👍የድንች ኩራ በጣጥስ አርቦች በጣም ተወዳጅ ምግብ አስራራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 77

  • @umekramtube1478
    @umekramtube1478 2 года назад

    አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ ራህማዬ አሰራርሽ ያምራል እኔም እሰራዋለሁ ይጥማል እጅሽ ይባረክ ልክ ነሽ ከፍሬዘር የወጣ ዶሮ እራሱ በረዶ ስላለው ውሃ ይወልዳል ለዛ በራሱ እስኪደርቅ መጠበቁ አሪፍ ያረገዋል ነጭ ሽኩርት ደሞ ብግቦችን ያጣፍጣል ለቃናውም ጥሩ ነው ማሻላህ ተባረኪልን የኔ ባለሙያ 😘🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺 ማሻላህ ማሻላህ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zinetmedia7460
    @zinetmedia7460 2 года назад +1

    አሰላሟሊኩም ወረህመቱለሰሀከ ወበረከቱሁ ማሻአላህ አሪፊ ነው እህማየ

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 года назад

    ዋውውው በጣም አሪፊ አ ሰራር ነው ከነ አቀራረቡ ያቀረብሽው በሌላም አጠብቃለን እነመሰግናለን

  • @S-Shushu
    @S-Shushu 2 года назад

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አለህ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረህ እሞክረዋለዉ እኳን 1443 ረመዳን ፆም አደረሰን ፁሞ ከተጠቀሙት ጋ ያርግን ዉድ እህት ወንድሞቼ በኢባዳ እንበረታ አለህ ፆማቸዉን ከወደደላቸዉ በረያዎቹ እዲመድበን በቀጣዩ እበኘንድረስ አንድረስ አናቅም አሁን ግን በጣም ከብዙዎች ማሀል እኛን መርጦ ወፍቆናል በጠም ብዙዎች በጉጉት ሲጠብቁት የነበሩ ግን እድሉን አለገኙም አለህ የፈቀደዉ ሁኖ ወደአኼራ ሂደዋሉ😭😭😭😭😭አለህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸዉ

  • @Hdya-chanel
    @Hdya-chanel 2 года назад

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ማሻአላህ ተባረክእርህማን ጀዛኪላህ ኸይረን አላህ ሁሌም ደስታሽ ያሳየን አብሽሩ አላህ ያግዘን ማለት ነው R ማሻአላህ

  • @eilu_tube
    @eilu_tube 2 года назад

    አሠላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነወ ውዴ ይሥለም ኢዲሽ 🌷🌷🌷🌷

  • @hanatube9703
    @hanatube9703 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም የሚያምር አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ የኔ ውድ ዋውውው የኔ ባለሙያ በጣም ነው የሚያምረው እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @rukitube8634
    @rukitube8634 2 года назад

    ወአለይኩሙሠላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እኔ ራሱ በጣም ነው እምወደው ይሔን ነገር

  • @hawatube7169
    @hawatube7169 2 года назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበሰካተሁ አህለነ ማሻአላህ ውደ አርፍ አሰራር ነውመልካም ሮመዳን👍👍👍👍

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 2 года назад +1

    ማሻላህ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው 😘😘

  • @buzetube-2116
    @buzetube-2116 2 года назад

    ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት የኔዋ በጣምምምምምም ያምራል እጅሽ ይባርክ የኔባለሞያ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @seblegeto851
    @seblegeto851 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላም እራህማ ጎበዝ የኔ ባለምያ ሥያምር እናመሠግናለን እህቴ ❤❤❤👍👍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Selamawit
    @Selamawit 2 года назад

    ራህማ ውዴ ሠላምሽ ይብዛልኝ እንዴት ነሽልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና ቆየሽን ዋውውው ይሄማ ማንኛውም ሰው ውሚወደው ምግብ ነው ምርጥ ጣእም ነው ያለው ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሺው ውዴ ጎበዝ ነሽ ናመሰግናለን ሼርርር

  • @nuryenetube
    @nuryenetube 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን የምወድሽ ማሻአላህ እንድህ አሳምረው ያቀረቡ እጆችሽ ይባረኩ የኔ ባለሙያ ሸር ላይክ እማ ❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @umtube4668
    @umtube4668 2 года назад

    አሠላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻላህ የኔ ባለ ሙያ አላህ ይጨምርልሽ ውዴ ያሥጎመዣል 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀

  • @midiyoutube
    @midiyoutube 2 года назад

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ማአሻአላህ በርቺ የኔ ባለ ሙያ አደኛነሽ😋😋👍🍓

  • @tubeslegnatube
    @tubeslegnatube 2 года назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እህቴ በጣም ምርጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ

  • @mekdiTube9047
    @mekdiTube9047 2 года назад

    ስላምሽ ይብዛልኝ እርህማየ ውዴ እንኳን በስላም መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገርችንን ስላም ይድርግልን የኔ ባለሙያ እጀሽ ይባርክ ዋውውው

  • @Mekiya-l3j
    @Mekiya-l3j Месяц назад

    Waw betam yamral

  • @RahatulQelb
    @RahatulQelb 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ውዴ እጅሽ ይባረክ
    _ አጭር ምክር ለሴቶች
    ።ማንነቱን ሳታውቂ
    ስለ ቤተሰቡ ምንም ሳትጠይቂ
    ትዳር ውስጥ አትጥለቂ
    ክብር ንፅህናሽን ጠብቂ
    ከማንም ወንድ ጋር አትውደቂ ገንዘብሽን ንብረትሽን ጠብቂ
    ከአጭቤ ወንዶች እራቂ
    ልብሽን ለማንም አትፈልቅቂ
    ክፋ አወዳደቅ አንዳትወድቂ
    ኋላ በሚድያ አንዳትነፋረቂ
    አገር ገብተሽ አንዳትለቂ
    ቤተሰብንም አታሳቅቂ
    እባክሽ እራስሽን ጠብቂ

  • @sameeratube220
    @sameeratube220 2 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ያምራል ጠንክሪይ

  • @Hayimi6536
    @Hayimi6536 2 года назад

    ሰላም እራህማዬ በጣም ቆንጆ አሰራል ነው እጅሽ ይባረክ

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 года назад

    ሰላም ራህማዬ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍👍

  • @asniyutub2975
    @asniyutub2975 2 года назад +1

    ራምዬ የኔ ቆንጆ ዋው 👌👌👌👌
    እጅሽ ይባረክ ውዴ በጣም ጥሩ አሰራር ነው 😋😋

  • @hayatuu
    @hayatuu 2 года назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለሀገራችን ሰላምሺ ይብዛ ዎዉዉየኔ ባለሞያ ሰወድሸሸሸ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 года назад

    አሠለሙ አለይኩሚ ዋርመቱለይ ዋበርከቱ
    አህሌንንንንንንን አረፍ ነው

  • @ውቢትዩቱዩብ
    @ውቢትዩቱዩብ 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህቴ በጣም ያምራል እጅሽን ቁርጥማት አይከው

  • @titihabeshawit5404
    @titihabeshawit5404 2 года назад

    የኔ ባለሙያ አቤት ሲያምር ብሉኝ ብሉኝ ይል የለ እንዴ እኔ ታውቆኛል እኮ አለጤና አልወደድኩሸም 🥰ለካ ባለሙያ ሰለሆንሸልኝ ነው ታናሼ እጅሸ ይባረክ 🤲ላይክ ሼር

  • @amina3062
    @amina3062 2 года назад

    አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረክቱሁ የኔ ውድ ነገር አህለን እንኳን ደህነ መጠሽ ልዩ እዴት ነሽ ፅም እዴት ይዞሻአል ማሚ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተበረክላ አላህ አላህ ይጨምራልሻ 🌺🌺🌺🌺🌺🌺💕

  • @sofitube439
    @sofitube439 2 года назад

    ማአሻ አላህ በጣም ቆንጆ እና ፈጥኖ ደራሽ ቀለል ያለ አሰራርን ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ቀጥይበት ሀሪፍ ነው በአረቦች ተወዳጂ ምግብ ነው

  • @eijleeij
    @eijleeij 2 года назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    አህለን ራህማደ ማሻአላህ የኔ ባለሙያ
    አላህይጨምርልሽ ጀዛኪላህኸይር

  • @МАЛОХАТДАДАБАЕВА-ж5е
    @МАЛОХАТДАДАБАЕВА-ж5е 2 года назад +1

    18 LAYK

  • @Mohammedhussen22
    @Mohammedhussen22 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ለሠላምታሽ ውአለይኩም አሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ብያለሁ እህቴ እንደት ነሽ አሏሁ ሡብሃነ ወተአላ ባለሽበት ቦታ ሁሉ ሠላምሽንን ብዝትዝት ያድርግልሽ አገራችንንም አላህ ሠላም ያድርግልን ማሻአላህ አሪፍ ሙያ ነው ነገር ግን አሪሥቶነው ሚሥቶ ራህማየ አንዳንድግዜም ኢትዮ ለምንኖረው የሚሆን የምግብ አሠራር አሣዩን ለዶሮዋም ክብር ሥጡ 12 ብልቷን በስነሥርአቱ አሥቀምጡጅ የበግ ሥጋ ይመሥል ከታትፈሽ የምትሠሪው ፍትህ ለዶሮ

  • @woynitube315
    @woynitube315 2 года назад

    ሰላም ለአንቺ ይሁን እራህማዬ የኔ ውድ እህት እጅሽ ይባረክ የኔ ባለ ሙያ በጣም ያምራል

  • @alminishtayacho
    @alminishtayacho 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ ራሕማዬ ዉዴ ዋዉዉዉዉዉ በጣም ልዩ አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ እግዚአብሔር ሀገራችንን እና ሕባችንን ይጠብቅልን ስለነበረን ቆይታ በጣም አሪፍ ነበር ከልብ እናመሰግን አለን እማዬ

  • @fatumawlloyewa8128
    @fatumawlloyewa8128 2 года назад

    አሠላማሊኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እራህማየ በጣም ባለሙያ ነሽ👏👏👏👏

  • @mammamimikitchen
    @mammamimikitchen 2 года назад

    ቆንጆ አቀራረብና አስራር ነው ለቤቴ ስርቼ እቀምስዋልለሁ በጣም እንደሚጣፍጥ ነው በጣም ነው የማመስግንሽ ስላካፈልሺኝ ልጄ

  • @Abraham-yv8ph
    @Abraham-yv8ph 2 года назад

    ሰላም ለእዝህ ቤት ዋዉዉዉዉ ባለምያ ነሽ እህት አሪፍ ነዉ እህት ዋዉዉዉ ብያለሁ

  • @muazsaid5557
    @muazsaid5557 2 года назад

    Masha allah

  • @maedtube4785
    @maedtube4785 2 года назад

    የኔ ባለሞያ እጅሽን ይባርከው ውዴ 👍

  • @jemaletuebejs6502
    @jemaletuebejs6502 2 года назад

    ማሻአላህ መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤቴ ይባላል እናም ሞያ ባጋጣሚም ይለመዳል ግን ግን ሞያ እሚለምደው ሰው ልብ ያለው ልብ ያላት ነች በጣም ችሎታ አለሽ እህታችን እናመሰግናለን

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ረማየ የኔ ባለ ሙያ👍👍👍💃💃💃💃

  • @makiyah
    @makiyah 2 года назад

    ማሻአላህ🌹🌹🌹🌹

  • @daytodayyoutube6746
    @daytodayyoutube6746 2 года назад

    ራህሚ ምርጥ እህታችን ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ነው ደግ ነኝ

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c
    @Hawaሀዋዩቱብ1-x3c 2 года назад

    አሠላምአለይኩም ወራህቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @habeshatube4362
    @habeshatube4362 2 года назад

    አሠላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻላህ የኔ ባለ ሙያ አሪፊ አ ሰራር ነው ከነ አቀራረቡ ያቀረብሽው በሌላም አጠብቃለን እነመሰግናለን

  • @mideya
    @mideya 2 года назад

    እረህሙየ በጣም አሪፈነው ቀጥይበት ውደ

  • @zahrasetube9804
    @zahrasetube9804 2 года назад

    masha alha betm arif moya alesh 👍😘😘😘😘

  • @AbduGet
    @AbduGet 2 года назад

    ዋው 😯በጣም አሪፍ ራህሙቲ ለኔም ስሪልኝ

  • @banchialemu-4647
    @banchialemu-4647 2 года назад

    selam yene konjo wow betam teru aserar ena akerareb new enamseginalek wed

  • @hcggjhg8081
    @hcggjhg8081 2 года назад

    ጎበዝ በርችልን ራህማዬ

  • @hintsetyoutube
    @hintsetyoutube 2 года назад

    wwwwww batam dsmal asrrha new ktyalabt wdy💗🙏

  • @mesitube
    @mesitube 2 года назад

    ሰላም ረህማዬ የኔ ዉድ እንዴት ቆየሽልኝ የኔ ባለሞያ በጣም አርፍ አሰራር ኘዉ ስያምር ደሞ እናመሰግናለን ዉዴ❤❤❤

  • @mesi2112
    @mesi2112 2 года назад

    ዋውውው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እራህመትየ የምወድሽ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንች

  • @makiyah
    @makiyah 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ሰላምፍቅር ለሀገራችን

  • @Temutubeተሙ
    @Temutubeተሙ 2 года назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ራህማዬ ማሻአሏህ እኔም እዚህ አድርጌ ነው ያዘጋጀው እኔ ግን ድንቹ ላይ ጅብነ ካሣ ሁለት ማንኪያ እጨምራለሁ እኔ ዱቄት አልጨምርም እኔ መጨረሻላይ ሥማቅ እጨርራለሁ ፈቱሽ የሚሠራበትን በጣም አሪፍ ነው ለሚቀጥለው የበሸሜል አሠራር ወይም ኮሸሪ አሣይን የኔ ባለሙያ

  • @djagdewtube8035
    @djagdewtube8035 2 года назад

    Waw betam konjo new berchilgn ehite gn mekera alebet

  • @tube-ve9gr
    @tube-ve9gr 2 года назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻ አላህ ረህማዬዬዬ

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 2 года назад

    ሰላም እንዴት ነሽ በጣም ደስ የሚል የምግብ አሰራር ነው ራህሚ አይነቱም ብዙህ ነው ይበልጥ ጤነኛ እና ጣፋጭ እየሆነ እንድንመገበው ያበረታታል በጣም ያምራል ቆንጆም ነው እንደዚህ አጠር አጠር ያሉ ስራዎችን በመስራት ቀጥይበት

  • @emuyoutube5908
    @emuyoutube5908 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ራህማዬ

  • @abayneshtube
    @abayneshtube 2 года назад

    ሰላም የኔዉድበጣምየመራልየኔዉድ፡አመሰግናለሁ😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tube-zk1oq
    @Tube-zk1oq 2 года назад

    አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ በረካቱሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለሞያ የኔ ባትሆኝ ይቆጨኝ ነበር ጌን የኔ ነሽ ስስስስቴ እጅሽን አይቆርጥመውውውውውው ባሉካዬ ታድሎ

  • @e-starmedia1623
    @e-starmedia1623 2 года назад +1

    ራሚዬ ለካ እንደዚህ ባለሞያ ነሽ፣ ምርጥና ልዩ ፈጣን የድንሽ በጣጥስ አሰራር ነው ያሳየሽን። ስላጋራሽን እናመሰግናለን😍🙏

  • @МАЛОХАТДАДАБАЕВА-ж5е
    @МАЛОХАТДАДАБАЕВА-ж5е 2 года назад +1

    ASSALOM ALAYKUM

  • @እሙአህመድይተብ
    @እሙአህመድይተብ 2 года назад

    መሽአላ ብያለሁ እጂሽይባርክ ባለሞያነሽ

  • @emushewatube
    @emushewatube 2 года назад

    ዋዉ ራሀማ በጣም ያምራል መልክ ስጠኝ እንጂ ሙያ ከጎረቤቴ ይባላል እና

  • @ጨረቃሚድያ
    @ጨረቃሚድያ 2 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @banchiymekidelawa3617
    @banchiymekidelawa3617 2 года назад

    ሙሉዉን አንብበዉ ከዚያም በመጨረሻ ላይ ያለዉን ቁጥር እይ
    ከዚያም ወስን
    የአላህ መልእክተኛ ሰለላህ አለይህ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ⇣
    በሚዛን ላይ ከባድ የሆነች አላህ ዘንድ የተወደደች ንግግር ⇣
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ሱበሃን አላህ ወቢ ሃምዲህ ሱበሃን አላህ አል አዚም
    ከዚያም ቢያንስ ለ30 ሰዎች ላክላቸዉ ቢሉትም(ቢያነቡትም)
    አምስመቶ ሺ ሚሊዮን ሃሰናትን በአላህ ፈቃድ ታገኛለህ
    እንደዚሁ ደግሞ ከላክላቸዉም ሰዎች እያንዳንዳቸዉ ቢያንስ ለ30
    ሰዎች ከላኩ አሁንም 4.680.000.000 ሃሰናትን ታገኛለህ
    አታዉቅም መቼ እንደምትሞት ስለዚህ ሰደቀተል ጃሪያ አድርጋት
    አሰራጫት ደቂቃ እንኳን ያህል አትወስድብህም የዉመል ቅያማ

  • @hcggjhg8081
    @hcggjhg8081 2 года назад

    እሙ ዩቲብ ነኝ ውዴ

  • @tube2374
    @tube2374 2 года назад

    ዋሊኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ሴቶችየ ሞያ እንማርሲ አሉ አሉ እያል እገለ ተፋታ እገሌ ተጋባ ከምንል ለአሄራም ለአዱኒያም እሚጠቅመንን እውቀት እንቅሰም

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад

    💚💛❤👍😍💖በሬቺ ውዴ። ከጠቀመሽ በደኔብነው። የምከፍትልሽ። ዬገባሻል

  • @fano-fano
    @fano-fano 2 года назад

    Rhomaya yan weede yan balmuya andena nashe keberalen muya alshe

  • @WubshetBelay
    @WubshetBelay 2 года назад

    አቤት ሙያ ባሉካ ታድሏል

  • @faizafamilyvlogs6064
    @faizafamilyvlogs6064 2 года назад

    Nice plz connect

  • @mohammedsaeed1997
    @mohammedsaeed1997 2 года назад

    Masha allah