ፀልዩልኝ! ለመጀመሪያ ጊዜ የማለዳ ኮከቦቿ ማሂ ስለተፈጠረው ነገር ተናገረች! 1ሚሊ እንዴት ከሰረች? Ethiopia | EthioInfo | Meseret Bezu.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • Follow us also on
    Telegram: t.me/EtInf
    Facebook: / ethioinfo2020
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #EthioInfo

Комментарии • 857

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 3 года назад +34

    ማሂ የኔ ልዕልት ጀግና ሴት ነሽ ስለትምርት የተናገርሽዉ ልቤን የሰረሰረዉ ስምተኛ ክፍል ስሚን በእግሊዘኛ መፃፍ አልችልም ነበር

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 года назад +49

    ቆንጆ የፀጉርሽ ሁኔታ ውበትሽን የበለጠ ያጎላዋል : በጣም ነው የሚያምርብሽ :: ጠላትሽ በክፉ የሚያይሽ ይበድ ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ♥️♥️♥️

  • @moonlighttube4764
    @moonlighttube4764 3 года назад +39

    የኔ ውድድድ ቲቸረ 6&7ኛ ክፍል አስተምረሽኛል '8ኛ ክፍልም አስተሚሪን' ስልሸ "እኔ ከጎረምሳጋ አልዳረቅም"ብለሽ አስቀሽኝ ነበር፡፡
    ገና የመጀመሪያ ቀን ነበር የወደድኩሽ በመልክም እንመሳሰል ስለነበር የቲቸር ማህሌት እህት ነሽ ነበር ሚሉኝ still በጣም እወድሻለው ትናፍቂኛለሽ፡፡ ዮጵ ካሰብሽው ደርሶልሽ ደስታሽን ማየት ነው ምኞቴ ይቅናሽ ማሂዬዬዬዬ♥♥♥

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 3 года назад +10

    እመቤቴ ትሸፍነኝ ማንም የለኝም ያለሱዋ በማለትሽ አከበርኩሽ በእውነት እመቤቴ ትርዳሽ ክብር ለስም አጠራርዋ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @SdSd-po5ux
    @SdSd-po5ux 3 года назад +19

    አይዞሽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ የልብሽን መሻት ሁሉም ትፈፅምልሽ በርች ጎበዝ

  • @Hiyawsim
    @Hiyawsim 3 года назад +75

    ሴትዮዋ መፅሀፍ ነች፤ቁጥብነቷስ፤ኧረ አነቃቂም እግግር አላት…በርች በሉልኝ በሞቴ!!!!

    • @asrat7146
      @asrat7146 3 года назад

      ካንተ/ቺ ትስማ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 года назад +84

    የኔ ቆንጆ ልክ ብለሻል እግዚአብሔር ጥሎ አይጥልም ስትንገዳገጂ ያነሳል አሜን🙏🏾 ሁላችንንም ሳንወድቅ ያንሳል 🙏🏾 ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ እስታይልሽን እወደዋለሁ❤️

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 года назад +1

      እንደመር

    • @esmailindiris5085
      @esmailindiris5085 3 года назад +1

      Salam

    • @almaztafesse6072
      @almaztafesse6072 3 года назад +1

      ማሂዬ ስወድሽ የሴት ቁንጮ ንሽ እንቺ የት/ርት ሚንስትር። ነበር መሆን የሚገባሽ እነዛ ትውልድን እይገደሉ የነበሩ አሁንም እየሞቱ ያሉ ነቀርሳዋች አልፈዋል እሁን ገን አንቺ ትልቅ ቦታ እደምትደርሺ አምናለሁ መሲዬ ድምፅሽን ስወደው

    • @ermyasbeyene895
      @ermyasbeyene895 3 года назад

      @@hamilemma7068 ist es ok Ich habe es auch nicht

  • @girmashkidane7728
    @girmashkidane7728 3 года назад +97

    እመቤቴ ስሟን እንደጠራሽ እሷ ትሸፍንሽ ስራሽን ሁሉ ታሳካልሽ እሷን የተማፀነ አያፍርም::

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 3 года назад +115

    እኔ የመጀመሪያ ጊዜ ነው ሳያት ግልፅነቷን ወደድኩት ቆንጂየ ግልፅ ውብ ነች በርቺ ቲቸር

    • @zeyenzeru5389
      @zeyenzeru5389 3 года назад

      ማሂዬ ቆንጆ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው!

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 3 года назад

      Yemaleda kokeboch dagna neberech

    • @user-sl1in9cx3b
      @user-sl1in9cx3b 3 года назад

      የማለዳ ኮኮቦችን አታቂዉም

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 года назад +30

    ገበሬ መምህር ወታደር እነዚህ ከሌሉ ሌላው ሙያ አይሳካም ስለዚህ አክብሮታችን ብቻ ሳይሆን ድጋፋችንንም አብሮ መቆማችንም ማረጋገጥ አለብን :: ማህሌት አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋራ መሆኑን እትጠራጠሪ በርቺ::

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 3 года назад +13

    ማሂ በጣም የማደንቃት ሴት ናት ካፊደስ ጽናት እልህኝነቶ እጅ አልስጥም የምትል ጅግና ሴት ናት እጅግ ይገርመኛል ሁሉ ነገርሽ እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይታደግሽ ።

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 3 года назад +6

    ማሂ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ለብዙዎቻችን ተምሳሌት ነሽ አይዞሽ አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ላይችል አይሰጥም ችለሽ እዚህ ደርሰሻል አሁንም ገና ትልቅ የሃሳብሽ የምትፈልጊው ድረስ ትሄጃለሽ መጥፎነቱ ወድቆ መቅረቱ ነው አንቺ ግን ወድቀሽ ተነስተሻል ድል ያንቺ ነው እማምላክን ይዘሽ መውደቅ አይደለም አይታሰብም እናቴ እጅሽን ትያዘው በርቺልኝ የኔ ብርቱ ❤️

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 3 года назад +18

    ጠንካራ ሴት ነሽ !!! ዬስቡሽውን ያስፈፅምሽ ልዑል እግዜ አቡሔር ይርዳሽ🙏🏽

  • @woine123
    @woine123 3 года назад +16

    መሲ እንዳለችው! ይህችን እህት ማዳመጥ በራሱ በጣም ደስ የሚል/መንፈስ ያጠነክራል::
    እንደነዚህ ያሉትን በሳል እህቶችን ቢያንስ የሞራል ድጋፍ መስጠት አስፈላግ ነው::

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 3 года назад +6

    ማሂ ትለያለሽ you're beautiful outside you're beautiful inside ምን ልበልሽ እንዳንች
    ሀገር እና ትውልድ የሚያድነውን ሰው ያብዛልን።

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 3 года назад +24

    መሲሻ ወንበሩ ቀይሪላቸው ለእንግዶቹ ለረጅም ስኣት ስለሆነ ቂጥ ያማል 😃😍

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 3 года назад +26

    No doubt this woman is very intelligent but she would have contributed a lot for the young generation with her academic career than the entertainment industry. Please continue your teaching career. Big vision! I am impressed

  • @rahelbonsa1102
    @rahelbonsa1102 3 года назад +19

    Hi ማሂ ይልምሽ እውነት ነው ህልም
    Spiritual guidance ነው አምናለው
    Next time ከህልምሽ እንደ ነቃሽ ውድይው
    ተቃውመሽ መፀለይና ሀሳብኝ ማክሸፍ ሀይል
    አለሽ ይኔ ፀጋ ነው ተጠቀሜበት

  • @alibeka130
    @alibeka130 3 года назад +17

    Wow. What a brilliant lady? You are genius and beautiful at the same time.Ethiopia needs more of you.

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 3 года назад +18

    ውይ ማሂዬ ፊትሽ ውፍር ብላ እንዴት እንደምታምሪ። የእኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ
    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад +122

    አይዞሽ ማሂ ወድቆ መቅረት ነዉ ሞት ትችያለሽ መዉደቅን ያላየ መሲዬ በህልም ጉዳይ እዉነት እዉነትዋን ነዉ እኔም እንደስዋነኝ አያለሁ በእዉንም ይሆናል

    • @user-kv8fw6kp3u
      @user-kv8fw6kp3u 3 года назад +1

      በጣም ኸልም ውነት የሚሆን የኔ በብዛት

    • @hawlattajo5824
      @hawlattajo5824 3 года назад +1

      ህልም እውነት ይሆናል እንዴ malet selalegebane new

    • @TitaEthiopiaEldukonjo
      @TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад

      @@hawlattajo5824 አዎ አንድ አንድ ሰዉ አለ ሚሆንበት

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 3 года назад

      @@hawlattajo5824 እንዴ በደንብ አለ እንጂ ህልሙ መሬት ጠብ የማይል እናም የታየው ህልም እድሜ ልክ የማይጠፉ ፣ ቅዥት ከሆነ ስትነሽ ይጠፉል እኔም አያለሁ ግን በጣም በጥቂት ካየሁም መቸም አይጠፉኝም ይደርሳልም

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg5908 3 года назад +1

    ማሂዬ በጣም ምወድሸና ማከብርሸ አድናቂሸ ነኝ፣ገና ብዙ ትሰሪያለሸ በራሰ መተማመንሸ ብቃትሸ እግዚአብሔር አሟልቶ የሰጠሸ ሴት ነሸ በርችልን።I Proud of U!!!💖

  • @tigraihagerey8246
    @tigraihagerey8246 3 года назад +19

    እይታሽ ራሱ የጥበብ መምህር ነሽ።
    እግዚአብሔር ይባርሽ።

  • @user-ys6vv7fr1n
    @user-ys6vv7fr1n 3 года назад +36

    ማሂ ጽናትሽ ልዮ ነዉ እግዚአብሔር መጨረሻ ሽን ያሳምርልሽ !

  • @user-yl6er7tk9s
    @user-yl6er7tk9s 3 года назад +5

    አሜን እመብርሀን እናታቺን የአስር አለቃን የሞት ደብዳቤ የቀደደቺ ያቺንም ስራ ብሩህ ታርግልሺ የኔ ቆጆ

  • @alemzeethiopia1129
    @alemzeethiopia1129 3 года назад +26

    ማሂ, አለማየሁ ታደሰ ና ፍጼን ስወዳቸው 😘😘😘

  • @kakinadia7454
    @kakinadia7454 3 года назад +4

    በዚ ምድር ላይ ትላልቅ ነገር የገነቡ ሰወች የመጀመሪያ እርምጃቸው ላይ ፍጥፍጥ ነው የሚሉት አይዞሽ ዋናው መነሳትሽ ነው ትደርሽበታለሽ ከእግዚአብሔር 🌹🙏

  • @selambirsh5161
    @selambirsh5161 3 года назад +2

    የኔ ቆንጆ ንግግርሽ እራሱ ደስ ሲል ፤አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ደሞ ነገሮች ቀድመው በህልሙ የሚታየው ስው ውስጡ ንፁህ የሆነ ስው ነው፤ ተስፋ ያደረግሽበት የምታምኝው እግዚአብሄር ይርዳሽ እመብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን በርቺ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 3 года назад +17

    ማሂዬ የማለዳ ኮከቦች ምርጥ ዳኛ ነበርሽ አይዞሽ መውደቅ ያለ ነው ወድቆ መነሳት ጀግንነት ነው የኔ ጠንካራ ማሂዬ አይዞሽ

  • @alidanayaze6211
    @alidanayaze6211 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነሽ። እግዚአብሔር ያስብሽ ማሂ። ስለ ትምህርት ስለ ተማሪዎች ዝም ብሎ ማለፍ ያወራሽ ልክ ነሽ። እኔም በዛ ውስጥ ነው ያለፍኩት በዚህ ጉዳይ ሊታሰብበት ይገባል።

  • @behailugetachew9932
    @behailugetachew9932 3 года назад +7

    በአንደበትሽ የጠራሻት እመቤቴ የአምላክ እናት ከክፉ ነገር ሁሉ ትሸፍንሽ ማሂዬ

  • @mekilet165
    @mekilet165 3 года назад +31

    እንጦጦ ማርያም ሄጄ እህቴ መፍተሄ ታገኝ አለሽ

  • @emu8244
    @emu8244 3 года назад +35

    ልእልት ነገር ስታምር
    ንግግሯ ሲጣፍጥ በነጻነት ስታወራ ደስ ስትል

  • @genetmoges5663
    @genetmoges5663 3 года назад +3

    ማሂዬ ሁሉም ሰው ያንቺ አይነት አስተሳሰብ እንዲኖረው ተተመኘው ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @mahletsar9312
    @mahletsar9312 3 года назад +3

    አይዞን ቆንጆ ስቆ ከሚያጠፋ የድንግል ልጅ ይጠብቅሽ ሰው ደግም ክፉም ነውና ..አይዞን ...

  • @melesetadesse303
    @melesetadesse303 3 года назад +15

    እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን
    ቅን ሰው ሁሌም ሙሉ ነው
    ፈጣሪዉን ፈራ ደግሞ አሸናፊ ነው

    • @hamilemma7068
      @hamilemma7068 3 года назад

      ቤተሰበሰ እንሁን በቅንነት

  • @user-ps3zr2qr2p
    @user-ps3zr2qr2p 3 года назад +14

    ማሂዬ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 3 года назад +24

    ሴቶቹ ፈታኞች ናቸው ተመችቶኛል😂😂😂👈ማሂ ፍቅር አሁን ወድ ድሮ መልክሽ እየመጣሽ ነው ድንቡሽቡሽ ብለሽ ነበር የኔ ጤናዳም❤

    • @susu-wf9sn
      @susu-wf9sn 3 года назад +1

      Ande semoneko baxam wafera nabar

    • @nanifirometube7116
      @nanifirometube7116 3 года назад +1

      @@susu-wf9sn ena ebs laye eko weldanow enda ye waferachu eyaliku nabera

  • @andargacwgete4314
    @andargacwgete4314 3 года назад +2

    ማህዬ የታመንሽበት አምላክ ድንቅ ንው ሁሌ በጠባቂ መልአክ ትጠበቂያለሽ
    ፅልይ እንጂ አትፍሪ

  • @menaf77
    @menaf77 3 года назад +11

    እውነት ነው ኤነርጂሽ እንዳታጪው።እኔም ራሴ ጠንካራ ሴት ነኝ አሁን አሁን ግን ሂወት አድከሞኝ ጥንካሬን እያጣሁት ነው፣ ኡፍ ደከመኝ

    • @merr720
      @merr720 3 года назад +2

      Ayzogn yene enat yedekamoch abat egzabher yedegfshal

    • @destarameta5641
      @destarameta5641 3 года назад +2

      አይዞሽ ተስፋ አትቁረጭ የማሂ ጥንካሬ ለአንቺም ሞራል ይሁንሽ

  • @user-qc7to3bi1g
    @user-qc7to3bi1g 3 года назад +2

    ስወዳት እኮ
    ማር የሆነች ልጅ ጀግና ነሽ እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል
    ይቅናሽ አዲሱ ስራሽ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳሽ አብሽሪ ማሂዬ 🌹

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 3 года назад +23

    እውይ ቁንጅና 💚💛❤️

  • @smohammed7586
    @smohammed7586 3 года назад +15

    እርግጥ ነው ጥሩ መምህር መሆንሽን በጣም እስማማለሁ ግን ቋንቋ አጠቃቀምሽ የሆሊውድ መምህር አስመሰለሽ።ለዚህ ምስኪን ህዝብ አማርኛውም በስነስርዓት አንረዳምው።እንጂ ጥሩ ቆይታ ነበር።በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ ማለፍ ከባድ ነው በርችልን መምህር

  • @user-fj9ef6mq5b
    @user-fj9ef6mq5b 3 года назад +10

    ሰላም መሲና ማሂ 2ተወዳጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
    ማሂቲ በርቺ እማ ወላዲተ አምላክን ጠርቶ ያፈረ የለምና ያሰብሽውን ሁሉ ታሳካልሽ

  • @hirutketsela5912
    @hirutketsela5912 3 года назад +7

    እግዚአብሄር የሚችልን ሰው ነው የሚፈትነው የሚገርም ንግግር በርቺልን ማሂ

  • @meronnegash1915
    @meronnegash1915 3 года назад +15

    Mahi my beautiful. You're living example of strength. By the way I would say you dream ahead for what comes which is a gift from God plus you have very kind heart. My advise for you is when you dream something bad pray hard for that won't happen or to get the strength to go through. Sometimes I experience the same thing and all what I do is praying which is very helpful. So Mahiye yen konjo you're very strong, energetic, kind, open and beautiful. Keep on shining. May God the Almighty and His mom Dingel be with you to achieve your dreams.

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 3 года назад +2

    የኔ ቆንጆ ህልም ስትይ እኔም ህልሜ ይገርመኛል በትክክል ነው የማየው ትክክል ነው ጥሩ ሲሆን ይሆናል መጥፎም ሲሆን እደዛው እኔም ህልሜን እፈራዋለሁ

  • @ferityabera2677
    @ferityabera2677 3 года назад +1

    የኔ ጠንካራ እውነት ነው እግዚአብሔር መቼም አይጥልም እሱ ይረዳሻል

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 3 года назад +18

    ማህሌት በጣም ጀግና የጥበብ ባለሞያ ጎበዝ ዳኛ ነች። ጠፍታ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 3 года назад +1

    በርቺ ጠንካራ የሴት ተምሳሌት ነሽ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ጨልሞ አይቀር ዳግም ይነጋል በመንገድሽ ሁሉ ፈጣሪ ይርዳሽ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ ማሂ ቆንጆ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +11

    ማሄዬ ስወድሽ እንኳንም ፈጣሪ ረድቶሽ ከሁሉም ነገር አወጣሽ እንኳንም ለዛሬላ ህልምሽ አደረሰሽ እመብረሃንም አሁንም ሁሌም በምልጃዋ ትደግፍሽ

  • @zellitube
    @zellitube 3 года назад +14

    አይዞሺ የኔ ውድ እግዚአብሔር ሁሉን ቀያሪ ነው💚💛❤🙏

  • @hebeshawit2385
    @hebeshawit2385 3 года назад +12

    ጀግና እንቁ ሴት ነሽ እመቤረሀን ከሀጢያት በስተቀር የልብሽን መሻት ሁሉ ትፈፅምልሽ

  • @user-xf9yd7vw1f
    @user-xf9yd7vw1f 3 года назад +2

    ማሂ በጣም ጠካራ ና ጎበዝ ነሽ ሲበዛ ግልፅነትሽ እንዴት ደስ ይላል አገር ስገባ እሞክራለሁ ላገሬ ያብቃኝ እንጂ

  • @user-tc7ct5xq8y
    @user-tc7ct5xq8y 3 года назад +53

    ማሂዬ ጀግና ነሽ ስላንቺ ከዘመድሽ ፍፁም ሰምቻለሁ
    ጀግና ነሽ በርቺ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 3 года назад +4

    ህልምሽን እርግማን አትበይ እግዚአብሔር የሰጠሽን ፀጋ እንዳይወስድብሽ ተጠንቀቂ :: ውይ የኔ ወርቅ እመቤቴን ይዘሽ ? አታፍሪምምምምምምም እሷን የያዘ አያፍርም ህልሙንም አትጥይው ፀጋሽን አታርቂ:: አይዞሽ :

  • @twcl7365
    @twcl7365 3 года назад +17

    ዳኛ እያለሸ ታናድጀኝ ነበር አሁን ግን ወደድኩሸ አይዞሸ ሁሉም ለበጉ ነው

  • @selamselam9789
    @selamselam9789 3 года назад

    ማሂዬ ያሰበሽ፣ ያጠነከረሽ ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን!!! እኔም ማስተማር ከጀመርኩ 14 ዓመት ሆኖኛል እኔም ህልም ካየሁ አየሁ ነው ያየሁትን ግን አከብራለሁ እፀልይበታለሁ። አንቺም ህልምሽን አክብሪው ከዚህ በኋላ ለመጋፈጥ አትሞክሪ እባክሽ። "ልበ ንፁሀን ብፁአን ናቸው እግዚአብሔርን ያዩታልና" ይላል መፅሀፍ ቅዱስ። ፈጣሪ እርሱ በሚያውቀው ለተመረጡት አስቀድሞ በህልም ያሳያል። ወደ መንፈሳዊው ህይወት የበለጠ መቅረብ እንዳለብሽ ይሰማኛል። ለዚህ ያበቃሽ አሸናፊ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ለዘለዓለም ለእርሱ ይሁን!!!

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 3 года назад +7

    ማሒ በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ ግን ቡና ነው የሚቆላው ወይስ ቅመም ነው ረጅም ሠአት እኮ ሆነው ሲንከሸከሽ

  • @user-xv7by4fb1j
    @user-xv7by4fb1j 3 года назад

    ማሂ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ።መሲዬ የዘመናችን መልካም ሴት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @habeshatube3970
    @habeshatube3970 3 года назад +1

    እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አለኝ እግዚአብሔር ግንበሰፊው ክሶኛል🙏🙏🙏 አይዞሽ ውዴ መሲ ደግሞ ፈጣሪ ይስጥሽ እንኳን አቀረብሻት👏👏👏

  • @fekaduli8610
    @fekaduli8610 3 года назад

    ማሄዋ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘውልሽ ....እግዚአብሔር ካንቺጋ ይሁን...

  • @user-fx4sg5jm8j
    @user-fx4sg5jm8j 3 года назад +5

    .ማሂ ዬ ድግል ማርያም በጎደለው ትሙላልሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 3 года назад +22

    ሰላም ለገረችን ሰላም ለህዝባችን
    የላክልን ቸሩ አምላካችን
    ሰላም ፍቅር ከለ አይደለም ለኝ ለአለም አገረት እንተርፈለን ክፈትን እንስወግድ
    ማነንም አይጠቅምም

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv 3 года назад +4

    ማሂዬ በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏ቡናው በጣም ይረብሻል ይስተካከል መሲ

  • @hentertainment4737
    @hentertainment4737 3 года назад +2

    በፈጣሪ ተማምነሻል እና አንቺ ሙሉ ሰው ነሽ ማሂ፡፡ ትልቅ ትምህርት ነው ወሬሽ ሁሉ፡፡ በርቺልን እህታችን፡፡

  • @dinaayalew7119
    @dinaayalew7119 3 года назад +41

    አንቺ ራስሽ የኢትዮጵያ ወርቅ ነሽ ማሂ ቆንጆ😍😍😍

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад +3

    ማሂ እኔ ከበፊትም ጀምሬ ኮንፊደንስሽ በጣም ነዉ እሚመቸኝ የእዉነት ሰዉ ምሁርም ነሽ የእዉቀት ድርቅ የመታሽ አይደለሽም ልዩ ነሽ ፈጣሪ ሁሉንም ነገር በግዜዉ ዉብ ያደርገዋል ያንቺ ቀን ዛሬ ሊሆን ይችላል ብዙ የተሰጡሽ ነገሮች አሉሽ ለሁሉም ጊዜ ስላለዉ ነዉ እንጂ አይዞኝ ትላትን ተይዉ ነገ መልካም ይሆናል (እዉነት እንነጋገር ካልን የኔ ቢጫ ወባ ብሎ ዘፍኖ ሰዉ ፌመስ ከሆነ የሆነ ችገር እንዳ ማወቅ አለብን )😂😂😂😂😂😂

  • @emebetabebe3331
    @emebetabebe3331 3 года назад +2

    ማሂዬ ቆንጆ ስራዎችሽ ሁሉ እንደአንቺ ውብ ናቸው ገና ረዥም ዕድሜ ትሰሪያለሽ በርቺ በርትተሽ ፀልይ እግዚአብሄር ይረዳሻል ፡፡

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 3 года назад +11

    እንዳቺ አይነት ሴት ታኮራለች!!ስታወሪ ምስጥ ብሎ ሰው ከሰማሽ በቃ mahi ተከታታይ youtub canal ላይ ከች በይ 😍!!!

  • @Meklit27
    @Meklit27 3 года назад +1

    ማሂ ለሁላችንም የፅናት ምሳሌ የምትሆኚ ሴት ነሽ:: በጣም ተገርሜብሻለሁ:: ያመንሽው እግዚአብሔር አሁንም ያሰብሽውን ያሳካልሽ:: የተማመንሽባት እመብርሀን ከፊትሽ ትቅደምልሽ::
    46:19 "እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንዳው እመቤቴ እሷ ትሸፍነኝ ሌላ የለኝም..." አልሽ::
    ተባረኪ!

  • @degitega3758
    @degitega3758 3 года назад +26

    አሜን እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ እልምሽ መልካም ያርግልሽ ሰው ያፉ ፍሬ ይበላል ይባላል ያሳብሺው እግዚአብሔር ይቅደምልሽ

  • @God-Families-Church
    @God-Families-Church 3 года назад +1

    Wow! Egziabher yibarkish 🙏🙏🙏

  • @kidistberhanu7908
    @kidistberhanu7908 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እሱ ያሳካልሽ። ማሂዬ "በቅዳሜ ና እሁድ" እንደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ፡ እኔ እና ባለቤቴ ሳምንት ቅዳሜ እስከሚመጣ እንቸኩል ነበር። የምናውቀው ሰው ሁሉ ድራማውን እንዲያይ አድርገናል፡ የሚገርመው ባለቤት የአማርኛ ድራማ መየት አይወድም ሊያይም አይፈልግም። "በቅዳሜ ና እሁድ"ን ግን በፍቅር ነበር የሚያየው። እባክሽ ይቀጥልልን

  • @rihanamohammed7327
    @rihanamohammed7327 3 года назад +35

    ስለ ህልም የተነገረቺዉ ዉነቶነዉ እኔም በህልሜ ያየሁትን በዉን አየዋለሁ እና ህልም ማየት ያስጠላኛል

    • @hikmaahmed7307
      @hikmaahmed7307 3 года назад +1

      Inem

    • @user-ub4nn2et4j
      @user-ub4nn2et4j 3 года назад +1

      እልም ሳይሆን እግዚአብሔር እያሳየሽ ነው ራህይ ልክ እልም ስታይ ጸልይ ወደ መልካም እንዲቀየርልሽ።

    • @marthaadam536
      @marthaadam536 3 года назад

      Betam baltegnga emertalw kemetelat yetensa

    • @user-um3gy3rz7h
      @user-um3gy3rz7h 3 года назад +1

      እየጠለይሽ የየሰገድሽ መፈሳውይ ሂወት እያለሽ የምታይውህልም ትክክልነው ግንዝቦሎ የሚያሳይም አለ ሰይጣንማለት።

  • @user-bh5ev6mn3j
    @user-bh5ev6mn3j 3 года назад +4

    የኔ ማር ያሰብሽው ይሳካልሽ፡ምኞቴ ነው፡😍🙏
    ህልምሽ ደሞ እንደኔ እናትና ባሌ ያዩት ሁሉ ይሆንባቸዋል፡ ትልቅ ስጦታ ነው ብዬ አምናለው፡፣ ስወድሽ

    • @enat5573
      @enat5573 3 года назад

      እኔም ህልም ካየሁ ያይሁት የሆናል

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 3 года назад

    ማየ የምትገርም የኢትዮጵያኖች ፍርጥ ነች እርጋታዋ እውቀት ከቁንጅና እላት ብዙ ተማርኩባት በተለይ የህልምዋ ቀጥታነት እህቴን አስታውሶኛል ልክ እህቴም እንደስዋ ቀጥታ የሚሆነውን ነው ህልም የምታየው ቤተሰብ በሙሉ ይገርመናል ሁሌም እውን ሲሆን ማሂ ያሰብሽው ተሳክቶ ልይሽ እንዳንች አይነቶችን እንስቶች ለእውነት የሚኖሩትን ያብዛልን የኢትዮጵያ አምላክ💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏

  • @tsadkanfayera806
    @tsadkanfayera806 3 года назад +29

    She is Brilliant. I'm proud of you Mahi

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 3 года назад +7

    ማሂ ግን ቬኖሪካ አዳነን የመሠለችኝ እኔን ብቻነዉ ስወድሽ ጽናትሽ ትምህርትነዉ💛❤💚💚❤💛

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t 3 года назад +2

    መሲዬ እወድሻለው በማርያም ሀና ዘ ኢትዮጵያን አቅሪብልን ካላወቅሻት ዩቲዩብ ላይ ሰርች አርገሽ ታገኛታለሽ ኢትዮጵያ ናት ያለችው አጠቃላ ከአሜሪካ መታለች ሀገሯ ልትኖር ጠንካራ ሴት ናት ለወጣቱም መልካም አርአያ ናት እባክሽ ቅጠሪያትና ተገናኙ ብዙ ነገር ከሷ ንማራለን በተረፈ ማሂ እወድሻለው ጠንካራ ሴት ነሽ ተምሳሌት ጨዋ ሀገር ወዳድ ነሽ እመቤታችን የሀሳብሽን ታሳካልሽ❤🙏❤🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @yemarwuhashashe2831
    @yemarwuhashashe2831 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ካንችጋ ይሁን አይዞሸ 💪ጠንካራና ጎበዝ ነሺ ድንግል እንደ እምነትሸ ታድርግልሸ!!!!

  • @jerryjerry4781
    @jerryjerry4781 3 года назад

    ማሂ የኔቆንጆ በዉነት በጣም ጠንካራ ነሽ ይህ ሁሉ ያለፍሽ አይመስልም ነበር እኔ ምነዉ ጠፋች ይህ ሁሉ ችሎታ እያላት እያልኩ ዉስጤ ይጠይቅ ነበር ሴትም በመሆንሽ ብዙ ሴቶችም ብዙ ችሎታ እያላቸዉ ወደ ፊት መምጣት ይቸግራቸዋልና በጣም አስብ ነበር እና ካንቺ ጥንካሬ ብዙ እንማራለን በርቺ እንኳን ደና መጣሽ ህልምሽ ይሳካል ያንቺ ልጆች ዉጤትም ታያለሽ በርቺ እንዳልሽ እመብርሀን ትርዳሽ እግዛብሄር ካንቺ ጋር ይሁን👏👏👏👏💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤

  • @yenesayat5708
    @yenesayat5708 3 года назад

    እውይ ማሒዬ የኔ እናት የእውነት ጠንካራ አማኝ ህልም ያለሽ ለሌላው የምታስቢ ድንቅ ሴት ነሽ የእውነት ካንቺ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ እንደ ልብሽ ይስጥሽ ያሰብሽውን መልካም ነገሮች ሁሉ ያሳካልሽ የጭንቅ ቀን አማላጅ እመቤታችን ድንግል ማርያም እሷ ትርዳሽ የኔ እናት ትልቅ ክብር እና ፍቅር አለኝ ላንቺ

  • @fantausa33
    @fantausa33 3 года назад

    ማሂ ቆንጆ በመልክም በስዕብናም✅
    ህልምሽ የሚሆነውን ነገር አስቀድሞ ከነገረሽ እመኚው እና ተዘጋጅለት እንጂ እንዳይሆን አትታገይ:: እግዚአብሔር እኮ ስለሚያስብልሽ አስቀድሞ አሳይቶሻል:: ትልቅ ፀጋ ነው:: በጣም ጥቂት ሰዎች ናቸው ይህን ስጦታ (ልቤ ነግሮኝ ነበር) የማለት ጠባይ ያላቸው:: ብዙ ሰዎች ደግሞ ያሾፉበታል:: እኔም እንዲህ ዓይነት ስጦታ አለኝ:: በፊት በፊት ትኩረት አልሰጠውም ነበር:: አሁን ግን ልቤ ከውስጠኛው ክፍል ውስጥ ከደወለብኝ አስቀድሜ እናገራለሁ ወይም እዘጋጃለሁ:: ልዩ ስጣታ ነው:: እንዴውም ይህን ፀጋ እንዳለሽ እራሱ ብዙ ጊዜ አትግለጪው:: ጠላት እንዳይነጥቅሽ (የውሸት ህልም እያሳየሽ) :: በተረፈው መውደቅ ያለ ነው:: መነሳት ግን የሚችለው ሰው ለሚሰራው ነገር passion ያለው ነው:: ጥቅመኛ ያልሆነ:: ስለዚህ ትልቅ ልብ ያለሽ ሴት ነሽ:: Keep going in doing what you love. When challenge come find a way to Change. There is a word change in challenge 😉

  • @mahit5640
    @mahit5640 3 года назад +2

    ማሂዬ አይዞሽ አለፈ ወድቀሽ አልቀረሽም እግዚያብሄር ይጥልም የተጣለውን ያነሳል እንጂ!!

  • @Gameworld-fx5sf
    @Gameworld-fx5sf 3 года назад +1

    አሜን ማሂዬ እመቤቴ ታስብሽ አይዞኝ እንደአፍሽ መልካም ያርግልሽ

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 3 года назад +17

    ተዋናይ ስትይ አብዬ በቃሉ ናፈቁኝ

  • @ljfekerljfeker9697
    @ljfekerljfeker9697 3 года назад

    እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ ጀግና ነሽ ማሂ እውነት ምንም አላጠፋሽም ያንች ስተት አይደለም በጣም ጡሩ መምህር ነሽ የሁላችንም አረያ ነሽ ይረዱሻል ካቅምሽ በላይ ሆኖ ነው

  • @user-be5xg7qu4e
    @user-be5xg7qu4e 3 года назад +2

    አይዞሽ ማህሌትዬ እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ያሳካልሽ

  • @user-kx9he3is6b
    @user-kx9he3is6b 3 года назад +9

    ስወዳት ጀግና ነሽ እመቤቴ ትርዳሽ

  • @hanieshkuntetube298
    @hanieshkuntetube298 3 года назад

    ማሂ ውብ እና መልካም ሰው ነሽ ከላይ ብወትሽ የውስጥ ውብትሽ በልጦታል በዛላይ ግልፅነትሽ እግዚአብሔር ካንቻጋር ይሁን ፀልይይይ

  • @Rmer1954
    @Rmer1954 3 года назад +24

    Mahi, beautiful and talented. I Believe u are a good teacher.

  • @helenkidane4956
    @helenkidane4956 3 года назад +5

    Big respect for you mahi,I like a strong woman

  • @saraoumer1171
    @saraoumer1171 3 года назад +1

    ማሂ ቆንጆ አይዞሽ መውደቅ መነሳት ያለነው በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 года назад

    ማሂ ምርጥ ሰው ፡ አልሸነፍ ባይ ሴት ደስ ትለኛለች ፡ አይዞሽ በርቺ ፡ ይህ ስራ በጣም አስፈላጊ ነው ለኪነጥበብ ፡ ማንም ያለ እውቀት ተነስቶ ይሄው ፡አርቱ አፈር ድሜ እየበላ ነው እንደምታይው ፡ እንዳቺ ጠንከር ያሉ ተሰባስበው ቢያስተምሩ ቢያሰለጥኑ ጥሩ ነው ። መልካም እድል ።🙏❤🇪🇹

  • @sntayehuamare3856
    @sntayehuamare3856 3 года назад

    የኔ ቆንጆ ስለ መምህር የተናገርሽው ትክክል ነው

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v 3 года назад +4

    ማሂየ እኔ የማለዳ ኮከቦች ስትዳኝ ጀምሬ በጣም አድንቅሽ ነበር ኮንፊደንስሽ በራስ መተማመንሽ ብቻ ተማሪ ሁኘ ባስተማረችኝ ተወዳዳሪ ሁኘ በዳኘችኝ እላለሁ እና እመብርሃን ታሳካልሽ ደሞ በቅዳሜና እሁድ የሚለው ድራማሽን አሁን ሰርች አድርጌ አይልሻለሁ እግዚኣብሄር ካንች ጋር ይሁን የኔ ቆንጆ

  • @user-xh9lm5dt3t
    @user-xh9lm5dt3t 3 года назад

    ማሂዬ ስወድሽ እርግጠኛ ነኝ ታስታውሽኛለሽ መምህሬ ነበርሽ በጣም እንቀራረብ ነበር የማገኝሽ መንገድ ቢኖር ደስ ይለኛል... ምናልባት ይሄን ካነበሽ እንደምታስታውሺኝ እርግጠኛ ነኝ ሳምራዊት..አቃቂ ለይ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ባገኝሽ ደስ ይለኛል ኢትዮ ስመጣ እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ 😍😍

    • @mahletsolomon8174
      @mahletsolomon8174 3 года назад

      0911168823 ስልክሽን ስጧት ብለሽ ስጫቸው። ደውላለው

  • @abdulrazakmustafa6934
    @abdulrazakmustafa6934 3 года назад +5

    እኔም ወላሂ ፀጉር እንደ መስተካከል የምጠላ ነገር የለም አልሃምዱሊላህ ሂጃብ ይረደኛል ደሞ ስነከካው በጣም ያመኛል

  • @warkamedia
    @warkamedia 3 года назад +2

    እውነት በጠም ጠንካራ ልጅ ናት እግዚአብሔር ካንቸ ጋር ይሁን ለትዋድ ምሳሌትሆን ልጅ