ስለ ፌቨን ዝም አንልም! ኑ ፍትህ እንጠይቅ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @Sewalahidm
    @Sewalahidm 25 дней назад +326

    በአደባባይ በህዝብ ፊት ሲገደል ማዬት እንሻለን እኛ የኢትዮጵያ ህዝብ እንጠይቃለን በአደባባይ ይገደልልን ይገደልልን።

    • @tenagnewoldetsadik668
      @tenagnewoldetsadik668 25 дней назад +1

      ጌታ ሆይ እረ ጉድ ነው! አዎ እውነት ወዴት ነው እሚchohew ፍረድ እባከህ ጌታሆይ!!!!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-bv3eh4tj4i
      @user-bv3eh4tj4i 24 дня назад +1

      ይህ አርዬስ አረመኔ ይገደል ከዚህ ውጭ መታሰሩ ፍትህ አይደለም ይገደል

    • @user-kq3qe9nw2y
      @user-kq3qe9nw2y 24 дня назад +1

      በአደባባይ ቢሰቀል ነበር ሁሉም ስርአቱን የሚይዘው ፍትህ ለቬበን

    • @uhhuhh5398
      @uhhuhh5398 24 дня назад

      😢😢😢😢

    • @HK-ni1ko
      @HK-ni1ko 24 дня назад

      Kene ehitu kene wendimu

  • @zeyniahassan731
    @zeyniahassan731 25 дней назад +195

    ክብርት ፕሬዘዳንት ስሀለ ወርቅ ዘውዴ እናታችን ታሪክ ሰርተው ይለፉ

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 25 дней назад +206

    በናታቹ የዚች ልጅን ፍትህ ሳንሰማ ዝም እንዳንል

  • @MohdSaidoo
    @MohdSaidoo 24 дня назад +9

    መገደል አለበት ፡ ህግ መግደል አለበት

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 24 дня назад +18

    ጠበቃው ካሁን በሁላ ጥብቅና እንዳይስራ በህግ ፍቃድ ይስረዝ

  • @Birhanu_Agafari
    @Birhanu_Agafari 25 дней назад +260

    መቀጣጫ እንዲሆን በአደባባይ ይሰቀል

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d 25 дней назад +11

      ተሰቅሎ ከመገደሉ በፊት እቃውን ለጅብ ማስብላት እሱም እንዲሰቃይ እሳንም እንዳሰቃያት ከመድፈሩም አንሶ፣ ይቅርታ አድርጉልን ግን ይህንን በማለቴ ስለተቃጠልኩኝ ነው😢፣ይሔ ጅብ ሰው በላ😢

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 25 дней назад +2

      አዉ ይሰቀል😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 25 дней назад

      ​@@user-we8je5jb4d አዎ ፍትህ

    • @GenetLigabawገኒሊጋባው
      @GenetLigabawገኒሊጋባው 25 дней назад

      ​ እህቴ መልካምነት. ለእራስ ነው ነይ ክቤቴ

    • @BanchiBanchi-m7u
      @BanchiBanchi-m7u 25 дней назад

      በትክክል

  • @user-jn9lg7pd2s
    @user-jn9lg7pd2s 25 дней назад +30

    ሰወየው መገደል አለበት እምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 25 дней назад +150

    ይሄው ከሰማሁበት ጀምሮ አልቅሼም አልወጣ አለኝ መተኛትም አልቻልኩም እግዚአብሔር የእናቷን ልብ ይጠብቅ ፍትህ ለዝች ብላቴና😢😢😢

    • @MasratMasarat
      @MasratMasarat 25 дней назад +2

      Fata

    • @MasratMasarat
      @MasratMasarat 25 дней назад

      💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @lloveyemaryamlije7802
      @lloveyemaryamlije7802 25 дней назад +1

      እኔም አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 25 дней назад +1

      እረ ከባድ ነው😢😢😢

    • @Sanet-er4pu
      @Sanet-er4pu 25 дней назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 25 дней назад +46

    ሁሌ ተጀምሮ ይቆማል እስከ መጨረሻው መታገል በህዝብ ፍትህ በእሳት ማቃጠል ያሳዝናል ዘሮቹ ሳይቀር መጨረስ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 24 дня назад +15

    ኢትዮጵያዊ የተባለ በአገር ውስጥም
    በውጪም የምትኖሮ ፍትህ ለዚች እናት
    የሞት ፍርድ በአደባባይ መሰቀል ይገባዋል
    የኔ እናት እምዬ እናት ውስጤ ስፍስፍፍ
    ተነሰፈሰፈልሽ ፅናቱን ይስጥሽ። እኔስ አሞኛል ሰው መሆኔን ጠላሁ 😭😭😭

  • @kemf5410
    @kemf5410 25 дней назад +76

    ይሔ ነገር ለ ሣምንት ብቻ ተጮሆ የሚቀር ብቻ እንዳይሆን እባካቹ ፍትህ ፍትህ ለ እንቡጧ ፅጌሬዳዋ ፌቡ💔💔😭

  • @haymanotwoldeamanuel7565
    @haymanotwoldeamanuel7565 25 дней назад +77

    ማስተማርያ እንዲሆን በህዝብ ፊት በስቅላት ይገደልልን ይገደል ይገደል ።

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 25 дней назад +101

    አዋ ዝም አንልም ፍትህ ፍትህ ፍትህ እግዜአቤሔር ፍርዱን ይስጥ 😢😢😢😢😢☝️☝️☝️☝️

    • @mehretkassa6041
      @mehretkassa6041 25 дней назад

      ይሄን ዘግናኝ ድርጊት ከሰማሁ ጀምሮ ቃል አጣሁ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-kl9of5mn2p
      @user-kl9of5mn2p 25 дней назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢ሠ

  • @mekidestadelechaka4606
    @mekidestadelechaka4606 25 дней назад +18

    እግዚአብሔር ነው ፍትህ የሚሰጠው ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀንህ ሚዛንህን ይዘህ ና በለተ ቀንህ ፍረዱን ስጠን እመብርሃን ፍጡነ ረድኤት እባክሽ ተመልከቺን

  • @martaalene
    @martaalene 25 дней назад +6

    ፡ መሰረት ፡ አንደበት ፡ መልካም ፡ እባከቨ ፡ ፡ ለፍቨን ፡ እናት ፡ ፡ ፍትሀ ፡ በ ፡ እግዚአብሔር ፡ ታገውለቨ ፡ እርጀት

  • @yeshimebetdamte9214
    @yeshimebetdamte9214 25 дней назад +51

    በ መላው አለም ያለነው ኢትዮጵያኖች በሙሉ ፍት ለህፃን ቬበን እንላለን ዝም አንልም

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 24 дня назад +1

      ይሰቀል ይስቀል ይስቀል ይስቀል

    • @cgf8399
      @cgf8399 24 дня назад

      ይገደል ትክክል የኢትጵያህዝብ ፍፍፍትትህህይጠይቅ ለህፃኖ

    • @Nnn-tm4lh
      @Nnn-tm4lh 24 дня назад

      ይሰቀል

  • @rehanayassin6346
    @rehanayassin6346 25 дней назад +53

    እኔ አልጨርስኩትም ፍትህ ለፌቨን ውገኖቼ በውሬ አይቀር እንበርታ እና ፍትህ ለፌቨን 😭😭😭

  • @senaitmohammed8051
    @senaitmohammed8051 25 дней назад +34

    ይችን እናት የሚያፅናናት ምን ይሆን እጅግ በጣም ያማል የሚያስፈራሯት ቤተሰቦችዋም የሱ ጠበቃም ሊጠየቁ ይገባል

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g 25 дней назад +8

    ለእናቷ መፅናናትን ይስጣት ከባድ ስብራት😢😢😢😢😢😢😢

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 25 дней назад +4

    ያአላህ ሱባሀን አላህ 😢😢 ዝም አነለም ዝምምምም እንዳተሉ የሰው ዘር ሁሉ ፍትህ ብል ልህፃናት 😢

  • @aloaloaloo3497
    @aloaloaloo3497 25 дней назад +83

    ጠቃጠልን ተገበገብን ኡኡኡኡኡኡ ፍርድ የሰማይ ነው የምድሩ አነሰ 😢😢

    • @user-jo9hw5pe6m
      @user-jo9hw5pe6m 25 дней назад +1

      😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔ያማል.ልብ.ይነካል😭😭😭😭

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 25 дней назад +55

    እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ ያማል ልብ ይሰብራል 😢😢😢😢😢😢

    • @user-hv1sk2zx6u
      @user-hv1sk2zx6u 25 дней назад

      እግዚአብሔር ዝም ብሏል!!

  • @Ab59382
    @Ab59382 25 дней назад +33

    ልጅ ሲታመም እንኳ ለእናት አቅም ያሳጣል እንኳን በዚህ መልኩ ልጅን ማጣት💔💔😭😭😭😭 እግዚአብሔር ፍርዱን ያሳየን

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 24 дня назад +1

    ወይኔ የእናትዬው እንባ ለዚህ ቤተስብ መጥፍቻው ነው የኔ ልዩ እግዚአብሔር ከለይ ይፊርድ በእውነት ለዚችህ ምስክን እናት የድንግል ማርያም ልጅ ከለይ ይፊርድለት

  • @عبيرالبطاينه
    @عبيرالبطاينه 23 дня назад +2

    ፍትህ ለህጻን ለኤፈን ፍትህ ለታዳጊዎች እጻናት ያማል ልብይሰብራል ዝምአንልም ፍትህ ፍትህ💔😭😭

  • @user-vy2vx9hk8m
    @user-vy2vx9hk8m 25 дней назад +24

    በጣም ያማል የደፈረበትን ቆርጦ በአደባባይ መሠቀለል አለበት ፋትህ

  • @nigisttesema662
    @nigisttesema662 25 дней назад +20

    ይህን ሳይ እጅግ አዝኛለሁ እግዚአብሔር ዝም አይልም ይበቀልለታል ።

  • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
    @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 25 дней назад +30

    የሞተ ፍርድ እፈልጋለን ዉስጣችን ደምታል

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 25 дней назад +8

    ምን ዋጋ አለው በሶሻል ሚዲያ ከሁለት እና ከሶስት ቀን በኋላ ይረሳል ይልቅ የኢትዮጵያ ህዝብ ግልብጥ ብሎ አደባባይ ወጥቶ ፍትህ መጠየቅ አለበት ኢትዮጵያ መንግሥት የለም

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe6438 24 дня назад +2

    በጣም ነው ልቤ የተሰበረው
    የዚህን አረመኔ ጨካኝ ክፉ ድርጊት ከሰማሁ በህዋላ መተኛት አቃተኝ እንቅልፍ አጣሁ ይችን የመሰለች እንቦቅቅላህፃን ምን አይነት ጭካኔ ነው መጨረሻውን መስማት እፈልጋልሁ 😢😢😢😢😢😢

  • @edennigussie9587
    @edennigussie9587 25 дней назад +36

    እግዚአብሔር ሆይ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይስጥልን😭😭😭😭😭

    • @FuyrydTiyryr
      @FuyrydTiyryr 25 дней назад +3

      ተቃጠልኩ እኮ 😭😭😭💔💔💔

  • @t1ruf4t
    @t1ruf4t 25 дней назад +17

    መስየ አንቼ ደግ ስው እባክሽ ወደ ሀገራ እንዳትመለስ አናግሪት ይገድላታል እህታችንን እግዛብሄር ያበርታልን ያፅናሽ

  • @SeudMohammed
    @SeudMohammed 25 дней назад +128

    በአደባባይ ይሰቀል የምትሉ ✋✋✋

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 25 дней назад

      ምነዉ በዛ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 25 дней назад +2

      እረ ማን ሊሰቅለው 2ልጆች በአድ ቀን ገለዋት መች ተጠየቁ እየተቀለቡ ነው

    • @ZeyinebDawud
      @ZeyinebDawud 25 дней назад +1

      መሰቀል:ለሱ:አይገባውም:ሰጥብሎ:ለምን:ይረፊ:በአደባባይ:በድጋይ:ተቀጥቅጦ:መገደል:ነው:ያለበት

    • @tsigeshigute6651
      @tsigeshigute6651 25 дней назад +2

      ምነው መስቀል ብቻ ሳይሆን ሲሰቀልም ወንጀሉም በቤተሰቦቹ ፊት ተነቦ በሚዲያዎች መተላለፍ አለበት !

    • @አሚነኝተስፈኛዋ
      @አሚነኝተስፈኛዋ 24 дня назад

      እህህህ😭😭

  • @tigisttemesgen9293
    @tigisttemesgen9293 25 дней назад +2

    Thank you Jesus. Victory belongs to Jesus.❤

  • @yajibushalkibret3769
    @yajibushalkibret3769 24 дня назад +1

    ፈጣሪ የሕጻናን ደም ይበቀልላት
    ይህ እንስሳዊነት ነው

  • @GirmaSerani
    @GirmaSerani 25 дней назад +30

    ፍትሕ ለሕፃኗ መፅናናት ለምስኪኗ እናት

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 25 дней назад +15

    ያ አላህ 😭😭😭😭💔 እቺን ህጻን
    እንዴት እንዳሰቃያት እያሰብኩኝ አመመኝ ህግ ያለመኖሩ ደግሞ ይበልጥ ያሳምማል ከእናቷ ጎን መሆን አለብን በጣም በጣም ታሳዝናለች😭😭😭

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 25 дней назад +18

    እውልሽ መሲ ከሰማው ጀምሮ በመጀመሪያም ብዙ ነገር አድክሞኛል የእናቷ እንባ የልጅቷ ስቃይ ዛሬ ዝም ብዬ ከተማ ስዞር ዋልኩኝ በሰው አገር ቆይ ግን እንኳን ልንገናኛቸው አጥብቀን ለመሳም የሚያሳሱ ልጆች ፌሸበን አንዱንም ስቃይ ያሰቃያት።

  • @zabibaali9087
    @zabibaali9087 25 дней назад +5

    መሲዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ በጣም ያሳዝናል የዛሬውስ ከፋ የሞት ሞት ነው ይኸው ድርጊት በየቤታችን ላለመግባቱ ምን ዋስትና አለን በየቤቱ የማይሰማ ጉድ የለም ይህ ሁሉ የህጉ መላላት ነው ወይ ሀገሬ መጨረሻሽ ምን ይሆን ወይ እናቷ በሀዘኗ ላይ ተጨማሪ በደል

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 24 дня назад +3

    አቤቱ ፍረድልን እግዚአብሔር አምላክ 😭😭😭😭😭

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 25 дней назад +18

    ኡፍፍፍፍፍ እኔስ ቃል ሁሉ ጠፋብኝ ምን ልበል ልኡል እግዚአብሔር ያበርታሽ ያፅናሽ ሁፍፍፍፍ ልኡል እግዚአብሔር እባክህ ፍትህ አንተ ጋር ነው ያለው ሰው ዝም ይላል አንተ ዝም አትልም ስለ ብላቴናዋ ስትል ፍትህን በፍጥነት ለእናቷ 😭😭😱😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 25 дней назад +13

    ልክ ነዉ ዝምታችን ነዉ ለዚህ ያበቃን በየቤታችንም መግባቱ አይቀርም እንደ ህንዶች እናቶች ሁሉ በአንድ ሆነን ቁጣችንን ካልገለፅን እናት ብቻም አይደለችም ሰዉ የሆነ ሁሉ ለፍትህ ይጩህ

  • @user-we8je5jb4d
    @user-we8je5jb4d 25 дней назад +19

    አዎ እጅግ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ይሔ በመሆኑ አዝናለሁ ልቤ አዝናል😢

  • @alemns5942
    @alemns5942 25 дней назад +3

    እኔ በህዝብ ፍት መገደል አለበት😊😊😊😊😊

  • @tadessetesfai6934
    @tadessetesfai6934 24 дня назад +1

    እሱ ብቻ ተጠያቂ ኣደለም መላ ቤተሰቦቹ መረጃወችን በመደበቅ ደም በፈሰሰበት በበረኪና ኣሻራውን ማጥፋት ራሱን የቻለ ትልቅ ወንጀል ነው። ኣምላክ ለዝች ለጋ ህጻን እናት ፍትሕ እንጠብቃለን። ኣምላክ ጼናቱን ይስጥሽ።

  • @cgggvvhhh4938
    @cgggvvhhh4938 25 дней назад +18

    ፍትህ ለኤቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hayattube-wm6rl
    @Hayattube-wm6rl 25 дней назад +7

    እኔምየልጅ እናትነኝ ናፍቆቱብቻ አድክሞኛልአይደለም መሞት ለዛውም በአሰቃቂ ግድያ እናቷ አዘኩላት በየቀኑ እመጣች የስቃዩድምጿ እጆሮዋላይ ሲቃጭል ያአላህ ይችን እናት አላህየ ልቧን አረጋጋላት

    • @user-ll9gp2qs6j
      @user-ll9gp2qs6j 23 дня назад

      እኔም አልቻልኩም የዎለደ ያውቀዋል በልጅ ነገር ለዛውም በአሰቃቂ ተገላ😢😢😢😢😢😢

    • @Hayattube-wm6rl
      @Hayattube-wm6rl 23 дня назад

      @@user-ll9gp2qs6j በጣም ያማል

  • @yosephabebewondie392
    @yosephabebewondie392 25 дней назад +9

    😢😢😢ልብ ሰባሪ ነዉ። እረ ወዴት እይየሄድ ነዉ። እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።😢😢😢 እናት ሆይ እግዚአብሔር መፅናናት አብዝቶ ይስጥሽ።

  • @user-um8sy8bp4s
    @user-um8sy8bp4s 25 дней назад +4

    እግዚኦ ኢግዚኦ ተጅምሮ እስክሚጨርስ በእንባ ነው የስማሁት ምንው በጸሙ የእናቶች እንባ ፈስስ ፍትህ ክማንም አይገኝም እመቤቴ ድንግል
    ፍትህ ካንቺ እንማጽናለን

  • @sebliyoutube8422
    @sebliyoutube8422 24 дня назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት ምን ልበል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ አምላኬ ሆይ እባክህ ጠብቀን ፍትህ ለዚች ንፁህ ህፃና😢😢😢

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 25 дней назад +14

    😢😢😢😢ነብስዋእስኪወጣእንዴትተጨነቀችይሆን😢😢😢ይገደልበአደባባይ እኛያሳደገን ጎረቤት ነው ፍትህህ😢

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 25 дней назад +18

    ፍትህ ለሄቨን ኡኡኡኡኡኡ 😢😢😢😢😢😢

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 25 дней назад +12

    እግዚአብሔር ይፈርዳል በፈረዱበ ት ይፈረድባቸዋል የንፁህ ደም ፈሶ አይቀርም እህቴ እግዚአብሔር ጠበቃና ዳኛ ይሆንሻል ለቅሶን የሚአብስ አምላክ ጩህትሽን ይስማል ፍርዱም በእንርሱ ይብሳል::እህቴ እርሱ መንፈስ ቅዱስ ያፁናናሽ ይዋጋልሽ ❤❤🙏🙏

  • @Abrham.b
    @Abrham.b 25 дней назад +3

    በጣም ልብ የሚነካ ተግባር # ፍትህ ለሔቨን የኔም ልጅ ናት ፍትህ የእናትዬ እንባ እግዚአብሔር ይመልከትላት

  • @TsinatKassahun
    @TsinatKassahun 24 дня назад +2

    በርቱ በርቱ በርቱ ፉትህ ፉትህ ፉትህ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 25 дней назад +22

    ምነው መንግስት በሆንኩ ብየ ተመኘሁ አለንዲት ቀን የማይቻለውን በውነት ሁላችን ነው የተንገበገብነው እናቲቱን እራሱ እባካችሁ ተባብረን እንርዳት ገንዘብ ደስታዋን ባንመልስም ለትንሽ ቀን ተረጋግታ ፈጣሪዋ ጋ ቀርባ እንደው ፀሎት አድርጋ ብትፅናና እንደው ግራ ግብት ነው ያለኝ እመቤቴን 😭😭😭😭

    • @user-qu7ko8zt6n
      @user-qu7ko8zt6n 25 дней назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 25 дней назад +22

    ተንገበገብኩ ኡፍፍፍፍ ምን ልሁን 😭😭😭😭ፍትህ ለሄፈን

  • @user-cz3nu2mj4l
    @user-cz3nu2mj4l 25 дней назад +9

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለፌቨን ፍትሕ ፍትሕ😭😭😭ፍትሕ😭😭ፍትሕ ‼‼‼‼

  • @MsHalima-f7l
    @MsHalima-f7l 25 дней назад +3

    ፍትህ ለፌቨን ፍትህ ፍትህ

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 24 дня назад +1

    እኔ ከወላጅ አባትዋ ነው ብዙ ነገር የምጠብቀው። አላህ ብርታቱን ይስጥህ።

  • @aishabedru2860
    @aishabedru2860 25 дней назад +15

    ፈትህ ወላሂ ሁሉም ያንድ ሳምንት ቢቻ ነዉ ዋዋይ በላቹ ነዉ ምተዉት ምንም አያምጡም በለዉ ነዉ ሁሌ አዲስ እይ ሳዉዲ

    • @natanemu9304
      @natanemu9304 25 дней назад +3

      ትክክክክክል

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 25 дней назад

      ሳኡዲ ቢሆን ለደቂቃ ቢሆን አያቆየዉም አገቱ ላይ ነበር በካራ የሚያስወግዱት

  • @tsehydesta7786
    @tsehydesta7786 25 дней назад +16

    ፍትህ ለኤቨን 😭😭😭

  • @MuZeZ-fx6kq
    @MuZeZ-fx6kq 25 дней назад +14

    ፍትህ ለዝች እፃን ሁሉም ሰዉ መውጣት አለበት ዝም አንልም ልባችን ደሞቶል 🙏😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Mahi-566
    @Mahi-566 24 дня назад +1

    😢😢😢😢 ምን ደምል አላውቅም ኡፍፍፍፍፍ ያማል የእውነት 💔😭

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 23 дня назад +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ኧረ ምነው ምነው😭💔እግዚኦ እግዚዎ ማሕረነ ክርስቶስ😭💔

  • @husabe5441
    @husabe5441 25 дней назад +13

    ፍትህ😢😢ፍትህ😢😢😢😢😢😢

  • @aster3798
    @aster3798 25 дней назад +16

    ፍትህ ፍትህ ወዴት አለክ ፍትህ ለኤቬን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 25 дней назад +9

    የኔ እናት አላህ ያፅናሽ ከባዲ ነዉ ሀገራችን የምንሰማዉ እኮን ለመስራት ለማሰብ ዪከብዳል. አላህ የሚገባዉን ዪስጠዉ ከሰዉ ፍትህ ለማገኝት ዪገብዳል

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 25 дней назад +2

    ጌታዬ ኢትዮጵያችን ያሳዝናል
    ግፍ በዛ ያላህ አንተ ድረስልኝ

  • @user-rx8qe3vn7g
    @user-rx8qe3vn7g 25 дней назад +1

    😢😢😢😢😢 የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚች ሕፃን ልጅ

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7m 25 дней назад +23

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን ድምፅ ሁኑ እባካችሁ

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 25 дней назад +31

    😢😢😢😢😢😢😢😢እኛ ምንፈልገው ፍትህ ነው እኛ የምንፈልገው ተገድሎ ማየት ነው ፍትህ እኔ ባለቤቴን ጠላሁ 😢😢ወንድሜንም አባቴንም ፈራሁ ምክንያቱም ይህ ነገር ብዙ ቤት አለ ማንን ወንድ እንመን 😢😢😢

    • @user-us7lq6wr1x
      @user-us7lq6wr1x 25 дней назад

      አወ መገደል አለበት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @focusflicksmotivation
      @focusflicksmotivation 25 дней назад

      የአባቶችን ስም አታጥፋ .... አባቶች ወንድሞች ቅዱስ ናቸዉ .... የማይመለከታቸዉን ዝምብለህ አትጨምር

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 25 дней назад

      ዴግሞ ቤተሠብ ምን እዴረገ

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 24 дня назад

      @@focusflicksmotivation ስማማ ዛሬ አማራ ክልል ላይ አዎ ላይ የሆነውን ዜና ሰምተሀል ሚስቱን የጠረጠረ ባል ሚስቱን በመጥረቢያ ቆራርጦ ገሎ ሁለት ልጆቹን 1አመትና 4 አመት ልጆች የራሱን ልጆች የኔ አይደሉም ብሎ ገድሎ ሲሰወር በቁጥጥር ስር ዋለ እናም እድሜልክ ተፈረደበት እና ይህ ማለት ወንድ ልጂ አጠቃላይ እንድንጠላ ያስገድደናል ስማህ ሰማሽ

    • @focusflicksmotivation
      @focusflicksmotivation 24 дня назад

      @@yonatank2354 እሺ ወንድ ጠልተህ ፍትህ ማን ይስጥህ ታድያ .... ፖሊሱ ፌደራሉ መከላከያዉ ወንድ አይደለ .... ፍትህ የሚሰጥህን ሰድበህ እንደገና ፍትህ ስጠኝ ብትል አያስኬድም .... ወንድነት ቅዱስነት ነዉ .... አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ወንድ ነዉ። ማወቅ ያለብህ ነገር ወንድ እይገላል ወንድ ያድናል .... የሚያፈርሰዉ ወንድ ነዉ የሚገነባዉ ወንድ ነዉ... ጠንቋዩ ወንድ ነዉ ቅዱሳን ቄሶችም ወንድ ናቸዉ አንዱ ወንድ ቢበድልህ ሌላ ወንድ ጋር ሄደህ ተበቀልልኝ ትላለህ.... በጥቅሉ ወንድን መናገር ስም ማጥፋት አትችልም

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 25 дней назад +7

    እግዚኦ ፍትህ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው ዬኔ እናት እርሱ የቸርነት ባለቤት መጽናናቱን ይሰጥሽ

  • @jimajima-l4l
    @jimajima-l4l 24 дня назад +2

    ይገደል👍👍

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 25 дней назад +3

    የአንድ ሳምንት ጩኸት ሆኖ መቅረት የለበትም እስከ ጥግ ድረስ ጨመጋፈጥ አለብን
    ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢

  • @user-sy3xn6fe2d
    @user-sy3xn6fe2d 25 дней назад +15

    እረ ያማል ፉትህ ፉትህ ፉትህእረ ወየው😭😭😭😭😭😭😭

  • @niyatm.3938
    @niyatm.3938 25 дней назад +7

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ይገደል አንጀትህ ይረር አንጀታችንን አሳረርከው 😢😢😢😢 ፈጣሪ ያጽናሽ

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 25 дней назад +11

    መቼም ከሆድ አይወጣም ጨካኝ የሆናችሁ ሁሉ እስቲ በልጆቻችሁ አስቡት ጉዳቱን በቃላት መግለጽ አልችልም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AmeerraAmeraa
    @AmeerraAmeraa 25 дней назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @KUA18118
    @KUA18118 24 дня назад +1

    ፍትህ ለሄቨን እንዲሁም ኢዮሃ ሚዲያ BRAVO!!!

  • @rayzanabdulrizak7423
    @rayzanabdulrizak7423 25 дней назад +19

    Justice for baby heaven

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 25 дней назад +12

    ፍትህ 😭😭😭 ፍትህ 😭😭😭 ፍትህ 😭😭😭

  • @allworld9979
    @allworld9979 25 дней назад +8

    ፍትህ ለህፃኗ እናት ምን ቃል ያፅናናሻል

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p 25 дней назад +3

    ዝም ብዬ ሳስባት በስአቱ ያየችው ጭንቅ ምጥ የያዘን ያህል ልቤ ደማላት ጩኸቷን ሲቃዋን ሳስብ ልቤ ደማ ጌታ ሆይ በቃ በለን ራራልን

  • @yalemabye5597
    @yalemabye5597 25 дней назад +2

    እግዜአብሔር ፍትህ ለአግራችን

  • @user-np2vk6zh1d
    @user-np2vk6zh1d 25 дней назад +9

    😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያሣዝናል አላህ የሥራው ይሥጠው ይገደል

  • @frityyared6818
    @frityyared6818 25 дней назад +14

    የሞት ቅጣት እንዲፈፀም ድምፅ እንሁን😭😭😭😭

  • @asegedechmoges8968
    @asegedechmoges8968 25 дней назад +11

    ፍትህ ፍትህ ያለእድሜያቸው ለሚደፈሩ ህጻናት እህቴ እመብርሀን ጽናቱን ትስጥሽ

  • @user-fn5go1zx5u
    @user-fn5go1zx5u 25 дней назад +2

    ይቅርታ እዛ አገር ምን ፍርድ አለ ሁሉም ነገር በጉቦ ነዉ ሰንቶቹ ህፃናቶች በአፀያፊ ሁኔታ አልፈዋል በጣም የሳዝናል ፅናቱን ይሰጥሺ በርቺ እግዜር ካንቺ ጋር ይሁን።❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Ros-om3pz
    @Ros-om3pz 25 дней назад +17

    ቃል የለኝም የዚህን አረመኔ ክፋት የምገልፅበት 😢😢😢

  • @frityyared6818
    @frityyared6818 25 дней назад +21

    ፍትህ_ፍትህ
    በለጋ ዕድሜዋ በግፍ ህይወቷን ለነጠቃት አውሬ ለእሱ ብቻ ሳይሆን ለሌላው ማስተማርያ የሚሆን ፍርድ
    በአስሰቸኳይ የገደለ እንዲገደል ህግ ይውጣ💔💔💔💔

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 25 дней назад +6

    የኔ ማር ፍትህ የኔ ውድ ለዚች ህጳን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rehibamohammedseman7217
    @rehibamohammedseman7217 25 дней назад +1

    አይዞሽ እህቴ አላህ የሰብሩን መቀነት ያስታጥቅሽ የተሻለውንም ይተካልሽ ፍትህ ለሔቨን !ፍትህ ለሔቨን! ፍትህ ለሔቨን!

  • @zz6793
    @zz6793 25 дней назад +1

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ያፅናሽ እናት 🙏ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 25 дней назад +5

    ያአላህ ሀስቡነላህ ወኒእመል ወኪል

  • @user-vm6ms5nm4i
    @user-vm6ms5nm4i 25 дней назад +9

    ፍትህ 😭😭

  • @amlesetabrha5733
    @amlesetabrha5733 25 дней назад +11

    ፍትሕ! ፍትሕ!
    ከወዴት ነሽ
    ነው አንችም ፍትሕን ትሽለሽ💔💔💔😭😭😭

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido 25 дней назад +1

    😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 25 дней назад +9

    ኡፍ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔አረ ወዴት እንሒድ ጌታ ሖይ ወይኔ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 25 дней назад +10

    ተቃጠልኩልሽ 😢😢😢😢Justice for heaven😭