Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የቦንዳ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!☎ ሲኞራ ቦንዳ 0921012552 / 0948165088 (ጉርድ ሾላ ቴሌ ጎን)☎ ካሪስ ቦንዳ ፋሽን 0913668701 / 0946333766 (ቦሌ አዲሱ ስቴዲየም MMK ታወር)በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
አንቺ ላስተዋወቅሽውና ለነካሽው ዘገነነኝ ምነው አንድ ልብስ ፅድት ያለ በሜትር ገዝቶ ማሰፋት አይሻልም
ወይኔ ወይኔ የኢትዮጵያ ነጋዴዎች በጣም ኪሲንግ ለመጉዳት እንዴት እንደሚሮጡ አፋቸውን አጣፍጦ ብራንድ እያሉ አሮጌ ልብስዬ የሸጡ እዚህ መዳም እግሩን ጠርጋ የምትጥል እኮ ነው አሮጌ ከየመንደሩ እየለቀማችሁ ተአቅቦና ተተኲሶና ብራንድ ነው ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን ከኢትዮጵያ ነጋዴ
ሜሪዬ እስኪ አስቤዛ ተራ ጎራ በይልን ከጤፍ ጀምረሽ እስከታች ❤❤
እናመሰግናለን ማርዋ ለስራ ይሆናሉ🎉
ቆንጆ ነው እውነት እርካሽ ነው
E
የቦንዳ ልብስ ማለት ምን ማለት ነዉ??
ሳልባጁ እንድህ ከተወዴዴ አድሱ እንዴት ሊሆንነው😳
እኮ😳😳
ወድ አይደለም አንድ ሺህ ብር ምን ይሰራል አሁን ኢትዮጲያ ዉስጥ
Yehe letechegerut teblo kewechi yemilakewen libs new yemichetew aydel?
ከ ወርቅ ወደ ቦንዳ
የቦንዳ ልብስ ማለት ምን ማለት ነው ሰልባጅ ነው
አዎ
ቦንዳ ሲሆን በጣም ጥራት አለዉ አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሰልባጅ እኮ ነው ደሞ የሰልባጅ ብራንድ በዛ ላይ 1000 እጅግ በጣም ውድ ነው አስኮ ምን የመሳሰለ ልብስ 100 እና 50 አለላችሁ
Dero kere ahune yaleshew kere
100 በኢትዮጵያ ሲታሠብ ያው ነው
Asiko yet akebabi
ገዝተሽ ላኪልኝ
Could you tell me the exact place @ Asko, 10Q
ዐዳሜ ቀለም ነክረው ያወጡትና ሢታጠብ የለም 😊😊😊😊
የት ነው
ቀጣይ የሽፎን ጣቃ በሜትር ስንትደሆነ❤
ከሀገር ውጭ ከሆንሽ ካለሽበት ሀገር ውሰጂ
በጣም ጎበዝ ነሽግን ምን ይሁን በሩቅ ካንቺ ጋር ፍቅር ገደለኝ። በተለይ ጥርስሽ
😂😂😂😂
ሰላም እኔ የሴቶች የቦንዳ አልባሳት ቤት አለኝ ሙሉ ልብሱን ከነ መደርደሪያ፣ መስቀያ እና ዲስፕሌው ጭምር እሸጣለሁ የመግዛት እና ይህን ስራ እየሰራ ያለ ወይንም ሊሰራ ያሰበ ሰው ካለ ያነጋግረኝ 🙏
የቦንዳ ልብስ ማለት ምን ማለት ነዉ?? እኔ አላዉቅም የምታዉቁ አስረዱኝ
@@aynalemageze8592 ቦንዳ ማለት ቀድሞ ሰልባጅ የምንለው አይነት ሆኖ የተለበሰ አንዳንዴም አዲስ ልብስ ከነ ታጉ ያለ ታጥቦ ተተኩሶ በአነስተኛ ዋጋ የቀረበ ማለት ነው
ስንት ትያለሽ
የወንዶችም ስራልን
ሁለተኛው ቤት ያየነዉ ሱርዉ ከወንበሩ አልቀዋል ኮ
ግን የቦዳ ማለት ምን ማለት ነው
የውጪ ሀገር ዜጋ ለብሰውት ሰደቃ ወይም ለሚፈልግ ሰው ይሰጡታል እነሱ ደግሞ ክሽን ሠድረገው ተኩሰው ለነጋደ ያስረክቡታል ባጠቃላየ የተለበሰ ነው 😂😂😮😊
@@Zuzu_habesha5 አመሠግናለሁ ግን ይሄ ከሆነ ባፍጫየ ይውጣ 🤣🤣🤣
@@alemkebede Kkkkk
ሳልባጂ
@@asi3396አዎ 😂ትክክል ስም እንደ ዘመኑ ተቀይሮለት ነው
አዞሽ አገሬ ማለት አሁን ነው ያልተለበሰው ስንት ነው ግን 😮😮ኡ
enem esun eyasabiku nw😂😂😂😢😢
ውድድድ ነው ምን መጣ ለሰልባጅ
ዱባይ አስር ብር ነው
አስር ብር ማለት በኢትዮ ስንት ነው😊
ቀጣይ የካዝና ዋጋ !
ሳልባጅ የመሰለ ልብስ ብራድ ትላለች እዴየ
😂😂😂
ፈረንጅ ለምስግን የምሰጠውን ስብስቦ በነፃ የምሰጠውን ነው
እኔ 10 ድርሀም ንዉ የምግዛዉ
እና ከዱባይ ድረስ አምጥተዉ ሳያተርፉ ይሽጡ እንዴ?
የተለበሰ ልብስ እኮ በቃ አሮጌ ነው እንዴት በውድ ትሸጫለሽ እንዴ እኩል ከአድሱ ጋር 😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
እዚህ ውስጥ ብዛት የክፍለሃገር ልጆች ናቹ መሰለኝ 😂 ስለቦንዳ ልብስ ተገረማቹ
ክፍለ ሀገር የቦንዳ ልብስ የለም ያለሽ ማ ነው😳
@@rosemess2331 ያው ሳሮንም የምታሳየው ኑሮ በሸገር አይደል እና ክፍለሃገር ሰልባጅ በሚለው ነው የሚያውቁት ብዬ ነው😊
❤❤❤❤❤
ማሬ የጨማ ዋጋ አሳይነ
ቦዳ ምንድነው?
ሰልባጅ
ተለብሶ የታጠበ በጥቅሉ ሰልባጅ😂😂
@@madinamadina8788 ሆይ እሺ ለደኔ አይነቶ ደሀ ጡሩ ነው
እ
አላቅም ነበር
የብራንድ ቦንዳ የለውም ያለህ ማነው
ድረደግ ኣድ ሚነሣየለው ልብሥ ሠልባጅጅ ናቸው😂
❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ፊር ነው አላልሸም😂😂 ለሳልባጅ ተለብሶ ለተወለቀ ልብሰ
ብራድ ትላለች እንዴ ሰልባጁን😂
😂😂😂😂😂አይገርሙሙሙ ብራንድ
ወይ እምዬ ኢትዮጵያ የማንም ቡቱቶ መሰብሰቢያ ትሁን!!! ያሳዥናል!!
ባንችይ ነው ያወቅኮት ደበኛየናት አሁን
😢😢😢😢😢😔😔😔
ለቻርት የምሰጠው ፈረንጅ ኢትዮጵያ ይሸጣል ለደአውህ እደመስጠት ነው የምታወቀው
😳😳😳
ለምን ውሸት ትናገራላችሁ ለምን እውነቱን አትናገሩም የውሸት ፔጅ
ባርሳይኖርሻል
እረ ሸሚዝ ዎጋ😂😂
Hislam
karis በጣም ውድ ነዉ ለአሮጌ ልብሥ karis ባለቤት በጣም ሌባ ነሽ ዋጋዉን ቀንሺ
ዋጋ ቀንሺ ለማለት ሌባ ብሎመሳደብ አይጠበቅብሽም እኮ we Can be nice for others We have to watch our mouth please
አሳዳጊ የበደለሽ
ስድቡን ምን አመጣው ከተመቸሽ መግዛት ካልተመቸሽ ዝም አለቀ
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የቦንዳ ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ!
☎ ሲኞራ ቦንዳ 0921012552 / 0948165088 (ጉርድ ሾላ ቴሌ ጎን)
☎ ካሪስ ቦንዳ ፋሽን 0913668701 / 0946333766 (ቦሌ አዲሱ ስቴዲየም MMK ታወር)
በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
አንቺ ላስተዋወቅሽውና ለነካሽው ዘገነነኝ ምነው አንድ ልብስ ፅድት ያለ በሜትር ገዝቶ ማሰፋት አይሻልም
ወይኔ ወይኔ የኢትዮጵያ ነጋዴዎች በጣም ኪሲንግ ለመጉዳት እንዴት እንደሚሮጡ አፋቸውን አጣፍጦ ብራንድ እያሉ አሮጌ ልብስዬ የሸጡ እዚህ መዳም እግሩን ጠርጋ የምትጥል እኮ ነው አሮጌ ከየመንደሩ እየለቀማችሁ ተአቅቦና ተተኲሶና ብራንድ ነው ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቀን ከኢትዮጵያ ነጋዴ
ሜሪዬ እስኪ አስቤዛ ተራ ጎራ በይልን ከጤፍ ጀምረሽ እስከታች ❤❤
እናመሰግናለን ማርዋ ለስራ ይሆናሉ🎉
ቆንጆ ነው እውነት እርካሽ ነው
E
የቦንዳ ልብስ ማለት ምን ማለት ነዉ??
ሳልባጁ እንድህ ከተወዴዴ አድሱ እንዴት ሊሆንነው😳
እኮ😳😳
ወድ አይደለም አንድ ሺህ ብር ምን ይሰራል አሁን ኢትዮጲያ ዉስጥ
Yehe letechegerut teblo kewechi yemilakewen libs new yemichetew aydel?
ከ ወርቅ ወደ ቦንዳ
የቦንዳ ልብስ ማለት ምን ማለት ነው ሰልባጅ ነው
አዎ
ቦንዳ ሲሆን በጣም ጥራት አለዉ አላለችም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ሰልባጅ እኮ ነው ደሞ የሰልባጅ ብራንድ በዛ ላይ 1000 እጅግ በጣም ውድ ነው አስኮ ምን የመሳሰለ ልብስ 100 እና 50 አለላችሁ
Dero kere ahune yaleshew kere
100 በኢትዮጵያ ሲታሠብ ያው ነው
Asiko yet akebabi
ገዝተሽ ላኪልኝ
Could you tell me the exact place @ Asko, 10Q
ዐዳሜ ቀለም ነክረው ያወጡትና ሢታጠብ የለም 😊😊😊😊
የት ነው
ቀጣይ የሽፎን ጣቃ በሜትር ስንትደሆነ❤
ከሀገር ውጭ ከሆንሽ ካለሽበት ሀገር ውሰጂ
በጣም ጎበዝ ነሽ
ግን ምን ይሁን በሩቅ ካንቺ ጋር ፍቅር ገደለኝ። በተለይ ጥርስሽ