ጉደኛው ህጻን እና ለቅሶ ደራሹ ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #kenatigar #naticomedy #natiabraham
    ይህ ቪዲዮ ከ Tewnet Media ጋር በመተባበር የተሰራ ነው !
    ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
    ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
    instagram - / official_nati_abraham
    tiktok - nati_abraham

Комментарии • 221

  • @nati_abraham
    @nati_abraham  2 года назад +52

    ውድ ቤተሰቦቻችን ምርትና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ 09 29 01 83 54 ይደውሉ !
    Instagram - official_nati_abraham ታገኙኛላችሁ !!!
    ፈጣሪ ሃገራችንን ይጠብቅልን ! ሰላም ያርገን !!!

    • @hqs8057
      @hqs8057 2 года назад

      ናቲዬ ሁሌዬም ከዚህ ልጅ ጋር ሥራልን በጣም ነውየሚመቸን

    • @ahaduzemajr9947
      @ahaduzemajr9947 2 года назад +1

      🤗 💚 🤔 💚🤨

    • @tefetroneshdagnew2552
      @tefetroneshdagnew2552 2 года назад

      ናቲየ በጣም ምርጥ ነው

    • @nastinetsultanteklom4809
      @nastinetsultanteklom4809 2 года назад

      @@hqs8057 dds

    • @sisaybook75
      @sisaybook75 2 года назад

      ጅላጅል ነገር ነሕ ሰራ ፈት ;ሐገር በንደነዚሕ አይነት ሰዎች መሞላቷ ያሳዝናል ሕጻን ልጅ እንደዚሕ ካስት አይደረግም

  • @mekdestsegaye2612
    @mekdestsegaye2612 2 года назад +212

    ይሄ ልጅ ከካራክተር ውጪ ድንቅ ልጆች ላይ ይቅረብ የሚል❤🙋‍♀️🙋‍♂️

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +27

    ትክክለኛ የኢትዮጵያን የየቤቱን ሐዘንና የስግብግብ የሚዲያ ስዎች ነገር ነው በቲንሽ ደቂቃ የገለፃቹሕት ናቲ ደቂቃ ይጨመር ይሄ ጣፋጭ ልጅ 👌👌

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +34

    እረናቲ ይሄንን ልጄ ድንቅልጆችላይ እሼጋር አስመዝግበውና ይቅረብ ማር የሆነ ህፃን ፈጣሪ ያሳድግህ ሀይ ለቅሶ ደራሹ ናቲ😂😂

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 2 года назад +11

    ይሄ ጣፋጭ ልጅ ❤❤❤

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa Месяц назад +1

    ናትን እናመሰግናለን በጣም ይዝናናል

  • @zewdzewd5027
    @zewdzewd5027 2 года назад +62

    ናቲ ግንለምነው እርዘም የማታደርገው በጣምነው የምወድህ

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

    • @sultannure7807
      @sultannure7807 2 года назад

      ጥሎብሽ ረዛም ስል ይማችሻል አይዳል

    • @sarawndmu6077
      @sarawndmu6077 2 года назад +1

      Ere ayrzem

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 2 года назад +2

    ናቲ በኋላ ታዝናለህ።
    ይህ ህጻን ሳያድግ ትልቅ ሰው እየሆነልህ ነው።

  • @hiwotgeresuwako7031
    @hiwotgeresuwako7031 2 года назад +11

    ልጁ ሲያሳዝን የኔ ማር እድግ በልልኝ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 года назад +5

    ወይኔ እንዴት ደስ የሚልፔጅ ነው የመጀመሪያ ግዜ ነው የዘመኑን ነገር ያሳያል

  • @furtunabelay465
    @furtunabelay465 2 года назад +6

    የኔ ጣፈጭ ስወድክ እድግ በል ናቲ ይሄልጄ ድንቅ ልጆችላይ ይቅረብ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 2 года назад +15

    በየተራ ለቅሶ ኢትዮጵያዊያን መገለጫችን ሆኖ አረፈው አንዱ ሲስቅ ሌላው ያለቅሳል 😢 ክፉ ዘመን

  • @chaltubeshir3032
    @chaltubeshir3032 2 года назад +12

    The little boy I love him so much finally he is coming back today wooow baby boy you are so sweet ❤❤❤❤

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @trunashishugute7306
    @trunashishugute7306 2 года назад +25

    በጣም ትምህርት አለው ጀሮ የለው ይስማ Thank you biroye

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @minetube322
    @minetube322 2 года назад +10

    አይ ይሄ ፈላ ይመቸኛል አንደኛ 🥇

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 2 года назад +14

    አፉ ሲጣፍጥ በአላህ በጣም ይችላል አላህ ያሳድግህ 😍😍😍

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @devan8265
    @devan8265 2 года назад +3

    ወይዉ ናቱ ይህ ጣፋጭ ልጅ ሲያስቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 🤣🤣🤣🤣

  • @askalatasfie9376
    @askalatasfie9376 2 года назад

    የኔ ጣፋጭ ስወድህ እድግ በል አንተ ህፃን ልጂ

  • @ፍትህፍትህለንፁሀንደም
    @ፍትህፍትህለንፁሀንደም 2 года назад +26

    አይ ናቲ የ ሀገራችንን ወረርሽኝ ነው ያስተማርከው ዘረኝነት ፍትህ ፍትህ በማንነት ተመርጦ ለሚቀጠፈው ወገናችን ፍትህ ለ ኑፁሀን ደም ፍትህ እደቅጠል ለሚረግፈው ወገናችን እሰከመቼ ነው የኑፁሀን ደም መስዋት የሚሆነው 😭😭😭😭😭😭

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад +1

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 2 года назад +10

    አረ ምግብ መብላት በሰው ለቅሶ ናቲዬ🤣🤣🤣❤❤

  • @ummusumayya5476
    @ummusumayya5476 2 года назад +5

    ይሄን ህፃን ልጅ ስወደው

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 года назад +10

    ናቲ..እረ..እኚን..ሰዉዬ..ድንቅ..ልጆች..ላይ..አቀረባቸዉ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 года назад +7

    ጥሩ መልዕክት ነው በሀዘናችን በሞታችን ለሚነግዱ ሆዳሞች

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 2 года назад +5

    የሀገራችን ነገር አንዱ ብሔር ሲሞት ሌላው እንደሚስቀው 😪

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 года назад

      Erh tewu gen endi aybalmn yesew leje eco kebur new eni bebekli sew simot menm yemaymeslew sew yale aymeslgemn gedayoum eco tetetu yemiyasekemetew aymeslgemn ye asetesaseb deha kalhone besteker

  • @wuberstzerihun688
    @wuberstzerihun688 2 года назад +2

    Nati yehen lij sewadew hule abrachu betseru🥰🥰

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Год назад

    Wowowow Leji My.God.blessed
    😅😅😅🤣🤣🤣🤙🤙egr yitebk 🤙🤙🤙🤙

  • @emiiahmed3758
    @emiiahmed3758 2 года назад +2

    Ene eko endante ymiyaskgi ylm btam new ymtmchgi good job 👏

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад +5

    ናቲዩ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ያሳድግህ ባቢየ በእውነት በጣም ይችላን በርቱልን ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ዳር ድንበሮን ይጠብቅልን

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад +1

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @ዝምታበቂነው
    @ዝምታበቂነው 2 года назад +7

    ምን ብዬ ልኮምት በሳቅ 😂😂😂

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @hanafikadu5492
    @hanafikadu5492 2 года назад +4

    Babye.yane.konjo😘😘😘😘😘

  • @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ

    ህፃኑ የኔማር

  • @woineshtsinshaw324
    @woineshtsinshaw324 2 года назад +1

    WOW!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke 2 года назад +4

    አለቅሳለሁ እንጂ ክክክ አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @tigistasimare9871
    @tigistasimare9871 Год назад +1

    The best comedy keep it up

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 26 дней назад

    ይኔ።ልጆ።ስስዝን።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉🎉

  • @اسماعيلاحمد-م6ك
    @اسماعيلاحمد-م6ك 2 года назад +2

    ውይ ይሄ ህፃን ልጅ እዴት ይመቸኛል

  • @tubeslegnatube
    @tubeslegnatube 2 года назад +2

    ይሄንን ልጅ በፍቅር ነዉ የምወደዉ

  • @nabylly
    @nabylly 2 года назад +8

    ከልጆች ጋር ዘና ያደርጋል 😀

  • @badriamm3587
    @badriamm3587 2 года назад +2

    በጣም የሲቃል😁😁😁

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 года назад +1

    Wayinee gudaaa 😃😃🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Netsi574
    @Netsi574 Год назад

    እረ ናታንዬ በጣም ደስ ይላል ደቂቃ ይጨመርልን

  • @rekibtofik3526
    @rekibtofik3526 2 года назад +2

    ለቅሶ አይመስልም ተሳለቅበት እኮ ቲሽ

  • @Bekitento
    @Bekitento 2 года назад +3

    መካሻ ይሙት አንደኛ

  • @أحلامالكلامالكراهية
    @أحلامالكلامالكراهية 2 года назад +1

    የኔ ጣፋጭ እድግ በል

  • @azizamoha8579
    @azizamoha8579 2 года назад +2

    Ohhh Baby boy I love you ❤️💕

  • @Mekiwegdi
    @Mekiwegdi 2 года назад

    ደስየሚልየሀገራችንነገርየሚገልፀነው።

  • @rahmamuhammad4582
    @rahmamuhammad4582 2 года назад +4

    kkkkk ባብየየየ አፌ ጣፉጭ ኦፉፉ አባቴ ሁሌም አተን ቢቀረቡህ ጣፉጭ ነገረረ

  • @henokteferi5532
    @henokteferi5532 2 года назад +3

    ናቲ ግን ይሄ ልጅ ማኛ ናት። ☺️

  • @bogalefiry4986
    @bogalefiry4986 2 года назад +6

    ውይ ናቲ ዘና ነው ይደሪገኝ

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ
    @እማክፉሽንአልስማ-ጀ5ኈ 2 года назад +1

    ልጁ ግን 😍😍😍

  • @aditeka5784
    @aditeka5784 2 года назад +4

    የፈለው ነገርስ 😍😍😍

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @LebuLebuti-m2y
    @LebuLebuti-m2y Месяц назад

    😘😍😍😍😍😍አሪፍ ነው

  • @habtamuyohannes5984
    @habtamuyohannes5984 2 года назад +4

    ይሄን ጩጬ ቅቅል ነገር ብጋብዘው ደስ ይለኛል

  • @gelilanegash7913
    @gelilanegash7913 2 года назад +1

    Yene konjo😚

  • @dubaidubai2048
    @dubaidubai2048 2 года назад +8

    አገራችን ያለበት ሁኔታ ነው የምር ያንዱ ቢሄር ሲሞት አንዱ በደስታ ይስቃል እደ ሰውኛ ማዘን ቀርቷል አሁን ላይ

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад +1

    አይ ለቅሶ ደራሽ 😂

  • @ethio125
    @ethio125 2 года назад +5

    በጣም ቀልጣፋ ነው ልጁ ይችልበታል ፈጣሪ ያሳድገው የኔ ማር

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 года назад +1

    babayeeee fetari be tibebu yasadigh

  • @sumsungsumsung2978
    @sumsungsumsung2978 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌👌👌

  • @rivkaterunah3195
    @rivkaterunah3195 2 года назад +5

    አፉ ሲጣፍጥ የሚገርም ጩጬ ነው እድግ በል

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube 2 года назад +4

    እውነትነው የኛ ሀገር እጅግ ከባድሁኗል

  • @hanaabay4238
    @hanaabay4238 2 года назад

    Wow ❤️ ❤️ ❤️❤️

  • @kidisth.dukamo6638
    @kidisth.dukamo6638 2 года назад +3

    ልሳቅ በማሽላ ዘዴ

  • @ዝምታወስጤነውYouTube
    @ዝምታወስጤነውYouTube 2 года назад +1

    ይህንልጅግን በጉትነውየምጠብቀው

  • @ኡምራየንየወደፍትህልም

    kkkkkkkkየሰቄ ምጭ ናትዬ

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 года назад +5

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ጤና ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ !!

  • @marimali8395
    @marimali8395 2 года назад

    Aye natii🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Lexisdollies
    @Lexisdollies 2 года назад +2

    Yezaraw betam temret azel new yegebaw yegebaw adale nati

  • @abentertainment6927
    @abentertainment6927 2 года назад +2

    arif timert new

  • @rarecell4924
    @rarecell4924 2 года назад +1

    😍😍😂😂🤐😳😃

  • @በሚስጥርልኑር
    @በሚስጥርልኑር 2 года назад +1

    🤣🤣🤣አይ ናቲ

  • @bedilwazewudu3343
    @bedilwazewudu3343 2 года назад +2

    lol😂😂😂😂😂😂

  • @Lexisdollies
    @Lexisdollies 2 года назад +2

    Yena tafachi yelgu aseteyayet ena yenati erbohale enda😂😂😂😂

  • @hayderyemir1719
    @hayderyemir1719 2 года назад +1

    ቤቢሾ አድናቂህ ነኝ

  • @zelalem590
    @zelalem590 2 года назад +2

    😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mihiretyene4119
    @mihiretyene4119 2 года назад +3

    ዛሬ አፉን ይዞልሀል ይሄ ትንሽ ልጅ ተራህን ጠብቅ ኪኪኪኪኪ

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 2 года назад +2

    በሰው ቁስል እንጨት ስደዱበት ይላሉ አንዳንድ ሰዎች የ

  • @saraj4873
    @saraj4873 2 года назад +1

    😍😍😍😍😍😍

  • @edelawitmusse7292
    @edelawitmusse7292 2 года назад +1

    waw

  • @qateralkhor821
    @qateralkhor821 2 года назад +4

    ጩጨውን ስወደው

  • @seadamohammed-ou2sw
    @seadamohammed-ou2sw Год назад

    😂😂😂😂 አው አልኩህ አደል

  • @መህቡባቢንትኡመርኡም
    @መህቡባቢንትኡመርኡም 2 года назад +1

    ወየው በሳቅ

  • @kimo428
    @kimo428 2 года назад +7

    እስቲ ይሄን ህፃን ልጅ ፌልም ላይ አሳትፎት ጎበዝ ነው አርቱ አብሮት ይደግ ሳሮን ቂጦንና መስተዋልን ብቻ አታሳትፎ ዳይሬክተር ደራሲ ተብዬዎች

  • @fayisegadisa3635
    @fayisegadisa3635 Год назад +1

    😅😅😅😅

  • @mikiyasbirhanu5554
    @mikiyasbirhanu5554 2 года назад +1

    WWWOOOOOOOOOOWWWWWW

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 2 года назад +1

    😁😁😁😁🙆‍♂️

  • @የደሠታምንጭየቱበረ
    @የደሠታምንጭየቱበረ 2 года назад +1

    😁😁😁ሚኪየ አድነቂህነኘ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 года назад +2

    እባኪ ድቅልጆች ላይ አቅርብልን ይሄን ድቅልጂ አባክህ ናቲ

  • @wsaseesa2314
    @wsaseesa2314 2 года назад +2

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 2 года назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 2 года назад +1

    😅😅😅😅 ልጅ ግን ጣፍጨ ነዉ

  • @tiztasime3560
    @tiztasime3560 21 день назад

    😂😂😂😂❤❤

  • @ኢክራምኢቶብ
    @ኢክራምኢቶብ 2 года назад

    አይ አገራችን እደዝህ ሁኖል

  • @hayderyemir1719
    @hayderyemir1719 2 года назад

    ሀቢቢ ስወድህ

  • @aishamohammed7748
    @aishamohammed7748 2 года назад +1

    kkkk

  • @baraxu..hayrel.habebu8465
    @baraxu..hayrel.habebu8465 2 года назад +1

    🤣🤣

  • @abebe7532
    @abebe7532 2 года назад +1

    wey yezendro lijoch kkkkkkkk

  • @ermiasamelga2510
    @ermiasamelga2510 2 года назад +6

    Natisha negativity yelelew nitsuh amarignana simet silemitasayegn beyetignawim Mood lay hogn sayih eznanalew 🙏🏽 kezich anbesa lij gar demo DIMKETU ketilual😂🏆

    • @hopemovieethiopia7269
      @hopemovieethiopia7269 2 года назад

      በነሱ ቤት የ ወጣት ባለትዳሮች ህይወት ፈገግታን በሚጭር መልኩ የሚያሳይ አዲስ ሲትኮም
      ruclips.net/video/pLQAGaAbNVY/видео.html

  • @thehaytesfay9616
    @thehaytesfay9616 2 года назад +1

    😂❤❤❤❤❤kkkkkkkk

  • @etalemtaye1654
    @etalemtaye1654 2 года назад +1

    😁😂😂😂😂😂