የፀጉር ቀለም ለኛ ለሀበሻ ከለር የሚሆን ምንም አይነት ብሊችም ሆነ ፀጉር የሚጎዳ ኬሚካል የሌለው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 104

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 5 месяцев назад +1

    የኔ ቅን ደግ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዘመንሽ ስራሽ ጤናሽ የተባረከ ይሁን

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 4 месяца назад

    የእግዚአብሔር ሰላም ከአንቺ ጋ ይሁን እኔ ያስቸገረኝ ከፊት የሚወጣ ሽበት ቀለም ቶሎ ይለቃል ምን ላድርግ ተባረኪ ለምክርሽ

  • @edenashley3951
    @edenashley3951 4 месяца назад

    Yap, Garnier is the best product out there!

  • @alonaduro
    @alonaduro 5 месяцев назад +1

    Nice sharing my friend love and support ❤❤❤

  • @samrisamrasamri6977
    @samrisamrasamri6977 5 месяцев назад

    ሰላምሽ ይብዛ ኤልስየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk 5 месяцев назад +2

    ሰላም ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ የፀጉር ቀለሙ ከለሩ በጣም ያምራ ግን ለኛ ፀጉር 20 ደቂቃ የሚበቃው አይመስለኝ እኔ ሁሌ ስቀባ ደቂቃ እጨምርበታለሁ ጥሩ ይሆናል ለኔ ምለቴ ነው::

    • @abebabelda1319
      @abebabelda1319 5 месяцев назад

      ለስላሳ ጸጉር ከሆነ ቶሎ ይይዛል እኔ ባየሁት ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ልክ ነሽ እውነት ነው የኔ ፀጉር ቀለም ስላለው ነው ቀዩ ከውስጥ ስለነወረው ነው

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ለስላሳ በመሆን ሳይሆን የፀጉሩ አይነት ይገርምሻል ቀለም ቶሎ የሚይዝ አለ የማይዝ አለ በጥቁሮቹ ስላየሁ ነው ሽቦ ሆኖ ባንዴ ሲይዝ አያለሁ

  • @edenberhane6697
    @edenberhane6697 5 месяцев назад

    Thank you for sharing i love your channel sister, God bless you and your family 🙏

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 5 месяцев назад

    ኤልሲዬ ተባረኪልኝ ❤❤❤

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 5 месяцев назад

    እኔም የዚህ ከለር ተጠቃሚ ነኝ
    Thank you

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ፈልዬ ቆንጆዋ ሰላም ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @meremakebede8179
    @meremakebede8179 4 месяца назад

    ሌላ ከለር አለው?

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ኤልሲ

  • @سعادهادم-م5د
    @سعادهادم-م5د 5 месяцев назад

    ኤልሳየ ካስተር ኦይል እና ኮኮናት ኦይል ፊቴ ልቀባ ነበር ማንኛውም ካስተር ኦይልና ማንኛውም ኮኮናት ኦይል መሆን ይችላል ወይ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад +1

      ኦርጋኒክ ቢሆን ለፊት ተመራጭነት አለው

    • @سعادهادم-م5د
      @سعادهادم-م5د 5 месяцев назад

      @@elsabeautynt አላህ እድሜና ጤና ይስጥኝ አመሰግናለሁ

  • @helenasmerom5807
    @helenasmerom5807 5 месяцев назад

    Thank you for sharing yene enat..what is the color of the name if you don't mind?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      spiced plum V2 DARK INTENSE VIOLET

    • @helenasmerom5807
      @helenasmerom5807 5 месяцев назад

      @@elsabeautynt thank you so much 💓

  • @zj.zl.
    @zj.zl. 5 месяцев назад

    ኤልሥዬ ደና አመሸሽ የኔጸጉርሂና አለውቀለምብቀባችግርአለውወይሥእንዴትነውፋጡማ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ቀለም ሂና ካለው አይዝም

  • @MuluAbreha
    @MuluAbreha 5 месяцев назад

    ኤልስዬ እንወድሻለን በርቺልን❤

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 5 месяцев назад

    ያምራል ❤-👍ግን ከተቀባሽ በዋላ የራሱ የሆነ shampoo and conditioner አለው ሄልሲ ምክንያቱም በሌላግዜ ስንታጠበው ከለር ያለው ፀጉር የራሱ የሆነ ሻፖና ኮንድሽነር ስላለው ነው ይሄን ሞክሬው አላቅም ሄልሲ ንገሪኝ በናትሽ Please ስወድሽ ተባረኪ አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      conditioner አለው አሳይቻለሁ እይው

    • @abebabelda1319
      @abebabelda1319 5 месяцев назад

      እሺ ሄልሲ አመሰግናለሁ ግን አንድ ጥያቄ አልመለስሽልኝም እይውና ጠብቃለሁ መልስሽን ተባረኪ ውዷ 🙏❤

  • @selamYena
    @selamYena 5 месяцев назад

    ኤልሲዬ መልካሟ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErgoMangesha
    @ErgoMangesha 5 месяцев назад

    እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ልቀባ ነበር ፀጉሬ በጣም ጥቁር ነዉ ይይዝልኛል ብቀባ?

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ሂና ከሌለው ይይዛል ተቀቢው ያምራል ለወጥ ማለት ያስፈልጋል ለፈገግታ ነው ኪኪኪኪ

    • @ErgoMangesha
      @ErgoMangesha 5 месяцев назад

      @@elsabeautynt እዉነትሽን የኔ ደግ😂😘

  • @tsigedesta7553
    @tsigedesta7553 5 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሳችን። ከለሩ ኬሚካል የለውም? ለሳሳ ፀጉርስ ደህና ነው? በይ እንግዲህ መልስሽን እጠብቃለሁ።

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ኬሚካል የለውም የሳሳውን መጀመሪያ ትሪት አርጊው እሺ

    • @tsigedesta7553
      @tsigedesta7553 5 месяцев назад

      @@elsabeautynt እሺ የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 5 месяцев назад

    አአረልሳዬ እስቲ እባክሽ ጥቁር ቀለም ነበረ ፀጉሬ ከለር ለመቀየር ፈልጌ ነበር እባክሽ ንገሪኝ ፀጉሬ ሽበት ስላለው መቀየር ፈልጌ ነበር

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ሁለቴ ወይ ሶስቴ የቂቤ ትሪትመን አርጊበት

    • @GalileeSirachGalilee
      @GalileeSirachGalilee 5 месяцев назад

      ውሸቷን ነው ተጠንቀቁ ብዙ ሰው ፊቱ ፀጉሩ ተበላሽቷል😅​@@elsabeautynt

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад +1

      @@GalileeSirachGalilee የኔ ቆንጆ ስታሳዝኚ ይሔንን ለመፃፍ መጣሽ ፈጣሪ ይማርሽ ቆይ የቅናት በሽታ መድሀኒት ሰራለሁ አይዞሽ እሺ

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 5 месяцев назад

    ሀይ የኔ ውድ የተቀባሽው ቀለም ኢትዮጵያ አለ ካወቅሽ እባክሽ ንገሪኝ ለሁሉም አመሰግናለሁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      አለ ብላ የተፃፈ ኮመንት አንብቤአለሁ ግን እኔ ከኢትዮጵያ ከወጣሁ ሀያ አመት አለፈኝ ምንም አላውቅም sorry

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 5 месяцев назад

    አመሰግናለሁ

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 5 месяцев назад

    ኤልሱ ቆንጆ ሆነልሽ ❤❤

  • @azebtadese3403
    @azebtadese3403 5 месяцев назад

    Selam
    Elsi yetekebashewn kbat asayn ebakshen mn aynet kbat endemkebaw tecegrealehu melsun etebkalehu

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      GARNIER new V2 DARK INTENSE VIOLET

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 5 месяцев назад

    እረ ኤልሲ በደንብ እኮ አልያዘልሽም እኔ እቀባዋለው በጣም አሪፍ ነው

  • @meseretseifu3810
    @meseretseifu3810 5 месяцев назад

    Tebareke konjo ande teyke letykeshe kelme mekebate efelgalwe seguore gene ayezeme hinana tekuore kelem tekbeche selemke ena ahuone mene larege mkbate selmefelge negeren ema ❤❤❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      henna kalew kelem ayzim atimokire megemeria hennawin awichew

  • @sutudaba7179
    @sutudaba7179 5 месяцев назад

    ስላምላችይሁንኤሲዬ❤

  • @bethelehemtadesse4078
    @bethelehemtadesse4078 4 месяца назад

    ኤልሲ ፎይል ብጠቀምሳ? ስቀባ አንቺ አልተጠቀምሺም

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 месяца назад +1

      ይቻላል ጎበዝ

    • @bethelehemtadesse4078
      @bethelehemtadesse4078 4 месяца назад

      @@elsabeautynt ኤሊሲዬ ያንቺን ቀለም tmesasay product alagegnewtm gn Helen 11 Burgundy hair color ale arif new wey lkebaw? ማክረሽዋል

  • @Nura-2017
    @Nura-2017 4 месяца назад

    እህት በናትሽ መልሽልኝ እኔ ሂና ተቀብችዋለሁ አሁን ቀለም በቀባ አይዝም እዴ ሂና ስቀባም አይቀላም እስኪ ቀለም እዲይዝልኝ ንገሪኝ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 месяца назад

      ሂናውን በቂቤ እየተቀባሽ በትሪትመንት የሰራሁት አለ አውጪው ቢያንስ ሶስት ወር አለዛ አይዝም

    • @Nura-2017
      @Nura-2017 4 месяца назад

      @@elsabeautynt እሺ እህቴ አመስግናለሁ

  • @Elsabet-g6t
    @Elsabet-g6t 5 месяцев назад

    ሰላም ነሽ እህታችን ቀለሙ ኢትዮጲያ ውስጥ ይገኛል

  • @hanamengistu6105
    @hanamengistu6105 4 месяца назад

    ሰላም ሽበት የለሽም ሽበት ላለው ይሆናል ❤🌹

  • @ElesabetBesrate
    @ElesabetBesrate 5 месяцев назад

    Selam lanechi yihun ehte kelmu etiyo yigegnal why?shibetes yiyizal ? Tsegurem betam betam sasetual mnm ayaregewem ?tebarekilign elsiye

  • @yemisarchnagtu7566
    @yemisarchnagtu7566 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @betibeti409
    @betibeti409 4 месяца назад

    በጥቁርም አለ አደል እና ኦይሊ ነው እኔ ሽበት አለብኝ ጥቁር ነው ምፈልገው

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 5 месяцев назад +1

    ኤልሲ ኢትዮ አለ?

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 5 месяцев назад

    ኤልሲመልካምሰው እንደምን ዋልሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      ሰላም የኔ ቆንጆ

  • @ruthm1310
    @ruthm1310 5 месяцев назад

    Ethiopia west al shebel gon yal suk west ye garner mirt al gen wed nw lela botam check adergu kelmu konjo nw shebetm yeyezal elsi betam gobez nat. Elsi thanks yemitseryachew hulu betam arf nw bizu nger redetognal betely lefit yemitseriw

    • @fikir8364
      @fikir8364 5 месяцев назад

      አልፋራጅ ይባላል ሱቁ

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад

      tebareki

    • @ruthm1310
      @ruthm1310 5 месяцев назад

      Thank you 🙏

  • @medihntube
    @medihntube 5 месяцев назад

    Grazie mille like share

  • @MaskaraAattaabb
    @MaskaraAattaabb 5 месяцев назад

    Elsuutoo nagaa oltee bareduutoo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤uuuuuuupmmm

  • @lydiashkor7472
    @lydiashkor7472 5 месяцев назад

    Nice❤❤❤❤❤

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 5 месяцев назад

    🫶🫶🫶

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 5 месяцев назад

    Elsyeeee number sent nawe kalmo thanks sharing ❤❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  5 месяцев назад +1

      V2 DARK INTENSE VIOLET

    • @solianagebrenegbo9226
      @solianagebrenegbo9226 4 месяца назад

      Thanks 🙏 elssye am in Live France !! ❤❤❤

    • @solianagebrenegbo9226
      @solianagebrenegbo9226 4 месяца назад

      ​@@elsabeautyntthanks elsyeeee am in Live France ❤❤

    • @elsabeautynt
      @elsabeautynt  4 месяца назад

      @@solianagebrenegbo9226 ok dear, happy to know you.

  • @elsabahta6395
    @elsabahta6395 5 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤