🛑 እንዴት በልጃቸው ይህን ያደርጋሉ ሚስጥራቸው ተጋልጧል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 окт 2024

Комментарии • 144

  • @BenjaPodcast
    @BenjaPodcast  2 дня назад +11

    የብስራት ትዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ
    ruclips.net/video/WArru38KV0I/видео.htmlsi=THzigd0cBO32a3ij

  • @AbebayehuAmare-xh3yz
    @AbebayehuAmare-xh3yz День назад +8

    ዋሸችም እዉነትም ተናገረች ስትመጣ ጥቅም ፈልጋ ሳይሆነ ፍትህ ነዉ😂 ያለችዉ የእናት ሀዘን ከባድ ነዉ 😂 ሰዉየዉ መጀመርያ አብሮት አልነበረም ሀዘኖን አልተካፈለም 1አመት ሙሉ ዝም ማለት ለምን? ትግሬ አማራ ማለት ያስፈልጋል ? ሁለቱ ኢትዮጲዊ ናቸዉ!!! ልጃቸዉን ነዉ ያጡት😂 ሀዘኖን ❤የልብ❤ ሰብራቶን🙆 ሳይካፍል ጥቅም ፍለጋ🈴 እግዚአብሐር ምህረቱን ያብዛላቸዉ 🙏🙏🙏

  • @Gize7
    @Gize7 2 дня назад +3

    እሷ ሲጀመር ፍት ብላ ነው የወጣች ብር አልጠየቀችም ይግባኝ ጠይቀዋል ፍትህ ለልጄ ነው ያለች ይሄ የማይረባ ጎታታ ነገር ነው። አብሮህ ያለው ልጅ አልተመቸኝም ሌላ በሰል ያለ ሰው ጋር አቅርብ

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች
    @Dream32663የህልምፍቺዎች 2 дня назад +5

    ትክክል ናት ይሄ እንኳንም አባቴ አልሆነ ሊጥ ነው። አትገባም ያለችው ስለ ለጁ ፍትህ እንኳን አንድ ቀን ሳይታይ አሁን ለብር!?? shame on him 😡 ብቻዋን መከራ ያየች ናት በጣም ባለጌ ነው

  • @asfawblideya9356
    @asfawblideya9356 День назад +3

    እስከ ዛሬ የት ነበረ ? አንድ አመት ሙሉ ፍርድ ቤት ብቻዋን ስትሟገት እሱ የት ነበር ? መቀሌ ተቀምጦ ሲዝናና እሷ በገዳይ ቤተሰቦች ስትሳደድ እሱ ምን ሲሰራ ነበር ?? ዛሬ ለልጁ ፍትህ ሳይጠይቅ ጥቅም አገኘች ብሎ ነገር ሊበጠብጥ ብቅ አለ ! ፍትህ ለሔቨን 💪🏽💪🏽

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd 2 дня назад +6

    ቆንጆ ቦታ ነው የተቀረጻችሁት በጣም ደስ ይላል።❤

  • @peace3791
    @peace3791 2 дня назад +10

    The child died year ago. Where was he the whole year when the killer and his family destroyed her. What did she get after she came to eyoha tube.

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 День назад +3

    እናተ ዳይ ወደ እስፖርት አተነፋፈሳችሁ ትክክል አይደለም በተረፈ ፕሮግራማችሁ በጣም እወደዋለሁ

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 2 дня назад +2

    ተው ልጁን ለጥቅም ለስም ደብቃ አፍናዋለች ።
    እደገና ቆይቶ ቆይቶ የወጣው አባትነቱንም ተክዷል አግብቼም ለመሄድ ፍቺ ጠየቀች እንዴ እሰከመቸ ነው ትግስቱ ተው አትፍረዱ !!!!!

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 2 дня назад +10

    እረ እረ እኔስ ወንድ አስፈራኝ በስማም አበቅየለሽ ግን ጠንካራ ናት

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 2 дня назад

      ደምሪኝ

    • @bahrnameretna5687
      @bahrnameretna5687 2 дня назад

      Aygrmem....gen lejetwa gena feth algjecm...Endbal genzb selaltqotater new....

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 2 дня назад +4

    እኔ ጣልያን ሀገር በነበርኩበት ዜና ሁሉ በጣም ያሰጠላኝ ሞት ገደላት ልጁን ገደለ የእህቱን ልጀ ገደለ ነበር ሀገር ቀይሬ ኢንተርኔት ቤቴ አሰገብቼ የናፈቀችት ኢትዮጵያ በየቱብ ልያት ሰለ ጭራሸ ያሳሰበኝ ያሰጠላኝ ግደያ ከምወዳት ኢትዮጵያ ውስጥ ጭራሸ በሚዘገንን ሆኔታ ሰስማ አዘንኩኝ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @Wyeyt
    @Wyeyt 2 дня назад +4

    ጉበዞች ናቹህ
    ግን ዉፍረት ቀንሱ challenge ጀምሩ

  • @Hana-m1p
    @Hana-m1p 2 дня назад +10

    ሚዛናዊ ሚዲያ 👏👏👏👏በርቱ

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 День назад +1

    ሰውየው ሹፌር ነበር በየበረሀው እየሰራ ያስተዳድራት ከነበር ባል የለኝም ማለቷ ይከብዳል ለቅሶዋን እንኳን ያልሄደው አባትነቱን ክዳዋለች እኮ ስሙን እንኳን አስቀይራለች እንደባል ደሞ በትዳር ያፈሩት ንብረት ተወደደም ተጠላም መካፈል አለበት ላቡ ነው ሀቁ ነው

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 2 дня назад +4

    ሄደቻ ፍርድ ቤት ፍቺ ጠየቀች እንደቆረጠችና እንደምትፈታው ስታስውቀው እሷሌባ ናት በበረሀ እየተቃጠለ ምን ለማለት ፈልጋ ነው

  • @lidyathaimanot6221
    @lidyathaimanot6221 2 дня назад +4

    ዛሬ በጆሮ ብቻ አይደለም በአይንም ነው የምንጠግበው 10Q🙏

  • @susususu-w9q
    @susususu-w9q 2 дня назад +4

    ምናገባቹ ስለ ትዳራቸው አፈር ብሉ
    ፍትህ ለ ሄቨን

  • @ሶልያና-ጸ5ዀ
    @ሶልያና-ጸ5ዀ 2 дня назад +4

    ለልጅቷ እግዚአብሔር ይፍረድላት አይ ገንዘብ😢😢😢😢😢

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች 2 дня назад

      በጣም አባት ተብየ ፍትህ ሳይሆን ብር እፈልጋለሁ አለ ባለጌ ነው

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 20 часов назад

      እር አለማዳመጥ በስማኒያየ ላይ የቪዛ እርብርብ ተንጋጋብኝ ዉሸቷን ላለማጋለጥ ማንነቴን ደብቄ ነበር ስትከዳኝ ከዳኋትነው ያለዉ

  • @Anwarየፍረኪመ
    @Anwarየፍረኪመ 2 дня назад +25

    ልጁ ምስኪን ነው ግልፅ ነው ንፁህ ልብ ነው ያለው ጀግና ነው አላህ መቻሉን ይስጠው

    • @tsedaytegegne
      @tsedaytegegne 2 дня назад +8

      ምንም ምስኪን አይደለም ለልጁ ፍትህ ከመጠየቅ ይልቅ ከህዝብ የተሰበሰበ ገንዘብ ሊካፈል የመጣ ሆዳም ነው

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk 2 дня назад

      እረ ባክህ የልጁን መቃብር ያለያ ንፁህ አይደል?ቆሻሻ እርኩስ ነህ

    • @sebi1020l
      @sebi1020l 2 дня назад

      የማነሽ ደደብ አንቺ ደሞ ለመሆኑ የሚለው ነገር ገብቶሻል? ገገበት ሚስኪን ነው ትያለሽ እንዴ አህያ

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 2 дня назад

      ​@@tsedaytegegne ጅል

    • @semiraumer4051
      @semiraumer4051 2 дня назад +1

      ​@@tsedaytegegne ስለሰው ስታወሩ የምታውቁትን አውሩ ገንዘቡ አልጠየቀም አባትነት እጂ

  • @yewynharegmekete5100
    @yewynharegmekete5100 День назад

    አላማችሁ አልገባንም እናንት በምቾት ነው ንግግራቹ ሁሉ እሷ ደግሞ በሰቀቀን የምትኖር እናት ናትእና የሷ መቼም ፍትህ የምትጠይቅ እናት ናት ለልጆዏ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 дня назад +5

    እኔ የማዝነው ሰው እንደትሬንድ እየተቀባበለ አንድ ሰው ላይ ብቻ መፍረድ እሱ ነው እሷናት ገንዘብ ስታገኝ መጣ ምናምን እያልን የምንፈረደው በማናቀው የምንፈረደው? ሲጀመር ፍትህና ፍትህ ለሁሉም ህፃናት አለቀ።

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 19 часов назад

    እሱ እንደተናገረው ከሆነ በሞራሉ ነዉ የተጫወተችዉ የልጆቹን ብቻ ሳይሆን የአባቱንም የባልነቱንም ማንነት ነዉ የደበቀችዉ ብቻ ምስክር የማያስፈልገው እግዚያብሔር እዉነቱን ያዉጣዉ

  • @ruhamaሚዲያ
    @ruhamaሚዲያ 2 дня назад +4

    ልጅቷ ተይዛ በደንብ መጣራት አለበት በሚገርም ሁኔታ ነው ኢትዮጲያዊያኖች ላይ ድራማ የሰራችው እና የሆነ ሚስጥር አለ !!!!⬅️⬅️

  • @Ina_dire86
    @Ina_dire86 2 дня назад +3

    It’s obvious that he lost his daughter, nobody denies that. We cannot judge how he feels based on his appearance. However, this was not the right time for bringing his issue with his wife to the public. They can handle it in the court. This is the time we seek justice for Heaven, we want justice!!! We don’t want to see our children to be raped and killed, enough. Please let’s not loose the point 😢

  • @soughttozair
    @soughttozair 2 дня назад +6

    ፉርሽ፣ፉርሽ፣ ልጅትዋ ዋሽታለች።ልጁ ተበድልዋል።ምክንያት፣ ስሙን ከአባትነት ማሰረዝ፣እርሱ ሳያቅ ፍቺ ማሳወጅ፣ ግደል ያለቺው ከእርስዋ እንዲጠፋላት ነው። ዞሮ ዞሮ እናት ትንሽ ተወሳውሳለች።

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች 2 дня назад

      እሷ ምንም ጥፋት የለባትም

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l День назад

      ደግ አረገች በረሃ ቢቃጠል ለራሱ ነው ካልፈለገችው አልፈለገችውም ነው ምን ታመጪያለሽ መፍታት መብቷ ነው ለችግር ግዜ ያልሆነ ባል ምን ሊጠቅም

  • @almazt5518
    @almazt5518 2 дня назад +3

    እግዚአብሔር ይፍረድለት ተከድቶአል

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael День назад +1

    ቤንጅዬ❤❤ቦታው🎉🎉እናንተ ስታምሩ ወንድሞቼ።

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 День назад

    ያም አለ ይህ ሴትየዋ ቀላል ሰዉ አደለችም በጣም የጥቅም ሰዉ ነች ከሀዲ ነች የሷ ነገር ያበቃዉ ቤት ስትቀበል ነዉ ልጇን መነገጃ አድርጋታለች የልጆቻን ሰም ለምንሰ በሌላ ሰዉ ሰም ቀየረች ሴትየዋማ ጉድ ያላት ሴት ብልጣብልጥ ነገር ነች በነገራችን ላይ ብዙ ሰዉ አልተዋጠችላቸዉም ህጻኗ ታሳዝናለች ግን በጣም ያሳዝናል

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 День назад

    Logic was one of my favorite subject, guys i like the way how you explain glad to see you i don’t even done watching the video and give this comment during driving

  • @adanechtegegne8559
    @adanechtegegne8559 День назад +1

    እናንተ የት ነው ያላችሁት እንዲህ የተመቻችሁ ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ።

  • @Chaina88
    @Chaina88 2 дня назад +1

    እኔ የነዚህ ሠዎች ጉዳይ ሠልችቶኛል የኔ ሀሳብ እናንተ ሁለት ወንድሞቼ በዚህ እድሜያችሁ ይህን ያህል ውፍረት ለጤናችሁ ጥሩ አይደለም በምግብም በስፖርትም ክብደታችሁን ተቆጣጠሩ ለጤናችሁ አስቡ እባካችሁ ቀልድ አይደለም በተረፈ በጨዋነታችሁ ቀጥሉ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅ

    • @helentube.
      @helentube. 2 дня назад

      😅😅😅

    • @AsniAsni-rq5dj
      @AsniAsni-rq5dj День назад

      እንዴ ክብደታቸውን መዝነሻል/ሃል 😂 እኔ ባሌ ምናለ በወፈረ እላለሁ እዚጋ ደሞ ቀንሱ ግራ አታጋቡና

  • @martaalene241
    @martaalene241 2 дня назад +1

    በጣም የሷ ነገር ይገርማል ያቺ እንደዚያ እያለቀሰች የነበረችው በሰልክ ሰታወራ ጧፍ ሆነች በጣም ታሰደነግጣለች እና እንዳላችሁት ሁለቱም ቢመጡ ጡሩ ነው ግን እየተመላለሱ ሀሌላ ሀሳብ የሌለን አረጉን

  • @betehlehemnigusse8317
    @betehlehemnigusse8317 2 дня назад +2

    አረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ልጅን ቀብሮ ለጥቅም መጨቃጨቅ በጣም ያሳዝናል።ቢኒሻ ባንተ ሀሳብ እስማማለሁ ያቀዱት ነገር ነበር አሁን እሷ የተመቻቸ ነገር ላይ ስትሆን ልትሸሽ ፈለገች ያስታውቃል የሱ ንግግር። ኧረ ፈጣሪ ይቅር ይበላቸው

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 День назад

    አዎ አሁን ለምን መጣ ?????????????እኛ ስለ ህፃንዋ እና ህፃንዋ ፍትህ ብቻ ነው ያገናኘንም ይሄ ብቻ ነው ሰለ ፌቨን ፍትህ አጀንዳ አንቀይርም

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች

    ተው እሱ ሚለው እውነት ቢሆን ኖሮ የደፋሪ ቤተሰቦቸ ይህንን ሳያወሩ አስችሏቸው ዝም የሚሉ ይመስላችኋል። የኔ ወንድም እሷ ሲጀመር ብር ብላ በሚዲያ አልመጣችም ለልጄ ፍትህ ብላ ነው። አሳፋሪ ሰው ነው እሷ ብልህ ልባም ናት የዚህ ሰው ሚስት ስለነበረች i feel so sorry,ምን ምኪን ነው ይሄ ሊጣሊጥ የልጁን ፍትህ ለማስገኘት እየተንከራተተች እሱ ሆዳሙ የህፃኗን ደም ከንቱ ሊያደርግ ይለፋደዳል

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 20 часов назад +1

      ኢንተርቪዉን እንዴገና ስሙት እቤት አላስገባችኝም አልጋ ይዤ ቀን ቀን ልጆቼ ይመጡ ነበር ምነዉ ሔጄ በነበር አባት እንዳላቸዉ ያዉቅ ነበር እቤቷ ባለመታዬቴ ልጄን አጥቼአለሁ አለ

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 2 дня назад +1

    ወክ እያደረገችሁ ቢሆን የምትጠያየቁት ደሰ ይል ነበር ለጤንነትም ጥሩ ነዉ::ሰለሰዉ ሳይሆን !

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 2 дня назад +2

    ሰላም ሰላም የኛ የኢትዮጵያ አደጋ ሲደርስ ፖሊስ አሻራ ማንሳት ነበረበት ይሄንን እሷም ይሄንን ስለምታቅ አሻራ ፖሊስ አላነሳም በደፈናው ገደለ ተባለ እኔ እንደ መሰለኝ ውሽማዋ ነበረ አንድ ታሪክ አቃለው እንደዚህ አይነት በብዙ ወራት እናት ከወሽማዋጋ ገደለው ጥላወ ተገኘ ይሄም በጣልያን ሀገር ነወ ከብዙ ወራት ታሰረች አሁንም መንግስት ሁለለቱንም አስሮ ማጣራት አለበት እህቷም ተደፍራለች ይሄም አልተናገረችም እህቷ አይደለችም

    • @Marthahealthyliving
      @Marthahealthyliving 2 дня назад

      ወየው እህቷ በሀቨን ደፋሪ ነዉ የረደፈረችው? 😲

    • @tiktokvideo-yq8ty
      @tiktokvideo-yq8ty 2 дня назад +1

      @@Marthahealthyliving እሺ ለምን ደበቀቻት ደግሞ እሷ አላለችም ልጇን ብቻ ነወ ፍትህ የጠየቀችው እህቷ የት ገባች የእህቷ መደፈሯ ለመነ አልተናገረችም እሷ እወነት ካላት አባት ያወራው ቀርባ መለሰ ትሰጣለች ?( ወይም አትሰጥም ?? ቅርባ መልስ ካልሰጠች ዋሽታለች

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w 2 дня назад

      እዳሜ እትቀባጥሬ እህትየው ትደፈር እትደፈር እርሳ ስትናገር ነው እንጂ ... ይሄ የልጁን እርም እንካን ያላወጣ ወሽካታ ሌባ ባለው እይደለም....እናት ጀግና ነች ..... ወንጀለኛውን ብቻዋን በነዛ ከነዛ እውሬዎች ጋራ ተጋፍጣ 25 እመት እሳስራዋለች .... ምድረ ደፋሬ ደጋፌስ እትንጫጩ...!!!

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 2 дня назад +2

    ቦታው እንዴት ያምራል በመቤቴ እናንተ ደሞ ይበልጥ አሳመራችሁት ❤

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 2 дня назад +1

      Off course no body poop 💩 💩💩💩💩or pee on the streets here you know what I’m talking about

  • @Marta-cw5nu
    @Marta-cw5nu 2 дня назад +1

    ዘና ብለን ነው ዛሬ ይመቻችሁ🎉

  • @fikerfiker7922
    @fikerfiker7922 День назад

    ምን ነዉ ከአንድ በርሚል የተሰራቹ ነዉ ምትመስሉ 😂😂ወንድማሞች ናቹሁ ??

  • @solomongebremariam9704
    @solomongebremariam9704 День назад

    የምታወሩት ስለ ተገደለችው ሔቬን ፍትህ ነው ወይስ ስለግለሰብ ወይስ ስለባልና ሚስት ጭቅጭቅ? ታሳዝናላችሁ! ለመሆኑ አንድ አመት ሙሉ እናት ስለልጇ ፍትህ ፍለጋ በየፍርድ ቤት ስትሯሯጥና ስትንገላታ አባት ተብየው የት ነበር? ለመሀሆኑ ልጁ በአሰቃቂ ሁኔታ ተደፍራ መመሞቷን እያወቀ ለምን አልቀበረም የትስ ነበር? እናት ልጇን አታ እንደዚያ ስትንገላታ ተበሳጭታ ተናዳ በቁጭት የፈለገውን ብትናገር እንዲህ አለች ብሎ መናገር ያሳፍራል። አባት ተብየው የመጣው ስለልጁ መሞት ሳይሆን የጥቅም ፍለጋ ብቻ ነው ብዙ ከምታወሩ የአባት ተብየውን ወንድም ፈልጋችሁ ብትጠይቁ በቂ መልስ ታገኛላችሁ። ስለምን ስም መጥፋት እንደምታወሩ አልገባኝም? እሱ እንዲህ አለች ስላለ ብቻ ወይስ ምን? እሱስ ለሷ ምን እንዳላት ታውቃላችሁ? እሱ የሚታገለው ለጥቅም እሷ ደግሞ ለልጇ ፍትህ ፍለጋ ነው

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 2 дня назад +1

    የሚመለከትህ የሄቨን ፍትህ ብቻ ነው !!!ትዳራቸው የግላቸው ነው እረፉ

  • @መሲናዝሬትመሲ
    @መሲናዝሬትመሲ 2 дня назад

    ግንኮ ቤንጃዬ ወንድ አይደለህም ወይ ብላለች ግን ሂድና አንተም የነሱን ልጅ ግደል አለችኝ አላለለም እሷም አላለችም ናና ይበኩልህን ተወጣ ነው ያለችው እኔም ብሆን ልጄ ትደፍራ ተገላላ አባቷ አጠገቤ ከሌለ ልል የምችለው እሷ ያለችውን ነው እኔ እራሴ ባደርገው ደስ ይለኛል በወቅቱ የደረሰባት ነገር ህግ የሚያስጠብቅ ነገር አልነበረም እሱም ቢሆን ነፈዝ ስለሆነ ነው እንጂ እንደዚህ ተረጋግቶ ማውራቱ እራሱ ጤነኛ አይደለም

  • @ZedSu-ho2xp
    @ZedSu-ho2xp 2 дня назад +6

    እሶ እርዳታም አልፈለገችምነበር ፍትህ ነውየጠየቀችው እሱነው መቶገዘብ ያለው

    • @goodwork8046
      @goodwork8046 2 дня назад +1

      እውነት ስል ልጅዋ ፍትህ እንጅ ገንዘብ ስጡኝ አላለችም ቤንጃ መስሚይቸው ጥጥ ነው ታዘብናችሁ

    • @Hana-m1p
      @Hana-m1p 2 дня назад

      @@goodwork8046 ኧረ እነ ቤንጃማ ሚዛናዊ ናቸዉ ፍታኝ አግብቼ ልሄድ ነዉ ማለት ጥቅም አደለም ግን ተዉ ፈጣሪያቹን ፍሩ

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 День назад

    የሄቨን ቤተሰቦች ፍትህ የጠየቁት ጥቅም እንጅ የሌሎች ልጆች እንዲታደጉ አይመስልም አካሄዳቸው:: በቀልን ሰው በመግደል ምታምን ከሆነ ፍትሁ በእውነት ልትል አይገባትም ነበር
    አሁንም ፍትህ ለሄበንና ለህፃናት😢

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l День назад

      ምን ትዘባሪቃለሽ ሳይገባሽ አትለፍልፊ

    • @addisgirma8211
      @addisgirma8211 14 часов назад

      @@seblewongelzeleke-f8l እኔ በገባኝ መልኩ ብያለው ሁላችንም እንደገባን መጠን አስተያየት መስጠት መብታችን ነው :: አደባባይ ሲወጣ ሁሉም አንድ ኡይነት ጭፍን ሀሳብ አይኖረውም ሁሉም በራሱ እንጂ በሌላ ሰው እግር አይራመድም :: እናም እንካ ሰላምታ አታርጊው እታለም

  • @Ethiopiawiiiit
    @Ethiopiawiiiit 8 часов назад

    እሱ ነው ከልጅቷ አርስ የወጣው አበቄን ምን አድርጊ ነው ምትሉት:: ሲጀመር እናትየው ፍትህ ብቻ ነበር የጠየቀችው

  • @Tewahedo
    @Tewahedo 2 дня назад +2

    የወንበሩን ጥንካሬ ሳናደንቅ አናልፍም

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 2 дня назад

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ እንጠይቃለን
    የወላጆቹ ጉዳይ ሌላ ነው ።

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 дня назад +2

    Naw is everything change and Sound like divorce court Cursing 🤬 and blaming each other it’s crazy

  • @betishatube4991
    @betishatube4991 2 дня назад

    በነገርህ ላየፀ አማራ ክልል ነው ደም በደም ይጠራል የሚባለው አያቴ የተገደለው በሰው ነው እናቴ ሁሌም ይቆጫት ነበር አዲስ አበባ መጥቼ ባልወልድ እሸፍት ነበር ትለኝ ነበር

  • @hannayenatwalij2227
    @hannayenatwalij2227 День назад

    እኔ እንደ ሚመስለኝ እናትዬዋም የልጇ ገዳይ ነች እጇ አለበት። አባትዬው ነው እውነቱን እያወራ ያለው

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael День назад

    ልክናችሁ ዋናው ጉዳይ ለህፃኗ ፍትህፍትህ 😢😢

  • @tarikenew2614
    @tarikenew2614 2 дня назад

    ምንም ሆነ ምን የልጅን ህርህ አለማውጣቱ ቀብሯን አለማየቱ በራሱ ልብ ያቆስላል የነሱ መገናኘት ምንም አይገርምም በመሃላቸው ልጅ አለ ፀብ ላይ ቢሆኑም እኮ ልጅ ካላቸው መገናኘቱ የማይቀር ነው

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 2 дня назад

    ትክክለኛ አይምሮ ያለው እንደናንተ አርቆ ያስባል አንዳንዱ እውነቱ ሲወጣ በገንዘብ ተገዝቶ ነው አስፈራርተውት ነው ወዘተ በማለት እውነትን ማዳፈን ይፈልጋሉ ዋናው ጉዳይ ግን የታሰረው ሰው በህግ አግባብ ሂደቱ መቀጠል አለበት በደፈናው በአንድ ወገን ሳይድ አናርግ እውነተኛ ፍትህ ያስፈልጋል

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 2 дня назад

    እኔ እናትየው ወጥታ አሁንም መናገር አለባት ይሄ ማንም የይቱብ በቲክቶክ በደምፅ መናገር ሳይሆን ወጥታ እነደ መጀመርያው መናገር አለባት ፣፣ ሀ

  • @seidUmer-y8w
    @seidUmer-y8w 2 дня назад

    ይህቺ አበቅ የለሽ ሳትሆን እብቅ ብቻ ነች አኔ በመጀመርያ ቢዲዮዋን ሳይ አልቅሻለሆ ሳገባኝ ግን አሁን በጣም መጥፎ ሲት ነች ምንም ቢሆን አሁን ላይ ነው እንደ ውጭ መሄድ የሚታያት እሷ እንዳለችው የልጇ ፍትህ የሚያገበግባት ከሆነ ግዘንዘብ ሰታግኝ ነው ባሏ ያስጠላት መጀመርያ ባሏን ካለፈለገች ወደአዲስ አበባ ለምን መጣች አያችሁ ነገሮችን ማስተዋል አለብን አሁን ታወቀች ፈላጊዋ በዛ ብርም ቤትም አገኘች ካሀዲ ነች

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ День назад

    ቦታውም እናንተም ታምራላችሁ በነገራችን ላይ ይሄ ቦታ ገነት መንግስተ ሰማያትን ይመስላል ልበል እኔ ደሞ ሄጄ የመጣሁ አልመስልም 😅😂😅😂

  • @AlmazAsrs
    @AlmazAsrs 22 часа назад

    እረ አሁንም አለ ደም መላሽ ወንድሞች አክስቴ በደም መላሽ ተገላለች

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 2 дня назад

    ያጣላቸው የየፍቺ ሌላ አግብታ ወደ ውጭ ልትወጣ ፈታኝ ሰትለወ አልፈታሸም ሰፈፈታሽ ለህዝብ አሳወቀ አብረው እንደነበሩ አበበደአዳኔ ቤት ከሰጠቻት በወሀላ ነወ ነገሩ የተቀየረው፣ እንዲ ሲወራ እወነተኛ ገዳይ ይገለጣል አልያም ወሽማ ይሆናል

  • @ZelalemFamily
    @ZelalemFamily 2 дня назад +1

    እወዳችኋለው👏👏👏🙏

  • @IiyuHiwot
    @IiyuHiwot 2 дня назад +1

    እንኳን ደና መጣቹ ዛሬ ደግሞ አምሮባቾሀል😍😍😍😍😍😍

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን День назад

    ልጅቷን አላለችም ደፋሪውን እና ገዳዩን ነው ግደል ያለችው

  • @bethlehemgizaw2669
    @bethlehemgizaw2669 2 дня назад +1

    Beautiful place

  • @hiwot_selam5304
    @hiwot_selam5304 18 часов назад

    What you’re saying doesn’t make sense. When Sister Abekelese went on the media, I don’t believe her goal was money. You mentioned the father was watching their younger daughter while she gave the interview-so what? That doesn’t mean she worked with him to give false information. Who else would she trust to leave her daughter with besides the father? Even though he hasn’t been around for years, they still have a child together, so it’s normal for them to communicate. It doesn’t mean they’re back together. You also mentioned she asked him to get revenge on the rapist’s family. Abekelese is a mother who lost her child in a horrible way. It’s normal for her to say things in anger, but that doesn’t mean she meant it. He’s the one who’s selfish and evil. I trust her completely. And let’s not forget how recent ethnic issues have hurt so many families.

  • @Titi-mq9df
    @Titi-mq9df День назад

    ሁለት ዋና ዋና ጥያቄዎች
    1. እናትየው የሞተችውን ህፃን አባት መደበቅ ለምን ፈለገች?
    2. መንግስት ፍትህ ከመስጠት ይልቅ ለምን ቤት እየሰጠ ወንጀሎች ለመሸፋፈን ይሞክራል?

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 19 часов назад

      3ተኛ ለአራት አመት አልረዳትም አልጠየቃትም ባጭሩ በፊትም ስምምነት የላቸዉም ለሚሉት ታዲያ የፋች ጥያቄዋ ለምን ዛሬ ሆነ?

  • @fekadodesalen
    @fekadodesalen 2 дня назад +1

    zabaruabarich mejemerya Erskine astekakl lju nat yate lj bitared

  • @addisTesfaye-k6d
    @addisTesfaye-k6d 2 дня назад +1

    እወዳችኋለው❤🙏

  • @EmuyeWorkineh
    @EmuyeWorkineh 2 дня назад

    Adebete melekame akeberehalew❤

  • @zemichael6207
    @zemichael6207 2 дня назад

    እዮሀ ላይ የተላለፈውን በደንብ የአባትየውን ኢንተርቪው በደንብ እይዩት !!!!!

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 2 дня назад

    I think she gone smart ways, the point is why she said her husband not live with her. She tried to play political game to cheat people.

  • @leyouethiopia2771
    @leyouethiopia2771 6 часов назад

    Hard who are we can trust . since I heard the brother of the guy accused killing the little girl ,I put her honest of the mother on the question mark. This point the father of little girl told the truth.

  • @yitae8475
    @yitae8475 День назад

    It seems they have big problem for long time between them, The mother not sleep with children etc..according to her interview.
    This case must investigate more.

  • @ermyasayele
    @ermyasayele День назад

    this is wt we need, (discussion) as a nation, I hate tiktokers.

  • @MeskeremTesfay
    @MeskeremTesfay 2 дня назад

    You guys misunderstand him.please listen his interview again. Justice for Heaven!

  • @amazingworld8175
    @amazingworld8175 2 дня назад

    ተበቀል ብየዋለሁ ብላለች

  • @Abbythepreppyslay123
    @Abbythepreppyslay123 День назад

    He never visits his daughter grave why ,you okay with

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh День назад

    ،Abatea. Ewenat alwo
    Fete lahexane evane 😅😅😅❤

  • @frehiwotwondirad2768
    @frehiwotwondirad2768 2 дня назад +1

    ይህ ስው እኳ የልጁ እለቅሷ አልደረስም አንድም ቀን ፍርድ ቤት አብሮት አልቆመም አበቄልሽ ፍትህ እንጅ እርዳታ አልጠየቀችም ስለዚህ እሷ ምትለውን እንስማ

  • @zaitounah6715
    @zaitounah6715 День назад

    ❤❤❤❤❤bereyu🎉

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 2 дня назад

    እንዴት በልጁ እንዲህ ያረጋል በል

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 2 дня назад +4

    ቤንጃ ቲውብ የማስማት ችግር አለብህ እንዴ ???? እናትየው መጀመሪያ ላይ የመጣችው ፍትህ ፈልጋ እንጅ ገንዘብ አልጠየቀችም ስለልጁዋም ተጀምሮ እስኪጨረስ አሰቃቂውን ሂደት አስረድታለች አሁን ተስማምተው ስትሉ ሚዲያውን ትልቅ አድርጌው ስለነበር በ ጣም ወረዳችሁብኝ ሌላው ይህ ሰውየ አንድም ቦታ ስለልጁ አንድ ዘለላ እንባ እንኳን ይለውም
    ልጁን አልቀበረም
    ካለፈም በኃላ መቃብሩዋን አላየም
    አንድም ቀን ፍርድ ቤት እልሄደም
    አሁንም ቤት ገንዘብ አዋርድሻለሁ ነው የሚለው
    ቤንጃ ምኑ ላይ ነው ተስማ ምተው የምትሉት አይ የRUclips ፍጅታ በዚህ ልክ አወረዳችሁ አከብርህ ነበር ቀለልክ ኤጭ

    • @Hana-oc1fn
      @Hana-oc1fn 2 дня назад

      ገንዘብ ካልፈለገች ለምን ከተሰጠኝ ቤት አላስገባም አለች?

  • @Mayamou-21
    @Mayamou-21 2 дня назад

    እረ ግን አንድአንድ ወንዶች ምን አይነት ዝግ ጭንቅላት ነው ያላቹ በናታቹ video ከመስራታቹ በፊት በደምብ እዩት የሁለቱንም interview

  • @zeynebalewi636
    @zeynebalewi636 2 дня назад +2

    በወለዱት ልጅ ላይ መቆመር❓😢 አረ ለጆሮም ይሰቀጥጣል እነሱ ያልራሩላት የደፋሪ ቤተሰቦችስ መውቀስ ሞራሉ እንዴት ይመጣል❓❓❓😢😢😢

  • @lemlemmehari3088
    @lemlemmehari3088 2 дня назад

    lemn atbekelm alechgn new yalew bedefenaw lj awaki alalem chew atchemru enante demo

  • @peaceforeveryone5960
    @peaceforeveryone5960 2 дня назад +2

    I think the guy is perfect

  • @SemengabelRose
    @SemengabelRose День назад

    Omg I like the pelac

  • @nonenone3420
    @nonenone3420 2 дня назад

    Everyone become experts hopefully goes around comes around

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 2 дня назад

    እሺ ብስሬ እናደርጋለን

  • @LemlemTensay-t3y
    @LemlemTensay-t3y 2 дня назад +2

    አሁንምየት ነበር!!! ያልበላችሁን አትከኩ

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 2 дня назад +1

      የት እንደነበረ እኳ ነገረሽ ያልበላችሁን የምትይው ዱሮ እሷን ለመርዳት ሁሉም በአቅሙ ጩሆልም ገንዘብም እረድቷል

  • @bethmek3002
    @bethmek3002 2 дня назад

    ዎዉ

  • @ማርሲላስኦሊቬራ
    @ማርሲላስኦሊቬራ День назад

    ቦታውም እናንተም ታምራላችሁ በነገራችን ላይ ይሄ ቦታ ገነት መንግስተ ሰማያትን ይመስላል ልበል እኔ ደሞ ሄጄ የመጣሁ አልመስልም 😅😂😅😂