በአስገራሚ ገጠመኞች የተሞላው የመንበረ ጉዞ ክፍል 2 - EP19 Part 2 [Arts TV World]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 915

  • @زينجيزاوي
    @زينجيزاوي 4 года назад +217

    ዘርሽ ይባረክ አንዱ ልጅሽ ሺ ይሁን የልጅ ልጅ ይጡርሽ መንቢዬ የኔ አሳዛኝ 😍❤

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu 4 года назад +1

      አሜን በእውነት

    • @khayriehk1612
      @khayriehk1612 4 года назад +1

      አላሁሚንንን እንበላት ርደዚ አይናት ሰው ማያት ናው ያናፋቀን

    • @khayriehk1612
      @khayriehk1612 4 года назад +3

      ብርቅዬ ብዬሻላው። አላህ ይጠብቅሽ። በላሽበት። ሳላምሽን ብዝዝት ይበል ጃግና ሴት

    • @tsigeregassa6904
      @tsigeregassa6904 2 года назад

      you are a great lady be blessed u prowed of yourself let the great God give u grace
      much,much lady Gegnite!!!!!!

    • @robataye8339
      @robataye8339 2 года назад

      Amen

  • @ሂክማናፋቂዋ
    @ሂክማናፋቂዋ 4 года назад +142

    ሱብሀን ኣሏህ ለካስ የሰውም መላዕክ ኣለው ኣላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት

    • @adiswaLibelebewelek
      @adiswaLibelebewelek 4 года назад +3

      😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @tasfaayaliw1516
      @tasfaayaliw1516 4 года назад +1

      እኔ ቃል የለኝም ሁላም ብሰማሽ አልጠግብም ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ የእዉነት ደግነሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ

  • @EvaEva-xc8rs
    @EvaEva-xc8rs 4 года назад +113

    ቢሰሙሽ ውለው ቢሰሙሽ ቢያድሩ የማትሰለቺ እግዚአብሄር ሙሉ አርጏ የፈጠረሽ ያጣፈጠሽ እድሜሽን ሙሉ ያጣፍጥሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ሁሌ ደስ ይበልሽ እህታችንም የምኞታ ደርሶ ብርሀናን መልሶላት እንደ ምኞታ አንቺን ለማየት ያብቃት ፈጣሪን እግዚአብሔር አምላክ ምን ይሳነዋል

    • @اطراف1
      @اطراف1 4 года назад +1

      ውይ የኔ እናት እግዚአብሔር ሁሉን ያድልሽ ኧር ላንችስ የኔን እድሜ ቢካፍልልኛ ምነው ለዘላለም ለክፍው ደራሽ ጨለማ ለበለው ብርሀን ነሺና ኧር 24ስአት

    • @اطراف1
      @اطراف1 4 года назад +1

      ብስማሽ አልስለችሽም የኔ እናት ሌላ ምን እልሻለሁ እግዚአብሔር ጤናሽን ይድልሽ

    • @samyon99d46
      @samyon99d46 4 года назад

      Amen!

    • @selamawitkumnbi9536
      @selamawitkumnbi9536 4 года назад +1

      Ppppppppppppppppppppppppppp

    • @yekoyesewlakew376
      @yekoyesewlakew376 3 года назад +1

      @@اطراف1 u

  • @selamzewdu7991
    @selamzewdu7991 2 года назад +2

    ወይ መታደል የምትገርም ሰው። so proud she from Ethiopia. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልሽ

  • @ሎዛ
    @ሎዛ 4 года назад +154

    እግዚአብሔር ላንቺ የሰጠሽን ደግነት ለእኛም ያድለን ! ተባረኪ መንቢዬ!

  • @saadaab9355
    @saadaab9355 4 года назад +77

    ጋዜጠኛዋን እራሱ እንዴት እንደምወድሽ እኮ በጣም በጣም ጎበዝ ጠንካራ ሴት ነሽ

    • @filimonhailu4783
      @filimonhailu4783 4 года назад +2

      የእውነት አሁን ገና.እውነተኛ.እቶቢያውይ ምርጥ ሴትአየሁ የኔመልካም እግዚአብሔር እረዚም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥልን በምን አዲበቴ ልግለፂሺ የእውነት ሰውነሺ እግዚአብሔር ፀጋሺን ያብዛልን ባይሺ ባይሺ እማልጠግብሺነሺ ቃላት ያጥረኛል አቺን ለማወደስ ሺአመት ኑሪልን የኔመልካም

    • @filimonhailu4783
      @filimonhailu4783 4 года назад +1

      ጀግናነሺ ጠንካራ የእውነት

    • @hiwottedla1189
      @hiwottedla1189 4 года назад

      Manat gazetegnawa meaza biru nat?

    • @frezermulugeta9630
      @frezermulugeta9630 4 года назад

      የት ላግኝሽ

    • @viviteshome9983
      @viviteshome9983 4 года назад

      What a person. Truly God loving woman. Amlak yebarkish.

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 4 года назад +42

    መንብዬ ብስማው ብስማው የማይጠገብ ታሪክሽ እያለቀስኩ ነው ይምስማሽ 😭😭😭በእውነት እግዚአብሔር የላክሽ የስው መልእክ ነሽ 🙏🏾 ተባረኪ በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ እንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ እለኝ ❤️❤️❤️

    • @behausaid4814
      @behausaid4814 4 года назад +1

      God bless you

    • @shioania1097
      @shioania1097 4 года назад +1

      ኡኡኡኡኡ እደዚ አይነት ወድም አለበሰአም በወልድ ፈጣሪ ይቅር ይበለው

    • @konjo2938
      @konjo2938 4 года назад +1

      አላህ ይጠብቅሽ

  • @Lee-pv5vz
    @Lee-pv5vz 4 года назад +10

    ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ኢንተርቪ ነው እ/ር እየባረከ ይባርክሽ ለአንቺ እና ለልጅ እረጅም እድሜ እመኛለው

  • @alexman8620
    @alexman8620 4 года назад +32

    This women is pure Ethiopiawi. A clean Ethiopian person is like you. Not biased by color, ethnic, religion and You are much more Ethiopiawi than what i thought my model is. God bless you. I think the person who dislike the video is by mistake, trying to like it... I can't imagine a person who dislike this!

  • @mayaet6867
    @mayaet6867 4 года назад +12

    ጠንካራ ፥ መልከ - መልካም ፥ ደግ፥ ሩህሩህ፥ የሆነች የእምዬ ኢትዮጵያ ተምሳሌት ፤ የጎጃም ኩራት ፤ የደብረ-ማርቆስ ፈርጥ። እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 4 года назад +31

    መንበረ ቢሰሙሽ የማትሰለች ሴት ነሽ እግዚአብሔር ባርኮሻል በርቺእህቴ አንቺ ጀግና ነሽ በውጭው አለም በጎ አድራጉት የተለመደ ነው በኛ ሀገር ዘመዱን አምጥቶ የቤት ሰራተኛ ያደረገ ስንት አለ ፡ አንቺም ታውቂዋለሽ ፡ አዛም በጣም እወድሻለሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selam12ful
    @selam12ful 4 года назад +11

    አረብ ሀገር ላላችሁ እህቶች ይሄን እያያችሁ ተጽናኑ። ሁሉም ነገር ያልፋል። ደግ መሆን ደግ መስራት እራሱን የቻለ የመኖር ትርጉም ነው። ዋው። ባለፕሮግራም ይሄንንማ ሆሊውድ ወስደሽ ፊልም ማሰራት አለብሽ። አደራሽን።

  • @abduselam7012
    @abduselam7012 4 года назад +10

    Woooow ጥርሷ ሲያምር እጅግ በጣም ያምራል
    እውነትም የጥርሷ ንፃት የተፈለቀቀ ጥጥ የእርጎ ፍርፋሪ ይመስላል
    እሷ ግን የእውነት የተባረከች ምርጥ እናት እህት ቆንጆ ጀግና ሴት ነች

  • @woinshetandiye6772
    @woinshetandiye6772 2 года назад +2

    እንደው ተጀምሮ እስኪያልቅ እያነባው ተመለከትኩት የጎዳና ህይወት እንዴት ፈታኝ እንደሆነ የገባሽ ፍፁም ደግ ኢትዮጵያዊ ዘመንሽ ሁሉ እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ስለሁም ነገር አንቺን የእጁ ምሣሌ(ስጦታ)ያደረገ ልዑልእግዚአብሔር ይመስገን

  • @addisababanazareth1525
    @addisababanazareth1525 4 года назад +17

    ከዚህ በላይ ተስፋ የሚሰጥ የሚያስደስት ነገር ምን አለ?? እድሜ ይጨምርልሽ:: ወጣት እያደረገ ያሳምርሽ:: ምን ብንልሽ ያረካሽ ይሆን:: ልጅትዋም አይኗ በርቶ ሁላችሁም ደስ እእንዲላችሁ ይሁን:: ተባረኪ::

  • @manguestoulouji746
    @manguestoulouji746 2 года назад +2

    የተባረክሽ ነሽ ቀኗን ኑሯዋን ህይወቷን እንዳበረሻ ያንቺ ትዳር መድሃንያለም በብርሃን ይሙላው ታላቅ ሰው ነሽ ቃላት የለኝም አንቺን የሚመጥን 🙏

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 года назад +33

    የብዙ ሰውን እምባ አብሰሻል ብዙ ሰው ብዙ ብር ኖሮት ያላደረገውን አንች አድርገሻል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የልጅ ልጆችን ለማየት ያብቃሽ !!!!

  • @genetrede484
    @genetrede484 2 года назад +2

    Dr Menbi አንቺ እጅግ የተባረክሽ ሴት ነሽ በህይወቴ የመኘው አንቺን በአካል ማግኘት ነው ጌታ ቢፈቅድ
    ተባረኪ እህቴ!!

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 года назад +20

    I never heard this kind of real story in my life. God bless you Menbere big respect for you..🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @weyzetesfyeatesfyea7589
    @weyzetesfyeatesfyea7589 2 года назад +2

    እግዛብሄር አምላክእረጅም እድሜየ ይሥጥህ ልዩ እህታች እንዳንች መልካም ያብዛልን አሜን

  • @tinajery8829
    @tinajery8829 2 года назад +8

    በስመአብ አንቺ የእናቶች ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ቃላትም የለኝም ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 года назад +2

    እውነት እንደዝህ እይነት ስው እለ እንዴ ብጣም ይገርማል ልብ ወለድ ነው የሚመስለው እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ብርክ ያርግሽ

  • @መልካምነትለራስነው-ኘ8ዀ

    በስመአብ ! እንዴት መልካም ሰው ነሽ እናቴ ? መልካም መባል አይገልጽሽም !!; 💚💛❤
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu 4 года назад

      አሜን በእውነት

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 года назад

      እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ መልካም እድመና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ማር

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu 4 года назад

      @@fggg1571 Amen

  • @meskeremhabtegebreal6362
    @meskeremhabtegebreal6362 2 года назад +2

    ቃላት የለኝም እ/ር ዘመንሽን ይባርክ።

  • @biruktawitkassa452
    @biruktawitkassa452 4 года назад +21

    እኔ እኮ በጣም የሚገርመኝ መንበረ ብቻዋን ኢትዮጵያን መስላ ትታየኛለች …ውድ ሀገሬ እንደ መንበረ አይነት ሰዋዊ ፍጡር ያብዛልሽ !!!!!!!!!!!!!!!

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 4 года назад +10

    አዜብ ወርቁ የኔ ምርጥ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ። የእህቶቻችንን ጉዳት ለአደባባይ አብቀሽ መንቢን የመሰለች አስተዋይ ቅን የእግዚአብሔር ሰው አስተዋወቅሽን። ሆድ አምላኩ በበዛበት ምድር ይህችን መሳይ የሰው መልዓክ ማየት ብርቅ ነው እርሷን ለማድነቅም ሆነ ለማመስገን አቅሙ የለኝም ብቻ ፈጣሪ በነገር ሁሉ ከእርሷ ጋር ይሁን ዘሯ ይለምልም ሌላ ምን ይባላል?!

  • @emuyetemuenat695
    @emuyetemuenat695 4 года назад +3

    መብዬ ላች ቃላት የለኝም እኔ ዝም ብዬ ባይሽ አልጠግብሽም እግዚአብሔር አምላክ ብቻ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ አምላኬን እዳች እድያረገኝ እለምናለሁ የደግ መጨረሻ አየሁ ከምር ተባረኪ

  • @birhaneouma1372
    @birhaneouma1372 2 года назад +2

    እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ረጅም እዴሜ ከጤና ገር ይስጥሽ ልጅሽን ሺህ ያርግልሽ መልካምነት ለራስ ነው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 года назад +26

    በጣም ከማደንቃቸው ስወች አንዳ ነሽ: እግዚአብሔር እድሜ እና ጣና ይስጥሽ

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 2 года назад +1

    እኔ ያንቺን ንግግር እንደ አስቴር አወቀ ወይንም ጥላሁን ገሰሰ ዘፈን እየደጋገምኩ ብሰማው ወስጡ ያለው መልክት ለኔ ሁሌም አዲስ እና ትምሕርት የማገኝበት የሚደንቀኝ ነገር ነው

  • @jamilausmam8440
    @jamilausmam8440 4 года назад +29

    ጀግና ሴት ነሽ እድሜ ጤና ይስጥሽ

  • @woinshetyeshaneh8590
    @woinshetyeshaneh8590 4 года назад +32

    መንብየ እግዚአብሔር ጤና ክእድሜ ጋር አብዝቶ ይስጥሽ !

  • @abrahamyoutube9197
    @abrahamyoutube9197 4 года назад +11

    አይ ዶ/ር መንበር ምን አይነት የተባረክሽ ነሽ
    ምን አይነት መልካም ኢትዮጵያዊ ነሽ

  • @tigraytube6245
    @tigraytube6245 4 года назад +37

    One of the best life story I ever heard. I watched this fabulous Women story like best fiction. You’re a angel that has a message from God to this days difficult world. I hope, I’ll meet u one day in person.. so I can thank you form bottom of my heart ❤️

  • @ዊዲዘንዬ
    @ዊዲዘንዬ 4 года назад +10

    *ዋውውውው ታሪክሽ በጣም ይገርማል ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ሰማዋለው ጠንካራና ብልህ ሴት ነሽ ለብዙዎቹ አርአያ ትሆኛለሽ ሆነሻልም አቦ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ መልካም የሰራ ህይወቱ ሁሉ የተሳካ ይሆናል*

  • @hunegnaw9755
    @hunegnaw9755 2 года назад +2

    ዶክተር እጅግ እጅግ የሚገርም ታሪክሽን በተከታታይ አዳምጨዋለሁ ትገርሚአለሽ
    ስታለቅሽ እኔም አልቅሻለሁ ጀግና ነሽ በችግር ያለፍሽ ለብዙዎች ሞዴልና ተስፋ ነሽ
    የአንችው ሙሉቀን ከደ/ማ

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 4 года назад +27

    I learn today the way to an Ultimate happiness! Menbi your are an ideal for humanity. Specially Ethiopian current situation. I remember how my mother love to help others, regardless their Ethnicity, religion language barrier. Now a days we need a reminder like you to wake us up! You are the best kink of human being. You are living life the fullest. Thank you for bring you. Such a blessing to hear your life story. I am in America I wish I can meet with you.

    • @wynetil1157
      @wynetil1157 4 года назад

      I would love to meet here too,

    • @ffm377
      @ffm377 2 года назад

      such a good heart menebi

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад +2

    ዉብ ድንቅ የህይወት ጉዞ ሲደመጥ ሁሌም ቀአዲስ ሲደመጥ ይወደዳል እንጂ አይሰለችም🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝

  • @fevenb7072
    @fevenb7072 4 года назад +9

    A legend indeed, Every time I see her story on different media I feel like I’m learning her story for the first time. An amazing person God bless you

  • @oits123
    @oits123 2 года назад +1

    ene i have no words sele huletum lemawerat. becha medhanialem kanchi gar yehun....ur the real ethiopian..and you've become my role model from now on.i have learnd betam bezu ngr from you.

  • @saadaab9355
    @saadaab9355 4 года назад +3

    እያየሁ መንበረ ስታለቅስ እያለቀስኩ ውስጤ ብዙ ራሴን እንድጠይቅ እያደረገኝ ይሄን ሁሉ በደል ችላ ማለፍዋና ለዚህ መብቅትዋ ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሁሉም ምክናያት አለው ምንም አይሳነውም ለዐለም መማሪያ ሊያደርጋት ፈልጎ ነው ተባረኪ መጨረሻሽን ያሳምረው።

  • @missyget7322
    @missyget7322 4 года назад +19

    I cried when I watch your history and what you did.you are one in billion.God bless you 🥰🥰🥰🥰

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 года назад +12

    ዋው ግሩም ድንቅ መንቢ የጀግኖች ጀግና የወዶች ቁና ነሽ ።አምላክ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ፣ያሰብሽውን ይሙላልሽ ፣በሄድሽበት ሁሉ መንገድሽ ይቃና እኔ ቃላት አጠረኝ ምን ብየ ላመስግንሽ ።በሰማይ ቤትም አምላክ በቀኝ ያውልሽ !!

  • @matub4261
    @matub4261 2 года назад +2

    እኔ ታሪኩን ስሰማ አለቀስኩ በጣም ከምለው በላይ ደግ ሴት ነሽ ፈጣሪ እድሜ ይስጥሽ በልጅሽ ተደሰቺ

  • @serkalemmihiretu
    @serkalemmihiretu 4 года назад +52

    የኔ ጀግና በእንባ ጨረስኩት ያንቺን ሩብ ልብ ቢኖረኝ

    • @sayedahmada9137
      @sayedahmada9137 4 года назад

      ከዝህበላይመነደሥታለ።ታዲለሺ።ሠውነእመርዳት

  • @yeturyelige5191
    @yeturyelige5191 2 года назад +1

    ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ አሜን

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 4 года назад +10

    እዉነትም መንበረ! ክብር በይልኝ የኔ እህት። ጋዜጠኛዋ ችሎታሽን ሳላደንቅ አላልፍም

  • @mymy2257
    @mymy2257 4 года назад +2

    በጣም አሥተዋይ ሤት እኛም እንዳች ካለን የምንቆረሥ ትላንትና ችንን የምናሥ ታዉሥ ያዶድረገን ዘመንሺ ትዉልድሺ ይባረክ

  • @behiwottilahun2470
    @behiwottilahun2470 4 года назад +3

    She is a strong woman, who has positive energy. She can be a lesson for all of us who always think about dividend scenarios.

  • @yonasgashaw5822
    @yonasgashaw5822 4 года назад +2

    ዋውውው እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም መልካሙን ነገር ሁሉ ያድርግልሽ

  • @ednamelaku9403
    @ednamelaku9403 4 года назад +10

    You make me cry Dr Membi.I have never seen a kind person like you. Ihave learnt a lot from you. May the almighty God bless you forever and ever.you are such adoreble,wonderfull and such a beautifull woman.A lot of respect and a lot of love.

  • @hermelatemesgen5992
    @hermelatemesgen5992 2 года назад +1

    ያንቺ የህይወት መንገድ ፤ ይህ ቃለመጠይቅ ህይወትን የምመለከትበትን መንገድ ቀይሮታል። እጅግ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ እምባዬን ማቆም አልቻልኩም መተኛትም አልቻልኩም። ብቻ ባገኘሁሽ ባቀፍኩሽ በሳምኩሽ...

  • @haregzew1165
    @haregzew1165 4 года назад +7

    God bless you Dr menber, I wish every one have her mentally, she is a different person unique, very caring, a great ethiopian and great example to others

  • @asterweldegibrial1625
    @asterweldegibrial1625 2 года назад +1

    መንበረ የምትሰሪው ስራ ከአይምሮ በላይ እኮ ነው። ወይ ጉድ የሚገርም ነው እኮ!! እረ ይሔ በማድነቅ ብቻ አይታለፍም !! በጌታ አንቺ እኮ ከአልማዝ እንቁ በላይ ክብር የሚሰጥሽ እንቁ ፈርጥ ለሰው ልጆች ባንቺ መልካም ግብር ሲያጌጡብሽ ጌጥነትሽ የሚያበራ የሚያብለጨልጭ ነው። እረ ተባረኪ አቦ !! እኔ የምለው የለኚም ስላንቺ !! እረ ሰው ለማመስገኛ ቋንቋ ያጣል? ቋንቋ አጣሁልሽ በእውነት ቃላት አጣሁ የአለም ቃላቶች ቢሰበሰቡ አንቺን አይገልጽሺም ። ከክርስቶስ በታች ከሰዎችም በላይ ብሩክ ፍጡር ነሽ።

  • @Abns82
    @Abns82 4 года назад +16

    ENDET YETEBAREKESH SET NESH, there is no word to explain your good work, such a blessed women, Let God bless you more and more. You are a modern day heroine.

  • @abejebelay8930
    @abejebelay8930 2 года назад +2

    May God continue to bless you and make your legacy stay for generations. You are one in a million. Lots of love and respect to you!

  • @udddyydygdffggfufuhyf2374
    @udddyydygdffggfufuhyf2374 4 года назад +8

    ዋው እኛ ጅግና በጣም አከብርሻለሁ ይቺ ደግ ሴት እንድናውቃት ስላደረግሽን አዜብዬ አመሰግናለሁ መንቢ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 4 года назад +1

    ጌታ ይባርክሽ እናመሰግናለን ጨርሶ ይማራት

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 4 года назад +20

    World need more people like you.

  • @efitahjesus5484
    @efitahjesus5484 4 года назад +2

    እንዴት ይገርማል እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ በተሰጣት መክሊት ስራዋን ምትሰራ ድንቅ እንስት!
    ያለው ይጨመርለታል ይላል ታላቁ መጵሐፍ በጎነት ከመልካም ህሊና ጋር ይጨመርልሽ ቅዱስ መላዕክቶች ያግዙሽ! አቅም ሆንሽኝ አመሰግናለሁ።

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 года назад +15

    እንደው ምን ብዬ ላመስግንሽ ።የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥሽ በእውነት ለኢትይጵያዬ ታስፈልጊያታለሽ

  • @tsionmarym4156
    @tsionmarym4156 4 года назад +1

    አሜን ብያለሁ እውን ያግዝሽ ፈጣሪ

  • @amezenamezen8980
    @amezenamezen8980 4 года назад +4

    ወይይይይቀቀ የአንች ታሪክ ስሰማ እንባየነው የሚቀድመው ዘርሽ ይባረክ የረገጥሽው ሁሉ ይባረክ የወለድሽው ይባረረክ አንችን የሚገልጥ ቃል የለኝም 💕💕💕

  • @meseretkebede2685
    @meseretkebede2685 4 года назад +5

    መንቢ የበረከት ሁሉ ምንጭ የሆነው የሰማይና ምድር ፈጣሪ ዘመንሽን ይባርከው !!!
    እጅግ በጣም የተለየሽ ሴት፣እህት፣እናት፣ሚስት ነሽ ጌታ ይባርክሽ !!!

  • @beteselam2549
    @beteselam2549 4 года назад +4

    መንበረ እግዚአብሔር ጨምሮ መንፈስ ቅዱስን ይሙላሽ የምታረጊያቸውና ለምታስቢያቸው ሁሉ በእውን ያሳይሽ እህቴ። የምህረት አምላክ ካንቺ ጋር ይጨምረኝ ንጹህ ልብ ያለሽ ነሽና። የልጅሽንም ብርሃን ያሳይሽ።

  • @yordanosafeworki7285
    @yordanosafeworki7285 2 года назад +1

    Menbere anchi liyu sew nesh. tebareki ❤❤

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 4 года назад +18

    ዘርሽ ይባረክ በልጅሽ አለም ደስታ እይ መንቢዬ

  • @zubeidasiraj8656
    @zubeidasiraj8656 4 года назад +18

    መንቢ The first time I saw you on the graduation speech. You are Ethiopian proud. I live in California I wish one day if I got a chance to meet you . May Allah reward your good deeds.

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 4 года назад +11

    እግዚአብሔር ልብሽን ስለሚያውቅ ነዉ ከትውልድ ሀገርሽ ያወጣሽ ይህንን ሁሉ ህዝብ የረዳሽዉ ፡ ፡ ለድሆች ያደረግሽውን መልካም ነት ይረሳ ዘንድ እግዚአብሔር አመፀኛ አይደለምና የቀረዉ ህይወትሽ የተባረከ እንዲሆን ምኞቴ ነው

  • @kidistmesfin6304
    @kidistmesfin6304 2 года назад +1

    Fetari yibarkesh gobez set temsalet

  • @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ
    @ኬርዬሁንላገርኛ-ቈ3ወ 4 года назад +4

    በጣም ነው ያስለቀሰችኝ እኔም እናቴን በድንገት ነው ያጣዋት እኔም አመት ባህልን ለ5አመት አላከበርኩም ግን ጥንካሬዋ ደግ መሆና ይህ ከእግዚአብሔር የተሰጣት ፀጋ ነው የኔ እህት አሁንም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ

  • @netsengmamo7358
    @netsengmamo7358 4 года назад +10

    እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥሽ በጣም ነው የኮራሁብሺ እንዳንቺ አይነት ሰወች እግዚአብሔር ያብዛልን።

  • @InspireHabesha
    @InspireHabesha 4 года назад +3

    It’s very hard to watch this without crying. God bless you Menbe. I’m so proud of you👏❤️👏

  • @zewdmakonen3017
    @zewdmakonen3017 4 года назад +2

    መንብዬ እእግዚአብሔርም ማን መሆንሽን ስለሚያውቅ ይህን ልዩ ስጦታ ሰጠሽ አንችም በክብር ስጦታሽን ተቀብለሽ ስለምታገለግይ ተባረኪ ፀጋውን ያብዛልሽ🙏

  • @yromanshkfaduw3564
    @yromanshkfaduw3564 4 года назад +8

    አንች ሰው ምን ልበልሽ ልዬ ድንቅ እፀብ ሰው እግዚአብሔር ከጎንሽ ያለ በቃ ልዬ ልዬ ነሽ እድሜ ጤና መባረክ ይስጥሽ ጌታ ቃላት የለም አንቺን መግለጫ እህቴ እናቴ ያገሬ ልጅ ወድሻለሁ

  • @mesfinshiferaw9466
    @mesfinshiferaw9466 4 года назад +2

    አንቺ መንፈስቅዱስ የመላሽ ሰው ነሽ፡፡ እግዚአብሄር ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ !! የክፉ ሰዎች ክፋት እና ምሬት እንዳንቺ ያሉ ማሮች ባይኖሩ ከባድ ይሆን ነበር፡፡

  • @monuamohammed120
    @monuamohammed120 4 года назад +5

    ምን ብየ ልግለፅሽ ጥንካሬሽን ርህራሄሽን ደግነትሽን ቃላት አጣሁበት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ የስንቱ የድሃ እናት ከሁሉም በላይ የምታነቢው እንባ ልብ ይነካል ኩፉ አይንካሽ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 4 года назад +1

    በስማም እግዚአብሔር የወደቀን የየሚያነሳ አምላክነው ይኤንኔ ታሪክ በእንባ ተመስጨ ነው የሰማውት የሴት አሪያነሽ ቃላት የለኝም መንብዬ ለመልካምነትሽ እእታለም ዘመንሽ ይባረክ ይእንን ታሪክ ያቀረባቹልንም እናመሰግናለን

  • @nejudm508
    @nejudm508 4 года назад +7

    Wow ,what a great,exceptional woman.you should be celebrated for the work that you have done ,for your kindness ,genuineness, and the love you are sharing.
    You are an inspiration for many, an example for millions ,May God protect you ,and bless you abundantly .May you be happy for the rest of your life.

  • @azebkifle4714
    @azebkifle4714 4 года назад +2

    በህይወቴ ሙሉ የማረሳት እና የተደነኩባት እንዲሁም የኮራሁባት ሰው መንበረ አክሊሉ ነች ፈጣሪ የሰጣትን ፅጋ እስከመጨረሻው ያብዛላት። ያንቺ ፍቅር እስከ አጥንቴ ድረስ ዘልቆ ገብቶውል ። ፈጣሪ ለአንድ ቀን እንኳ እንደርስዋ ቢያደርገኝ ብዬ ተመኘሁም አለቀስኩም። እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣት።

  • @hiruthayile7505
    @hiruthayile7505 4 года назад +5

    ተባረኪይ ተባረክይ የስማይ አምላክ በስማይ በዘልማዳዊው በረከቱ አንችም ዘርሽን ይባርክ በምድሩም አሁንም ይባርክሽ ትትልቅና አስተማሪ መልክት ነው🙏🙏

  • @eliasambaye938
    @eliasambaye938 4 года назад +2

    I do not have words for that, you are a great caring person. GOD BLESS. THANK YOU

  • @tmarcel1594
    @tmarcel1594 4 года назад +12

    The best interview I ever came across on youtube. Thank you..

  • @yonasdegefu6118
    @yonasdegefu6118 4 года назад +2

    ድንቅ ሴት ዶር መንበረ ለ ኢቲዮጵያን ኩራት ነሽ።በ ጣልያን አገር በ ኮረነ በ ደረሰበት የ ወረርሽኝ(Corena Virus) covid -19 25$ ዶላር በበ ጣልያን ጋዜጣ ላይ ሳይ ልቤ በ ኩራት ተሟላች። እድሜ ጤነ ይስጥሽ።መአዚ አሪፍ ጋዜጠኛ Brava.

  • @tinalove7727
    @tinalove7727 4 года назад +5

    ይሄ እኮ ፊልም እንጂ እውነተኛ ታሪክ አይመስልም፡ እውን እንዲህ አይነት ኢትዮጲያዊ አለን? ይህቺ እኮ ለመጣብን የጥላቻ መንፈስ አስተማሪ የሆነች የፍቅር ተምሳሌት የሆነች መላዕክ ናት፡፡ እንደዚህች አይነት ድንቅ ሰው ለመሆን የእግዚያብሄር ሥጦታ ነው መመረጥ ያስፈልጋል:: መንበረ አክሊሉ እግዚያብሄር ከዚህም በላይ ከፍ ያርግሽ፡ ህልምሽን ሁሉ ያሳካልሽ፡፡

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 2 года назад +2

    ውድ እህቴ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ስምቼው ምንጊዜም የማልጠግብው ታሪክሽ እውነት ሳይሆን ቅዠት ህልም ነው የሚመስልኝ ሆኖም የምትደግፊእቸው ህፃናት እምላክ እቅፍ ድግፍ ያድርግሽና ይክፈልሽ

  • @werkewerke5236
    @werkewerke5236 4 года назад +13

    ወ/ሮ መንበረ ግልፅ እና ቀና ሰው ናት ገፁአን ሳነበው ከአነጋገሩዎም ጭምር ተባረኪ እመቤት

  • @sarahailu9464
    @sarahailu9464 4 года назад +2

    እኔ ስላንች የመልካም እነትሽ ጥግ ወደር አጣሁለት ቃላትም አጠርኝ !!!እግዚአብሔር በልካምነትሽን በሰፌው ይክፈልሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የዘወትር ጵሎቴ ነው !!! ከመልካሙ ልብሽ እሩቡን እግዚአብሔር ይስጠኝ

  • @esayasesayas8054
    @esayasesayas8054 4 года назад +20

    መንቢ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ።አዜቢና ለአንቺም ምስጋና ይድረስሽ።

  • @salemworku4069
    @salemworku4069 4 года назад +2

    እንደዚህ ያለ ሰው አለ ወይ በእንባ ነው የጨረስኩት እህቴ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሁሉ ነገርሽ ውስጥሽ እውነተኛ እግዚአብሄር ይባርክሽ ።

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 года назад +4

    Brilliant lady who represents our humble culture. God bless you and your each step. Be proud and happy. You are good Ethiopian.
    ETHIOPIA Tilemlim

  • @mixedethiopianfoodemupage6173
    @mixedethiopianfoodemupage6173 4 года назад +2

    የምስጋና ቃላት አጠረኝ ደግዋና ፍልቅልቋ አዛኝዋ ኢትዮጵያዊት እህቴ መንበረ። ከአንደበትሽ የሚወጣው መልካሙን እና ርህራሄ የተሞላበት ንግግርሽ ከምግባርሽ ጋር አልጠግበው አልኩኝ። አንደው በደፈናው መመረጥ ማለት ይሄንን ነው። እግዚአብሔር እንደ ሙሴ መርጦሻል። ቀሪ ዘመንሽን የምታመልኪው አምለአክ ከነቤተሰብሽ ይባርከልሽ።

  • @yonast.samuel233
    @yonast.samuel233 4 года назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚህ በላይ ምን እላለው ለብዙዎች እናት ያርግሽ

  • @berhanugurachsenkamo
    @berhanugurachsenkamo 4 года назад +1

    አምላክ ዕድሜ ይስጥሽ፣ ከክፉ ይሰውርሽ፡ በቃላት ከምገለፀው በለይ መልካም አመለከከት ያለሽ የተለየሽ ሰው ነሽ። ተባረክ!

  • @genethabtezghi4078
    @genethabtezghi4078 4 года назад +9

    Wow! I love people who love helping people. Well done Menbere.

  • @educate-t1
    @educate-t1 4 года назад +2

    What a beautiful woman inside out! Amazing so proud of you. Such an inspiration

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 4 года назад +4

    መታደል ነው እግዚያብሔር ለሁላችንም ይህንን እድል ይስጠን

  • @selamselam366
    @selamselam366 2 года назад +1

    እግዚአብሔር በብዙ እጥፍ ይባርክሽ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ ጥርስሽን አልሰበርሽ ሲያምር

  • @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ
    @ሰላምፍቅር-ፐ8ጸ 4 года назад +8

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መልካም ሰው 🥰

  • @vasileiosdelaportas2142
    @vasileiosdelaportas2142 4 года назад +1

    Menbere i don't have words to thank u but the almighty God bless you and ur son .You are real christian.