ጠንቆዋይ እንዲሪያስ ጋር ጉድ ተፈጠረ 2021

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 545

  • @henok482
    @henok482 3 года назад +61

    ዜዶ ልጁ በጣም ይችላል በደንብ አሰራው ዋው በርቱ❤❤❤

  • @rimgoitom1097
    @rimgoitom1097 3 года назад +3

    ይብላይ ጥሪ ለደረሶንጂ እኛማ በጣም ፈታ እያልን ነው ዜዶና ጠንቓይ እንድሪያስ pllllzzzz keep it up keep it up !!!

  • @mominahassen9381
    @mominahassen9381 3 года назад +7

    በጣም. ደስ የሚል ነው በዚህ ቀጥሉ ይመቻችሁ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 3 года назад +64

    ኡፉ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂ቀናችሁ ያማረ ይሁን አቦ እንዳታቋርጡት ሀሪፍ ቻሌንጅ ነው👏👏👏👏

  • @SBABabba
    @SBABabba 3 года назад +45

    ቀጥልበት ያምራል

  • @netsanetthomas8803
    @netsanetthomas8803 Год назад +1

    በናታችሁ እንዴት ደስ እንደምትሉ በሳቅ ሞትኩ እኮ ኑሩልኝ ሰላማችሁ ይብዛ ቅዱሴ ይመችህ በርቱልኝ👏👏👏👏👏👏😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Rame_Reyhan
    @Rame_Reyhan 2 года назад

    እንድሪየስ አረ ዜዶም አንደንዴ ፕረንክ ቢየደርግ ደስ ይለኛል😂😂😂😂😂 ደግሞ ቀጥሉባት በጣም ደስ ይላል✌️✌️✌️✌️

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 3 года назад +56

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ ዜዶ አተ ያለህበትኮ አለመሳቅ አይቻልም ይመቻቹ አቦ የአራድዬ ልጆች

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 3 года назад +1

      ሳሪ እዚህ አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ከ ዜዶ ጋር አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @DjTigRassta.
    @DjTigRassta. 3 года назад +2

    Keduse yarada lij keep it up bro

  • @عمرعبود-ي2ذ
    @عمرعبود-ي2ذ 3 года назад +3

    የኔ ባፌ ዉሀመያዝ ምን ይሉታል😂😂😂🥰🥰🥰

  • @אלמנשוורקו
    @אלמנשוורקו 10 месяцев назад +1

    ዋው ትችላላችሁ ይመቻችሁ ሁሌም ሳቁ❤❤❤❤❤❤

  • @merrymelese2375
    @merrymelese2375 3 года назад +85

    አቦ ይመቻቹ part3 ይቀጥል አፈር ስሆን 🥰

    • @sabommame6054
      @sabommame6054 2 года назад

      ት....ለ....ያ....ለ...ች....my unique i love forever....

  • @wedetwedet705
    @wedetwedet705 3 года назад

    ዋው ስላገኘውክ።ደስ ብሎኛል fb ነበር እምከታተልህ

  • @fozyatuba9978
    @fozyatuba9978 3 года назад +3

    አረ እኔ የት ነበርኩ ይሄ ሁሉ ሳቅ ስሳቅ አድሜ ለ Tik-tok ዉጦኛል ለማንኛውም በጣም ደስ ትላላችሁ የዛሬ ሳቅ ልዩ ነው

  • @yalemamare5988
    @yalemamare5988 3 года назад

    Yene konjo betam des tilaleh, tasikaleh....

  • @ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ
    @ቲጂነኝሽቅርቅሩዋ 3 года назад +5

    የምር ምርጥ ነው ቀጥሉበት ግን ኢትዮጵያዊያን በእግዚአብሔር እምነታቸው ከፍ ያለ ነው ሁሉም ያምላክን ስም ሲጠሩ መስማት እራሱ ደስ ይላል

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад +6

    ዋው 😂ተመቻቹኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂አቦ👊👊👊👊👊

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 3 года назад +4

    ይቀጥል የምትሉ😂❤👍

  • @birhanuabera5549
    @birhanuabera5549 3 года назад +4

    Kidusa berask youtube sira gin birr yikflkale aaa zedo jegna nashe broyaa

  • @jonybony2280
    @jonybony2280 3 года назад +8

    ቅዱሴየ የኔ ፍቅር ስታምሩ ይመቻችሁ

  • @firaolbekele7819
    @firaolbekele7819 2 года назад

    wow best! liju yichilal besifat aserawu zedo.

  • @rabyasayadomar6001
    @rabyasayadomar6001 4 месяца назад

    የምወዴዉ ሠዉ ዜዶየ❤❤❤❤❤❤

  • @samsamsom2639
    @samsamsom2639 3 года назад +1

    Keep doing zedo
    Your friend sam from nederalnd

  • @ሮዝማሪንእናዮኒ
    @ሮዝማሪንእናዮኒ 3 года назад

    Kidus tichilalek abate keep it going

  • @hailegetachew2533
    @hailegetachew2533 3 года назад +6

    የተለያዩ ቦታዎች ይሄንን ቪዲዮ አይቼዋለሁ ቀልዱ አሪፍ ነው ግን ውሃ በአፋችሁ የያዛችሁት ነገር በጣም ያስጠላል ይደብራል ለሚዲያ የሚመጥን አይደለም:: ላለመሳቅ ቻሌንጅ ብላችሁ ምንም በአፋችሁ ሳትይዙ ማድረግ ትችላላችሁ::

  • @amanitshewa7299
    @amanitshewa7299 3 года назад +4

    Ante yihe lij yewunet tenkay sayhon ayikerim tru future new yaleh bro

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 3 года назад +1

      ታሬ እዚህ አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ከ ዜዶ ጋር አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @adema1924
    @adema1924 3 года назад +2

    ዜዶዬ በጣም ነው የምወድህ ብሮ Part 3 please ❤🙏🙏🙏

    • @martaxumebo9283
      @martaxumebo9283 3 года назад

      Lela Qalade yelamiinide. Yene. Wonodimoche ba. Geta. Ati Bali
      Fuxuri no. Iniji.
      Farari ayedelami

  • @mesitube5623
    @mesitube5623 3 года назад

    ዋውውውውውውውውው አንደኛ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ቀጥሉበት

  • @bekelelammii493
    @bekelelammii493 3 года назад

    OMG LIBEN ASTEFACHUGN . THUMB UP YIKATIL

  • @samdbjfo4551
    @samdbjfo4551 2 года назад +1

    Arif new beritu betam yazinanal zedo

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 3 года назад +5

    ይቀጥል ደስ ይላል ይመቻችሁ ስታምሩ

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ይሄን ፕሮግራም ቋሚ አድርጉት እሱ የራሱን ቻናል እስኪጀምር ድረስ ዜዶ አንተም እግዚአብሔር ይስጥህ ተጋግዛችሁ እደጉ ሁለታችሁም ጥሩ ችሎታ ያላችሁ ወጣቶች ናችሁ

  • @hemhem9902
    @hemhem9902 3 года назад +2

    ኸረ ገደላቹኝ። ቀጥሉበት ገራሚ challenge

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 3 года назад +4

    ወደነዋል ግን ዜዴ በቀደም የሀኒቾን ፍራንክ አረሳካትም አ ትነሳለች ትነሳለች 😅😅😅😅😅አደከምከኝ የመጨረሻ

  • @ያስልጤልጅ
    @ያስልጤልጅ 3 года назад +7

    ወለሂ ፋታ አራገቹኝ😂😂

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 3 года назад

      የስልጤዋ ቆንጆ እዚህ አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ከ ዜዶ ጋር አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @ያስልጤልጅ
      @ያስልጤልጅ 3 года назад +1

      @@Mafiyatube002 እሺ እንማጣለን❤❤🙈

    • @getatefra9170
      @getatefra9170 3 года назад

      kkkkkkk

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 3 года назад

    ዋውውው!!!!! ልጁ በጣም በጣም ለዛ አለው በሳቅ ብሞት ተጠያቂው እሱ ነው ከዜዶ ይልቅ ቅዱስ ነው ያሳቀኝ

  • @ashumargashaw9079
    @ashumargashaw9079 3 года назад

    Wyne gude besak😂😂😂 motkugn ye ewnet des stlu😍👌

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ
    @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ 3 года назад +33

    ኧረ በስማም በሳቅ አፈርሳቹኝ ይመቻችሁ አሪፍ ፕሮግራም ጀመርክ ዜዶ ይቀጥል ኧረ ደስይላል👍👍👍👍👍👍👌👌

  • @arsemaworkenh7831
    @arsemaworkenh7831 3 года назад

    በጣም አዝናንቶኛል በርቱ

  • @kibi9721
    @kibi9721 3 года назад

    Yeketel 👏👏betam fiker nachehu

  • @anamanamannn2377
    @anamanamannn2377 2 года назад

    በሳቅ መትኩ😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏

  • @genetyosief8036
    @genetyosief8036 3 года назад +1

    በጣም ደስ ትላላጩ እነ ዜዶ

  • @almazb.8375
    @almazb.8375 3 года назад +10

    በጣም ፈታ ያደርጋል ሁሌ ኑ በናታችው ደስ ስትሉ👏👏👏

  • @Itsme-xm3yb
    @Itsme-xm3yb 3 года назад +1

    yehe challenge meketel alebet bezi seat sak yasefelegenal 🤩🤩🤩😘

  • @lovepeace2104
    @lovepeace2104 2 года назад

    Yet tefa bro betam enwedalen

  • @alpadani118
    @alpadani118 3 года назад +1

    በጣም ታምራለቹ ደስ ይለል በርቱ በጣም ያስቃል ቀጥሉበት ዉሀዉ እንደይቀር

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 3 года назад +1

    ይቀጥል👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @ስደተኛዋ-ጸ4ዀ
    @ስደተኛዋ-ጸ4ዀ 3 года назад

    ያምራል ቀጥሉበት

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +4

    ዜዶ በሳቅ ሞትኩኝ ቅዱሴ ብራቦ አሪፍ ነው በርቱ

  • @hanit9315
    @hanit9315 3 года назад +1

    እውነት በጣም ደስ ይላል በርቱ ቀጥሉበት ፈታ አረጋችሁኝ

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 2 года назад

    በጣም ያሰቃል wow ቃጠሉ

  • @Amina-ii5pm
    @Amina-ii5pm 3 года назад +18

    ክክክክክክ ወይኔ እናንተ ልጆች ሠላማቹ ይብዛ አቦ ይመቻቹ part 33333333 እንጠብቃለን

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 3 года назад

      አሚና እዚህ አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ከ ዜዶ ጋር አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @betelihemmekuanent3885
    @betelihemmekuanent3885 3 года назад +1

    Ye ewnet tchlalachihu👍❤️

  • @danaethiopia5439
    @danaethiopia5439 3 года назад +4

    የስራቹን ይስጣቹ ቡናዬን አስደፋቹኝ😂😂😂😂

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 года назад +1

    ወይይ እስከዛሬ የትነበርክ አንተልጅ😂😂😂😂😂😂😂😂ደጋግሜነው እኮ የማይህ እረ ቶሎቶሎ ስራና ልቀ ቅኡሀሀሀሀሀ

  • @hawifiradessalegn6660
    @hawifiradessalegn6660 3 года назад

    Abooo beziw qexelu bexam arif new

  • @rakiraki6243
    @rakiraki6243 3 года назад

    Wawww thanks very funny really am laughed much

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 3 года назад +3

    ወይኔ ሞትኩኝ😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @danieltsehay6410
    @danieltsehay6410 3 года назад

    ሳቅ ቦታና ጊዜ አያስፈልገውም፡፡ በጦርነት ውስጥ እንኳን ሳቅ ብርታትን ይሰጣል በርቱ

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 3 года назад

    I Love the Way you thalk😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🇪🇹💚💛❤️🎄🙏🏾😇💐💐🌹🌹

  • @imanahimed798
    @imanahimed798 3 года назад +1

    ክክክክክ አሪፍ ነው በርቱ

  • @nishidbasheetmanukkakkaf9884
    @nishidbasheetmanukkakkaf9884 3 года назад +1

    የናተብራክበጣምያምራልቀጥሉበትያራዳልጆች

  • @asheboendrias9311
    @asheboendrias9311 6 месяцев назад

    ባልሽን ደብደበሻል የተባለችዉ የምትስቀወ ባል ባይኖራትስ😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @ያስልጤልጅ
    @ያስልጤልጅ 3 года назад

    ማናው ሲዳብራው እሄን ጋብቶ ያሚያይ 5በለይ አያውት💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹😂😂😂😂😂😂😂

  • @tihonerobale2414
    @tihonerobale2414 3 года назад +3

    ዜዶ ማዝናናቱ ጥሩ ነው በጣም ደስ ይላል ግን አንዳንድ የምታሳያቸው የእጅ ምክቶች ትርጉማቸው ምንድን ነው እና አንዳንዴ ሳናውቅ ከሆነ የምናደርገው እናስተውል፡፡

    • @ሮም
      @ሮም 3 года назад

      ምን አሱ ብቻ አብረውት የሉት ወጣቶች ያሳያሉ እኔም አስተውያቸዋለሁ ! አለማወቅ ይሁን !

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 2 года назад

      ክክክክክክክ

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 3 года назад

    የቅዱስን ፔጅ አስቀምጥልን

  • @gemechuabdisa1763
    @gemechuabdisa1763 3 года назад +5

    ቪዲዮዎችህን በጣም እወዳለሁ። በጣም አስቂኝ ነበር። ግን እባካችሁ የአዶንያስ መንፈስ አትበሉ። አዶንያስ ማለት ጌታዬ ይሖዋ ነው (Adonijah means "my Lord is Yahweh")። ይሖዋ በአማርኛ ትርጉሙ አምላክ ማለት ነው።
    Amharic: አዶንያስ
    English: Adonias or Adonijah
    Hebrew: אדוניאס or אדוניה
    See Bible 2 Samuel 3:4; 1 King 1:5 & ... others.

  • @dessalegndagim3293
    @dessalegndagim3293 3 года назад

    sitimech lelam endezih ledeberew swe arif new dibirit yasiresal

  • @sebleseble7844
    @sebleseble7844 3 года назад +5

    ደብሮኝ ነበር ትንሽ ፈታ አደረጋችሁኝ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 3 года назад +1

      ሰብሊ እዚህ አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ከ ዜዶ ጋር አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

    • @sebleseble7844
      @sebleseble7844 3 года назад +1

      @@Mafiyatube002 ቪዲወችህ ስላልተመቹኝ ሰብስክራይብ አላደረኩህም ይቅርታ

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 3 года назад

      @@sebleseble7844 ችግር የለውም አመሰግናለሁ 🙏

  • @እመቤታችንታማልዳለች

    ኧረ በሳቅ 😁😂😂የዶሮዋ ነገር 😁

  • @samrinasamrina697
    @samrinasamrina697 3 года назад

    Weyine era mitikugn yemir ketilubet ❤❤❤❤👌👍🙏🙏🙏😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😗😗

  • @hanatube-on6ri
    @hanatube-on6ri 3 года назад

    Are betm new yemtmchw wedme nurlen lezelalm🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣❤❤❤❤😘😘

  • @truthfull1844
    @truthfull1844 3 года назад +2

    Dese emilew ye arbaminch 90 % are pente praise God ! 👏

  • @masabira2616
    @masabira2616 3 года назад

    Wow yamral ❤❤❤💚💚💚👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bezaayalew1884
    @bezaayalew1884 3 года назад +1

    ውይ በሳቅ ሞትኩቅ ባጣም ነው የምትመቹት

  • @eldanahansu3045
    @eldanahansu3045 3 года назад

    በጌታ ቀጥሉ😍 የሳቄ ምንጮች😂😂😂

  • @misayealaminie8877
    @misayealaminie8877 3 года назад

    wow amazing comedy, it's so funny.

  • @ebroseidmedia9090
    @ebroseidmedia9090 3 года назад +3

    Are zedo yimechachihu lelam gize yidegem please please

    • @Mafiyatube002
      @Mafiyatube002 3 года назад

      ኢብሮ እዚህ አሪፍ ደስ የሚል ቪድዮ ከ ዜዶ ጋር አይታችሁ ተመችቷችኋል 💝
      🌹እኔ ጋ ደግሞ ብትመጡ አዝናኝ 😂 አስገራሚ 😳 ለማመን የሚከብዱ 😱 እንዲሁም አስደናቂ 😲ቪድዮዎችን በየጊዜው እለቃለሁ ኑ ያለምንም ጥርጥር👌 ትደሰታላችሁ 😍 ትስቃላችሁ😂 ፈታ 👼 ትላላችሁ kalidu kalid ነኝ ይጎብኙኝ

  • @marthasisay4318
    @marthasisay4318 3 года назад

    Betam tejajalachu tlelkochi aydelachu ende wey yemtefubet bota btazegaju

  • @nataliehourani358
    @nataliehourani358 3 года назад +1

    ዋዉ ነዉ ተመችቶኛል ይቀጥል

  • @mengstabtsegay3459
    @mengstabtsegay3459 3 года назад

    ዋዋዋዋዋ ጨወታዉ መቀተል ኣለበት በታም ኣሪፍ ጨዋታ ነው

  • @nafkothelemariam2995
    @nafkothelemariam2995 3 года назад +3

    This is the best funny 😂😂😂😂😂

  • @natnaelaseged6000
    @natnaelaseged6000 3 года назад

    Zedo yisraw yemtlu 🙌🙌

  • @ያስልጤልጅ
    @ያስልጤልጅ 3 года назад +3

    ይቃጥል😂😂😂❤

  • @helenmesfin7998
    @helenmesfin7998 3 года назад +3

    እናንተ ልጆች ደስ ትላላችሁ በተለይ የሚያወራው ልጅ የእውነት ቀልድና ቁምነገር ሲደባለቅ እንዴት እንደሚያዝናና አሳይታችሁናል ግን ግን ይሄ ዉሀ ባፋችሁ የምትይዙት ነገር ምንም ደስ አላለኝም ልቤ ፈስቷል ምክንያቱም ድንገት ስትስቁ ትን ብሏችሁ አንድ ነገር እንዳትሆኑ እንደው ውሀዋ ብትቀር እላለሁ በተረፈ በርቱ ደስ ትላላችሁ

  • @davapic-1685
    @davapic-1685 3 года назад

    ኡኡኡኢኡ እደዚም አይነት ፕራንክ አለ ፡
    ሳቁ ሊጥለኝ ነው

  • @ህይወትታሪኩ
    @ህይወትታሪኩ 3 года назад +1

    ግን ውሃው ትን እንዳይላችሁ ተጠንቀቁ ውሃው ደስ አላለኝም ጨዋታችሁ አሪፍ ነው

  • @makif5257
    @makif5257 3 года назад

    ዜዶዬ ጀምርካል እንዴ በዩቶብ

  • @yeabsira-lyrics1422
    @yeabsira-lyrics1422 2 года назад

    the last one tho🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hghf9747
    @hghf9747 3 года назад

    ኧረ ቅዱሴ በሳቅ ገደለኝ🙉🙉🙉🙉🙉

  • @mekiya8911
    @mekiya8911 3 года назад +1

    እኔ እኮ ጠንቋይ ጠንቋይ ሚለው አሽከር ነበር እንዴት ሆ አስቆ አሳቀቀን እኮ ዞዶ

  • @yeamyeam6499
    @yeamyeam6499 3 года назад

    temechegalk wedawa😁😀😁😀😁😀dekmek eko

  • @kalgetahun5819
    @kalgetahun5819 3 года назад +1

    ያምራል ዋዉ ዋዉ ነዉ

  • @መርየምነኝየአላህባርያ

    ዜዶ በሳቅ ነው የምገለኝ 😂😂😂

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 года назад +1

    ቅዱስ የሠይጣን ምልክት በተደጋጋሚ ታሳያለህ እፈር።

  • @ricdhffyj1146
    @ricdhffyj1146 3 года назад +7

    በጣም ደስ ስትሉ በግዛብሔር ቀጥልበት ምርጥ ጥንዶች ግን ቅዱሳን ወድጀዋለሁ❤❤

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 3 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞❤❤❤❤❤

  • @leulfilmon2274
    @leulfilmon2274 3 года назад

    Setochu gena sayijemer selemiseku eyabelashut new enji arif new

  • @almutairi9282
    @almutairi9282 3 года назад

    በጣም ነው የተመቻቹሁኝ 👍👌👍👍👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍😆😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣👍👍🇰🇼🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹

  • @kiyahabeshawit4853
    @kiyahabeshawit4853 3 года назад

    ምንም ቃል የለኝም ብቻ በረቱ

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 3 года назад

    kkkkkk.....አረ ወይኔ በሳቅ ገደላቹኝ....🤣🤣🤣🤣