የጥራጥሬ እና የኮስሞቲክስ እና የሸቀጥ እቃዎች ዋጋ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии •

  • @5gtube
    @5gtube  2 года назад +10

    ውዶችዬ ሸር ላይክ አድርጉ ጥሩ ቪድዮ ስታዩ አበረታቱ ለሎችም ይድረስ 🙏🙏

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 2 года назад +1

      ደሴ ነውደ ወንድም??

    • @madinachanel6313
      @madinachanel6313 10 месяцев назад

      ባልትና ለመክፈት ስት ብር ያስፈልጋል ባአላህ መልስልኝ

  • @tuba6802
    @tuba6802 2 года назад +22

    ወላሂ ኑሮውን ተወዷል ተወዷል የሚሉት ዝብለው ነው ሁሉም አሪፍ ነው ውድ የሀገሬ ልጆች ኑሮ ውድነው እዴት እንኖራለን እያላችሁ አትጨነቁ ሁሉም እደአኗኗሩ ትኖራላቾሁ አብሽሩ😍😍😍😍

    • @ሉሉ-ኰ1ጠ
      @ሉሉ-ኰ1ጠ 2 года назад +1

      ዝም ብለው ያጋግላሉ እንጂ

    • @halimahabsha8869
      @halimahabsha8869 2 года назад

      የእውነት እኛን ስደተኞችን ያጨናንቃሉ ዝምብለው አላህ እንደፈቀደልን እንኖራለን ምነው በሰው ሀገር እንበስብስ እንደ ሆሆሆ

    • @ayacell6408
      @ayacell6408 2 года назад

      አዲቅባትሠማኒያብርነበርኮሁለትመትብርእያላችሁእኮነዉደነዝሁላ

    • @fatumajamal685
      @fatumajamal685 2 года назад

      አንድ ደብተር 70 ብር እያለ ምኑ ነው እርካሹ ወይ ጉድ ይሰቀጥጣል ኢትዬ ምን ተሰርቶ ነው ይሄ የሚገኝው

    • @lijeyassumenilik375
      @lijeyassumenilik375 Год назад

      በቀኝ እጅሽ አትበይም ልበል?

  • @toyibamuhamad6711
    @toyibamuhamad6711 2 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነው ብዙም አልጨመረ በዛ ላይ ኑሮ እዳይወደድብን መስራት ነው ከሶስት ወር ቡሀላ ሀገሬ እገባለሁ ዱአ አርጉልኝ

  • @hayattegegne214
    @hayattegegne214 2 года назад +6

    ወላሂ በሳኡድ አይነት አገራችን ኑሮ አሪፍ ነው ችግሩ እዚህ ብቻ ምንዛሬ አናስብም

  • @tube-vp1gk
    @tube-vp1gk 2 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነዉ ወላ አረብ አገር ነዉ ዉዱ እዚህ በመዳም ወጭ ስለሆነ አይታወቀንም

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE 2 года назад +5

    ደህና ነው ደህና አንሁን
    ትንሽ ግራ የገባኘ የደብተሩ መወደድ 😃

  • @KalebGirma-k7c
    @KalebGirma-k7c 11 месяцев назад +1

    የሱቅ ውስጥ ዕቃ አደራደር ወይንም መደርደሪያ እንዴት መሰራት እንዳለበት ስራልኝ please??

  • @FETA249
    @FETA249 9 месяцев назад

    ከይቅርታጋ የህፃናት ዳይፐርና ወተት እንዲሁም ሌሎች የነሱ ማቴሪያ ብትሰራልን በጣም እናመሰግናለን እስከመጨረሻው ስላየሁ ተመልሶልኛል ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @hawlaali2058
    @hawlaali2058 2 года назад +1

    ኑሮ ተውድዋል እሚሉን ሀገር እንዳንገባ ነዉ እንደ ግን ማሻ አላህ በጣም አይከብድም

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад +5

    እናመሰግናለን ማሜ እኔ ኢትዮጵያ ሆኜ አንድ ኪሎ ሩዝ 16ብር ነበር ዱቄት አንድ ኪሎ 12ብር ሱብሀን አላህ እንዴ ህዝቡ እንደት ነው የሚኖሩት ዋና ጤና ነው

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    ማሻ አላህ ጥሩነዉ እኛ በዉጩ ስለምናየዉጂ ብንዛሬ ከሄድን እንደዉም እዛ ጥሩነዉ እሽ አላህ ጤና ሰጥቶን ሀሳባችን ተሳክቶ ለሀራችን ያብቃንጂ ጀዛካላህ ኸይር ወንድሜ

  • @fgty4821
    @fgty4821 Год назад

    አረ ኑሮ ደህና ነዉ ወላሂ ሰኡዲኮ ሁሉም ነገር ተወዷል

  • @sameerasam4576
    @sameerasam4576 2 года назад +1

    እናመሠግናለን ውድማችን በጣም አሪፍ ነው

    • @nejoam6084
      @nejoam6084 Год назад

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 2 года назад

    Gobazi nek wadimee egizihber yibarik 👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @sofiyasofiya430
    @sofiyasofiya430 Год назад

    በርታ ለመረጃው እናመሠግናለን

  • @ማሪያምማሪያም-ሐ8ሰ
    @ማሪያምማሪያም-ሐ8ሰ 2 года назад +1

    በርታ ወድማችን

  • @mominamon1313
    @mominamon1313 Год назад

    ሰሙነ. እና. ስኳር. ነው. የጨምሮት. እጅ. አሪፍ. ነው. አገራችንን. ሰላም. ያርግልን. ሁሉም. ደናነው

  • @ሀያትወረባቦዋ
    @ሀያትወረባቦዋ 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም ጥያቄ አለኝ ይንን ሱቅ ለመክፈት በሁን ሰአት ስንትብር ይበቃል??

  • @kerimamohamad3362
    @kerimamohamad3362 2 года назад

    እኔ ኢትዮጵያ አልገባም ኑሮበጣምዉድነዉ🙄ወገኔጥናቱንይስጣቺሁ ኑሮሮሮሮ

  • @ፍቅርብቻ-ሠ9ኸ
    @ፍቅርብቻ-ሠ9ኸ 2 года назад +3

    አሪፍ ነው እስቲ የእህልም ዎጋ አቅርብልን ወንድም በርታ👍

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 2 года назад

    ከወቅቱና ከዶላር መጨመር ዴህና ነው ገቢ ስራ ለሌለው ከባድ ነው። አላህ ወዴነበርበት ይመልስልን እናመሰግናለን ስላቀርብክልን የኑሮ ውድነት ጭቅ ለሚለቁብን

  • @tsedi8996
    @tsedi8996 2 года назад +2

    እሄን ሱቅ ለመክፈት እስከ ስንት ብር ይፈጃል እባክህ ነገረኝ

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 2 года назад +3

    ሱቅ ለመክፈት ስንት ብር ይፈጃል ???

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 2 года назад +1

    እኳንም ነገርከኝ አገር ስመጣ እዳልደነግጥ

  • @FatemMohamed-dh6ow
    @FatemMohamed-dh6ow 2 года назад

    ጥሩ ነው በጅምላ ደግሞ ብታሳየን

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 года назад +1

    ስራውን ለመጀመር ምን ያህል. ያስፈልጋል እባክህ ስራልን

  • @Lulu-rc2gk
    @Lulu-rc2gk 2 года назад

    ማሻ አላህ ወላሂ ዋጋው አሪፍ ነው ከጊዜው ጋር አብሮ መሄድ ነው

  • @fatumaseidweloyewa1700
    @fatumaseidweloyewa1700 2 года назад +1

    አየ ጊዜ ፀጉር ማስያዣ ሁለት ብር እዳልገዛሁት አሁን 25ሆነ

  • @aminatyimam4357
    @aminatyimam4357 2 года назад

    ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ እናመሰግናለን ለምሰጠን መረጃ ወዲም ሱቅ ለመክፈት አላማ ነበረኝ ሱቅ እነደት ነዉ ያዋጣል ወይ ሀሳብ እና ምክር ስጠን

  • @yawebdar33yashe37
    @yawebdar33yashe37 2 года назад +3

    ጥሎብኝ ባዝሊን እወዳለው እሱ ነው ትንሽ አሪፍ ዋጋ ሌላው ኦኦኦ🤣

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 2 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንደሚወራው አይደለም ውጭ ላለነው ያው ነው ምንዛሬው ሲታይ እዛ ለሚኖሩት ቢከብድም

  • @ጦይባእድሪስዩቲብ
    @ጦይባእድሪስዩቲብ 2 года назад

    ወላሂ ሀሪፍ ነው ዋጋው ከውጩ ጋር ሥታመጣጥነው

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 2 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ማሻአሏህ በተለይ ሞዴስትና ወተት ርካሽ ነው

  • @Menzuma_Hadraa
    @Menzuma_Hadraa 2 года назад +2

    አረ በጣም ጥሩ ነው 👌👌 የት አገር ነው ዱቤ ይሰጣል 😍

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ 2 года назад

    ይህን ያክል ሱቅ በስንት ይከፈታል ? በርግጥ ባንዴ እንዲህ ላይሆን ይችላል ቢሆንም ግምት ውሥጥ አስገብታችሁ ንገረን እስኪ

  • @FETA249
    @FETA249 9 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ወንድም አሁንም ዋጋው ያው ነው ወይስ ጨምሯል በጣም አሪፍ ነው ሳኡዲ አልሰበስብም አገራችን ሰልጥናለች❤

  • @salamsalamababe6772
    @salamsalamababe6772 2 года назад

    ሌላስ የለክም😀😀😀ናቸው ብለህ ስጠይቅ ሳታነው ምትቀባጥረው ስእራ ማጣት እንዲነው

  • @ዜድዩቱቭ
    @ዜድዩቱቭ 2 года назад

    ወንድም እናመሰግናለን ሸቀጣሸቀጥ ሱቅ ለመክፈት ስንት ብር ይፈጃል

  • @qader6010
    @qader6010 9 месяцев назад

    ዋለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @hawaahwa8967
    @hawaahwa8967 2 года назад

    ወላሂመሻአላህበጣምአሬፍነው
    ንሮተወዶልየሚሉት. ዝብለውነው
    ግን የት ነው. ይህ. ቦታው
    ወላሂ. መሻአላህነው. አላህአገራችንንሰላምያርግልንጨርሦ

  • @emuemranbintshafi5856
    @emuemranbintshafi5856 2 года назад

    መኖሪያቤቴ ውስጥ ትንሽዬ ሱቅ አለኝ ሀገሬ ገብቼ የሆነ ሸቀጣሸቀጥ ብሰራበት ደስ ይለኛል. እስከስንት ይበቃኛል የሰፈር ሱቅ ነው መሃል ከተማ ውሰጥ አይደለም

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 2 года назад +1

    እኔምለው ይሄ ዋጋ ትክክለኛ ከሆነ ኑሮ ያን ያህል አልተወደደም እዚህ ከምንገዛውጋ እኩል ነው ሲዘረዘር ያው ነው

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 2 года назад +1

      አዎ ሲዘረዘር ያው ነው ግን ይሄ ለኛ ነዋ አስቢው እስኪ እኛ እውጪ ስላለን መቼም ቤተሰብ አይቸገርም ግን ደግሞ ብዙ የእርሻ መሪት የሌላቸው እረጂ ሰው እውጪ ልጅ የሌላቸው ተሯሩጠው ላፍ ላፍ ብቻ እየቀመሱ የሚኖሩ አሉ ታዲያ እነሱን ነው ማሰብ ከዚህ ኑሮ ጋር

    • @RUKIYATube485
      @RUKIYATube485 2 года назад

      ​@@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር አየ እህቴ እሱማ ስንት ፆሙን የሚያድር አለ እንደው ከወሬው አንፃር እናም በጦርነቱ ከመውደሙ አንፃር ነውጅ አላህ የድሮውን ቀን ይመልስልን😥😥😥

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 года назад +1

    ሌላዉንስ ተዉት እኔን የገረመኝ የጸጉር ማስያዣዉ ነገር ከ2ብር 25ብር ደረሰ

  • @masteraliua4150
    @masteraliua4150 Год назад

    25 አምሥት ብር ሥንገዛው እዳልነበር😢😢😢አሁን😢😢😢አድህ ሆን አረ ፍትህ ለኑሮ ውድነት ፍትህ ለአማራ ህዝብ 😢😢😢😢 በረኪና አልተወደደም የሠው ሂወት ሥለማጠፈነው😅

  • @ayacell6408
    @ayacell6408 2 года назад

    ገዲጉዲአገሬኢቶጲያአላህሠላሙንያዉርዲ።

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 года назад

    የትነው በታማኝነት እደራሱ ገዛዝቶ ለቤተሰብ የሚያደርስልኝ ካለ

  • @haykelwondosen6717
    @haykelwondosen6717 2 года назад

    Wondema tv harif yembalew berad bengeregn

  • @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ
    @ይሁንለበጎነው-ቘ5ቀ 2 года назад +1

    ወላሂ ዘኒት ቅባት በ20 እዳልገዛን መገን ዘመን

  • @kasechteklay4118
    @kasechteklay4118 2 года назад

    ሁሉም በጣም ውድ ነው ብሩ ከየት ይመጣል

  • @kehu3355
    @kehu3355 2 года назад

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 года назад

    ሱኳርግን ምን አስባነው 110 ብር

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    በረካ ሁን

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 2 года назад +1

    ያጀመአ ማነው የፅጉር ጌጥ _3 ብር የገዛ እኔ ስማር ከ5 በፊት 3ብር ነበር አሁን25 ብር ኧረ ኡኡኡኡ እና እንደት ነው የምንለምደው ሀገር ስንገባ ።

    • @الحمدالله-ص7ق3ج
      @الحمدالله-ص7ق3ج 2 года назад

      እኔ አለሁኝ ላይፍ ቦይ ሳሙና 10 ነበር የዛሬ 4 አመት አሁን 30 ሁኗል ወይ ኑሮ

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 2 года назад

    Insha alah kosmo lemekfet wesinalew mame kosmotiks lemekfet yemiyasfelig mereja beqetay yizeh na

  • @xfhhcj4530
    @xfhhcj4530 2 года назад

    Enamesgenalen betam

  • @ggaa8738
    @ggaa8738 2 года назад

    ወአለይኩም ሠላም ወድም
    የሠባ ቅጠል። ቆርቆሮ
    ቤትሠት ይፈጃል መልሠልኝ
    አተየተነህ እኔ ወረባቦ። ንኝ ባሁሣአት
    ጨቆኝነው ለቤትህ አድሥንኝ።

  • @ethoupiasasa2711
    @ethoupiasasa2711 Год назад

    Baxam amesegilw itophiyya sigaba suq makfati faligalw

  • @انورالرويلي-ظ7ح
    @انورالرويلي-ظ7ح 2 года назад +1

    ስልክ ቁጥር ይቀመጥ ለን

  • @hayathussan2909
    @hayathussan2909 2 года назад +1

    እደዚህ አይነትሱቅ ለመክፈትሥንት ብርይበቃል ባሁኑሥአት አሳቡአለኝ?????????????

  • @ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና

    ጉድነወ ኖሮተወዷልእያሉእርኮሸነወአልሀምዱሊላ

  • @عليعلي-ه9ش7ع
    @عليعلي-ه9ش7ع 2 года назад

    Hagerachin selam yadergeln amlake!

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 2 года назад

    Wadimee yeti Akababi y

  • @انورالرويلي-ظ7ح
    @انورالرويلي-ظ7ح 2 года назад +1

    ስልክ ቁጥር አስቀምጦ

  • @genatgosa3965
    @genatgosa3965 2 года назад

    Gobazii baarta

  • @ayacell6408
    @ayacell6408 2 года назад

    ዉሪይህንምንታሠማኛለህበአላህ።

  • @zinetmohammed5597
    @zinetmohammed5597 2 года назад

    መኮረኒ 10ነበር በኛ ግዜ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 года назад

    ኦማር 5 ሌትር ስትነው

  • @sssnbvv
    @sssnbvv 2 года назад

    በረኪና ምድነዉ ንገሩኝ ስለማላቅ ነዉ

    • @21MarYam
      @21MarYam 2 года назад +2

      ክሎሮክስ

    • @bintebaba1207
      @bintebaba1207 2 года назад +1

      ነጭ ልብስ ማጠቢያ ነው

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 года назад

    ክፍለ ሀገር ውድ ነው

  • @ethiopiaethiopia3217
    @ethiopiaethiopia3217 2 года назад

    ፓስታ ስትነው

  • @Hg-qd1sn
    @Hg-qd1sn 2 года назад +8

    ሱቅ ለመክፈት ስት ብር ይበቃል

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 года назад

      አንድ ነጥብ ካለሽ ፀዳ ያለ ሱቅ ትስሪያለሽ የእኔ ግምት ነው

    • @tubitubi8818
      @tubitubi8818 2 года назад

      @@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ ሀሀ

    • @tubitubi8818
      @tubitubi8818 2 года назад +2

      @@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ ከትንሽ ተነስተሽ እንጂ የብር ብዛት አይወስንም እህት

    • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
      @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 года назад

      @@tubitubi8818 ሞክሪው

    • @zehara5680
      @zehara5680 2 года назад +1

      ሱቅ መክፈት መቀመጥ ያማረው ነው የሱቅ ስራ በጣም ነው የምጠላው

  • @zemzemmuhammed6820
    @zemzemmuhammed6820 2 года назад

    እርካሽ ነዉ እንደጠበቅኩት አይደለም

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 года назад +1

    ወይኔ አረ የኢትዮ ኑሮ ወዴት እያመራ ነው 😳🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄20010 ኦሊ ቢራ የሚባል ቅባት 30 እና በ25 ነበር🙈😂😂😂😂

    • @fatumaadem9570
      @fatumaadem9570 2 года назад

      እዛ ይሻላል በምንዛሬወሰ ስታሰይው ርካሽ ነው
      ገቢ ላለው

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Год назад

    ቡና አንደኛዉ ኪሎ ስንት ነዉ

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 года назад +1

    የወለጋን ምርት አልበላም አልጠጣም ደም ነው 😒😒😒

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 года назад

    እረዋ ኒዶ 350እየተሳሳትክ መሰለኝ

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 2 года назад

    ለቤትህ አድስ ነኝ

  • @liii3738
    @liii3738 2 года назад

    የት ነው ግን ?

  • @freze2100
    @freze2100 2 года назад

    ብለው ልቃሚ አለው

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 2 года назад

    ባይበላስ በቀር ሆ

  • @hayattube2323
    @hayattube2323 2 года назад +1

    ወይኔ ሻንፓ 100 እዚህ በአስርበር በሀያብር ለምደን ምንሊበቃነው

    • @seidyimamabuabdurehman3528
      @seidyimamabuabdurehman3528 2 года назад +1

      ምንዛሬው ያው ነው

    • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
      @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 года назад

      አር አስር ብር የለም አስራ አምስት ሀያ ብር ነው ደግሞ በኢትዮጵያ ስመችው ኢትዮጵያ እርካሽ ነው

    • @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ
      @ያልኖርኩትልጅነት-ገ2የ 2 года назад

      አስርና ሀያን መንዝሪው 😂 ከ100 ብር ያልፋል😂

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 2 года назад

      20ው ሪያል ስንት ነው በኢትዮ እሰቢው

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 2 года назад

      @@ያጣየዋየፊልምሱስኛ ሳህ ቫዝሊን ሴትዮየ 20 ሪያል ነው ገዛሁት ብላ የሰጠችኝ መካከለኛውን ነው አስቢው አሁን ካሳየን ጋር ቫዚሊን

  • @rbikashanqo5499
    @rbikashanqo5499 2 года назад

    👏👏

  • @habibahabiba8773
    @habibahabiba8773 2 года назад +1

    🙏🙏🥰

  • @alizahara5290
    @alizahara5290 2 года назад

    Like share

  • @هوبي-ض9م
    @هوبي-ض9م 2 года назад

    ውፍረት ለምትፈልጉ የለውዝ ቅቤ በዳቦ ተመገቡ😂😂😂😂

    • @bintseid1800
      @bintseid1800 2 года назад

      ጣሂናስ ያወፍር ይሆን

    • @هوبي-ض9م
      @هوبي-ض9م 2 года назад

      @@bintseid1800 እሱን አላውቅም😂

  • @doblajeyuli5137
    @doblajeyuli5137 2 года назад

    Chidoo

  • @mahbobam250
    @mahbobam250 2 года назад

    ከረመ በደበ ለሰየሸ

  • @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ
    @ዘይነብሁሴን-ደ1ቘ 2 года назад

    አሰለመአለይኩም የቱርክ ምንጣፎችን በወፍራሙና በስሱ አበባ ምንጣፎችን አሳየን በአላህ እንዳታልፈኝ ቪደወ ስራልን

  • @saudisaudi9452
    @saudisaudi9452 2 года назад

    👍👍

  • @mominatahir434
    @mominatahir434 2 года назад

    inamesgnalen

  • @zehara5680
    @zehara5680 2 года назад

    ቅባቱስ እርካሽ ነው

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 года назад

    ጥሎብኝ የገብስ ቆሎ እወዳለሁ

  • @هوبي-ض9م
    @هوبي-ض9م 2 года назад

    ቀጠፍ አሁንም አለ😲ሊፕቶን የለምዴ

  • @hayattube2323
    @hayattube2323 2 года назад +1

    Wawrwb

  • @najat5814
    @najat5814 2 года назад

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @MadinaEamr-wk6vt
    @MadinaEamr-wk6vt Год назад

    ❤❤

  • @mahbobam250
    @mahbobam250 2 года назад

    ከረመ በደበ ለሰየሸ