ኢትዮጵያ የተገኘው የተፈጥሮ ጋዝ - የሚያስገኘው አስደንጋጭ የሃብት መጠን - Ethiopia Natural Gas and Petroleum - HuluDaily

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************
    ለተጨማሪ ትኩስ የመዝናኛ መረጃዎችን ለማግኘት
    ፌስቡክ - if.fm/s9p
    ዌብ ሳይት www.huludaily.com
    ቴለግራም - t.me/HuluDaily

Комментарии • 65

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Год назад +3

    አሰቲ ህዝባችን የፓለቲካ፣ የሃይመኖት፣ የብሄር፣ የሀብት ሌዩነቶችን ወደ ጎን አድርገን በጋራ የምንኖርባትን ሀገራችንን ከጦርነት፣ ከበሸታ፣ ረሃብ፣ ከድህነት፣ ነጻ አውጥተን ሠላም በማሰከበር ፈጣን ሁለ ገብ ልማት በማምጣት የተደላደለ ኑሮ የምንኖርበት ሀገር እንገንባ።

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 2 года назад +2

    ጎበዝ እናስተዉል!
    የሚያባሉን እኮ መሰል
    ኃብታችንን ያለ ከልካይ
    ለመዝረፍ ነዉ።

  • @teshomeroba2141
    @teshomeroba2141 Год назад +2

    እግዚአብሔር ያሳካልን

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 2 года назад +2

    Wow ,that was amazing news. I’m Very happy for everyone. ✌️❤️🇲🇱☝️

  • @fremanpool4575
    @fremanpool4575 Год назад +1

    Mashalla. Gn musena mekom albet

  • @desalegntesema4761
    @desalegntesema4761 2 года назад +1

    Very good information
    Go ahead please!!!!

  • @yoseferkiboo2657
    @yoseferkiboo2657 2 года назад +1

    Ethiopia 💚🇪🇹💚🇪🇹💚

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @lemiworku1348
    @lemiworku1348 Год назад

    እንኳን ደሰ አለን!

  • @MelakuBalachakiso1569
    @MelakuBalachakiso1569 2 года назад +1

    ሰለሞን የሰጠከው አስተያየትም አዘጋጇም ያቀረበችልን በጦር በሞት ዜና ለተጎዳው አምሮአቸን ማከምያ መጽናኛ ተስፋችን ነው አንዲ እየተማማርን እየተደጋገፍን እንደግ አመሠግናለሁኝ

  • @AjemomagulogmailAjemo
    @AjemomagulogmailAjemo 2 года назад +1

    Wawo adagah nash sis

  • @ermiasgetachew3777
    @ermiasgetachew3777 2 года назад +5

    ሁሉ ነገር አስደንጋጭ እስቲ አንዳንዴ አስደሳች ዜና በሉ

  • @mikiyaskibrom6101
    @mikiyaskibrom6101 2 года назад +1

    Waye Ethiopian we heard this news long time ⌛️

  • @Yihune23
    @Yihune23 2 года назад +2

    ለምሳሌ.."Natural Gas by Country 2022 world population review" ብሎ በመግባት ማየት ይቻላል።

  • @samsonbeshah5648
    @samsonbeshah5648 2 года назад +11

    እብክሽን ዜናውን ከማቅረብሽ በፊት ዶክሜንቶች ለማገላበጥ ሞክሪ ለምን ብትይ አሁን እንደ አዲስ የቀረበው የተፈጦሮ ጋዝ መገኘት የተበሠረው በደርግ ዘመን በ1982 መጋቢት ወር ነው የቸፈጥሮ ጋዙም የተገኘው በአሁኑ ሱማሌ ክልል ኦጋዴን ተብሎ ቀደመው በሚጠራው ካሉብ ከሚባለው ቦታ ሲሆን ካምፓኒው የራሽያ s.p.e.e በሚባል ድርጀት ነው አሁን የምትይው ጋዝ ኳሊቲውን ለማረጋገጥ ውጪ ተልኮ 100% የተፈጠሮ ጋዝ መሆኑ ታምኖበት እስከ ናዝሬት ፓይፕ ለመዘርጋት ጥናቱ ተካሄዶ በስራ ሊቶረገም ሲል የወያኔ ስልጣን መያዝ እቅዱ ለጊዜው ቆሟል እስካሁን ከጉድጓዱ የወጣበት ትልቅ መክፈቻና መዝግያ ከላይ ባልኩሽ ቦታ ይገኛል ለሙከራም ለአንድ ወር እንዲነድ ተደርጓል።
    ይህንን የምነግርሽ በዛን ወክት በቦታው ለይ ከሚሠሩት ባለሞያ መሆኔን ጭምር ልገልፅልሽ ስለወደድኩ ነው አንዲሁም ሌሎች የሥራ ባልደረቦች ጥቂትም ቢሆንም በህይወት አሉ ስለዚህ ሐቁ ይህ ነው።

    • @dmulugeta
      @dmulugeta 2 года назад

      Oh man, that's a slum dunk sir. You shut her up 🤣. ምንምን ማድረግ አይቻልም። ከባለቤቱ ያወቀ ..... ነው ነገሩ። Thank you for your service.

    • @comandercom6551
      @comandercom6551 2 года назад

      ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወድሜ ልክ ብለሀል በመግስቱ ግዜ ነዉ የተገኘዉ እነዚህ ሰወችን ያላገኙትን አገኙ ያሎጠኑትን እደወጠኑ ተደርጎ ቢወራላቸዉም የማን ዉጥን አደሆነ /ፈር ቀዳጁ /ማን እደሆነ ያደባባይ ሚስጢር ነዉ ልክ እደ አባይና አደአየረ ሀይላችን ማለት ነዉ

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    engaging post!
    💪

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 2 года назад

    Great

  • @yidnemekuria2707
    @yidnemekuria2707 10 месяцев назад

    Weeeeeereeee

  • @asbdnafishiferaw7843
    @asbdnafishiferaw7843 Год назад

    እባካች
    ሁ መረጃ ስትሰጡ ቁጥሩንና መለኪያዉን አገናዝቡ። ክዩቢክ ሜትር ከክዩቢክ ፊት በጣም ይበጣል፣ እንዲሁም ትሪልየን፣ ቢሊየን፣ ሚሊየን፣ በመሀከላቸው ድብርት ዞሮ ቢሊ በጣ

  • @asifhassan9410
    @asifhassan9410 2 года назад

    Lailahillh.

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Год назад

    ኢትዬጰያ በከርሰ ምድሯ ውሰጥ የተለያዩ ማእድናት፣ የተፈጥሮ ጋዝና ነዳጅ አሏት። ሆኖም ግን ጥቅም ላይ ማዋል የሚችል ቁርጠኛ፣ ጠንካራና ከሙሰና የጠራ ቁርጠኛ መንግሰት ሊኖረን ይገባል።

  • @youngking5151
    @youngking5151 2 года назад

    Anchi ye hayi manot ake rari
    Ethiopia belash kerstiyan ena muslim video and layi mame tate alebshi neber ye kerstiyan cherch becha mame tate mendinew

  • @hailemariamtsehay8196
    @hailemariamtsehay8196 2 года назад +1

    እስኪ መጀመርያ ቁጥር እወቂ ።

  • @cvvc2455
    @cvvc2455 Год назад

    مناز للعم لوحيد

  • @mimiseifu9038
    @mimiseifu9038 2 года назад +4

    ከኋላ ያለው ሙዚቃ ያንገሸግሻል ።

  • @salamuapp3510
    @salamuapp3510 2 года назад

    tikenew new

  • @likutadesse869
    @likutadesse869 2 года назад

    Yaleakmachu ris timezuna yehtsan tintane

  • @yusufatugar7812
    @yusufatugar7812 2 года назад

    zenawn keyet new yagegneshiw

  • @dmulugeta
    @dmulugeta 2 года назад +1

    የዋህ ፕሮግራም ነው

  • @ehitaykirta811
    @ehitaykirta811 6 месяцев назад

    እንደዚህ: እድሜ:: ልክ: መቀደድ: መቀደድ:: መቀደድ::

  • @minlitazeztv372
    @minlitazeztv372 2 года назад

    Kutir siteri trillion ena billion temtatobshal check it

  • @cvvc2455
    @cvvc2455 Год назад

    الثاني طويل القامه القاتل 189//190

  • @mohammedtadesse3845
    @mohammedtadesse3845 2 года назад

    የሳዴ የገዝ የነዳጅ የወርቅ የመአድን ወዘተ እኛን ልብ የምትሰቅሉት እባካቹ ተውን እንኳን ለኛ ለልጅ ልጃችን እደማይደርስ እናቀዋለን አሁን ደግሞ በጋዝ መጣቹ የአድ ሲሊደር ጋዝ ዋጋ 2500 ብር ነውና ለምን እዲህ ናረ ብለሽ የሚመለከተውን ጉበኛ ባለስልጣኖችን በትጠይቂ የሚመጥንሽ ይመስለኛል ያላቅምሽ ገብተሽ ባትዋኝ ይሻልሻል ብዙ አዋቅዎች ስላሉ ጠቀቅ በይ ዬኔ እህት ምላስ አለኝ ብሎ መለፍለፍ ንቀትን ያስከትላል በአጠቃላይ ፖሎቲካን በተቻለሽ አቅም ራቂው ለምን ብትይ የውሸት ምጭ ነውና መግስታቶች ሁሉ አለምን የሚያስተዳድሩት በውሸት ነውና ይዋሹን ነገ በውሸታቸው በትሳኤ ቀን ይጠብቁ እሩቅ እዳይመስላቸው ።

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 4 месяца назад

    ወጀይ ሎቭስትነት
    የለንም ብለንም አናዉቅም
    ያለንን እያጣን እየሞትን መገኘታችንን ነዉ የመጣ ሁሉ የመግዛት ፍላጎቱን እያወራና እያስወራ ኖሮ ,,,,,,,,,,,,,
    የተፈጥሮ ጋዝ ሐብት ወጣ ብለናል ፎርጅድ ቭድዮ ለቀናል አስጨበጭበናል ይህ የተለመደ ነዉ አንተ ሎቭስት ማንንም ማታለል አትችልም ትላንት ተብሎ ያለፈ ዳግም ታራግባለህ
    ሞኝ አትሁን ሕዝብ ከቀጠረህ
    በላይ የነቃ ነዉ
    ባይሆን ፕ / ሮችን አታልል ሌላዉ በደሙ ይደርስበታል

  • @muhamedahmed3157
    @muhamedahmed3157 2 года назад +1

    እረ ተሳስተሻል በትፈጥሮ ጋዝ ሳውዲ አረቢ በአለም አንደኛ መሆኗን እረሳሽው እንዴ
    1ኛ ሳውዲ 2ኛ ራሻ 3ኛ ኳታር እያለ ይቀጥላል አትሳሳቺ

  • @rrts-f7w
    @rrts-f7w 2 года назад

    የተፈጥሮን ጋዝ ለማየት ቱሪስቶች ይመጣሉ? 🤔 አልገባኝም ሚያብራራልኝ ካለ

  • @samueltesfaye8160
    @samueltesfaye8160 2 года назад

    THE CONFIRMATION OF THIS GAS
    CAME IN 1982 DURING DERG REGIME . IT IS FUNNY TO ME, AS IF
    IT IS A NEW NEWS . PLEASE DON'T
    CONFUSE THE PEOPLE.

  • @cvvc2455
    @cvvc2455 Год назад

    اسم القاتل مسفر سعيد فرج المنيعي من بلاد الحشر في الجنوب الصقاص من بادية بني منبه امسكو به اسود البشرة كبير الأنف عريض الأنف متوسط القامه

  • @fraolbaharu3413
    @fraolbaharu3413 Год назад

    ጭራሽ export ልታረግ 😷😁😁

  • @misganatessema7203
    @misganatessema7203 Год назад

    'Weregna'
    Nigeria has a lot of bunch of poors over the street 'nedage' is nothing if we have fucked up mined 'corruption '

  • @Abudi-ib7ej
    @Abudi-ib7ej 2 года назад

    ክክክክክክክ
    RiP የቁጥር መጣን ክክ

  • @abelgezahegn2076
    @abelgezahegn2076 2 года назад

    የአፍሪካው እኮ ከ እነ ራሺያም በለጠ እረ ሌላም ስንቱን አዘበራርቅሽው... ለማንኛውም ያወራሽውን ደግመሽ ስሚው...

  • @mohammedtadesse3845
    @mohammedtadesse3845 2 года назад

    ቄሶቹ ናቸው ጋዙ የሚያወጡት የማያወጡ ከሆነ ጋዙን አሳዩን መቼም በወሬ እደሚያልቅ እንገነዘባለን ጋዙ ሳይወጣ ለሽያጭ ቸኮላቹ እኛ የናፈቀን ወደመሬት የሚወርድ ነገር ነው ለኛ ጠቃሚያችን ።

  • @petrostekle107
    @petrostekle107 2 года назад +1

    የቅምሽን ስሪ አደበበላለቅሽው ግማሹ ፊት ግማሹ ሜትር ሆነ

  • @lenssaolana1486
    @lenssaolana1486 2 года назад

    Kkkkkk

  • @IshumiHalmar
    @IshumiHalmar 6 месяцев назад

    Ogaden oil 😂😂😂😂 daydreaming to took from somali people 😂😂😂😂 we will never ever HABASHA and AMHARA speakers

  • @GalaxyAs-tv9bl
    @GalaxyAs-tv9bl 2 года назад +1

    ቀዳዳ ቲሽ

  • @stihan58
    @stihan58 2 года назад

    ውሸት ይሰለቻል ዞሮ ወደናንተው ነው ነው የሚመጣው ምነው በህዳሴው ግድብ ምን ተገኘ ወሬ ዝረፋ እንጂ ህሊና ያስፈልጋል ሰው ከሆናችሁ

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 2 года назад

    All Bull *****t.