ዋው በስልክ ቁጥራችሁ ብቻ የጠፋብንን ኢሜል እና ፓስውርድ እንዴት መገኘት እንችላለን በቀላሉ ወሳኝ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2024

Комментарии • 27

  • @HawayesufAhmed
    @HawayesufAhmed 2 дня назад

    ማሻአላህ ጥሩትምህርት ነዉ ወድም እናመሰግናለን❤

  • @amiratube
    @amiratube 2 года назад

    መሸአላህ ወንድማችን አሪፍ ነው በርታ ስለምሰጠን መረጃ እናመሰግናለን ጎራ በል እ

  • @umuarebuu
    @umuarebuu 2 года назад +1

    ብቻህን አይደለህም!
    ነገሮች በምትፈልገው መንገድ አልሄድ ሊሉህ ይችላሉ፤ ስራው፣ ትምህርቱ፣ ትዳሩ የፍቅር ግንኙነቱ አልጨበጥ ብሎ አስቸግሮህ ይሆናል፤ ብቻህን አይደለህም ሁላችንም ጋር የሆነ ጉድለት አለ።
    በየቀኑ ራሳችንን ለማሳደግ ትናንሽ ነገሮችን እየጨመርን ከሄድን ይሄን የምናነብ ሁሉ ከፍታው ላይ እንገናኛለን! እውነተኛ ለውጥ የሚመጣው በሂደት እንጂ በድንገት አይደለም! ስለዚህ ጥረታችንን አናቆምም
    የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!

  • @AbdulhafizeAbdeela
    @AbdulhafizeAbdeela 21 день назад

    ማሻአላህ ወድማችን እንወዳሃለን

  • @selamdinku9618
    @selamdinku9618 24 дня назад

    በጣም እናመሰናለን

  • @HaregAsanfe
    @HaregAsanfe 8 месяцев назад

    ዋው ❤❤

  • @ريفانالعلوي
    @ريفانالعلوي Год назад

    ሽከረን

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 2 года назад

    አሳላምአላይኩም ወራህማቱላሂ ወባራካቱ
    አህለን ወሳህለን እናማሳግናለን

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 11 месяцев назад

    ወንድም በፈጣሪ የእኔ ባስወረድ ጠፍቱብኛል አሳየኝ👏👏

  • @AsegedechAsfaw
    @AsegedechAsfaw 26 дней назад

    ወድሜ በፈጠረህ አትለፈኝ በእናትህ መልስልኝ የኔ ኢሜል ጨምሬ ስልኬን ጨምሬ 6ቁጥር ጨምሬ ሌላ ኮድ ጠዬቀኝ ምን ልጨምርበት ኢሜል አይልክም

  • @YesufAhmed-cq1yb
    @YesufAhmed-cq1yb 5 месяцев назад

    እድራው ሰላም ነው ሰላም ብያለሁ

  • @zeyada12
    @zeyada12 2 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TgAy-cw4xc
    @TgAy-cw4xc 2 месяца назад

    እባክህ ወንድሜ እኔ ስልክ ቁጥር ሰለጠፈብኘ ፊሰ ቡኬ ዘጋብኘ ኤሜል እየጠየቀኘ የከፈትኮት በሰልኬ ነበር ምን ላርግ እርዳኘ

  • @JamjamAhmed-s4h
    @JamjamAhmed-s4h Месяц назад

    ወድም ገና እያስገባህ ፋተር ከፈተልህ እኔ አልከፍትልኝ አለ😢😢

  • @DnDv-k2r
    @DnDv-k2r Год назад

    ስልኬ ጠፋብኝ የyou tube አካውንቴን እንዴ ልመልስው በናትህ ንገረኝ🙏🙏🙏

  • @YesufAhmed-cq1yb
    @YesufAhmed-cq1yb 5 месяцев назад

    በውስጥ አናግረኝ ፈልጌህ ነው ቅድም እባክህ

  • @hayat-c3h7q
    @hayat-c3h7q Год назад

    ዋናውቢደለትበዚህመልኩአገኜዋለሁወይ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    እሺ የከፈትንበት ቁጥር ከተዘጋብንስ😢😢😢

  • @ከሪማአሊወለየዋከወግዲ

    እስኪ ወድም ስልካችን ተጠልሮ እሪከርድ ይቀዳል ሁሉንም አፒን ተቆጣጥረውታል ያን እደት ማስለቀቅ እችላሁ መፍትሄ ሰጠኝ ወድም አላህ ጅዛህን ይክፈልህ ለኔስት ተላይ ይመጣል እሪከርድ ሳደርግ ስደውልም እደዛው

  • @tarikayehugeberekidan
    @tarikayehugeberekidan Год назад

    be beless thank u

  • @MareMare-l7x
    @MareMare-l7x Год назад

    ❤❤❤

  • @hayat-c3h7q
    @hayat-c3h7q Год назад

    አኔተያሳየሀንፌክነውአይደል

  • @عليناصر-و9ب5ي
    @عليناصر-و9ب5ي 2 года назад

    ብስም የተዳወልናው ወይም የተደዋወልናቹው
    ርከርዲ አድርገህ ማውጣት ይቻላል ነገርኝ ክን ይቅርታ
    ያኔ ወንዴም

  • @TsegayeGegema
    @TsegayeGegema Год назад

    Brother yekeftkutn email resiche new

  • @ሀያትእንድሪስ-ሠ1ወ
    @ሀያትእንድሪስ-ሠ1ወ 11 месяцев назад

    አይ እስካሁን ለኔ ሚገባኘ አላገኘሁም