Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰአድየ ስወድሽኮ ወላሂ ከኔ በላይ ደሞ አላህ ውድድድድ ያድርግሽ ያችን ቪድወ እየተከተልኩ ሁሉንም የሰራሽውን ሰርቸዋለሁ ምርጥ ነው
መሻአሏህ እጅሽን አይቆርጥመዉ
የምግብ በለሙያ የሆንቹ ለይክ በሉኝ
እውነት እኔ ግን በጣም እያግላቱኝ ነው አላህ ያብጀው
@ሱሱ ቢንት ባባ የማዬ ናፋቂ ስልካችን ለድናችን 😍👍👍
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@ሱሱ ቢንት ባባ የማዬ ናፋቂ ስልካችን ለድናችን ደምሪኝ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
ማሻ አላህ ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች👏
❤
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱሊላሂወበርካቱሁ ማሻአላህ በርች
ማሻአላህ በርቺማማየ ዲንቹ ውስጥ ሌሎችምበሀራትብታደርጊበት ምንምችግርየለው የበለጠ ጣእም አለው በተረፈ በርችቅመመም
ነገ እሰራልሁ እኔም ኢንሻ አላህ ሰዓድ ማር በተረፈ በርች ጎበዝ
እኔም ዛሬ እራት ይሄን ነበር የስራሁት ጎበዝ ነሺ
ማሻአላህይሄንእኔምእሰራለሁይህባለሞያአያስብልም
ቆጂት ዛሬ ሰርቸው ማሻ አላህ ነው እኔ አልወድም ግን ሰወቹ ወደውታል
ማሻ አላህ አወ በጣም ነው የሚጥመው አቀዋለሁ በርቺ
ዋዉ
ኢንሻአላህ አወልየጋርም ትገናኝላችሁ አብሽሪልኝ ማማየ
ውዴ ዲፍፅሽ ብዙም አይሰማ በተረፈ በርች
ዎለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ
እንዛመድ በቅንነት
@@aminatahmed እሺ
ማሽአላህ ዝም በያቸው ባረበኛ ነው እሚገጥመው ውይ ሞግሸ ባለሙያነሽ በርች
ስለምሰሪቸውነገር፣መሽአላህ፣ብያለሁ
ማሻ አላህ 🥰
ባረብኛም ብትናገሪ ችግር የለውም ማሻላህ አሌኪ❤
መሻላህ
ኩዝባራ ድብላል በሣል አህደርባሮሽኩርት ይባላል ፍልፍል አሥዋድ ቆዶበርበሬ
ማሻ አላ በርች እህቴ
ማሻ አላህ ሣዲዬ ጎበዝ በርቼ ባለ ሙያ ነሽ
በጣም ይጠፍጣል በቺ ❤❤❤❤
Wawwww betam Konjo new le madame serichelat mashalh aleching
መሸአላህ ያምራል
በእዉነት እናመሠግናለን
ፍልፍል ሩሚው የፈረጅ ቃሪያ ነው የሚባለው በሀራት በሚለው ቅመመ በይ በተረፈ በርቺ
ከከከከከከ
@@ስደተኛዋሻማyoutube-q4r ከምር እሄኮ ማንነታችንን መረሳትን ነው የሚያመላክተው
ማሸአላህአለይኪ
ድንቹን ብትቀቅይም ሀሪፍ ነው
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ሰአዲ
በርች ሁቢ በጠም ደስ ይለል ሲራ ኪብር ነዉ በልሽንም ያተሰሩት በሙሉ አለህ ለሀገረቸዉ ያብቀቸዉ 👍👍
ደምሪኝ ውድ
ወአለይኩም ሰላም ሰአድ በርች እህቴዋ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት 🌷🌷👍
mashallah gobezi berchi
እእእ እችንሰ አቅባትአለሁ ግን እኔ ድንቹ በውሀ ቀቅየነውየምሠራው በመኩሮየፍ ሞክሬአላቅም ጎበዝ በርች
ሽንኩርቱ በዝቷልል
ኪኪኪኪኪኪ. ብርቅ ነውዴ ይሄ የቦካ ምግብ አጥምም አቀዋለሁ ጭቃ ነው. መልኩ ያምራል
Sadi awol selami nawuu fexarii yi irdawuu wodachuwalwuu igzaberi kenate gaa yi hun
ጎበዝ ልጂ ነሽ በርጂ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርቺልኝ እህቴ
ማሽአለህ
ማሻአላህበርች ውዴ
በጣም ያምራል በርችልን እህታችን
ቤተሠብ እንሁን
ወለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሽአላህ በርቺ
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻ አላህ ሳድየ
ማሻአላ💓💓💓💓💓
ማሻአላ እጅሽ ይባረክ
ማሻአላህ አረብኛ የማይችሉት ይተረጉምላቸዋል አንቺ በርቺ ሀቢብቲ
ማሻአላ ሰአዲየ እጂሺ ይባረክ አይዞሺ በርቺ
ፋፊ ደምሪኝ
@@ebrofeiz8074 ቤተሰብ እንሁን
ሰወደው ይሄንና ሰንያ ሻወረማ
በርች ሠአድየ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ
አንተም በርታ
እኔም ትናት ሰርቸዉ ነበር ቢጨቅሽ ነዉ እሄ ቀላል ነገር ነዉ ።
በርች ጎበዝ
ማሻ አሏህ ጎበዝ በረች
ማሪቱ
ባለሞያነሽ ማሻ አላህ እኔስ የማዉቀዉነገር የለኝም
ሌሽ ላዚም ነው
ለምን መዳም ቤት ሁነሽ
kkkkk
@@wowwow-tn5fu ሌሽ ለዚም አሳቅሽኝ🤣🤣🤣🤣🤣
ማሻአላህ ሳአዲ ቆጆ ባለ ሙያ ነሽ
ዋው ማማየ በጣም ያምሬል በርች
ጎበዝ ነሽ
ማአላህ አላህ ይጠብቅሽ በጣም ያምራል
በጣም ጎበዝ ነሸ በረቺ
ማሻ አላህ በርቺ
ወአለይኩምአሰላም ሰአዲ በርቺ ማሻአላህ ብያለሁ ዉድ እህቴ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ
ማሻአላህ ሰአዲ በርቺልኝ
ማሻ አላህ ከለሩ ያምራል ጠንክሪ ማሬ ኩረት በጣጥስ እኔ ስሰራው ካሮቱን እፈቀፍቀዋለው በግዱስ ደሞ ስሙ በአማርኛ ድብላል ይባላል በሰል አህደር የሚለው ደሞ ባሮ ነው ጠንክሪ ያኡህቲ አደብሽ በጣም ደስ ይለኛል አላህ ይጠብቅሽ ከባልሽም የምትገናኙበት መንገዱ ገር ያድርግልሽ
ሥአድየ ልዩ
ስታምሩ ማሻአላህ
ምግብሽማሻአላህ ነው ነገርግን ፎቶ አትለጣጥፊ ሲጀመርሴትልጅ ሶሻል ሜዳላይ መውጣት የለባትም ጌታሽንፍሪ
መች ይሰማሉ ባለትዳር እንደዉም ስትር ሲል ነዉ ማምርበት ሚድያ ፎቶ መለጠፍ ምን አመጣዉ ኡስታዞቻችን በነፃ ደከሙ ሰሚ አጡ
ማሻ አላህ አብሽረ
ማሻ አላህ ጥሩ ነው እህት እኔ ዱራ እና መሽሩም እጨምራለሁ ጨምሩበት እናተም ከዶሮው ጋር ማለት ነው እንደገና ኮኪንግ ክሬሙን ከላይ ሳይሆን ከዶሮው ጋር ነው የማበስለው አብሬ ሰይንያ ላይ ተማርግሽ በፊት ከዶው ትንሽ ተታሽ አድርጊ ከዛ ድንቹን ከዛ ከላይ በዶሮው ሙይው አንች ያርግሽው ሁሉንም ዶሮ ተታች ነው መጨርሻ ላይ ጅብን የኒ እንደዚህ ነው የምሰራው ያንችም ጥሩ ነው ድንቹን ደግሞ ቀቅሉት
ጎበዝ ነሽ እሞክረዋለሁ እኔም በርች
ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ ደግሞ ይጥማል ሴትዮየ ትሰራዋለች
Waleyikum selam worahmetulahi woberkatihu Masha Allah seadiye
በርች የኔ ጎበዝ
ሀረፍነው ግንድንቹንበሙዘሬላቺስብጠቀልይው በጣምየበለጠይጥማል
እንዴት ተደርኅ እስኪ አስረጂኝ እንድሰራው
ዋው ነው
ማሻ አላህ👌👌👌👌
@@ebrofeiz8074 እምኑ
@@መዲእብራሂም ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ኢንሻ አላህ
masa allha sadye barce
ጎበዝ ነሽ ባለሙያ ማሻአላህ ወላሂ እኔማ ምንም አላቅ ያረቦቹን
በርች
ማሻአላህ የኔባሙያ ጎበዝ በርቺ 😘 ጠካራሁኝ
good job
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ
በርቺ አሪፍስራነው እረመዷንም እየመጣነው አሥተምሪን እኔም እሠራለሁ ግን ብዙምአልችልም
ዋለይኩምሰላም ማሻአላህ ሰአዲ በርች ውደ
የኔማር በርች ጎበዝ ነሽ
ማሻአላህ አለይኪ
ማሸአላ ማሬ ሠአዲየ ያገሬልጂ በርች በፍፁም ተሥፋ እዳቆርጭ
ማሻአላህ የኔ ቆጆ
Yedebela qetele new yemibalew eshii
የኔ ቆንጆ እጅሽንላህይባርክልሽሙያሽ ምንምያልወጣለት(100%❤😘😘) ከውዱባልሽምጋርአላህያገናችሁ
ማሻ አላህ ሳአድ በርች
የኔ ወድ በረች
መሸአላህ
ማሸአለህ እጅሽ ይበረክ
መሺአላህ ማር ትቺያለሺ ቀጥይበት
አብሽሪ ማሪ ጎበዝ የኔ ልዬ
ጎበዝ
ማሻ አላህ ሰአዲ በርች እህት
በርች እኔ ከዚህ አይቸ ሰርቸ በጣም ይጣፍጣል
ሰአድየ ስወድሽኮ ወላሂ ከኔ በላይ ደሞ አላህ ውድድድድ ያድርግሽ ያችን ቪድወ እየተከተልኩ ሁሉንም የሰራሽውን ሰርቸዋለሁ ምርጥ ነው
መሻአሏህ እጅሽን አይቆርጥመዉ
የምግብ በለሙያ የሆንቹ ለይክ በሉኝ
እውነት እኔ ግን በጣም እያግላቱኝ ነው አላህ ያብጀው
@ሱሱ ቢንት ባባ የማዬ ናፋቂ ስልካችን ለድናችን 😍👍👍
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@ሱሱ ቢንት ባባ የማዬ ናፋቂ ስልካችን ለድናችን ደምሪኝ
በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
ማሻ አላህ ጎበዝ ልጅ ነሽ በርች👏
❤
ዋአሊኩምሰላምወራህመቱሊላሂወበርካቱሁ ማሻአላህ በርች
ማሻአላህ በርቺማማየ ዲንቹ ውስጥ ሌሎችምበሀራትብታደርጊበት ምንምችግርየለው የበለጠ ጣእም አለው በተረፈ በርችቅመመም
ነገ እሰራልሁ እኔም ኢንሻ አላህ ሰዓድ ማር በተረፈ በርች ጎበዝ
እኔም ዛሬ እራት ይሄን ነበር የስራሁት ጎበዝ ነሺ
ማሻአላህ
ይሄንእኔምእሰራለሁ
ይህባለሞያአያስብልም
ቆጂት ዛሬ ሰርቸው ማሻ አላህ ነው እኔ አልወድም ግን ሰወቹ ወደውታል
ማሻ አላህ አወ በጣም ነው የሚጥመው አቀዋለሁ በርቺ
ዋዉ
ኢንሻአላህ አወልየጋርም ትገናኝላችሁ አብሽሪልኝ ማማየ
ውዴ ዲፍፅሽ ብዙም አይሰማ በተረፈ በርች
ዎለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ
እንዛመድ በቅንነት
@@aminatahmed እሺ
ማሽአላህ ዝም በያቸው ባረበኛ ነው እሚገጥመው ውይ ሞግሸ ባለሙያነሽ በርች
ስለምሰሪቸውነገር፣መሽአላህ፣ብያለሁ
ማሻ አላህ 🥰
ባረብኛም ብትናገሪ ችግር የለውም ማሻላህ አሌኪ❤
መሻላህ
ኩዝባራ ድብላል በሣል አህደር
ባሮሽኩርት ይባላል ፍልፍል
አሥዋድ ቆዶበርበሬ
ማሻ አላ በርች እህቴ
ማሻ አላህ ሣዲዬ ጎበዝ በርቼ ባለ ሙያ ነሽ
በጣም ይጠፍጣል በቺ ❤❤❤❤
Wawwww betam Konjo new le madame serichelat mashalh aleching
መሸአላህ ያምራል
በእዉነት እናመሠግናለን
ፍልፍል ሩሚው የፈረጅ ቃሪያ ነው የሚባለው በሀራት በሚለው ቅመመ በይ በተረፈ በርቺ
ከከከከከከ
@@ስደተኛዋሻማyoutube-q4r
ከምር እሄኮ ማንነታችንን መረሳትን ነው የሚያመላክተው