🔴 የሄቨን አባት ውሸቱ ተጋለጠ ምን ጉድ ነው፥ የትምህርት ቤቱ ኃላፊ ስለ ስማቸው መረጃ አወጣ!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024
  • ሰላም ሰላም በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ወደዚህ አዝናኝና ቁምነገር አዘል ቻናል በደህና መጣችሁ እያልኩ ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ።
    #ebstv #seifuonebs #ethiopia
    🔴 አነጋጋሪው የህፃን ሄቨን አባት አወት የወጣበት መረጃ ብዙዎች አስደነገጠ የሄቨን እናት አበቄለሽ ማሪን | Abrilo HD
    🔴 አነጋጋሪው የሆነው መረጃ ሄቨን የምትማርበት ትምህርት ቤት ርዕሰ መምህር ዝምታውን ሰበረ | DinkaDink
    🔴 የሄቨን እናት ሲስተር አበቄለሽ እውነቱን ነገረችኝ ይሄን ጉዳይ ሚዲያ ወጥቶ ባያወራ ጥሩ ነበር ፍትህ ይቀድማል | Eyoha Media
    🔴 አነጋጋሪው የብዙዎችን ልብ የሰበረው የሄቨን እናት እምባ የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎንሽ ነው አይዞሽ| SeifuonEBS
    Dallol Entertainment, Abrilo HD, DinkaDink, Tnshua Mahder, DinkaDink, Ale Tube, Alex, ATR, Tikus Neger, Abel Birhanu, Maraki Weg, Eyoha Media, Tikus Neger, Ab tube, Tsege royal, Ruta Tube, እፀህይወት, አስቴር አወቀ, Aster Aweke, G Power, Nuhamin, Artist Engidasew Habte ቴዲ, Besintu, በስንቱ, eregnaye, Feta daily, Heven, ሄቨን, TikLife, EthioForum, The Ethiopia, Dinklijoch, ድንቅልጆች, Donkeytube, Comedian Eshetu, EBS, ኢቢኤስ, አሸንዳ, ቡሄ, ሆያሆዬ, Howto, Golddigger, Blogging, Google, Esat, Motivational Speech, የህፃን ሄቨን አባት, አወት, Awet, እናት አበቄለሽ, Agazi Tube, Salon Tube, Adanech Abebe, President Sahile Work, ሣህለ ወርቅ ዘውዴ, EthioForum, ShegerInfo, EthioInfo, Tsegaye Kiflu, DinkLijoch, ድንቅ ልጆች, Soliyana Wedding, የሶሊያና ሰርግ, Abiy Ahmed, Fano, ፋኖ, አብይ አህመድ, ብርሃኑ ጁላ, ሰበር መረጃ, Breaking News, ESAT, Anchor Media, Mesay Mekonnen, EBSTV, ኢቢኤስ, EOTC, The Ethiopia

Комментарии • 286

  • @aklilnews
    @aklilnews  19 часов назад +35

    የፍርድ ቤቱ ቀጠሮ እየደረሰ መሆኑን የተረዱ ሰዎች ጥቅመኛዎችን በመጠቀም አጀንዳ ለማስቀየር እየሞከሩ ነውና ኢትዮጵያውያን ሁላችሁም ከዚህች ምስኪና እናት ጎን በመቆም ለህፃን ሄቨን ፍትህ እንዲገኝ የበኩላቹን አስተዋፅኦ ላይክ እና ሼር በማድረግ አበርክቱ ይህም መረጃው ለሚመለከተው አካል እንዲደርስ ይረዳናል ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ ነገም በአዲስ መረጃ ወደናንተ እመጣለሁ🙏
    ፍትህ በግፍ ለሚቀጠፉ ህፃናትና ሴቶች ፍትህ🙏

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 14 часов назад

      ውሸታም ናት አንተ ውሸታም እሱ ጭዋ ሰው ነው ትግራይ ናት የተማረችው የኖረችው ጥሩ አደረጋት እናገራሎህ ነው ያላት

  • @addishiwotmessele5787
    @addishiwotmessele5787 17 часов назад +32

    አቤቄለሽ ማንም የማያስቆማት ጀግና እናት ናት አለቀ የእዉነት አምላክ ካንቺ ጋር ለ ልጁ ፍትህ ገዳያዋን ችላ ያለ አባት ዛሬ ቤት ገንዘብ ፍለጋ ፍርድ ቤት ቆመ በቃ አቤቄለሽ ከዚ ሁሉ ጠላት ጋር የተፍጠጠች የዘመናችን ጀግና እግዚአብሔር የልጆሽን ፍትህ አጊንቸሽ እምባሽ ታብሶ በሰላም ለመናኖር ያብቃሽ

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 часов назад +1

      በትክክል የዘመናችን ጀግና ሴት ናት❤🙏

  • @eden8286
    @eden8286 15 часов назад +11

    I am proud of you Abikelesh. Justice for Heaven.

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 15 часов назад +5

    የህፃናቱ ንግግር እንባዬን መያዝ አቃተኝ። እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ህፃናት በነፃነት ወጥተው እንዲገቡ የይቃርታ እጆችህን ወደ ኢትዮጵያ ዘርጋ።

  • @memeHussen-u1d
    @memeHussen-u1d 12 часов назад +12

    አበቄ ጠላትሽ በዛ የኔ መከረኛ አይዞሽ ፈጣሪ አለ

  • @MichaelScofield-mr4ki
    @MichaelScofield-mr4ki 19 часов назад +13

    እህቴ ከጎንሽ ነን ልዩ አጭበርባሪ ነው ህዝቡ አይስማውነት ለጥቅምት ፈልጎ ነው የመጣ

    • @aklilnews
      @aklilnews  19 часов назад +6

      በትክክል ያልታወቀበት ጭልፊት ነው በእርጋታውና በአነጋገሩ ህዝቡን ገዝቶ ጥሏት አቁስሏት ሊሄድ ነበር ያሰበው ግን የማይጥል ፈጣሪ አለ እምባዋን አበሰላት❤🙏

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 15 часов назад +8

    አይዞሽ እህት አለም እግዚአብሔር ይረዳሻል።

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 16 часов назад +8

    ፍትህ ለሔቨን አባት ተብየው የት ነበር የገንዘብ ሰው ነው አይዞሽ አይ እናት

    • @EmawayshEwnetu
      @EmawayshEwnetu 3 часа назад

      ፍትህ ለሔቨን አባት የት ነበር የገዘብ ሰዉ ነዉ

  • @kiwait9295
    @kiwait9295 14 часов назад +6

    የኔእናት እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 19 часов назад +6

    አይይይ አሁን የነሱ መጨቃጨቅ ሔቨንን አይመልስ ለቀሪዋ ልጃቸዉ ቢታረቁ ይሻላል 😢😢😢😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  19 часов назад +2

      አዩዬ ይቅር መባባልን ማንም አይጠላም ከክፉ ጠላት በቀር ጉዳዩ በነ ፓስተር ቸሬ በይቅርታ ተይዞ እያለ ነው ማንም ሳያውቅበት ሚዲያ ወጥቶ የዘባረቀው❤🙏

  • @DfEt-j3d
    @DfEt-j3d 18 часов назад +4

    እውነት እንዴጭራ ብትቀጥንም አትበጠስም ስለዚህ እግዚአብሔር እውነቱን ይፍረድ 😭😭😭😭😭😭😭😭ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለሕጻን ሔቨን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @aklilnews
      @aklilnews  18 часов назад +2

      እውነት ሁልጊዜም ታሸንፋለች❤🙏

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 17 часов назад +4

    ፍርድ ከእግዚአብሔር ያገኛል አባት መሆን አይችልም ከገዳዮቹ ገንዘብ አግኝቶአል ሲመስለኝ አይዞሽ እህቴ ጀግና ነሽ

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 часов назад +2

      በትክክል ሰውየው ቀላል አይደለም ካንቺ እኔ ብልጥ ነኝ እያለ ሲፎክርባትም ነበር

  • @UserMe-i4e
    @UserMe-i4e 13 часов назад +13

    እሄ ሰውዬ የእውነት አባት እንኩዋን ቢሆን በዚህ ሰዓት እንዲህ ብሎ መምጣቱ ጥሩ ሰው አለመሆኑን ነው ሚያሳየው

    • @aklilnews
      @aklilnews  13 часов назад +2

      ትክክል ከጀርባ ብዙ አጀንዳና ሴራ አለው እንገልጠዋለን❤🙏

    • @zed1221
      @zed1221 53 минуты назад

      ​@@aklilnewshid ketafi setyewa mejemeryawum des alalechgnm afwa aynwa ejwa egrwa neber myaweraw

  • @simretmequanent6081
    @simretmequanent6081 16 часов назад +6

    ኢሄ አስደፋሪ አባት ነው ከደፋሪው ሚስት ይብስ የውሽት ምስክር ነው ክሀዲ የልጁ ደም ሳይወጣ ሌላ ርዕስ ይዞ ይመጣል

  • @AliiKhan-o2d
    @AliiKhan-o2d 13 часов назад +1

    እናታችን ጀግና እናት ናቸው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳየን ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @gelayemengesha6808
    @gelayemengesha6808 17 часов назад +4

    እውነተኛ ዳኛ ጌታ እየሱስ ነው:: እሱ ከአንቺ ጋር ይሁን:: በፀሎት እናስብሻለን::

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +1

      ትክክል🙏

  • @eden8286
    @eden8286 16 часов назад +2

    Good question. Thanks Akil Media.

  • @DfEt-j3d
    @DfEt-j3d 19 часов назад +8

    ፍትሕ 😭😭😭😭😭ፍትሕ😭😭😭😭😭ፍትሕ😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለሕጻን ሔቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TeigistDegu
    @TeigistDegu 18 часов назад +3

    አይዞሽ የኔ ናት የእውነት አምላክ አለ አይዞሽ እሱ ካነጋገሩ ይሳውቃል የጥቅም አባት ለልጁ ደም ሳይመጣ አሁን ካመት በኅላ ለምን መጣ ትቅመኛ የሞተችዋ ጨቅላ ነብስ በገነት ያሳርፍት😢😢😢😢ለናቷም መጵናናትንና ጉልበት ይስትልኝ

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +1

      አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣት❤🙏

  • @RabiaAwol
    @RabiaAwol 17 часов назад +7

    አንተ ተሳስተሀል በትምህርት ቤቱ ሰርተፍኬት ላይ እሱ ያላው የመጀመሪያ ላይ ሳይሆን በሌላ ጊዜ ነው ያስቀየረችው ነው ያለው የ 4 አመቶ ሳይሆን በሌላ ጊ ነው ያለው ሌላውን
    እንግድህ እውነቱን ይውጣልን አንተም ፈጣሪ ይስጥህ መረጃ በማምጣትህ

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 6 часов назад +1

      @@RabiaAwol ቃለ መጠይቁን ካላዳመጡ ሰዎች ጋር አትድከሚ

  • @BraneAneley
    @BraneAneley 4 часа назад +2

    አባት መልሶ ገደላት ጥቅመኛ ይገርማል ፍትህ ፍትህ ለህጻንዋ

  • @Qqqrtttr-oi6uz
    @Qqqrtttr-oi6uz 15 часов назад +4

    አላህ ሃቁን ያውጣላቸው እውነትን አዋቂው አላህ ብቻ ነው

  • @SebleworkAdeme
    @SebleworkAdeme 17 часов назад +6

    ሰውየው ጥቅም ፈላጊነው
    ይች ሴት ልጆቻን ለማሳደግ 3ቦታ እየሰራች ቀን እና ማታ እየለፋች የት ነበር
    በሃዘና ጊዜ የት ነበረ
    ጥቁር ለብሳ ሃዘን ጉድቷት እራሷን ባልሆነችበት ጊዜ የት ነበረ
    ትናንት የልጅን እርም ያላወጣ ዛሬ አዲስ አበባ መምጣት ለምን አስፈለገው
    አበቄ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ብላ ነው የተናገረች ሰውየው ግን ጥቅም ፈላጌ ነው

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +2

      ትክክል ሰብልዬ እውነት ተደብቃ አትቀርም ሊያዋርዳት አስቦ ነገሩ ሁሉ ወደራሱ ዞረበት❤🙏

    • @ወሎወሎ-ቨ8ቈ
      @ወሎወሎ-ቨ8ቈ 11 часов назад

      እሷም ጥቅም ፍላጊ ናት ባል እያላት ባል የለኝም ብላ ለምን ዋሸች በልጇ ነገደችባት

  • @DfEt-j3d
    @DfEt-j3d 19 часов назад +4

    እነሱ ሲጀመር በጦርነት እራሱ ያን ሁሉ ወጣት ተጨፍጭፎ አንድም ሰው ለሞቱት ወጣቶች ያዘን የለም ስለዚህ ከልጁ ፍትሕ ገንዘብ ቢበልጥበትም አይዴንቀንም የሔቨን እናት ግን እንባዋ ብቻ ይፋረዴዋን እግዚአብሔር ዝም አይልም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +1

      እንደ ጎርፍ የሚዘንበው እምባ ለሱም ጥሩ አይሆንም የተጎዳችን የልጆቹን እናት ማቁሰሉ ለሱም ግፍ ነው

  • @iamnsaid-sr9df
    @iamnsaid-sr9df 17 часов назад +3

    አሁን ግራ አጋባቹሁኝ የሄቨን አባት ሲናገር ውሱጡ ተጎዶ ብየ በጣም አልቅሼ ነበር አሁን እምሰማው ደሞ ማናቹ እንመን

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia 13 часов назад

      Ere besme ab🙏💗💔😭
      zm malet new😢 ewnetun Egziabher yifred..
      egna anferdim ++++ endayiferedbin🙏🙏🙏
      lenesu Egziabher sbratachewn yeteginlachew🙏🙏🙏
      abatyewen. Sisema lebe rasu ahmemegn bekaaa mnm kal yelegnm abat ginnn eko ehmemunm belbu bicha new yetamemew😭😭😭💔💔💔💔💔 errrrr

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 15 часов назад +5

    ጀግኒት አበቅየለሽ በርቺ ጠንክሪ ለልጅሽ የመጨረሻውን ፍትህ ሳታገኚ ሞራልሽ እንዳይጎዳ መበርታት እንዳለብሽ እመክርሻለሁ ብዙ ህዝብ ከጎንሽ ነው፡፡ያንን ሁሉ መከራ ብቻሽን ታግለሽ እዚህ ደረጃ አድርሰሻል እረ ፈጣሪም ይረዳሻል የዚች የህፃን አምላክ የት ሄዶ!!! የተከበሩ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የቤቱን ስጦታ የሰጡት ለአንቺ ነው ስጦታ ከጋብቻ በፊትም ሆነ ከጋብቻ በኃላ ቢገኝ ንብረቱ የአንቺና የአንቺ ብቻ ነው፡፡አብራችሁ ለመኖር ብትስማሙ እንኳን ንብረቱ የአንቺ ብቻ ሆኖ ነው የሚቀጥለው፡፡ እንደዛ ብቻሽን መከራሽን ሲያሳዩሽ ለልጅሽ ፍትህ ለማስገኘት ከነርስነት ወርደሽ ፅዳት ሰራተኛ እስከመሆን የደረስሽ ጀገና እናት ነሽ ፡፡ የደረሰብሽን ጥልቅ ሀዘን ተመልክተው ከሀዘንሽ እንድትፅናኚ በስጦታ ያገኘሽውን ቤትና ገንዘብ በጥንቃቄ መያዝ ግድ ይልሻል ፡፡በሕይወት ላለችው ልጅሽ ስትይ፡፡

    • @aklilnews
      @aklilnews  13 часов назад +1

      ዋው የአስተዋይ ሰው ኮሜንትና አፅናኝ ምክር እንዴት ደስ ይላል ከጎኗ ልንቆም ይገባል ሁላችንም በሙያችን❤🙏

  • @etssss7814
    @etssss7814 18 часов назад +2

    ሰላምህ ይብዛልኝ አክሊል ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ዋው ጀግና ነህ በመረጃና በማስረጃ የተደገፈ ገራሚ ንግግር አበቄ ሁሌም እውነት ታሸንፋለች ከጎንሽ ነን ምንም እንዳትሰጊ አክሊል በርታ እንወድካለን

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +1

      አመሰግናለሁ ኢትስ❤🙏

  • @yemmhiwe3246
    @yemmhiwe3246 18 часов назад +8

    ኣበቀሽ ጅግና ነሽ❤🇪🇷❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 часов назад +2

      የጀግና ጀግና❤🙏

  • @HussenAhmed-s9o
    @HussenAhmed-s9o 18 часов назад +2

    ማንን እንመን ታዲያ ጉድ እኮ ፍትህ ለህፃኗ

  • @MdMd-is4rs
    @MdMd-is4rs 19 часов назад +2

    እኔ አበቄላሽ ግን እዮሃ ሚድያ እንታርቫዉ ብታዳርግ ደስ ይላኝ ነባር 😢😢😢😢

  • @TigistShiferaw-d5g
    @TigistShiferaw-d5g 17 часов назад +6

    ሰዉየው. በጣም. ባለጌ. ነው

  • @hannaastatke6775
    @hannaastatke6775 18 часов назад +6

    ኦው አክሊል በውነት አከበርኩህ ያየህበት እይታ ይገርማል የብዙዎቻችንን ብዥታ አጥረተኽልናል ሲጀመር ተፋተናል ብላ አታውቅም በነበረው ያገሪቷ ችግር ወደ ትግራይ ገባ ነው ያለችን

    • @NajatNajat-w4z
      @NajatNajat-w4z 17 часов назад +1

      ❤❤❤

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +2

      ሀኒዬ በጣም አመሰግናለሁ ፍትሀሰ ለህፃን ሄቨን እንዲሁም ሁሉም ኢትዮጵያዊ አበቄን ሊያበረታታት ይገባል❤🙏

    • @hannaastatke6775
      @hannaastatke6775 16 часов назад

      @@aklilnews እውነት ነው

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 15 часов назад +1

    እዉነቱ ይሄዉ ነዉ ተባረክ
    ደግሞ ልጀን ያዝ ማለቷ ደግሞ ከደረሰባት ቁስል ልጂን ለሌላ ሰዉ አምና ከመስጠት ጠብቅ በ
    መባሉ አብሬአት ነዉ የምኖር ማለት አሳፋሪ ነዉ

    • @yordanosissac9408
      @yordanosissac9408 15 часов назад +2

      አይዞሽ ፈጣሪ አለልሽ ፍትህ ለናትዋ ለሄበን

  • @Gebre-kt3sq
    @Gebre-kt3sq 16 часов назад +4

    ይኤአባትሳይሆንጥቅምፈላጊነዉእስከዛሬየትነበርብቻዋንስትታገልይኤሌባነዉ

  • @Sentedla
    @Sentedla 3 минуты назад

    አይዞሽ ፈጣሪ እንደሚረዳሽ የሁላችን ምኞት ነው ..ፉትህ ለሔቨን...

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi 18 часов назад +1

    እረ ግን ምን አይነት ጉድ ነው ወይኔ እረ ፍትህ ዋት አሁን የስሙ ችግር ምን ማለት ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እግዚአብሔርትልቅነው-ዀ2ቘ

    ወይ ጉድ ይገርማል ነዋይ ፈልገህ መጣህ ፍርድ ቤት ለብቻዋ ለፍትህ ስትታገል ጎኗ ሳትቆም ማስተዋል ያለው ሰው የት ነበርክ እስከ ዛሬ ብሎ መጠየቅ አያዳግተውም ምንም ጥያቄ የለውም በሀዘን የተቃጠለች እናት ጥቅም ፈልጋ ሚዲያ ላይ እንዳልወጣች ፍትህ እንጂ ሁሉ መረዳት አያቅተውም ፍትህ አለች እንጂ ገንዘብ ቤት አላለችም የኢትየጵያ ህዝብ ክቡር ከንቲባ አዳነች አበቤ እራሳቸው ለሀዘኗ አብረንሽ ነን በማለት የገለፅቱ ነው ባልየው ግን በጣም ያሳዝናል ቢሆን እንኳን የፍርድ ቀን እስኪያልፍ የልጅን ፍትህ መጠበቅ ሲገባው በዚህ መልክ መገለፁ ለጥቅም ማንነቱን ይገልፃል ። ፍትህ ለህፃን ሄቨን!!!

    • @aklilnews
      @aklilnews  13 часов назад +1

      ትክክል አሁን የቀጠሮ ቀን ሲደርስ ጠብቆ መውጣቱም ድብቅ ሴራ አለበት!!

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 10 часов назад

      😢ene gen ye abekelshen yewahenate enaelkam kena set net new yayehute. Mulu weklena becha sew tensh liyankate yekenate yewahenetan ayeto new . Egzabher lendzh aynete tedar yeswerachehu.

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 18 часов назад +1

    በትክክክል 😢😢😢😢😢😢

  • @Stoplying-k1w
    @Stoplying-k1w 18 часов назад +2

    እሱ የሚፈልገው እይነት የባልና የሚስት ግንኙነት እንዲቀጥል ነው እሳ ካልፈለገችስ ...??? ፍቅሩ ከወጣላትስ..??? በግድ መሆን እለበት...??? ይሄን ሁሉ ሲያደርጉ እብራት በስምምነት ሆኖ ሳለ...እሱን በባልነት ስላልፈለገችው ብቻ..👈🏽የልጁን ደም ደመ ከልብ ለማድረግ የሄደው ርቀት በጣም ያሳዝናል ያሳፍራልም..ፍትህ ለሄቨን…👏🏽👏🏽👏🏽

  • @Tybatube
    @Tybatube 17 часов назад +2

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ ቅንነት የራስ ነወ😢😢😢

  • @selamlove7d
    @selamlove7d 18 часов назад +5

    የእኔም ጥያቄ ነው ጥቅም ፈልጎ ቅልስልስ ብሎ የአወራውን አላመንኩትም

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +2

      መረጃ ሳይኖር ማንንም ማመን አይቻልም ሰላሚናዬ ሼር አርጉት ዓለም ይስማው በሷ ላይ የተነሳው ተቃውሞ ይቀልበስ

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 2 часа назад

    እኳን ሠላም መጣክ በጣም ይገርማል ይሄ ሠውዬ😢አውንም ፍትህ ለሄቨን

  • @MeryemKonjo
    @MeryemKonjo 13 часов назад +3

    Please be strong 😭

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 18 часов назад +1

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔ጌታ አተ ፍረድ ኡፍ

  • @aziza7702
    @aziza7702 18 часов назад +2

    ሰው እንዴት ነው ሚያስበው የልጅን ፍትህ መጠየቅ እሷ የፈለገ መጥፎ ብትሆን ሚዲያ ላይ የወጣቹ ለልጇ ፍትህ ነው ነገሩን ወደሌላ ነገር አጀንዳ አታስቀይሩባት አንተም አላህ ይጠብቅህ ከእሷ ጎን በመቆምህ

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +1

      አዚዛዬ አሜን አሜን አሜን አመሰግናለሁ ፍትህ ለህፃን ሄቨን እና ብርታት እንሁናት በጣም ተጎድታ ነው ያለችው አሁን ላይ በተለይም ከትላንትነው የባለቤቷ ንግግር በኃላ

  • @hiwotyibeltal1334
    @hiwotyibeltal1334 3 часа назад +1

    ኮሜቶች ግን ከዛም ከዚህም አትበሉ እውነቱን የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @Sinatube1
    @Sinatube1 19 часов назад +1

    አክሊል በጣም ጀግና ልጅ ነህ አከበርኩህ በጣም ቁምነገረኛ ስነ ስርአት ያለህ ግፍ ለሚደርስባቸው ሴቶች ጠንክረህ ፍትህ እያልክ ሳትደክም የምትጮህ እንዲህ ድምፅ የሆንክለት ህዝብ እቅፍ ድግፍ አድርጎ እንደ ባንዲራ ያውለበልብሃል በርታ ጀግናዬ አበቄ ጠንካራ ሴት ነሽ ለሴቶች አርአያ ማን ሴት ናት በዚህ ሁሉ ጠላት ተከባ የምትጋፈጠው ማን?

    • @aklilnews
      @aklilnews  19 часов назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ ለእውነት እስከ ሞት እንታገላለን ሁሌም በሀዘን ልቧ ከተሰበረው አበቄ ጋርም እንቆማለን❤🙏

  • @MuluMulu-z6v
    @MuluMulu-z6v 18 часов назад +4

    ይቅር በይኝ እየተሳደብኩ ነበረ ግን አነጋገሩ ነው እመብርሀን ገጎንሽ ትሁን

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 17 часов назад

      Are enam tesadbkug e/r yeker yeblg enanm😢😢😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  17 часов назад

      ይቅር ይበላችሁ የምር ገና ያለቀኩት ጉድ አለ ጊዜው አይደለም ብዬ እሱን ብትሰሙ ደግሞ የሷን መቻል ትግስት አይታቹ ታለቅሱ ነበር🙏

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 17 часов назад +6

    የትግሬ ኸይረ የለውም እነሡን ማመን እእ

    • @SelenaHenery
      @SelenaHenery 14 часов назад

      ዘር አትጥሪ አማራም ኦሮሞም ጉራጌም ሁሉም ብሄር ገንዘብ ይወዳል አትሳሳች እሱ ስላጠፋ ሁሉም አንድ ነው ብሎመፍረድ አግባብ አይደለም

    • @SelamKuwait
      @SelamKuwait 13 часов назад +1

      አይባልም እንዳውም እሱ እውነቱን ነው

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 12 часов назад

      @@SelenaHenery ሊሆን ይችላል ለኔ ግንትግሬ የማባል ቤሄረ ሰለበደለኝ ለዛነው

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 12 часов назад

      @@SelamKuwait ምን አሳወቀሽ እሷ ሸረ ያደረገችውን የሡን ቮይስ አዳምጭው እስኪ

    • @medhin8187
      @medhin8187 Час назад

      እስቲ እንደ ህዝብ ኣትበድሉን ተዉ ግን የምር ዘር በዘር ኣትጨፍጭፉን እንዴት ኣይነት ህመም ት.ት ነዉ የተማራችሁት ማን ኣስተማራቹ ?
      የባልና የሚስት ነዉ ነገሩ ጠጋጠጋ ወደ ህዝብ በእግዚአብሔር ትጠየቃላችሁ ።

  • @thegamergirl826
    @thegamergirl826 12 часов назад +1

    ፍትህ ለህፃን ኤቨን ለጥቅም እንጂ ሰለልጁ እድል ሰጥቶት እንኳን ስሉልጁ ሊያነሳ እስ ሕግ የያዘውን ስለ ንብረት ዬወራል የልጁን ፍትህ አይጠይቅም የእሲ ጉዳይ ያስፈራን እሷ መጠንቀቅ አለባት ላይዋም ውስጧም ነው የተቃጠለው እግዚሐብኤር መፅናናቱን ብርታቱን ይላክላት ደግሞ ብቻዋን አመቱን ሙሉ ተንገላታለች እንኳን ንብረት ሊጠይቅ ለዘላለም ላትመለስ የሄደች ሕፃን አለች ፍትህ ለኤቨን

  • @Hana-oc1fn
    @Hana-oc1fn 14 часов назад +2

    ሰውየው ትክክል ነው

  • @TigistAbate-v7x
    @TigistAbate-v7x 17 часов назад +1

    ፍትህ ለሄቨንንንንንንንንንንንንንን😢😢😢😢😢😢

  • @lozawondwosen
    @lozawondwosen 17 часов назад +2

    አባትየውም ይመርመር የልጅቷ ደም እንደ አቤል ደም እያንዳንዱ ውስጥ የተደበቀውን ያወጣል ገና ያልወጡ ታሪክ ይሰማሉ ምን ተዓምር ነው የምንሰማው

  • @mcell1734
    @mcell1734 5 часов назад

    አይዛሽ አስተዋይ ሰዎች በሙሉ አብረውሽ ናቸው ሁሉም የጁን ያገኛል ጥሩ ጊዜ ነው የመጣው እንዳዲስ ህዝብን ቀስቅሶታል በትክክለኛው ሰአት ለበጎ ነው የሆነው

  • @SolomonTessema-c4d
    @SolomonTessema-c4d 18 часов назад +4

    Oh my God he is dangerous

    • @SemharSemere-cb4hm
      @SemharSemere-cb4hm 18 часов назад

      kk why becouse he telling the truth she might a lier by her self

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +2

      Semhar The liar is the father of heaven Abekelesh is brave women I don't ever seen before

  • @halom3886
    @halom3886 18 часов назад +2

    እሳፍሪ ነው አይዞሽ

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 18 часов назад +8

    ቤት ሲስጣት ሳይሆን ፍች ስትጠይቀዉ ነዉ የመጣዉ

    • @Betesfa
      @Betesfa 12 часов назад +4

      ተባረኪ ጥቅም ፈላጊ አይመስልም ብዙ በድላዋለች ከአሰሪዋ ጋር ያላት ግንኙነት ምንድነው? ሄቨን ከመሞቷ በፊት እቤት እንዳይመጣ ለምን ከለከለችው?ልጆቹ በእሱ ስም መጠራት እንደሌለባቸው በቃላት ነግራው ቢሆንስ የዛተባትም ቢሆን አግብቼ ውጪ ልሄድ ነው ስላለችው ይሆናል እንደዚህ ይባላል አስተምሮ ለዚህ ያበቃትን ሰው? ልጁን ለምን አልቀበረም ምናምን መምጣት የማይችልበት ሁኔታ ነበረ ከቆየ በሗላ ደግሞ እሱ ሴት አይደለም ስሜታችን ይለያያል አስቀድማ ስላቆስለችው ሀዘኑን በውስጡ አምቆ ይዞት ይሆናል ከቆየ በሗላ መሬት ላይ ካልተንፈራፈርክ አይባልም እንዴ ከወንድሙ ጋር አጣልታዋለች እሷ ናት እንደውም የፈለገችውን ካገኘች በሗላ የከዳችው

    • @mcell1734
      @mcell1734 5 часов назад

      ​@@Betesfaወሸትን መለየት እዴት አቃታችሁ ፍትህ ያልጠየቀ አባት ፍች ተጠየኩ ብሎ መምጣት ነበረበት ጊዜ ይፈታዋል

  • @Bete-r3r
    @Bete-r3r 13 часов назад +3

    ገንዘብ መላክና አብሮ መሆን ይለያያል አብሮ ባይኖርም ልጆቹን መርዳት ግዴታው ነው ገንዘብ ስለላከ ብቻ አብሮ ያለነው የመሰለው

    • @Tigist-o1y
      @Tigist-o1y 6 часов назад

      @@Bete-r3r እሱን ካላመነችበት በስአቱ ፍታኝ ሳትል እንዴት አሁን ሶስት ባል እያማረጠች ባለበት ስአት

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 12 часов назад +1

    እስከዛሬ የት ሄዶ ነበር አባት ተብዬው ጥቅም ፈላጊ እሷ ለብቻዋ ስትለፋ የት ነበር አሁን ምን ፈልጎ አላህ ያሳድጋቹ ግጥማቸው ያስለቅሳል

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 16 часов назад +5

    ጦሰኛ ጁንታ ነህ አዋራጅ ጥቅም ፈላጊ እሷ ከሱ መውለዷ ያሳዝናል 😢አትስሙት በሱ ጦስ ህፃኗ ሞተች 😢😢😢ፍትህ ለሄቨን

  • @MeseretTadele-z7t
    @MeseretTadele-z7t 19 часов назад

    Jegna Journalist I ever seen Before Bemerejana Bemasreja Ye ethiopiaw BBC Aklil we proud Of you

  • @Ali-h3w1b
    @Ali-h3w1b 34 минуты назад

    አብሽሪ እህቴ አላህ ተጎንሺ ይሁን ውደ

  • @asedetekle6677
    @asedetekle6677 Час назад

    ይሀ የመጀመሪኣ ነው4 ኣመታ እሱ ያለው ኣስቀየረቹ ነው ያለው ሁሉይውታ እስከ ሰባት እድምዋ ለማንኛውም ኣምላክ ሰላም እርቅ ይሁንላቸው

  • @meskerameyohanes3733
    @meskerameyohanes3733 7 часов назад

    Be strong 💪 my dear sister don’t worry god will be there for you today and everyday I pray 🙏 for you ❤️❤️❤️

    • @aklilnews
      @aklilnews  6 часов назад

      Exactly meskiye❤🙏

  • @taiftel9066
    @taiftel9066 13 часов назад +2

    አስመሳይ ነዉ ይድፋዉና የልጅ ፍትህ እስታገኝ ይላል ህግ ጋር ፍትህ እዳባት ሳይጋፍጥ እሷ ይቧሏን ገበና አላወጣችም ፍትህ ነዉ ያለችው እሱ ገመገና ሊወጣ መጣ

    • @aklilnews
      @aklilnews  13 часов назад +2

      ትክክል እሷ ስለሱ ለማውራት ፍላጎት የላትም ብቻኛው ንግግሯ ለልጇ እና ለሌሎች ህፃናት ፍትህ ነው❤🙏

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 16 часов назад +2

    አትፍረዱ በቃ የጅቡቲ በርሀን ያሳበደው

  • @maryalain9236
    @maryalain9236 18 часов назад +1

    ማንን እንመን ኡፋፋፋ

  • @KalekidaneMulatu
    @KalekidaneMulatu 2 часа назад

    አይዛሽ እህቴ አልቻልኩም እህቴ በምን ልርዳሽ አሁንም ፍትህ ላንች እና ለልጅሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ❤❤

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 19 часов назад +9

    በጭራሽ አላመንኩትም ያስታውቃል ለጥቅም እንደመጣ አሳፋሪ ስለልጁ ሳያስብ ፍትህ ሳይጠይቅ አሁን አፉን ይከፍታል አብዬቀለሽ ከጎንሽ ነን አይዞሽ አጠገብሽ እዳታደርሺው ከደፋሪው አንለየውም 🙏🙏🙏☝😭😭😭😭

    • @aklilnews
      @aklilnews  19 часов назад +2

      በትክክል ሁሌም ከዚህች ልቧ በሀዘን ከቆሰለው እናት ጎን እንቆማለን❤🙏

    • @zola-en4wd
      @zola-en4wd 18 часов назад

      ውሽታም

    • @AbdulhakimAdera
      @AbdulhakimAdera 18 часов назад +1

      ታዳ ልክነውኮ ለምን የልጆቿ አባት እዳያገኛት ፈለገች አይ

    • @biniamsolomon45
      @biniamsolomon45 17 часов назад

      Eko kesu tedebeka na washech ko new yemilew yesemanew Voice.slezi esuwa hon bela kesu tegre bemehonu endetedebekech new yaregagetkelen ante dedeb gazetegnaw

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 15 часов назад +1

    የራሳቸዉ ጉዲይ

  • @KedijaSeid-ui4ri
    @KedijaSeid-ui4ri 4 часа назад

    ፍትህ ለሄቨን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ህፃናት

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 18 часов назад +2

    No comment😢😢😢😢

  • @geraratube12
    @geraratube12 19 часов назад +1

    ❤LIKE SHARE❤

  • @eden8286
    @eden8286 15 часов назад +2

    Hero. You are a Hero Abikelesh. You are a role model to all women. Justice for Heaven.

    • @aklilnews
      @aklilnews  13 часов назад +2

      Exactly Eduye She is so Hero

  • @hanaafework6300
    @hanaafework6300 Час назад

    ባለጌ ነው ❤❤❤❤

  • @BezaBrhanu
    @BezaBrhanu 17 часов назад +1

    አክሊል ወንድሜ ሁለቱም የተናገሩት ሲደመጥ የየራሳቸው እውነት አለ ደግሞም የሰሯቸውም ስህተቶች እንዳለ ይሰማኛል አንተ ግን ፍፁም ወገንተኝነት እየታየብህ ነው ይህ ተገቢ አይደለም ሳትቸኩል ተረጋግተህ የሁለቱንም ኢንተርቪዮች መስማት ብቻ ሳይሆን አድምጥ መፍረድ እንዳይሆንብህ የውስጥን የሚያውቀው አንድ ፈጣሪ ብቻ ስለሆነ ድምፅ መሆን ያለብህ ለህፃን ሄቨንና ለመሰሎቿ ነው ሌላ ነገር ውስጥ አትግባ ምክንያቱም ነገ ሌላ ታሪክ ይፈጠራል ዛሬን ሚዛናዊ ሁን እንደአጠቃላይ ግን ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ነህ ብዙ ግዜ እከታተለሀለሁ

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +1

      ቤዝዬ ስለ መልካም አስተያየትሽ ከልቤ ነወሰ የማመሰግንሽ በተለይ መጨረሻ ላይ የተናገርሻት ነገር ውስጤን አስደስተኛለች ክበሪልኝ የተዋሕዶ እንቁ እንዳልሽው እኔም ሁሌም በምችለው አቅም ሚዛናዊና ከእውነት ጎን መቆም ነው የምፈልገው ታዲያ ምናልባት ከንግግሬ ሳይድ የያዝኩ ቢመስልም ለሰው ያን ያደረኩበት አሳማኝ ምክንያት ስላለኝ ነው ያልወጣ ብዙ መረጃና ጉድ በእጄ አለ ጊዜው አይደለም ብዬ ስላሰብኩ ነው የተውኩት❤🙏

  • @EmawayshEwnetu
    @EmawayshEwnetu 4 часа назад

    ፋትህ ለሔቨን

  • @et4590
    @et4590 Час назад

    የኔ እናት የዚች ሴት ስቃይ

  • @EnyaGeremew
    @EnyaGeremew 15 часов назад +1

    ፈትህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Z.ነኝ.Mብቻ
    @Z.ነኝ.Mብቻ 9 часов назад

    እውነት. ነው የተናገረው. በድብቅአብራእየኑረች
    ትዳረየለኝምአለች. ክህደትአለ

  • @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ
    @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ 51 минуту назад

    😢ነገር አታቀብል አንተ ሲቀጥል እነሱ ሁለቱ የውስጣቸውን ያቃሎ ፈጣሪ የውስጣችሁን አይቶ ይፍረድ ፍትህ ለለሄቬን 😢😢

  • @medinaseid439
    @medinaseid439 25 минут назад

    😢 ፍትህ😢 ፍትህ😢 ፍትህ ለሄቨን

  • @addiegebremariam1778
    @addiegebremariam1778 18 часов назад +3

    ሰውዬው አጀንዳ ተሰጥቶን የመጣው

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +2

      ትክክል እሱን መረጃ እያጣራው ነው በቅርቡ መልስ እንሰጥበታለን

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 11 часов назад +1

    ምንም ያለው የለም የማስፈራራት ያልከው ምኑ ላይ ነው አንተም ወንድ ነክ ነገ የሚያጋጥምክ አታውቅም ዝም ብለህ ቤንዚን አታርከፈክፍ ነገሩን አብርሃ ውሸት ምንም አያረግልክም በየ ቤሮ ስትዙር አንድ ልጇን የያዘላት እሱ ነው እውነቱን ነው እሱ ቤት ተቀምጣ ቤት እስክታገኝ ድረስ በሱ ቤት ነበረች እሱም ማስረጃ አለው 😂😂😂😂😂😂

  • @LubeE-m9f
    @LubeE-m9f 17 часов назад +1

    ያአላህ እውነት ናፈቀኝ ለማንኛውም ፍትህ ለሄቨን

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 18 часов назад +1

    አተለቅልቅ ባልዬለኝ አላላችም እንዴ 😂ምነው ማስረጃውን አንተ ነህ እንዴ ያሰራከው ለማያቅህ ታጠን

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 12 часов назад +1

    ባለጌ ነው እያማጠ የሚያዎራ ውሽታም!!! ስለሃዘን እንክዋን አላዎራም

  • @hannamulunhe6967
    @hannamulunhe6967 15 часов назад +7

    ይሄ አባት አይደለም እበት ነው

    • @Fre-v4o
      @Fre-v4o 14 часов назад +1

      እበት ብቻ

  • @SebliZerihun
    @SebliZerihun 18 часов назад +2

    ትምህርት ቤት ስትቀይር አለ እኮ

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +1

      የቀየረችበት ትምህርት ቤት ሰርተፍኬት እኮ ነው ሰብልዬ

  • @NatiNati-s2k
    @NatiNati-s2k 18 часов назад +3

    ዳዊት ነው ያለው ዳንኤል አላለም።ደሞ ትምርት ቤት ስትቀይር ነው ስሙንም ያስቀየርችው። አጣርተህ አውራ አታሽቃብጥ

    • @Fre-v4o
      @Fre-v4o 14 часов назад

      ወረኛ

    • @medhin8187
      @medhin8187 Час назад

      የሰማሁት ዳዊት ነዉ ተምታታበት ኮ

  • @fanetaykejordan1529
    @fanetaykejordan1529 3 часа назад

    እውነተኛ አምላክ እና ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @hellenayele1137
    @hellenayele1137 14 часов назад +1

    እባክክ አሁንም ቀርበሸ እንዴ የለ ተቀየረ ከሆነ ለምን ይዋሻል እዉነት ትወጣለች

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 12 часов назад

    ፍትህህህህህህህ ለሄቨን ፍትህህህህ

  • @እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ

    ቆይ እሺ ማንን እንመን በመድሀኒ አለም

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +1

      ግልፅ እየሆነ ነው አሁንማ ማንን ማመን እንዳለብን❤🙏

  • @MuniraJihad
    @MuniraJihad 5 часов назад +1

    😢😢😢🙏🙏

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 45 минут назад

    ሁሉን አድምጫለሁ እደውም ከልጇ ገዳይ አይተናነስም

  • @abekyelleshallenne571
    @abekyelleshallenne571 13 часов назад +4

    አልተፋታችሁም ስለዚህ ባል የለኝም ማለት አትችይም። ማጭበትበር ነው።

  • @TigistShiferaw-d5g
    @TigistShiferaw-d5g 17 часов назад +2

    ዱሮስ. ትግሬ. ሊባ

  • @Azeb1
    @Azeb1 18 часов назад +1

    yamal😢😢😢😢😢

    • @aklilnews
      @aklilnews  16 часов назад +1

      በጣም አዚቲ ሼር አርጉት ዓለም ይስማው ይሄን ጉድ

  • @NawafNaif-s5e
    @NawafNaif-s5e 18 часов назад +1

    😢😢😢😢😢😢