጣምነው የማመሠግነው የምፈልገው ነበርርር ለሀገራችን የብቃን እጂ ሁሉ በሀገራችን አልን ሠላም ለናት ሀገሬ ብቻ የምመኘውው

  • @fathiyafathiya1915
    @fathiyafathiya1915 5 лет назад

    ውድም በጣም enamesegnalew.

  • @alihassen7262
    @alihassen7262 5 лет назад

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 5 лет назад

    በጣም እናመሰግ ናለን ወንድማችን

  • @fatieyfatiey1fatieyfatiey173
    @fatieyfatiey1fatieyfatiey173 5 лет назад

    ወለሂ በጣም ፈልገው ነበር እናመሰግናለን ረከቶ ቱቡ

  • @ashutube6458
    @ashutube6458 5 лет назад +1

    እናመስግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @alem6447
    @alem6447 5 лет назад +1

    አሪፍ ነው ዋጋቸው እናመሰግናለን

  • @user-ip6gr5jt9v
    @user-ip6gr5jt9v 5 лет назад

    Enameseginalen bro susoche

  • @uyhi2385
    @uyhi2385 5 лет назад

    ሐሪፍ መረጃ ነው በርቱ ለኛም ትጠቅማላችሁ

  • @emu1070
    @emu1070 5 лет назад

    ዋው የምፈልገው ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @iloveyoufather7956
    @iloveyoufather7956 5 лет назад +2

    ወላሂ ስፈልገው ነበር በጣም አመሰግናለሁ

  • @maskiuae4766
    @maskiuae4766 5 лет назад

    Thanks

  • @meditube9826
    @meditube9826 5 лет назад

    Thanks merkatwowch

  • @webalmasamrawit21
    @webalmasamrawit21 5 лет назад +1

    ዋው ፩ኛ ነኝ እናመሰግናለን

  • @user-bw1rn9nf1u
    @user-bw1rn9nf1u 4 года назад

    Enamesegnalen

  • @oumuhafswa1617
    @oumuhafswa1617 5 лет назад +12

    ግን ጥራቱ እንደት ነው አደጋውን ፈራሁ በተረፈ ያምራል በርቱ

  • @samrawit5314
    @samrawit5314 5 лет назад +3

    ዋውው የኛ ምርጦች እንኳን ደና መጣቹልን የኛ ያመቱ ምርጦች አር እንደኔ ማነው በፍቅር መርካቶ ዩቱብን ውድድድ የሚያርጋቸው❤❤😍

  • @user-mf8yv8vc7x
    @user-mf8yv8vc7x 5 лет назад

    ሽኩረን

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 5 лет назад +6

    የተዋህዶ እህት ወንድሞቼ እንኩዋን ለጌታችን ለመድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በሠላም አደረሳችሁ።
    መርካቶወች እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም የምፈልገው ነበር ተ ተባረኩ
    ምርጦች መልካም በአል

  • @user-tq8cd5sk6t
    @user-tq8cd5sk6t 5 лет назад

    በጣም ምነው ምናመሰግነው ወንድም በጣም አሪፍነው

  • @salamdawet4020
    @salamdawet4020 5 лет назад

    እናመሰግናለን ወድማችን ሁሌም ሠላምክ ይብዛልን

  • @user-uk1mf8xy1p
    @user-uk1mf8xy1p 5 лет назад +1

    በጣም እናመሠግናለን አገሬ ሥገባ እገዛዋለሁ

  • @ethiomeket1338
    @ethiomeket1338 5 лет назад

    Welcome, Merkato

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid7333 5 лет назад +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @user-se9cj7bt1z
    @user-se9cj7bt1z 9 месяцев назад

    መርካቶ በጣም እናመሰግናለን እና ዴግሞ ጥያቄ አለኝ ጥያቄውም 1,ለኤሲ የሚሆን ጋዝ ና ካፓሲተር
    2,መለኪያ ጌጅ
    3,መቁረጫ ፍሌር
    4,ረሞትናኮንታክተር
    5,ትቦና ኮሞ ፕሮሰር
    6,ባጭሩ ኦል ማቴሪያል
    7,በዝርዝር ብታቀርብልን
    ላቅያለምስጋና ይነረኛል

  • @zemzemmohammed4197
    @zemzemmohammed4197 5 лет назад

    ደስ ይላል በርቱ

  • @ethiotube4780
    @ethiotube4780 5 лет назад

    ማሻ አላህ ወላሂ እምፈልገውን ነው ያቀረባችሁልን አላህ .እድሜ ይስጥህ ወንድሜ

  • @zaytonajamal2547
    @zaytonajamal2547 5 лет назад +1

    እና መሠግናለንመርካቶዎችየኛውሥጣችንናቹህ

  • @user-ne1eq5ph6g
    @user-ne1eq5ph6g 5 лет назад

    የአመቱ ምርጥ ዩቱበር ብልህ ማጋነን አይሆንብኝም መርካቶ እናመሰግናለን

  • @user-vi5ei9wl8l
    @user-vi5ei9wl8l 4 года назад +1

    Merkato tiyup kelb enamesegnalen yemtakerbache yemnfelgewuna asfelagiy bmehonu ketlbet

  • @alemamenenerdawgetae322
    @alemamenenerdawgetae322 5 лет назад

    wow betam arif new

  • @kadijhhussen7239
    @kadijhhussen7239 5 лет назад

    ሹክረን

  • @almazalmaz5616
    @almazalmaz5616 5 лет назад

    ዋው ምርጥ ነው

  • @alhamferede3322
    @alhamferede3322 5 лет назад

    ዋው ወድም ከልብ እናመሠግናለን የምናሥበውና የምን ፈልገው እየጎረጎርክ ሥለምታሣውቀን እረጅም እድሜ ከሠፊጤና ከሠፊ እጀራ ይሥጥልን ፈጣሪ

  • @haymohamad7173
    @haymohamad7173 5 лет назад

    ዋው

  • @user-ln6ww3ez2q
    @user-ln6ww3ez2q 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ሀገራችን በጣም እየተለወጠች ነው ግን ውዴ ,😎😎😎😎😳😳😳ጋዝ

  • @mariyma4850
    @mariyma4850 5 лет назад +1

    ማሻአላህ ሀሪፍ ነው

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 лет назад +1

    ተባረክ ጐበዝ በርታ እኳን አደረሣችሁ ዎገኖቸ

  • @user-fs3tt7bb2h
    @user-fs3tt7bb2h 5 лет назад

    ምርጥ የአመቱ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @user-xz8dw7ut9i
    @user-xz8dw7ut9i 5 лет назад

    ምፈልገውውውውውው ነዉ እናመሰግናለን

  • @user-ic9fc3lu5z
    @user-ic9fc3lu5z 5 лет назад +1

    አሪፍ ነው እናመሰግናለን እና እባክህ የውሃ ሞተር ለልማት የሚሆ ጠይቅልኝ እጠብቃለው በተረፈ በርታልን

  • @mdppooii1082
    @mdppooii1082 5 лет назад

    መረካቶ ትዩብ እናመሰግናለን

  • @munahassen3559
    @munahassen3559 5 лет назад

    Weeee yimchachu Abo m des yilal betam minflgachewn merja eysychun new shukren

  • @shemimapro4060
    @shemimapro4060 5 лет назад +1

    ዋው ከልብ እናመሠግናለን የልብ ኣድራሽ ይመችክ ።ቲንሽዋ ስሊደር ግን ተወደደች እዚ 95 ሬያል ነው

  • @netsanet580
    @netsanet580 5 лет назад +1

    በጣም የምፈልጋውን ዋጋ ነው አሜሰግናለው

  • @eskedargbera925
    @eskedargbera925 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን የፀጉር ቤት እቃዎች ጠይቁልን

  • @hdhdxbhdbd5518
    @hdhdxbhdbd5518 4 года назад

    በርታ አሪፍ ነው

  • @yusufabdu9960
    @yusufabdu9960 5 лет назад

    Tebarek

  • @hamadjuhani9352
    @hamadjuhani9352 5 лет назад

    Wow Betam Des Yilal Merkato. RUclips Betam Enameseginalen Bertu Enkoan Aderesachu

  • @asse2705
    @asse2705 5 лет назад +2

    መሸ፣አለህ፣ደስ፣ይለሊ፣ቃጥሉበት

  • @semiraali8611
    @semiraali8611 5 лет назад

    Merkato tube betam Enameseginalen

  • @user-th9dm5ct8c
    @user-th9dm5ct8c 5 лет назад +2

    ይን ፄማም ስወደክ አቦ ይእመችህ በጣም እናመስግናለን

  • @user-pn6cd5ci8x
    @user-pn6cd5ci8x 5 лет назад

    Sfelgew!!betam tnxs

  • @user-mr6sj2kd4j
    @user-mr6sj2kd4j 5 лет назад +1

    ምን ላርግልህ የሚውን music ለአተ ነበር መዘፈን የለለቤት በጣም እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @user-pm1gr7ri1x
    @user-pm1gr7ri1x 5 лет назад +1

    የኔ ምርጥ መርካይቲውብ

  • @saronayalew9374
    @saronayalew9374 5 лет назад +1

    እዉነት እየፈለኩት ነበረ ሀገሬ ስገባ እገዛለሁ👏👏👏👍

  • @rabiaabdu9326
    @rabiaabdu9326 5 лет назад

    ወላሂ በጣም እናመሠግናለን እኛ እድገባን በጣም ብዙ ትደክማለህ ብቻ አላህ ከጥሩ ያድርሥህ ጥሩነት ለራሥ ነው

  • @dammeeabe4614
    @dammeeabe4614 5 лет назад +1

    Tank u batem aref new

  • @aliyaaliya253
    @aliyaaliya253 5 лет назад

    enamesegen alen