ዋትሳፕ አዳዲስ ነገሮችን ይዞልን መጥቷል የዋትሳፕ ተጠቃሚ በሙሉ ልታውቋቸው የሚገቡ ናቸው ስለ ዋትሳፕ አጠቃላይ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 28

  • @ሀያት-ለ9ሠ
    @ሀያት-ለ9ሠ Год назад

    እናመሠግናለን

  • @Hiwiethio-u5n
    @Hiwiethio-u5n Год назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @bilalebadr1582
    @bilalebadr1582 Год назад

    ሰለም ወንድሜ ለ ሰሚንት የለ ፊለጎቴ ሸበከ እየወሰደ አስቸግሮኝል ዜይን ሸሪየ

  • @zeyada12
    @zeyada12 Год назад

    ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢድርሲ እናመሰግናለን

  • @Hhhs-h5i
    @Hhhs-h5i 3 месяца назад

    የአማዞን አከፋፋት ስራልን ❤❤

  • @Hateetr23
    @Hateetr23 Год назад

    ❤❤

  • @Zeneb-hg6je
    @Zeneb-hg6je Год назад

    ዋአለይኩም አሰላም እናመሰግናለን ወንድም በመስበር ሳወራ ጉኑን ስነካው ይዘጋል ስልኪ መፍችሂ ካለህ ነገሰኝ😢

  • @bilalebadr1582
    @bilalebadr1582 9 месяцев назад

    እበክህን አንዲ ጢየቄ መልስልኝ እኔ ሰልሞለበት ብሪ እየወሰደብኝ አስቸገረኝ VB3T የሚለው ነገረ

  • @netuhaba7898
    @netuhaba7898 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድም ዋትሳፕ እስቶሪ ላይ የፖሰትነዉን ማን ማን እንዳየዉ ማየት አንቺልምዴ?

  • @muhammadabdurahman-ry7mf
    @muhammadabdurahman-ry7mf 7 месяцев назад

    ሰላም እደሪስ ዋሳቤ ተደልቶብኝ ብዙ ሰነድ ጠፋብኝ

  • @tube-vg1ss
    @tube-vg1ss Год назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣህ ወድም ስልኬ ከላይ ላይት መጨመሪያውን ከነመጨረሻው አድርጌው መቀነስም መጨመርም አይችን ጨልሞ እቢ አለኝ እፃሀይው ትንሽ ትንሽ ይታያል መፍትሄ ካለህ መልስልኝ ባአላህ

  • @ሀያት-ለ9ሠ
    @ሀያት-ለ9ሠ Год назад

    ቁጥረህንላክልን የምታቁእህቶቼ ቁጥሩንላኩልኝ

  • @AhhahaheheyHaah
    @AhhahaheheyHaah Год назад

    ማሥብላይ ሢፃፍልኝ ድምፅ አያመጣም ከላይም አይመጣም እውሥጥ ሥገባነው የማገኘን መላካለ ንገሩኝ

  • @MelkamAtnafu
    @MelkamAtnafu 10 месяцев назад

    ወድሜ ስልክ ቀይሬ የከፈትከበትም ቁጥር ጠፍብኝ ኢሜል ፓስወርድ አለኝ ሁሉንም ተቀብሎኝ ኮድ ይጠይቀኛል እባክህ ወድሜ መላ 😊ካለህ ስልኬን ላስቀምጥልህ😢🙏

  • @MeseretMmmm
    @MeseretMmmm Год назад

    ስልኬ በራሱ ግዜ ገፍሎ አልከፍት አለ እደት ልክፈተው እቢ ሲለኝ ሌላ ገዛው ግን የምፈልጋቸው ነገሮች መግኘት አልቻልኩም እባክህ ወድሜ መልስልኝ?

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris Год назад

    እስቶሪ ስለጥፍ አይታይም ለምን ነው ቁልፍ ነው?

  • @dfdhhh6977
    @dfdhhh6977 7 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም ወድም እድሪስ ፌስቡኬ ላይክ ሲያረጉኝ ይመልሳል (አያረግም) እንዴት ማስተካከል እችላለሁ ካየሀው እንዳታልፈኝ

  • @zahrahh2389
    @zahrahh2389 11 месяцев назад

    ጥሩ ሹክራን እንደማመር

  • @Fatima-oi1im
    @Fatima-oi1im 4 месяца назад

    ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሂወበረካትሁወንድምዋሳፕሪከርድሳደርግአይሰማምእንዴትላድርገዉ

  • @allhwekltube5330
    @allhwekltube5330 3 месяца назад

    ሠለም ሠለም ኢንዱቱሂ ነው ጠፋሀ

  • @fatomaHabib
    @fatomaHabib Год назад

    አልሰራም

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  Год назад

      ምኑ ነው የማይሰራው?

    • @fatomaHabib
      @fatomaHabib Год назад

      @@endrisyoutube49 የዎስታቡ መቆሊፊያ

  • @haftuteka295
    @haftuteka295 Год назад

    ሰላም ነው ወንድሜ እና ስልኬ screen shot ኣደሪግም ኣለኝ በጎን እባክህ

    • @endrisyoutube49
      @endrisyoutube49  Год назад

      እሺ

    • @genetyeabebe5993
      @genetyeabebe5993 Год назад

      በእጅሽ መዳፍ ሞክሪው

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn Год назад

      ​@@endrisyoutube49እኔ ደሞ እሪከርድ ከሰከንድ በላይ አላደርግ አለኝ

  • @nfaisaslman5875
    @nfaisaslman5875 Год назад

    😂😂😂😂😂