የአልጋ ፍራሾች ዋጋ በኢትዮጵያ 2014 | Price Of Bed Mattress In Ethiopia 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • Check out this video. • የአልጋ ፍራሾች ዋጋ በኢትዮጵያ 20...
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Merkato Tube

Комментарии • 51

  • @LU123LA
    @LU123LA 2 года назад +9

    በቀጣይ የግቢ በር ወቅታዊ ዋጋ በዝቅተኛ በከፍተኛ ሁሉም ባቅሙ የሚጠቀምበትን ብታቀርቡልን

  • @LU123LA
    @LU123LA 2 года назад +5

    ከልብ እናመሰግናለን መርካቶ የሰውን ፍላጎት ጠለቅ ብላቹ አንብባቹሁታል በርቱ

  • @momina7794
    @momina7794 2 года назад +3

    ውይ ሃገሬ ወደየት እየሄድሽ ነው ጥንቅር ይላል እንጂ አንድ ፍራሽ ሃያ አራት ሽ ሆሆሆ

  • @وصلىاللهعلىنبينامحمد

    ክላሲካል ባታደርግ ጥሩ ነዉ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 года назад +6

    ጉድ ነው የኑሮ ውድነቱ እረ ወዴት እንሂድ

  • @ሠላሜባንተነውየኔጌታ
    @ሠላሜባንተነውየኔጌታ 2 года назад +4

    ተሳስቼ ይሆን ያነበብኩት አልጋ ነው ያለው የአልጋ ፍራሽ ማለቴ 23 ሺ 26 ሺ ሲል ተምታቶብኝ ነው ዘመዶቼ

    • @LU123LA
      @LU123LA 2 года назад

      ሰማሺ እንጂ መቼ አነበብሺ

    • @honeysaba4890
      @honeysaba4890 2 года назад

      አልጋ በዚሕ ዋጋ? ማሰበሕ!!!

    • @saedawolloywa658
      @saedawolloywa658 2 года назад +2

      እረ አልጋ 18000 አለ ዘመዶቸ ተረጋጉ እንደ

    • @saedawolloywa658
      @saedawolloywa658 2 года назад

      5000 ሺ ነዉ ያለዉ ፉራሸነዉጅ አልጋ አላለም ሠላሜ ባንተ የኔ ጌታ አልጋ 18000 አለ አድሰየመጣ ፍሸን እህት

  • @mdenatshom6352
    @mdenatshom6352 2 года назад +4

    ቲክነስ ምድነው

  • @rukayamohammed6454
    @rukayamohammed6454 2 года назад +2

    መርካቶ ዩቱብ ዋውውውው እኔ የሚገርመኚ አቀራረብህ ልዩ ነው በጣም ለኔ አደኛ ባረዳዲ

  • @akliluyonas1750
    @akliluyonas1750 2 года назад +1

    የቀስተ ደመና ስፖንጅ ገዝቼ በጣም ኣዝኛለው፡፡ ይስምጣል የወረደ ነው dissatisfied

    • @Selukko
      @Selukko 9 месяцев назад

      ምን ያህል ጊዜ ተጠቅመኸው ነው?

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ሰላም እኳን ሠላም መጣችሁ ሲያምር ክላክሲካል ይረብሻል እና እሰኪ ስለ ካርጎ አቅርብልን
    እህቶቸ ምን አሠባችሁ ሀገር መግዛት ይሻል ይሆን ? እንመካከር

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 года назад +3

    ግን ወገን ሀገራችን ወደየት እሄደች ነው አድ ፍራሽ 5 ሺ አይ ግዜ

    • @afi5295
      @afi5295 2 года назад

      5 ሺ ይገርምሻል የመጨረሻዉ ትልቁ 38 ሺ ሲል አሰሚዉም

  • @tijsttijst4757
    @tijsttijst4757 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ በጣም ተክታታይህ ነኝ ከቻልክ ኾርነር ብፌ ብታሣየን ዋጋውም

  • @fatefatefate3307
    @fatefatefate3307 Год назад

    Beala aliga kale ye aliga wagawu niger

  • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ

    ሰላም ለናንተ ይሁን መርካቶዎች አውን ባለው ሁኔታ አልጋ ልብስ ስንት ነው ላውደሪ አቅርብልኝ ወዳገሬ ልገባ ነው ከናንተ ወስዳለው

  • @fireart54
    @fireart54 7 месяцев назад

    ቀስተ ደመና በ2 ወሩ ሟሸሸ ስም ብቻ

  • @selamewedajo1989
    @selamewedajo1989 2 года назад +1

    Ehen chanale sewedwe berta wendeme yeleb aweka nehe 🙏🏼👍

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 2 года назад

    ክላውድ የሚል ቦንድድ ብለው ሸጠውልን ድርቀቱ ሰውነት ያደነዝዛል ራስ ምታት አመጣብን ገና 3 ቀን ብቻ ነው የተጠቀምነው በስፖንጅ የሚቀይር??

  • @niemaansuar2561
    @niemaansuar2561 2 года назад +1

    በቀጣይ ፍሪጅ

  • @MosisaAbebe-q3z
    @MosisaAbebe-q3z Год назад

    Yemikanis foam le nagade iska sinti tishaxalachu,? Ina adirashachun silkachu lakulin ,thanks

  • @tiruworktemesegen6718
    @tiruworktemesegen6718 Год назад

    Royal Labeshe 1/50 ferashe sete nwu tikensu b30 kalwu kelile b24

  • @ellizabthygvhhuhl0bhjkjlha450
    @ellizabthygvhhuhl0bhjkjlha450 2 года назад

    Please can you tell me kichen cabenet ready-made white color where can I have it?There phone #& address.

  • @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ
    @ፋጡማአህመድ-ዀ9ሸ 2 года назад +1

    👍👍

  • @GDM82879
    @GDM82879 Год назад

    ክላውድ ሚባለው አሪፍ ነው ወይ!😍

  • @abc-ew6en
    @abc-ew6en 2 года назад

    weyii Fersh Wagwu Gin Aykmsem

  • @efremgamachu133
    @efremgamachu133 Год назад

    የት ነው አድራሻችሁ?

  • @kemilamohemmed8993
    @kemilamohemmed8993 2 года назад

    Wedmi please kechin cabinet aluminum eski price ena materiyalun asayen thaks

  • @MelakuMeli-k4f
    @MelakuMeli-k4f Год назад

    አመሰግናለሁ

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 2 года назад

    ለጭቃ ቤት ኮረኒሰ አሳየን

  • @ሰላም-አ3ከ
    @ሰላም-አ3ከ 2 года назад

    የቲቢ እና ሶፍ ቡፌ ብታሳየን

  • @heedaslalyras8634
    @heedaslalyras8634 2 года назад

    ጎበዝ

  • @firyemizan8785
    @firyemizan8785 2 года назад

    በርቱ

  • @ሀላዋኢቱብ
    @ሀላዋኢቱብ Год назад

    አበራቱን ወገን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад

    በርቱ መልካም ነው

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 2 года назад

    ዋውውው

  • @brtgan8623
    @brtgan8623 2 года назад

    🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌

  • @fatumaadem524
    @fatumaadem524 2 года назад +1

    የ ሚትርካምሳ ሀልጋ ፍራሺ 12ሺ ነው አደኛውን የገዛነው