I'm a huge fan of your channel but i don't speak Amharic.. please include English sub titles on your videos because you have a huge following in America.. thank you
Saron yene konjo kezarew program anche tamryaleshe maybe wend selhonkugn meke up alwedem. Gen anchen wedddedd new yemadergeshe betam serat aleshe. Yemecheshe 10q 🙏 ♥️
☎ ማርዳ ውበት ሳሎንና ስፓ 0911942414 / 0911637147 (ቦሌ መድሃኒያለም ፊትለፊት ብርሃኔ አደሬ ሞል ላይ)
ይሄ በጣም ነው የናፈቀኝ ። ኢትዮጵያ መጥቼ ፀጉሬን መሰራት ቅንድቤን ጥፍሬን ተሰርቸ ውብ ነው እምሆነው። ኢትዮጵያ ስመጣ በጣም ነው እሚአምርብኝ😊
አሁንስ ምን ወጣሽ? ፈጣሪ ኦቨርታይም ቆይቶ ይሰራሽ ነው ይምትመስይው። ኢትዮጵያ ብትመጭ ቅንድብሽን ብቻ ሳይሆን 'እንትንሽንም' ላጭተን እንለቅሽ ነበር።
I'm a huge fan of your channel but i don't speak Amharic.. please include English sub titles on your videos because you have a huge following in America.. thank you
Saron yene konjo kezarew program anche tamryaleshe maybe wend selhonkugn meke up alwedem.
Gen anchen wedddedd new yemadergeshe betam serat aleshe. Yemecheshe 10q 🙏 ♥️
Perfect nice, hopefully I'll be there soon
የሴቶች ፀጉር ቤት ለመክፍት እስከ ስንት ብር ይፈጃል በመካከለኛው ሳሮን መልሽልኝ በናትሽ😢😢
እኔም ይህን ስራ እወደዋለዉ ግን ደና ገዘብ ያስፈልጋል በተለይ መስርያ ቤት የራስ ቤሆን እናደግሞ አጣቤ ሹሩባ ሰሬ እነዝህ ወሳኝ ናቸዉ ብሩ ደግሞ እደአቅምሽ ከአራት መቶሽ ጀምርሽ
ታድያ ምን አስለቀሰሽ
በጣም ውድ ነው
ደምሩኝ እሥኪ ምን ችግር አለው😮😮😮😮😮
ወይኔ አገሬ አንድ ሽ ብር ሆነ ፀጉር መሰራት 45 ብር ነበር በ2013 በሐይለስላሴ ግዜ አምሳ ሳንትም እና አንድ ብር ነበር። እግዚአብሔር አምላክ ከኢትዮጵያ ጋር ይሁን።
ገና ልጅ ነሽ ማለት ነው።
የኛ ጊዜ ደግሞ ፈረንጆች እቃ አልሸጥ ሲላቸው 'Buy one, get one free' እያሉ እንደሚሸጡት ልጅሽን አብረሽ ወስደሽ ታሰሪ ነበር። ያቀን አለፈና አሁን በሻምፑ ፋንታ ቂቤ ቀብተው ይለቁሻል። 🙉🙈🙉🙈
ይሄ አያሳዝንም?
yene werk berch ❤
ዋው😍😍😍
አዉርተዉ ይጨርሱ ከአፋቸዉ አትቀማቸዉ አተቀልቀይ አስኪ አቅራቢዋ
Yane.mare sitamiri
❤❤
I need you habesha Kelis. Please let me know
local ppl might be expensive otherwise for diaspora is nothing
የቤቱ ከራይ
Ye tigray werq asayin kenwagaw
አቢይ ከሽመልስ ጋራ በየቀኑ እየመጡ ሺበታቸውን ቀለም የሚቀቡበት ቦታ መሆኑን አልተናገርክም።
😅😅😅😅😅 የሽበቱንስ የራሳቸው ጉዳይ ፀባያቸው ባማረ እንጅ😅
@@Lemlem7682 ያውም ይሄን ብቻ የፃፍኩት ጨዋ ስለሆንኩ ነው።
አቢይ ሽመልስን ስያይ ምን ያህል እንደሚሽኮረመም አላየሽም ይሆናል። ኢሳይያስን ቀለበት ከላደርግኩልህ እያለ
ይታገል የነበረው ኢትዮጵያንና ኢርትራን ለመወዳጀት መሰለሽ? ነገሩ ሌላ ነው።(ይሄን የፃፍኩት አይቼ ወይ ሰምቼ ሳይሆን ዝም ብሎ መቀደድ ደስ ስለሚለኝ ነው😄😄)
ይሄ የህንድ ፀጉር የምተክይ ሁሉ ህንድ ለሚያመልኩት ጣዎታቸው የሚሰጡት ስለታቸው ነው እነሱ ውበታቸእን ያጡበት ጣዎት እደተሸከምሽ እወቂ የመንፈሱ ተገዢ ነሽ ሳታቂ በራስሽ ውበት ተጠቀሚ
የአጋንት መንፈስ ያለበት ፀጉር ነው በራሳቸው ሰቅለውት የሚሄድት። ለሴቶች ጥሩ አይደለም ያን ፀጉር አድርገው የሚሄዱት ችግር አላቸው።